Тёмный

የሰዉ ልጅ ከንቱ ልፋት /Don't know anything before you know this! 

ታላላቅ አዕምሮዎች
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 2,4 тыс.
50% 1

Know your mind
How to know our mind
How to master our mind

Хобби

Опубликовано:

 

7 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 5 месяцев назад
ሁሌም ከልብህ ነው የምታበረታታ እና የምታስተምር እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይባርክህ🙏🙏🙏
@alemuberta6264
@alemuberta6264 5 месяцев назад
በምሳሌዎች፣ በእዉነታዎች የታጀበ የወደድኩት እዉቀቴን የጨመረ በጣም አሪፍ አንቃቂ ትምህርት ነዉ። መምህር አመሰግናለሁ።
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 5 месяцев назад
እናመሰግናለን
@superonlinecomputer
@superonlinecomputer 5 месяцев назад
Great
@gmail.c599
@gmail.c599 5 месяцев назад
እኔም ስለ ጤና ማስተማር ጀመርኩ።your my energy thanks 😊
@SurprisedMountainVolcano-wr8yf
@SurprisedMountainVolcano-wr8yf 5 месяцев назад
keep it up my bro
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 5 месяцев назад
Thank you
@tsedaytube
@tsedaytube 5 месяцев назад
❤❤❤
@user-vh3sb2ur5l
@user-vh3sb2ur5l 5 месяцев назад
You're so energetic! Right you're .Mind is what matters most in life!
@bezabih-md8bf
@bezabih-md8bf 2 месяца назад
Wow! That's great
@Ethiotruth1
@Ethiotruth1 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@frezerabush1606
@frezerabush1606 5 месяцев назад
Thank you brother you are right
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 5 месяцев назад
Thank you for sharing! 😊😊
@AmanuelBekalu-ib6qq
@AmanuelBekalu-ib6qq 5 месяцев назад
Tebarek wendmalem❤️❤️❤️
@gmail.c599
@gmail.c599 5 месяцев назад
ያንተን ቪዲዮ አይቼ 😊ዩቱዩብ ጀመርኩ ,ለካ ይሳካል ።አመሰግንሀለዉ🎉❤❤❤
@gantgant6451
@gantgant6451 5 месяцев назад
እኔም መክፈት እፈልጋለሁ የሆነ ኢነርጂ እንዳለኝ ይሰማኛል ና እንት ነዉ ዩቲብ መክፈት ያለብኝ ዉዴ
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 5 месяцев назад
❤ Thank you
@Justrelax23532
@Justrelax23532 5 месяцев назад
I am dying! ወላጅ ድራፍት እየጠጣ !! እዉነትክን ነዉ!! እኔ ራሱ እጠጣለሁ በጣም
@shuwebmohamed
@shuwebmohamed 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Benjamin12362
@Benjamin12362 5 месяцев назад
please 🙏 የ32 part ነው ያቃረጥኮው የ90 ቀን english learn በሰላም ነው ያቃረጥከው 🤔
@greatminds1990
@greatminds1990 5 месяцев назад
ሰሞኑን ይቀጥላል ።ትንሽ ችግር ነበር!!
@Benjamin12362
@Benjamin12362 5 месяцев назад
​@@greatminds1990 Ok thanks ❤ እግዚአብሔር ከኣንተ ጋር ይሁን 🙏
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 5 месяцев назад
መፅሃፉ ተተርጉሟል?
@Justrelax23532
@Justrelax23532 5 месяцев назад
አይመስለኝም
@abrahamgebru8919
@abrahamgebru8919 5 месяцев назад
የፈረንጅ አስተሳሰብ ቡችላ
@user-oc3ut4wj4t
@user-oc3ut4wj4t 5 месяцев назад
ስለአዕምሮህ አሰራር በማወቅ አዕምሮህን ተጠቀም ማለት እንዴት ነዉ የፈረንጅ አስተሳሰብ ቡችላ የሚያሰኘው ? ደግሞስ የፈረንጅ ሁሉ መጥፎ ነዉ ማለት ነዉ?
@hdxz7664
@hdxz7664 5 месяцев назад
ከመሳደብ ኣለ መመልከት ኣለ መማር ኣይሻልም ወይ ዝምታ ምን ኣለ
@emebetgebrie1244
@emebetgebrie1244 5 месяцев назад
ለዛ ነው ፈረንጅ በሰራው phone ተጠቅመህ የምታየው? የድድብና አባት ነህ
@hdxz7664
@hdxz7664 5 месяцев назад
@@emebetgebrie1244 ትክክል
@abrahamgebru8919
@abrahamgebru8919 5 месяцев назад
መፅሐፉ የተፃፈው በፈረንጆች አናኗርና አስተሳብ እንዲሁም አሰራር ተመርኩዞ ነው። ዘወር በልና ደግሞ አስተዳደክን፣ አሰራርህን ተመልከት። ጭምልቅልቅ ያለ ነው። ያ ደግሞ አስተሳሰብህንና አሰራርህን ተመሳሳይ ያደርገዋል። የዶ/ር ዓለማየህ ዋሴን ዝጎራ፣ እመጓ.... መጵሀፍቶችን ብታነብ ማንነትህን ታውቃለህ። አ/አበባን በግርህ ዞረህ ብታያት ምን ያህል እንደገማች፣ ሀይላንድና ፌስታል ከነዋሪው ቁጥር እኩል በየመንገዱ ተጥሎ፣ ኧረ ስንቱ! አስትሳሰብህና ሰውነትህ የዚያ ውጤት መሆኑን አትዘንጋ። ይህንን እየሰማህ በህዋ ላይ አትኑር።
@user-vh3sb2ur5l
@user-vh3sb2ur5l 5 месяцев назад
ይመቺሺ።የፈረንጅ መፅሐፍ አያስፈልግም ካልሺ መብትሺ ነዉ።ፈረንጁ አሁን አንተ የምትጠቀምበትን ስልክ፣መኪና፣አዉሮፕላን እና ሌላም ነገሮች ሰርቶልሃል።የዶ/ር አለማየሁ ዋሴ መፅሐፍትንም የፈረንጁንም ማንበብ ክፋት የለዉም ወዳጄ።ግሎባላይዜሽን ማለት ይግባህ።ደግሞ የእኛን ብቻ ትክክል የእነሱን ስህተት ያደረገዉ ማነዉ? በአለም ላይ ምንም እንኳ ባህሉ እና ፍልስፍናዉ በብዙ ቢለያይም የጋራ የሚባል ነገር አለ።ለእነሱ የተሰጠዉ አዕምሮ ለእኛም ተሰጦናል፤እኛም የራሳችንን ሳንንቅ ከእነሱም እየተማርን ብዙ ለዉጥ ማምጣት እንችላለን።
@15Tigis
@15Tigis 5 месяцев назад
መልካም።እና አ/አ ያሉ ቦታዎች በቆሻሻ የገሙት እኮ ጭንቅላታችን ስለገማ ነዉ።ልጁ ያለህም አዕምሮን መጠቀም ይበጃል ነዉ።
Далее
Кто понял тот понял
00:24
Просмотров 382 тыс.
WE COOKED A SHRIMP KEBAB  #recipe #barbecue #food
00:21
Просмотров 220 тыс.
My bad habits/ወደሗላ ያስቀሩኝ ልማዶቼ
30:12
مراقبه و گفتگو با خدا در درون
30:21
LAVOU TÁ NOVA!
0:11
Просмотров 46 млн
Как выходим с тройняшками 🙃
0:17