Тёмный
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Подписаться
Netsebraq Media is the premier destination for amazing latest original videos concerning Ethiopia. We update our channel on regular basis, always current, always engaging. We are growing every day!

Netsebraq Media is your ultimate destination for extraordinary entertainment, informative and educational videos. Netsebraq Media works with talented entertainers and artists, in all proficiency coming together creating unique entertainment performances. The performances extend beyond the show creating an interactive experience.

Netsebraq Media is a dynamic company established with the objective of producing musics, films, Comedy, TV shows, radio programs etc. We are increasing our channel content on regular basis to cover a broad spectrum of topics. Our channel works in collaboration with top Ethiopian media outlets . All audio visual contents on our channel are done solely by the Netsebraq Media Team. Thank you for stopping by and subscribe to our channel if you enjoyed the videos.
Комментарии
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 3 минуты назад
አልጋ ለይ ትሸታለች አለለም አረተዉ😂😂😂😂
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 9 минут назад
ረስሽ በምለስ አቀጥለሽዉ መተኝ ብለሽ ትቆጪየለሽ ወይ መጀመሪያ ሰክረሽ የመጠሽዉ አንችነሽ እሱ ሰክሮ መጠ ብለሽ ትቆጪየለሽ አንቺ እንከፍ ምን አይነት እናትነት ልጅን ክእናት ከአባት መን ትመርጨለሽ ብሎ የሚያስመሪጠዉ
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 19 минут назад
ከንደዚ አይነት ሰይጣን ምስት ፈጠሪ ይሰዊረን ከስራ መበረሩ እና ደምወዝ አለ መግኛቱ የሱ ጥፈት አይደለም ቆም ብለሽ አደምጠሽ በአሰብ ብትደጋጋፉ ይሸለል
@user-mf5jv2nx2j
@user-mf5jv2nx2j 48 минут назад
እሚገርም ነው በእውነት❤❤❤❤❤
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 2 часа назад
ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ ነው በገንዘብ ለሚመፃደቁ ሰወች
@danielgetachew5892
@danielgetachew5892 3 часа назад
እያየሁት ይሄው ከህፃንነት ወደ ሁለት አፍቃሪነት ❤ ይመችህ እዮባ።
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 3 часа назад
ትክክለኛ ግዜውን ጠብቆ የተሰራ ፊልም ነው 😂😂😂
@Abdulazizhusenoficcol
@Abdulazizhusenoficcol 3 часа назад
Dhalalen Ethiopia namaa akkana kijibuu jalatuu bagaa gotee😂😂😂
@user-kj8qu2kq2y
@user-kj8qu2kq2y 3 часа назад
ብድሩን የማይመልስ ብቻ ሳይሆን…ብድሯን የማትመልስ ቆራጥ ሴት አትወለድ ነውና ጀግና ነሽ💪የሰማዩ ፍርድ ተማምኘ በምድር ያሻቸውን እንዲያደርጉ አልፈቅድላቸውም !! ምርጥና ተገቢ አባባል አቦ ይመችሽ❤
@masreshategene1790
@masreshategene1790 6 часов назад
זה הבחור עשה סרט אף סרט לא מושיך
@salamam9532
@salamam9532 6 часов назад
ፊልሙ ቦታውን አገኘ አይ ሄኒዬ ማሬ ❤❤❤❤❤❤
@haymitubeme672
@haymitubeme672 8 часов назад
😭😭effff
@MercySweety
@MercySweety 8 часов назад
fetary Hoy Surprise argegn🙏😥
@NuumaanMuhaammad
@NuumaanMuhaammad 9 часов назад
ebs betam inwedachualn🙏🙏🙏🎉
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 10 часов назад
🙄🙄🙄😅😅😅😅
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam 10 часов назад
ምን አይነት የበሰበሰ ፊልም ነው የጠንቋይን የበላይነት ልታሳዩን ነው የፈለጋቹት ዝቃጮች
@hasenmohammedhussen4248
@hasenmohammedhussen4248 11 часов назад
Metefo yemayeteqem tarike hone miyalqi ke hone filemune meserate men asfelege ? Mecham gezebe atelegnme ye ethiopan ye film birrr
@wollolakwmnaze4233
@wollolakwmnaze4233 12 часов назад
ኤርሚያስ ትወናህ አፍ አውጥቶ እስኪናገር ነፍስ ትዘራበታለህ ስላምህ ይብዛ
@Fatma-gr5vw
@Fatma-gr5vw 13 часов назад
ደሞትገለፈጣለችእንደልጃንእየሽጠችለወንድብላ
@AsQw-dt4mq
@AsQw-dt4mq 16 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bw6ib1lh5j
@user-bw6ib1lh5j 17 часов назад
ዋውደስ.የሚል.ፊልምነውበተለይ.ድሀየሚጠሉ.ሠዎች.ኬና.አንደኛ
@misrakasfaw
@misrakasfaw 17 часов назад
የፊልሞች አውራ ዋው ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 18 часов назад
በራሳችሁ ላይ የምትሸከሙት የውሸት ፀጉር ጉንጓን ትንሽ ያሳፍራችሁ። ምስኪን የህንድ ሴቶች ክብራቸውን ይጠብቃሉ። ለመኖር ሲሉ ፀጉራቸውን ተላጭተው ይሸጣሉ። በዝባጅ ብልሹ ሥርዓቶች ደግሞ የነርሱን ገዝተው ያሸከሟችኋል። እባካችሁን ያንን መሸከም እጅግ በጣም እንደሚያሳፍር ተረዱ። እግዜር ይማራችሁ።
@user-kj9km4xv4x
@user-kj9km4xv4x 18 часов назад
ፍቅርተ ሰላሴ አታልቅስ እኛም እያለቀስን ነው ወንዲሜ በጣም ነው የምወዲህ ሰለዚህ አይክፊህ
@ZeynebaUsleman
@ZeynebaUsleman 18 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 19 часов назад
ሄኒዬ እውነተኛ ታሪኩን በፊልም መልክ ሰራው🤙🤣🤣🤣🤣
@user-of7wt8bs6y
@user-of7wt8bs6y 19 часов назад
እሽ ምን እንማር ከዚህ ፊልም 🤔🤔 እናተሥ ምን ተማራችሁ ተመልካቾች ንገሩኝ ፊልሙ ሁሉ እደዘመኑ ብልሽሽት ያለ አይይይይ😢😢
@ahlamaa3456
@ahlamaa3456 20 часов назад
ዋው እውነትም ነገሮች ሁሉ የሚፈጠሩት ለበጎ ነው 😍😍😍😍😍
@mahidergetachew2291
@mahidergetachew2291 21 час назад
በጣም ቆንጆ አጨራረስ መቼም ቢሆን እግዚአብሔር በኛ አይጨክንም ከፈተና ያውጣን
@meronzed8149
@meronzed8149 21 час назад
Wowwaaumrii dheradhaa ❤❤❤
@asfawgizaw4158
@asfawgizaw4158 21 час назад
በዚህ ፊልም እራሳችሁን እንደ መስተዋት እዩበት😂
@RabyaRabya-rx5ke
@RabyaRabya-rx5ke 21 час назад
በጣምደስይላል😂😂😂😂
@awelawel-jk3rq
@awelawel-jk3rq 21 час назад
ዋው በጣም አርፍ
@alemu7470
@alemu7470 21 час назад
Any wes baxami arfino
@alemu7470
@alemu7470 21 час назад
Ara habitishe tamachani😂😂😂
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 23 часа назад
እዮቤ የእኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ov7ez9cy7x
@user-ov7ez9cy7x 23 часа назад
Ahun ahun ywmitayu amharic movieoch koltafa sew masgebat mood adrgewtal
@oromiyatube5962
@oromiyatube5962 День назад
ይህ በእርግጥ ነው። 2 ሚስቶች ባለው ሰው ሕይወት ውስጥ። በመጨረሻ ግን ትንሽ አሰብንበት ይህ መስተካከል ያለበት ነገር አለ። ይህ 2 ሚስቶች ማሪ ባለው ሰው መስተካከል ነበረበት። ለአሁኑ ጥሩ ነው። ፊልም ከፈለግክ ላስተዋውቅህ የምችላቸው ብዙ ፊልሞች አሉኝ።
@oromiyatube5962
@oromiyatube5962 День назад
I am from jigjiga it's true 2 wife
@user-pw4bx2ek4hbirte
@user-pw4bx2ek4hbirte 13 часов назад
What 2wife😅
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 8 часов назад
ሳህ
@b4ubeen929
@b4ubeen929 День назад
is this a movie? it looks like it was made in just 1 day. poor director SMH
@ssaidseid3409
@ssaidseid3409 День назад
ወየው😮😮😮ቡናአቀዳዷ ገረሞኝነው አላለም😮😮😂😂😂😂😂ምረጥፊልምነው ወላሂ ወደነዋል🎉🎉🎉😊😊
@ZainabEthiopia-jw9hz
@ZainabEthiopia-jw9hz День назад
ድምፁምንሆኖነው
@DagiFfiker
@DagiFfiker День назад
በአሁኑ ሰዓት ገንዘብ ያለው ፍትህ በምያገኝበት ግዜ ኢ/ር ኤርሚያስ ሆኖ የሰራው በጣም ጎበዝ ለመለዮ ታማኝ የህግ የበላይነትን የምያምን ለለሎች ማስተማሪያ በተለይ በገንዘብ ለምደለል የቆመለትን አላማ ለረሳ ፖሊስ ፍትህ ለዘላለም ትንገስ ይህንን ማየት ትቶ የለቀቀ ፖሊስ።።
@EliyasJilalo
@EliyasJilalo День назад
ፊልሙ አሪፍ ነው ነገር ግን ልጆችን ስለ ትዳር እንዲያወሩና እንዲያስቡ ተደርጎ መሰራት አልነበረበትም ምትሰሩትን እያስተዋላቹ
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k День назад
ያሁን ባሎች እንደድሮ አስተሳሰብ ቢኖራቸው ኖሮ ይቺን ልጅ ያገባ ታድሎ ነበር ግን ያሁን ወንዶች እንብርቱዋን የሚያሳይ አለባበስ ነው የሚመቻቸው
@MalikKhan-es5qp
@MalikKhan-es5qp День назад
😭😭😭😭😭😭
@AsantiiWako
@AsantiiWako День назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 4:53 ❤❤❤❤
@mamiedandfe7207
@mamiedandfe7207 День назад
የ እውነተኛ ታሪክ መሆኑ ደግሞ እጅግ ያሳዝናል እህቷ ግን ይመቻት