Тёмный
ኩራዝ  Tube
ኩራዝ  Tube
ኩራዝ Tube
Подписаться
My name is hanan and this is the the offcial site of kuraz tube (ኩራዝ tube) youtube channel and in this channel we will serving educational entertainment ,comedy, news and poletics, science and technology, people and blogs other educational content .

please, subscribe my youtube channel right now and stay tuned .
Thank you 👏🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በአድስ አበባ ዛሬ
7:09
3 месяца назад
# ፍቅር ያሸንፋል❓📌
8:49
3 месяца назад
#ለሁላችሁም መልስ
9:45
4 месяца назад
በቃ ኢትዮጵያ ቻው💔
8:50
5 месяцев назад
#አልቅሶ አስለቀሰኝ💔😭
9:12
9 месяцев назад
🔴ሀያትን ዳርኩኝ
8:25
Год назад
Комментарии
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 5 часов назад
የተባረከ ይሁንላችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤
@xbdhdvvvhh1811
@xbdhdvvvhh1811 11 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 22 часа назад
Tala shetawu legochachuni ysdagu bezhuchi alu kachi gerdna ynsu tala mashati sera nawu enzlalei gardei ygrdei legei
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 22 часа назад
Beslmeina mashmotati yfakdali ymrbishi ymselalei sera fati
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 День назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤❤
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 День назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ❤❤
@MeronNegashi
@MeronNegashi День назад
Selam selam enikuwan dena metashi desi tilalachihu
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 3 дня назад
በሠላም ዉለጂልን❤
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 2 дня назад
አሜን
@user-km3up1jr5t
@user-km3up1jr5t 4 дня назад
አመሰግናለሁ ኩራዝዬ ጠቅሞኛል
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 4 дня назад
እሺ እህቴ😘😍
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@rgvhfr
@rgvhfr 4 дня назад
Kuraz wibetam❤❤❤❤😊
@rgvhfr
@rgvhfr 4 дня назад
Betam tanralachihu
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 4 дня назад
Yetebareke yehun konjo honesh mariamin amrobishal kuraz
@MmMm-ek8qs
@MmMm-ek8qs 5 дней назад
ኩራዝ መርሳ ከሆንሽ ፈልጌሽ ነበር
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 4 дня назад
መርሳ ነኝ
@ትእግስት
@ትእግስት 6 дней назад
የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 6 дней назад
የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ. በጣምምም አምሮብሻል ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ,ኩራዝዬ 🥰
@kassechasfaw4055
@kassechasfaw4055 6 дней назад
Ywollo konjo swdash❤❤❤❤❤
@hadiyaiii9369
@hadiyaiii9369 6 дней назад
አቤት ዉበትሽ ሃኒቾ በጣም አምሮብሻል እግዚአብሔር ፀጋዉ አልብሶሻል
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 6 дней назад
ሰላምሸ ይብዛልኝ ሀንዬ እንኳን ደህና መጣሸ ❤❤❤
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 6 дней назад
ወዴት ነ ዉ ጉዞ ኩራዝ
@Rahamaghamdui
@Rahamaghamdui 6 дней назад
በጣም የሚገርምነው ወደ ክርስትና ተመለሽ ማለትነው
@user-hn2qi9ie6k
@user-hn2qi9ie6k 6 дней назад
አኡዙብላሂ ያች ኩርዝ የሚላት ከፍራ ነውደ ያጀምአ
@mesineguse7820
@mesineguse7820 6 дней назад
ዉጭ አች ቆሻሻ ከፍር ማለት ምን ማለት እደሆ እወቂ እኛ ኦሮቶዶክሶች ነን እየሱስ ክርስቶስ ነዉ ፈጣሪችን ከሡ ዉጭ ፈጣሪ ወይም አምላክ የለዉ ገባሽ አትቀደጅ ያለቦታሽ እየገባሽ
@hayatcasa3447
@hayatcasa3447 6 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 6 дней назад
ልጅሽ ናፍቃናለች አሳይን ❤❤❤❤❤ኩራዝዬ
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 6 дней назад
እሺ ትመጣለች❤
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 6 дней назад
በርችልኝ❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 дней назад
ብሩስት እንደ አረብ ሀገሩ ይጣፍጣል እዴ ለነገሩ እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁለነገሯ ማር ነው❤❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 дней назад
መስቀልሽ ደሞ እንደኔ መስቀል ናት❤❤❤❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 дней назад
ሠላም ኩራዝዬ ታድላችሁ
@almasbh6100
@almasbh6100 6 дней назад
ቦታው የት ነው
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 6 дней назад
አራኪሎ
@almasbh6100
@almasbh6100 6 дней назад
ኢንተርኔት ተለቀቀ እንኳን ደሥ አለን አትጥፊ❤❤❤
@user-bw7lb8bu1s
@user-bw7lb8bu1s 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
@yeznMamuye
@yeznMamuye 7 дней назад
ወኔ ኩራዝ እንዴት እንዳማረብሽ
@fedilatubeR1
@fedilatubeR1 7 дней назад
እንዴ ኩራዝ መልሰሽ ክርስትናን ተቀበልሽ እንዴ?😳😳😳 አጃኢብ ነው አሉ ሸህ ኑረዲን
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 6 дней назад
😒😒😏😏
@bashaduguda-xt6wy
@bashaduguda-xt6wy 7 дней назад
ወይ ዉበት 🥰🥰እግዝአብሔር ይጠብቀሽ ሀን 🥰🥰🥰
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 7 дней назад
በስመ ሥላሴ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን እላችሁ ውዶች ክክፉ ሰው አይን ይሰውራችሁ ቅዱስ ሚካኤል ስበሉ ሁላችሁም አማትቡ ዘው አትበሉ እንደ አህዛብ ውዶች❤ ሀኒየ የኔ ውበታም ካይን ያውጣሺ እኔኮ ጎራዳ ትመስይኝ አለሺ ለካም አፍንጫሺ ተራራ ነው 😂
@makiyamakiya5356
@makiyamakiya5356 7 дней назад
❤❤❤❤😊😊😊😋
@user-tc3yn4el8s
@user-tc3yn4el8s 7 дней назад
የኔ ውዴ እርግዝና እንደት እንዳሳመረሽ ማርያምን በጣም አምሮብሻል እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ውዴ🙏🙏😘😘😘😘😘
@user-ky3mm5yw4v
@user-ky3mm5yw4v 7 дней назад
የተባረከ ይሁን ❤
@HanaHana-gi2mz
@HanaHana-gi2mz 7 дней назад
የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ
@HanaHana-gi2mz
@HanaHana-gi2mz 7 дней назад
ውበቱን ደፍቶብሻል ኩራዝየ ቱቱ ብያለሁ❤❤❤❤❤
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mrn3878
@mrn3878 7 дней назад
😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@lubaba355
@lubaba355 7 дней назад
የሴት ሆዳም
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 7 дней назад
አይነ ክፉ ምናለ የተባረከ ይሁን ብትይ ይብላኝ ለልጆችሺ አብሮሺ ለሚኖረው ለጎረቤቶችሺ ሰው ቢቀና ቢቀና በምግብ ይቀናል በስመ አብ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 6 дней назад
አር ተው ግጥም አድርጎ ካልበላ ጎበዝ ነኝ ቆጆ ነኝ ማለት አለደ ከቶ ከቻልነ ማሻአሏህ ብል አፊያ ብንል ካልቻልን ዝምምምም 😢😢
@lubaba355
@lubaba355 5 дней назад
@@user-mv6pd5up2z አፈር ብይ ገልቱ ምንአገባሽ ማን መልስ ሰጭ አረገሽ ዶማ
@lubaba355
@lubaba355 7 дней назад
መገን ኩራዝ😊
@Eman-kq4bx
@Eman-kq4bx 7 дней назад
ስታምሩ የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube 7 дней назад
አረኩራዝየ አንገናኝ የስደት ጎደኝሽ ነኝ አድስ አበባ ከሆንሽ❤❤❤
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 7 дней назад
ደስ ይለኝ ነበር
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 7 дней назад
ኩራዝ እርግዝናሽ አምሮብሻል
@MmMm-ek8qs
@MmMm-ek8qs 5 дней назад
ወሎ ነት
@SalamWw-zp8fh
@SalamWw-zp8fh 7 дней назад
ወይ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pn7yo5bx8h
@user-pn7yo5bx8h 7 дней назад
ወይይይይ ስታምር ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mahelit
@mahelit 7 дней назад
ክራዝ እንደትነሽልኝ የኔዉድ ዉበቱን ደፍቶብሻል ሀገር ተስማምቶሻል 😂ለኔግን ፊቱን አዙሮብኝ ተመለስኩ😢
@almasbh6100
@almasbh6100 6 дней назад
ሠው ተመለሥኩ ሢለኝ እደነግጣለው ምክንያቱም እኔ በቅርብ ልገባ ነው
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 6 дней назад
​@@almasbh6100😢😢😢የኔ ቢጤ እኔም ድግጥ ነው የምለው ዱቅ ልል አስቢያለሁ አሏህ ያሳካልኝ ያርብ❤❤🎉🎉
@ZemenayNega-rz1pu
@ZemenayNega-rz1pu 7 дней назад
ኩራዝየ ብሉልኝ የጤና ይሁንላችሁ የተባረከ የተቀደሰ ለሆዳችሁ የሚስማማ ይሁንላችሁ😊😊😊😊😊