Тёмный

#በዚህ 

ኩራዝ  Tube
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

- #donkeytube #babi #oromia #tigray # obn # omn #akitube #akram #fana #ebs #seifuonebs #zehabesha #abelbirhanu #ሰበር መረጃ #biyahmed #jeobiden #babi #nejahmedia #ethiopia #thiopianhistory #world history #miftahkey #wollotube #dawudtube #amazingfact #ritrea #esayasafaworki #juharmuhamed #abay #abrelohd #ashruka #donkeytube #zehabesha #miftahkey #wollotube #redwanhayatu #mametube #dawudtube #fana #fanisamri | እንኳን ደህና መጣችሁ ወደኩራዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ብታደርጉ #ጨዋታ #ሳቅ #ቁምነገሮች #አዳዲስመረጃዎች #የህይወትተሞክሮዎችን #ማህበራዊጉዳዮችና የመሳሰሉትን በቻናላችን ታገኛላችሁ። ሀሳባችሁን ፃፉልኝ ሁሌም ቢሆን
#ኩራዝ tube

Опубликовано:

 

30 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 409   
@tebah1277
@tebah1277 3 месяца назад
አሏህ ባወርደዉ ቁራአን እንድህ ብሎናል እኔ ያጠመምኩትን ማንም አያቀናዉም ስለዚህ መጨርሻችንን ያሳምርልን በሉ
@ifj8189
@ifj8189 3 месяца назад
ሳህ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 3 месяца назад
ፈጣሪ ያጣማልደ ? ይህማ ሰይጣን ነውሳ 😂😂😂 ቀጥተኛውን ምንገድ ምራን የሚለውንስ የቁርዓን ኣያ አይተሽዋል ? አላህም ቀጥተኛውን ምንገድ ምራኝ ይላል የጉድ ገንፎ😅😅
@nafisaahmed5286
@nafisaahmed5286 3 месяца назад
​@@user-pr5fj6vu5jእናተ ናችሁጅ በደብ አብቢ የፃፈችዉን እርግጥ አላህ ያለን እኔ ያጠመምኩትን ማንም አይመልሰዉም
@uyfy8513
@uyfy8513 3 месяца назад
ግልፍጥ
@rrtt7380
@rrtt7380 3 месяца назад
🤣🤣​@@user-pr5fj6vu5j
@umuhubeyb
@umuhubeyb 3 месяца назад
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ይች ልጅ ከፈረችንደ አላህየ ልቤን ከመራሀኝ በኋላ አታዘንብልብኝ መጨረሻየንም አሳምርልኝ
@user-em7oo5kj5q
@user-em7oo5kj5q 3 месяца назад
አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰብት ቀልቢ አለድነክ
@ameenaetp
@ameenaetp 3 месяца назад
አሚንንን ያረብ
@user-iq3xh7hu8v
@user-iq3xh7hu8v 3 месяца назад
አሚንያረብ❤❤
@nafisaahmed5286
@nafisaahmed5286 3 месяца назад
አሚንንን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 месяца назад
አሚንንንንን
@fatimaa9853
@fatimaa9853 3 месяца назад
አሚን ያረብ
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr 3 месяца назад
የኔ ማር መሰቀል ሳምረብሸ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 🤲🤲❤️❤️❤️❤️
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 3 месяца назад
እህት አለም ሠላምሽ ይብዛልን❤❤❤ መሥቀልሽ ሲያምር ማነዉ ግን መጀመርያ እንዴኔ እሮጦ አይኑ አገት የሚያይ❤ ዉበታችን ማህተባችን እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q 3 месяца назад
እኔ
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 3 месяца назад
ክክክ ይቅረ ይበልሽ
@wwertwwert2787
@wwertwwert2787 3 месяца назад
እኔም መሰቀል አይቼ ነው የመጣሁት
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 3 месяца назад
@@wwertwwert2787 እራስ በራሴ ይገርመኛል ለካ ጓደኛ አለኝ ተመሥገን ኑሪልኝ እህት አለሜ
@user-eu6be7qn7f
@user-eu6be7qn7f 3 месяца назад
ክክክክክ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 месяца назад
አደራሽን እማ ክርስትና የጠ ርስቶስን መስቀል መሸከም ነው መጠላት መገፋት እስከ መገደልም ፈተና ቢመጣ መፅናት አለብን እስከ መጨረሻ የሚፀና እርሱ ይድናል የድንግል ማርያም ልጅ ከመከራ ይጠብቅሽ ቅዱስ ሚካኤል አይለይሽ ዋስ ጠበቃ ይሁንሽ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 3 месяца назад
በስመ አብ መስቀልሺ ከውበት ጋ ከጥላት አይን አፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሰውርሺ ከሳጥናኤል ዘሮች ይሰውርሺ የታደለች ነፍስ ከሲኦል ስታመልጥ መንፈስ ቅዱስ ሞላ ሰውነትሺ እደጧት ጮራ ያንጸባርቃል ታድለሺ ፍጹም አንድ እግዚአብሔር ነው. የፀሎት ስአትሺን በቀን 7 ጌዜ ፀልይ እዳታሳልፊ ፀሎት አርጋኖን ፀሎቱ ባርቶስን ሰይፈ መለኮትን ስይፈ ስላሴን ውዳሴ አምላክን መልአክ ሚካኤልን ከቻልሺ ፀልይ ካልቻልሺ በአውዲዎ ስሚ ድንግል ማርያምን ልቤን ክፈችልኝ እያልሺ ፀልይ እናም ለጥላት ቦታ አትስጪ ከዳቢሎስ እጂ ስትወጪ ፈተናው ከባድ ነው ኦርቶዶክስ ዶግማና ቅኖናዋ ሰለሚከብድ ነው መናፍቅና አህዛብ እሚሆኑት ሰሉዚህ በርች ፀበልሺን ጠጪ ቤተክርስቲያን ሂጂ ከምትበይው ሁሉ ፀበልሺን እየጨመርሺ ተጠቀሚ ክርስቲያን ፁኑ ነው ፅናትን ከነ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፃድቃን ከሰማእታት ተማሪ ደግሞ በእውነቱ የታደልሺ ነሺ ፈተና ቢበዛም ከሲኦል መውጣቱ መታደል ነው ምን ሀፂያተኛ ብሆንም ንስሀ ሳልገባ ክርስቲያን ሁኝ ብሞት እመርጣለሁ ሀይማኖቴን ክጀ ከምሞት ደግሞ አህዛብ. በስመ አብ 😢
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 3 месяца назад
በጣም እንጨት እንጨት ላይ ሲሰቀል ያምራል መሰል
@hayatebrim
@hayatebrim 3 месяца назад
🤔🤔
@kokisweet4121
@kokisweet4121 3 месяца назад
​@@KkOo-jj3pzስርአት ይኑርሽ 😏😏😏
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 3 месяца назад
@@kokisweet4121 ምናልኩ? መስቀል ጅማሬው መች ነው ማሀተብስ ያኔ ግልፅ ይሆንልሻል እየሱስን አልገደሉትም አልሰቀሉትም ከአይሁዶች ተንኮል የላከው አምላኩ ጠብቆታል አሁንም አለ አልሞተም ቂያማ(ትንሳኤ ሲቀርብ ይመጣል ህዝብን የሙስሊሞች መሪ ይሆናል ክርስቲያን ይገድላል ምድር የአሏህ ነች አሏህ መታመፅ የለበትም ይላል እሱም ሰው ነው እና ይሞታል ይቀበራል በትንሳኤም ቀን ይጠየቃል አንተ ኢሳ የመርየም ልጅ ሆይ ሰወችን እኔን አምልኩ ብለሀልን ሲባል ጌታየ ሆይ ጥራት ይገባህ እኔ ያዘዝከኝን እንጅ ሌላ አላልኩ ብሎ ይክዳችኃል ይህ ደግሞ መራራ እውነታ ነው በእናንተም መፃሀፍ እየሱስ በራሱ እኔ አምላክ ነኝ ያለበት አንድም ጥቅስ አላመጣችሁ ወደፊትም አይመጣም ፖውሎስ አለ እገሌ አለ ነው እንጅ ስለዚህ ተረት ከማውራትሽ በፊት በደንብ ተማሪ ይች አለም አጭር ነች ራስሽን ከእሳት አድኝ እናት አባት የማይጠቅሙበት ቀን ከመምጣቱ በፊት መጠቀም ለፈለገ ነው አሏህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ወደ ቀጥተኛው መንገድም ይምራችሁ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 3 месяца назад
@@kokisweet4121 የስረአት መሰረት ኢስላም ነው
@tftggg8965
@tftggg8965 3 месяца назад
አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@sumyea2880
@sumyea2880 3 месяца назад
አሚን አላህ ሞታችንን በሸሀዳ ያድርግልን ያረብብብ
@agurashabate
@agurashabate 3 месяца назад
እንጀራው ሲያምር በስደት የምንገኝ እህት ወንድሞቸ የማታ እንጀራ ይስጠን ያርብ🎉
@lulumobile9103
@lulumobile9103 3 месяца назад
ኩራዝየ በርች እኛም ሀገራችን ገብተን በመልካም ህይወት እንድንኖር እግዚአብሔር ይፍቀድልን
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 месяца назад
አሜን ምኞቴ ነው እህቶቸ
@user-ym8lk1kc5g
@user-ym8lk1kc5g 3 месяца назад
የኔ ዉድ ማህተብሽን አይቸ ትልቅ ደስታ ተሰማኝ
@Sara-gs4oj
@Sara-gs4oj 3 месяца назад
እስይይይ እንኩን ወደቤቱ መለሰሽ የድንግል ማርያም ልጅ መዳንያለም አባቴ የኔ ወርቅ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 месяца назад
እግዚአብሔር ስራዊ ድቅ ነዉ❤❤❤❤
@Sara-gs4oj
@Sara-gs4oj 3 месяца назад
ስለ ሁሉም ነገር ተምስገን ጌታዬ ሆይ ❤️❤️❤️
@asiamoh
@asiamoh 3 месяца назад
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን ይችልጅ ምንሁና ነው መስቀል የለበሰችው አላህዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ውድ ሙስሊም እህቶች ሙርተድ አትከታተሉ ምንም ኸይር የለውም ።
@abayteshome3857
@abayteshome3857 3 месяца назад
ገደል ግቢ ከፈለግሽ እኔ በበኩሌ ብዙ ሙሥሎሞች እከታተላለሁ ምኔ ተነካ አከብራቸዋለሁም
@abayteshome3857
@abayteshome3857 3 месяца назад
ገደል ግቢ ከፈለግሽ እኔ በበኩሌ ብዙ ሙሥሎሞች እከታተላለሁ ምኔ ተነካ አከብራቸዋለሁም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 месяца назад
ኢወላ
@hanahnoo4067
@hanahnoo4067 3 месяца назад
ገደል ግቤ 😂😂😂😂😂😂እና እናያለን ጥንብ
@asiamoh
@asiamoh 3 месяца назад
@@abayteshome3857 እዝች ምድርላይ ከስልምናውጭ ያለ ሀያማኖት እቆቅልሽ የሰውተረተረት ነው የሸይጧን መንገድ ነው እስልም እና ብቻ የሀቅ መገድ ነው ። ለባላጌ እና ለተሳዳቢ ይቅርታ የስድብ መልስ የለም ቢመርሽም ዋጭው
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 3 месяца назад
ኢናአሊላሂ ወኢናኢላሒ ራጂኡን ምነካሽ ኩራዝ አላህ ይስቱር በስ ያአላህ መጨረሻየን አሣምርልኝ😢
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 3 месяца назад
ሰላም ውድ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ❤ ዋው ሞያ ❤❤
@mulu5
@mulu5 3 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ የእኛ ሴቶች እኮ ባለ ሙያ ናቸዉ ግን እንደት እደናፈቀኝ እንጀራ መጋገሩ መብላቱም ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 месяца назад
አሜን እህቴ ገና የገባሺ ቀን እኔው ኩሺና አስጋግርሻለሁ ወሎም ሳደርሺ ብቻ በሰላም ነይ
@mulu5
@mulu5 3 месяца назад
@@kuraztubewollo እሽ እማ አመሰግናለሁ ሰላም ያርጋችሁ ወገኖች
@user-tz1eu6nq2e
@user-tz1eu6nq2e 3 месяца назад
የምትይው ነገር እውነት ከሆነ አላህ ይምራሽ ውሸትም ከሆን ከዚህ ሰራሽ ተቆጠቢ በሀይማኖትሽ አትቀልጂ እህቴ ይች አለም ጫወታና ዛዛታ እጂ ሊላ አይደለችም ለሆላችንም አላህ ይዘንለን
@user-uo1xm6km8g
@user-uo1xm6km8g 3 месяца назад
ሱበሀናላህ በምን ምክኔያት ወደ እስልምና መጣሸ በምን ምክኔያት ወደ ክርስትና ተመለሸ አኪድ ለገዘብ ብለሸ መሆን አለበት ኢላሂ አተ ጠብቀኝ😢
@semirakemal3483
@semirakemal3483 3 месяца назад
በምን ትፈምስስስስስስ ለቃሚ በያት
@user-sy4wl6bx8d
@user-sy4wl6bx8d 3 месяца назад
አላህ ሆይ መጨረሻይን አሰምርኝ
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 3 месяца назад
ሀናዬ ሀይል ባለበት ሰአት ማታ 4ሰአት ጀምሮ በዛ ሰአት ተጠቀሚ አሪፍ ነው ፍጥነት አለው
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 месяца назад
እሺ እማ
@alya6975
@alya6975 3 месяца назад
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ በክስቶስስ ፍቅር ውድድድድድ❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ይላል ጉራዝየ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 3 месяца назад
ኩራዝዬ የኔ ወርቅ እንኳን ደና መጣሽ❤❤❤በርችልኝ 🎉🎉🎉እና የእህትነት ምክር ልምከርሽ ቤተክርስቲያን ሒጂ ጉባኤ ሲኖር ሒደሽ ተማሪ ዩቱዩብ ላይ የነ መምህር እዮብ ይመኑ አባገብረኪዳን ትምህርት አዳምጭ❤❤❤❤
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 месяца назад
እሸ እህቴ
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 3 месяца назад
​@@kuraztubewollo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔወደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 3 месяца назад
​@@kuraztubewollo❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እመቤቴ እሺ ትበልሽ የኔ ወርቅ
@user-ky3mm5yw4v
@user-ky3mm5yw4v 3 месяца назад
ሰላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እህት በርች ባይመችም ሀገር ይሻላል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ❤
@Enat363
@Enat363 3 месяца назад
የኔ ባለሙያ❤❤❤ በእውነት ትጉስ እጀራ እዴት እደናፈቀኝ😢😢😢
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 месяца назад
ልላክልሺ😍
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 месяца назад
እንኳን በሠላም መጣሽ እህታችን የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም ሰብ አድርጓት እኔ ማርያምን ሙስሊም እደነበረች ነበር የምከታተላት ምክንያቱም ከሐይማኖቷ ሳይሆን ከምክሯና ከቁምነገሯ ተምሬ የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ ❤❤❤❤❤
@Aeyu-rw2eo
@Aeyu-rw2eo 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ባለ ማተቦ
@HanaHana-gi2mz
@HanaHana-gi2mz 3 месяца назад
ዋው እኳን ወደቅሞው ሀይማኖትሺ በሰላም መጣሺ ማር ዋው ሞያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gedam626
@gedam626 3 месяца назад
የኔ ዉደ እህት ደስ ብሎኝል ወደ እምነትሽ ስለተመለስሽ እግአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እህቴ❤❤❤
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 3 месяца назад
አሁን ሰብስክራብ አደረኩሽ እንኳን በደህና መጣሽ የጠፋዉ በግ እኔስ ድሮም አላመንኩሽም ነበር አህዛብ ጫና በዝቶብ ብዮ ነበር ማስበዉ እናትሽ እህትሽ ወደ ገዳም ሲሄዱ ቀርተሽ ቅር ብሎኝ ነበር እንደዉም የመጀመሪያ ፀሎታቸዉ በድጋሚ አብሮ እንድትሄዱ ፀሎቴ ነበር የነሱም ፀሎት ይሔ እንደ ነበር ተስፋዬ❤❤❤
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 3 месяца назад
አህዛቡ ማነዉ በይ እከክ እጨት ተሸካሚ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን በሰላም መጣሽ ኩራዝዬ የኔ ውድ እደት እዳማረብሽ❤ ❤❤❤❤❤❤
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 2 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን. እምነትሽን ቀይረሽ ነበር አሁን ተመልሰሻል በቤቱ ያፅናሽ በእምነትሽ ፅኒ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 месяца назад
ይህ የምታንቡ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ🎉
@hiwot8723
@hiwot8723 3 месяца назад
ሲያንቃቁ መዋል ነው ይሄስ እኔ ትእግስት የለኝም
@blayetube7080
@blayetube7080 3 месяца назад
ደስ አልሽ ዛሬ ሰብ አረኩሽ❤
@user-vo9ez3qu9r
@user-vo9ez3qu9r 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤እህት
@madi2644
@madi2644 3 месяца назад
ሰላምናችሁ፡፡ሀኒየ፡፡፡፡፡እሚሳደቡት፡፡፡እኛን፡፡አይወክሉም፡፡፡፡እዳመልሽላቸው፡፡የፈለገ፡፡ይጩሁ
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 месяца назад
እራሳቸው ተዋርደው እምነታቸውንም ያሰድባሉው እነሱው የሌላውን ሲክብሩው የራሳቸውም ይከበርላቸውል ግን አይከበሩም
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 3 месяца назад
መዲ የኔ ጨዋ ጎጃሜ ❤ደሜዋ ተባረኪ እህት አለም እድህ ነው አሉ እንጂ አፍቸው ዝም ብሎ እዳመጣላቸው የሚለፈልፍ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 3 месяца назад
​@@kuraztubewollo😂😂አልቀረብሽም አንችነሽ እኮ የራስሽን እምነትያዋረድሽው
@Hanan-cx7zh
@Hanan-cx7zh 2 месяца назад
❤❤❤❤ወዴኛ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ማርያምን
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q 3 месяца назад
እህቴዋ በጣም ደስስ ብሎኛል በጣም ሀ ይማኖትሽን ቀይረሽ ሳይሽ በጣም ነበር ያዘንኩት ያለቀሰኩትም አሁን ግን ወደድሮ ማንነትሽ ወደክብር ሀይማኖትሽወደአባትሽ ቤት ተመለስሽ ሳይሽ በጣም ደሰስስስ አለኝ በእውነት ሀይማኖት በየቀኑ የሚቀያየር አይደለም አንዴ የሚቀበሉት ነው እንጂ ይች ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመላእክት የአዳም የሔዋን የነቢያት የነአቤል የነአብረሐም የነይሰሐቅ የያቆብ የነሙሴ እያሱ አጠቃላይ የየጻድቃን መላእክታን የነቢያት የሐዋሪያት የጻድቃን የሰማዕታች አንዲት ጥምቀት አንዲት ጥምቀት አንዲት ሀይማኖት ተዋህዶ ብቻ ነች መቼም የማትቀየር ቅዱሳን መላእክታን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር እያሉ የሚያመሰገኑት በይች በተዋህዶ ሐይማኖት ነው ሰለዚህ እህታለም የሀይማኖትሽን ነገር አደራሽን መጻፍ ቅዱስ አንቢቤ ሰብከት ስሜ ጽሜ ጸልይሰገጅ ንሰሀ ግቤ ብዙግዜ አንዳንዴ ደግሞ አለማወቅ እኛና ሙሲልም ወገኖቻችን እኮ በሰመአብ በሚለው ብቻ ነው የምንለያይ እንጂ አንድ ነው የሚሉ አለ ግን የተሳሳተ ነው ብዙዙዙ ብዙ እንዲህ ነው የማይባል ነገር የሚለየን አለ ነገር ግን ሀይማኖታቸውን አክብር በሰውነታቸው ተዋደን በፍቅር በመተሳሰብ በመረዳዳት ልንኖር ይገባናል እና እህቴዋ ጠንክሪ በረች ዘለአለማዊ ህይወት ሰማይን ያለ ባላ ምድርን ያለካስማ ፈጥሮ የሚመግበውን አምላክ አመልካለሁ ለዘለአለም ከእርሱ ጋር እኖራለሁ ፈጣሪ እርሱ ብቻ ነው ብለ አምነሽ ዘለአለማዊ ህይወትን የምትጠባበቄ ከሆንሽ ይች ብቻ ተዋህዶ ብቻ ነች መንገዷ ከቅዱሳን ጻድቃንመላእክታን ጋር ለዘለአለም ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ያልሽ እያመሰገንሁ እኖራለሁ ካልሽ ሌላ የለም አንድ ሀይማኖት አንድ ጥም ቀት ኦርቶዶክስተዋህዶ ብቻ ነች እና በረትተሽ ሌሎችን አበርች
@user-wd6ky3lg4i
@user-wd6ky3lg4i 3 месяца назад
ባለ ማህተቧ👏😊😊
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 3 месяца назад
ኩራዝ እርጉዝ ነች የምትሉ ላይክ አርጉ😮😮
@QweAsd-vt3sx
@QweAsd-vt3sx 3 месяца назад
እናሊላሂ ወኢና ይለይሂ ራጂኡን አላህወየ ሙስሊም አርገህ እደፈጠርክኝ ሙስሊም አርገህ ግደለኝ ያረብ
@mahifashion1267
@mahifashion1267 3 месяца назад
ኢላሂ ሁሉም ነገር ባንተ ፍቃድ ስለሆነ አደራህን 🤲
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 3 месяца назад
ሙሉ ግቢ ግዢ ኩራዝየ ልጆች ሲመጡ እዲቦርቁበት በደብ
@konjonesh
@konjonesh 3 месяца назад
ስላምሽ ይብዛ የኔ ባለሙያ ❤❤
@destatube9960
@destatube9960 3 месяца назад
እጄራ መጋገር ነፈቀኝ በጣም እመቤቴ ትቅረብሽ ውዴኪችንሽ ያምራል ደሞ
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 месяца назад
እደመጣሺ ትጋግሪልኛለሺ ቃል ግቢ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 3 месяца назад
ሀኑንየ❤ እንደት ዋልሽ እህትዋየ በርች
@helanhelan50
@helanhelan50 3 месяца назад
ገጠርን አስታወሺኘ ሀኒየ የከተማ ኑሮ የኖሪ አኖኖሪነው ኑሮው ከባድ ቤት ኪራይ ከባድ ማን እደገጠር ሀኒ እኔማ ውሀ ማፋሰስ ለምጀ አ አ ወድሜጋ ስመጣ ሰቀቀን በስመአብ እኔ ሳንቃን አለቅም ሀገሬን 💚💚💚💚💚💚
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 3 месяца назад
😂😂 አይይይ ሀንየ የኔ እናት በሒቷ የምፈራዉ ነገር ቢኖር የከተማ ሩሮ ነዉ እኳን እኔ ልኖርበት ሠዉ ለኖርበት ያሥጠላኛል ትላለች 😂😂
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 3 месяца назад
እንኳን ወደቤተሸ ተመልሰሸ የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉🎉
@WassimSemaan-wp7hg
@WassimSemaan-wp7hg 3 месяца назад
የኔ ዉድ እኳን በሠላም መጣሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤😘
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 3 месяца назад
እልልል እንኮን ደህና ተመለሽ ማሬ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደናነን እንኳን ሠላምሽ በዛልኝ ሐገራችንንን ሠላም ያድርግልን ቢጠብም ለጊዜየው ካስጠቀመን በቂ ነው ስንሞት ይዘነው አንሔድ ይዘነው የምንሐደው መልካም ስራችንንና ጥፋታችንን ከ ቲኒሽ ጨርቅ ጋር ነው የምንሔደው ምድራውይ ህይዎት አማረ አላማረ የምንጨነቅበት ጊዜየ አደለም አሁን ዋ ለነፍሴየ ነው ማለት ያለብን ሁላችንንም ለንስሐ ሞት ያብቃን
@Enen550
@Enen550 3 месяца назад
ልጅሽስ እምነቷን ቀየረች ሀኒ በርች
@truneshmohamem6674
@truneshmohamem6674 3 месяца назад
የኔባለሞያ በርች
@abebecheshetu786
@abebecheshetu786 3 месяца назад
እንድ ጌታን ክደሽ ለታውላ ማምለክ ወይም ለድንጋይ ማምለክሽ በታም የዘቀተ አይምሮ መኖርሽ በታም አዝንልሻለብሁ ለትቅም መሆንሽ ታስታዊቃለሽ ወይም ለውንድ መሆንሽ ታስታዊቃለሽ ማይንድ የተሰራው ለማገና ዘባ ነው ::
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 3 месяца назад
ሀኒቾ እኳን ሰላም መጣሽ የኔ ወርቅ
@user-bd5en4hi1z
@user-bd5en4hi1z 3 месяца назад
ኮሜንተሮቺ ተረጋጉ ዛሬ ፖራክ ቅጡን አቶል ምናልባት ተመልካቺ ምን ይላል የሚለውን ለማየት ይሆናል በአንደበቶ ተቀይራለሁ አላለቺ ጠብቁ ለስድቡም ለመተቸቱም ትደርሳላቺሁ
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 3 месяца назад
ልጅሸንም ወደ ኦርቶድከሰ መልሻት
@taibah1116
@taibah1116 3 месяца назад
አስመሳይ ነሺ እኔምለው ሀይማኖት ለናተ ቀልድነውደ ሲቀጥል ፌመስ ለመሆነው ሰልሜለሁ ያልሺው
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 3 месяца назад
ሰላምሸ ይብዛልኝ ሀንዬ እንኳን ደህና መጣሸ የእኔ ዉድ❤❤❤🥰🥰🥰
@senaytmengsitu6839
@senaytmengsitu6839 3 месяца назад
ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ ቻይው በይ ባለሟያ ነሽ
@feker8687
@feker8687 3 месяца назад
sela Ulum Negare Egzybher Ymsegan
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 3 месяца назад
እሙሐይን ሣሚልኝ በፆሎታቼው ሐገራችንን ያስቡልን ዘድ መልእክቴየ ነው አድርሽልኝ
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 месяца назад
እሺ አደርሳለሁ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 3 месяца назад
ባለማዕተቧ በርች እደራሽን እህቴ አቋም ይኑርሽ ወላዋይ አትሁኝ ተማሪ እወቂ❤❤❤❤
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 3 месяца назад
ክክክክክክክ
@AmNa-vc9nc
@AmNa-vc9nc 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ ቅድስት እምነትሽ ተመለስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistyoutubeyoutube12
@tigistyoutubeyoutube12 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ወደ ነበርሸበት ሰለተመለሸ❤❤
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 3 месяца назад
እማምላክ ትጠብቅሺ የኔ እንቁ ጀግና እኮ ነሺ
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 месяца назад
አሜን❤
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 3 месяца назад
@@toyba9930 በማያገባችሁ ባትገቡሥ እኔ መልእክቴ ለሥዋ ነው ለናተ አደለም
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 3 месяца назад
እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ዋውነው ሞያ❤❤❤
@maditube6856Egzabhe
@maditube6856Egzabhe 3 месяца назад
Enkan weda aminetish temelishi wide 😢
@user-rf2ve3vz7l
@user-rf2ve3vz7l 3 месяца назад
❤❤❤
@Warlatubu
@Warlatubu 3 месяца назад
አድስ. አበ ባ. ነሽ. እደ. የምትኖሪው
@user-rf2ve3vz7l
@user-rf2ve3vz7l 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@makeyamakeya8352
@makeyamakeya8352 3 месяца назад
💖💖💖💖💖💖💖🙏🏼
@sitrazee13
@sitrazee13 3 месяца назад
ውዴ እውነቱን እያወቅሽ እንዴት ትኖሪያለሽ ይቺ ህይወት እኮ ከንቱ ነች ብትሞቺስ? የገባሽበት አምነሽ እስከሆነ እንዴት ያሰራጨው ችልሻል ዛሬን ሳይሆን ነገን አሄራን አሰብ ቢ ዱንያ ከንቱ ነች።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 месяца назад
ትክክለኛውን ይዛለች እስከ መጨረሻው የአለሙ ቤዛ መድሀኒአለም ያፅናት❤❤❤❤❤❤
@user-bd5en4hi1z
@user-bd5en4hi1z 3 месяца назад
ሀይማኖት የግል ነው አላህ የፈለገውን የመረጠውን እስላም ክርስቲያን ያደርጋል ይሄ የሱ ስራ ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው ትክክለኛውን መንገድ ለመምረጥ ማወቅ ማንበብ መጠየቅ ማዳመጥ ማገናዘብ ወስኖ መቀበል ነው ሁሌም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን በሉ
@amaamm2036
@amaamm2036 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሠነጎ እህት❤❤❤❤❤❤❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ ሀንዬ የኔ ባለሞያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርች
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 месяца назад
ሰላም እህታችን❤❤❤
@betyhana4777
@betyhana4777 3 месяца назад
💚❤️💛💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@samiramohamed8130
@samiramohamed8130 3 месяца назад
ሀኒየ ሽሮ አምሮኛል በትኩስ እጀራ
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 месяца назад
ደሞ ለቀላሉው
@asterabate7743
@asterabate7743 3 месяца назад
በርቺ ጎበዝ
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 месяца назад
የኔውድህት፣ሀናየ፣ስወድሽኮ፣የኔባለሙያ፣እረተይ፣ትፀድቂያለሽ፣ትኩስ፣እጀራ፣አምሮኝ፣ልሞትነው፣ዱባይነኝ፣
@user-dl9mr8el4t
@user-dl9mr8el4t 3 месяца назад
የኔውድ በርች❤❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 месяца назад
ሰላም ለዚህ ቤት በርች እህታችን❤❤❤
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 3 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣሽ አ አ ገባሽ እንዴ ተከራይተሽ ነዉ ሰንትነዉ
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebazenabu3941
@abebazenabu3941 3 месяца назад
የኔ ውድ መቶ እናስገባት ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sy6uf8jq5p
@user-sy6uf8jq5p 3 месяца назад
አላህሂዳይሥጥሽማሚዮ አላህያጠመመዉንማንምአያቀናዉአላህያቀናዉንማንምአያጠመዉምአልሀምዱሊላህ
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 3 месяца назад
ሀኒ የገጠር ስራ ነዉ የሚቀለኝ ከአድስ አበባ ኑሮ 😂😂😂😂 በይ በርቺ❤
@gvshhsdhgjsh1520
@gvshhsdhgjsh1520 3 месяца назад
ያንቺ ወድምና እህት አይደለንም
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 3 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 3 месяца назад
የኔ ውድ አይዞሽ ልመጅው ❤❤❤
@user-ym8lk1kc5g
@user-ym8lk1kc5g 3 месяца назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@almazyohannes-habtom374
@almazyohannes-habtom374 3 месяца назад
እህተ ስውድሽ ይኔ ማር ❤️❤️❤️
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 3 месяца назад
ፈጣሪ ይውደድሺ ከኔ በላይ❤
@mahitube3690
@mahitube3690 3 месяца назад
የኔ ፍልቅልቅ ሀኒዬ😍😘😘😘
@user-bv7un7vt1e
@user-bv7un7vt1e 3 месяца назад
ኡኡዙቢላ አላህ መጨረሻቸን ያሳምረዉ አለህ ሂዳ ይስጥሽ
@hanahnoo4067
@hanahnoo4067 3 месяца назад
ይመችሽ በሮች🥰🥰🥰🥰
@muluhilu
@muluhilu 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Документы для озокомления😂
00:24
ቤቴን ላሳያችሁ
5:23
Просмотров 12 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 125 тыс.