Тёмный
Kiyaye Midea ኪያዬ ሚዲያ
Kiyaye Midea ኪያዬ ሚዲያ
Kiyaye Midea ኪያዬ ሚዲያ
Подписаться
እንኳን ወደ ኪያ Media በደህና መጣችሁ። ቃልኪዳን ታደሰ ነኝ በዚህ channel ቁም ነገር እና መዝናኛ ያካተቱ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ ለማህበረሰብ ይጠቅማሉ ያስፈልጋሉ የምንላቸው ጉዳዮች ላይ መወያየት እና ማከናወን ። በተጨማሪም አዳዲስ መረጃዎችን እና ለየት ያሉ በማህበረሰቡ ዙሪያ የሚከወኑ ሁነቶችን ለዛ ባለው መልኩ ይቀርባሉ



ሰው የሚፈልገውን ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልገውን እንስጥ
Комментарии
@eb9450
@eb9450 Месяц назад
I really enjoyed his interview with Tefera Gedamu. Are any of his books available in English, please? Thank you for keeping his memory alive.
@MindforGold
@MindforGold Месяц назад
A beautiful and courageous soul
@johnywel4158
@johnywel4158 7 месяцев назад
Smart phone የለም፡፡ ሰው የሚያየው ጋዜጣና መፅሄት ነው፡፡ ያኔ ልጅ ነበርኩኝ፡ ዩንቨርቲ በር የምውል፡ አላነብም ግን የዩንቨርቲ ተማሪዎች መፅሐፍ ይዘው አያለሁ፡፡ 'ሰውዬው ምን አለ?' ይባባላሉ፡፡ 'የሀያ ምናምን አመት ወጣት አገባ፡፡ እንዲህ አለ እንዲህ አለ' ሲባል ነበር፡፡ ስላንቺ አወራለሁ ብዙ ጊዜ፡፡ የምትገርሚ ፍጡር... ነው ባንቺ መወደድ መቻሉ ሰውየው ነው መደነቅ ያለበት? ዘሪ የእርሻ መሬት ያስፈልገዋል፡፡ እንግዲህ አይኖቼ ለብዙ ዘመን ያወራሁላት ቃልኪዳን ዛሬ interview ስትደረግ አይኖቼ አይተው ደስ ብሏቿል፡፡ የሀገሬ ሰው እህል እንጂ ጥበብ መብላት አልጀመረም፡፡
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 10 месяцев назад
በጣም ምሁር ብዙ የሚነገርለት ደራሲ ነው ጋሽ ስበሀት እኔ ደስ የሚለኝ ነፃነቱ ነው የመሰለውን እንጂ ሰው ምን ይፈልጋል የሚል የማስመሰል በሀሪ በጭራሽ የለበትም ❤❤❤
@kbtt1917
@kbtt1917 11 месяцев назад
ሁሉም እንዳንች ስለታላቆቻችን ታሪክ እና ሂወታቸውን ማውጋት(ማውራት) ቢችሉ ገራሚ ትምህርት እና የህይወት ክህሎት ይገኝ ነበር keep going ours🙏
@hailekefyalew6754
@hailekefyalew6754 Год назад
የሌቲም አይነጋልኙ ክንፈን አግኝተሽው ታውቂያለሽ?
@habtamusewagegn6838
@habtamusewagegn6838 Год назад
Nefs yimar Gash😭😭😭
@sarinatube5630
@sarinatube5630 Год назад
ምንድነው የሚያወራው?
@mesfinmekonnen3606
@mesfinmekonnen3606 Год назад
Good to see you. Keep up Kiya, God bless.
@metasbiyayilma2525
@metasbiyayilma2525 Год назад
ቃል በርቺ በዚሁ ቀጥይ
@abiywbigy6159
@abiywbigy6159 Год назад
Amazing kalye
@thomasyimer2769
@thomasyimer2769 Год назад
ቃል ጠፋሽ
@Htilahun420
@Htilahun420 Год назад
You are gorgeous ! Bless you ! 🙏
@joziartstudio5969
@joziartstudio5969 Год назад
🤙
@yemsirachalemu6848
@yemsirachalemu6848 Год назад
በዚ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቃልዬ አብሮ አደጌ ማዝዳ ነኝ
@yotor6221
@yotor6221 2 года назад
💕💕💕
@tinsaearega12
@tinsaearega12 2 года назад
Betam tnshi kechach des yemty lji nebershi gashi sebhat agotshi endanber new yengrshi endmtwjiw gen ♥️ betsam ystawkbshi neber gashi sbhat ant lji ylgn neber megnagn meto yagegngn neber lyet Yale sew neber yalewn yemihon sew ewntgn sew bednb alwkewum neber yawkut kerjim amet bhala neber menew yezyan gza bednb awkaw benbere
@user-hm8mw7jg9k
@user-hm8mw7jg9k 2 года назад
በርቺ ቃልያ በጣም አሪፍ ነው ከዚ በላይ መስራት ትችያለሽ ችሎታሽን ተጠቀምበት
@user-hm8mw7jg9k
@user-hm8mw7jg9k 2 года назад
በርቺ ቃልያ በጣም አሪፍ ነው ከዚ በላይ መስራት ትችያለሽ ችሎታሽን ተጠቀምበት
@osmanadem4614
@osmanadem4614 2 года назад
በእውነቱ አንችልም የምትወደጂ፣ ሴት ነሽ። ትዕግስት፣መቻቻል፣መከባበር፣መደናነቅ፣መተዛዘን ፣ መተባበር፣በፍቅር ዓልለም ይጠየቃል ፣በእውነተኛ ፍቅር ፣ዘመን ፣አንችልም ይህን የፍቅር መድናከል በብቃት ፣በችሎታ አልፋሻል።የእውነተኛ ፍቅር ዓለምም፣ጣዕሙን፣አጣፍጠሻል።መጨረሻውም አምሮልሻል።ፍቅር ያሽንፋል።
@jonymelaku587
@jonymelaku587 2 года назад
hey, where can we find the book?
@selamlee5355
@selamlee5355 2 года назад
Hello keya , how are you I wander what you would have to tell us about what Mr sebhat know or used to say about Soho Thank you!
@selamlee5355
@selamlee5355 2 года назад
Osho , Thank you
@azebdesta5456
@azebdesta5456 2 года назад
በርቺ ቃልዬ
@azebdesta5456
@azebdesta5456 2 года назад
የኔ ማር አንደበት ስወድሽ
@trhasgoitom4806
@trhasgoitom4806 2 года назад
ወደ ኢመሉን ፃፍንለት መልስ የለም አድራሻ ፃፊልን ከ ጀርመን ነኝ
@trhasgoitom4806
@trhasgoitom4806 2 года назад
ኢመሉን ፃፍንለት መልስ የለም አድራሻ ፃፊልን ከ ጀርመን ነኝ
@kiyayemidea9806
@kiyayemidea9806 2 года назад
0900646656 በዚህ ስልክ ደውሉልኝ አመሰግናለው!
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 Год назад
@@kiyayemidea9806 ሰላም ነሽ ቃል እንዴት ነሽ?ሕይወት፡ጤና፡ቤተሰብ፡ስራ ሁሉ እንዴት ይዞሻል?መልካም።እኔ ተስፋየ እባላለሁ።ከሰይፉ ሾው ላይ ስለ ጋሽ ስብሐት ለአብ የነገርሽን ነገር በምንም ዋጋ ሊገመት ስለማይችል ላመሰግንሽ ብየ ነው።ያባቱን ስም ያልጨመርኩት ስብሐት ሲባል በዚች ምድር ሌላ ስብሐት የሚባል ሰው ያልተፈጠረ እስኪመስል ሁሉም ሰው ጋሽ ስብሐትን ብቻ ስለሚያስብ ነው።ብቻ በትክክለኛው ሰዓት ስለ ጋሽ ስብሐት ለአብ ምስክርነት ወይም አጠቃላይ ነገር ልትነግሪን በመምጣትሽ ከልብ አመሰግናለሁ።እሱ የሚያወራን ሁሉ እስኪመስል ድረስ በተደጋጋሚ በተመስጦ አዳምጫለሁ።ሁሉም ነገር በጊዜው ደስ ይላል።ከጋሽ ስብሐት ጋ አብሮ መኖር ቀርቶ አብሮ መዋል እረ ስሙን ማንሳት ራሱ ልዩ ነው።ጋሽ ስብሐት ለአብን ለማድነቅ ቃላቶች ምንስ አቅም አላቸው? ጋሽ ስብሐት ለአብ ለዚች ምድር ክስተት ነው በቃ አይደገምም።ኢትዮጵያም ጋሽ ስብሐትን የምትዘክርበት፡የምታመሰግንበት እንዲሁም ሐውልት የምታቆምበት ቀን ቅርብ ነው።ለነገሩ የጋሽ ስብሐት ለአብ ሐውልት በሁላችንም ልብ ውስጥ ቆሞለታል።ሁሉም መፅሐፍቶቹ አሉኝ።አንችም ደስ የምትይ ጨዋና መልካም ሴት ነሽ።ልዩ ስነ-ስርዓት፡ፀባይ ያነጋገር ለዛና ዘይቤ አለሽ።ሙሉ ጨዋ ሴት ነሽ።ረጋ ያልሽና እውቀት ቢኖርሽም እንደ አዋቂ መምሰል የማትፈልጊ ሌሎች ሰዎች ያጡት ባህሪ አንች ጋ አለና ቀጥይበት።ብዙ ነገር እጠብቃለሁ ብየ አላስጨንቅሽም የምታውቂውን ነብስሽ ያዘዘሽን ንገሪን አሳውቂን።መፀሐፍሽን ፈልጌ እገዛዋለሁ።ባካል አግኝቸሽ አክብሮቴን ብገልፅም ደስ ባለኝ ግን ፈቃዱ ካንች ነው።ሁሌም እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም።ራስሽን ጠብቂ።ሰላም ሁኝ።
@abelseife7510
@abelseife7510 2 года назад
ሀይ ቃል። አቤል ሠይፈ ነኝ የአሳብ አሳታሚ ባለቤት። በዚህ ሚዲያ ብቅ በማለትሽ በጣም ደስ ብሎኛል። በርቺ
@kiyayemidea9806
@kiyayemidea9806 2 года назад
Amesgnalw ablo!
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 года назад
ባንድ ወቅት ጋሽ ስብሀት ሲናገር ከኢየሱስ ይልቅ ቼጉቬራን አደንቃለሁ ምክንያት ኢየሱስ የሞተው ለእስራዔል ህዝብ ሲሆን ቼጉቬራ ግን ለአለም ጭቁን ህዝቦች ነው የሞተው ማለቱ ቅር አሰኝቶኛል ቢሆንም አድናቂው ነኝ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 года назад
ቃል ጋሽ ስብሀትና ዶ/ር ተወልደ ወንድማማቾች ናቸው ነገር ግን እጅግ በጣም ልዩነት አላቸው ከታዘብኩት ውስጥ ጋሽ ስብሀት በራሱ አስተሳሰብ ያመነበትን የሚያራምድ ሲሆን ወንድምዬው ግን ከዚህ በወጣ መልኩ አጎብዳጅ ናቸው
@AdinaChannel1
@AdinaChannel1 2 года назад
እኔንም አስተዋዊቂኝ መፃሀፉን እወስዳለሁ።
@massyoph
@massyoph 2 года назад
የመጀመሪያው ኮማች ኩራት ይሰማኝል ያንችም ድምፅም እንደዛው
@rufuteklekifle487
@rufuteklekifle487 2 года назад
ቃልኪዳን አንቺ በእውነት የፍቅር እውነተኛው ውበት የታየሽ ሰው ነሽ፡፡ በርቺ!
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 2 года назад
ሞት ባይኖር ብዬ ተመኘው !
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 года назад
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሺ ቃልዬ ከጋሽ ስብሀት ልጆች ጋር ያለሺ ግንኙነት ምን ይመስላል ካልደደረሺ አውሪን ከደበረሺ ተይው
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 года назад
እኔም እንዳንች ተመሳሳይ ህይወት አለኝ መቸም አንች ጋሽ ስብሀትን መፅሀፋን በማበብ የህይወት ገጠመኝ ሆነሽ እኔ ደግሞ በህይወት ገመኝ ተገናኝተን በጣም የእድሜ ልዩነት አለን በወቅቱ አነድ ዘመዴ ልበላት ላገባ ነው ስላት ደመዝ ተነጋግረሽ ግቢ እንጅ ሚስት አያደርግሽም ብላኝ አሁን ትልልቅ ልጆቾ አድርሸ ያን የነበረብኝን የሰዎች ንግግር ሲያሸማቅቁኝ የነበሩት እንዳንች ይቅርታ አድርጊያለሁ ለምን ሱን ድሮ የናቁት አሁን ብዙ ነገራቸው ነው በተቻለ መጠን በሰው ዉሳኔ አትግቡ በኋላ በተናገራችሁበት አፍ እራሳችሁን ትደበድባላችሁ፡፡
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 2 года назад
አቦይ 💔💔💔💔💔😭😭😭
@kerenkeren9053
@kerenkeren9053 2 года назад
RIP. Gashe sebhat
@azebasmelelsh6083
@azebasmelelsh6083 2 года назад
አቦይ ሰሕባት ከከከከከ
@abe60608
@abe60608 2 года назад
ብዙ ቀልዶች ግን ከወገብ በታች ናቸው.....???????????
@massyoph
@massyoph 2 года назад
ኪያዬ ሁለተኛ ኮማች 👏👏👏
@AdinaChannel1
@AdinaChannel1 2 года назад
እኔ ቀዳሚ ሁኛለሁ
@destahailuorto4312
@destahailuorto4312 2 года назад
kaliye betam des yemilu tarikoch ketiru aqerareb gar betam des yilal keep going ergitenganeng gena bizu tarikoch ensemalen
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
ጋሽ ስብሐት አይፈራም መናገር የሚፈልገውን ይናገራል ድብቅብቅ የለም ሰሞኑን ደሞ etv የቆየ አለቤ intervew እያደረገው የሚሰጣቸው መልሶች ሕዝቡን ሲያስቅ እሱ ፈገግ አይልም የገረመኝ ሌላ ቃል እንዳልሽው ስለ ፈጣሪ ምስጋና እና እንደነበር እና የውቤበረሃ ትዝታዎች ተነስቶ አለቤ ሲጠይቀው የሰጠው መልስ ለሴት አዳሪዎች በጊዜው እንዴት ይከበሩ እንደነበር ገልፆአል በጨዋ ደንብ
@rufuteklekifle487
@rufuteklekifle487 2 года назад
You really are a good person.
@tse520
@tse520 2 года назад
እውነት ለመናገር እደለኛ ሴት ነሽ ❣️🙏
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 2 года назад
ስለ መለስ ዜናዊ ምን ግምት አለው ያንድ ሀገር ልጆች ናቸውና ነው መልስ መልሽ ደግሞ
@elsatesfay9974
@elsatesfay9974 2 года назад
እርጋታሸ ከምንም በላይ ነው የእውነት ሰው
@sjourc9703
@sjourc9703 2 года назад
You are marvelous.
@fitsumzebenay2247
@fitsumzebenay2247 2 года назад
i am kiya GOD belass you
@Libanos
@Libanos 2 года назад
Just because you mentioned aboy’s Name it’s must for me to subscribe your channel if you need more story about him let me know you will be surprised lol