Тёмный

ደራሲያንን ከማጣታችን በፊት እንታደግ 

Kiyaye Midea ኪያዬ ሚዲያ
Подписаться 3,4 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

እንኳን ወደ ኪያ Media በደህና መጣችሁ። ቃልኪዳን ታደሰ ነኝ በዚህ channel ቁም ነገር እና መዝናኛ ያካተቱ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ ለማህበረሰብ ይጠቅማሉ ያስፈልጋሉ የምንላቸው ጉዳዮች ላይ መወያየት እና ማከናወን ። በተጨማሪም አዳዲስ መረጃዎችን እና ለየት ያሉ በማህበረሰቡ ዙሪያ የሚከወኑ ሁነቶችን ለዛ ባለው መልኩ ይቀርባሉ ::
የፃፈልኝን የፍቅር ደብዳቤዎች …. የደራሲ ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሄር የ6 አመት ፍቅረኛ ቃልኪዳን ታደሰ ... "ደብዳቤዎች ከእብደት አገር" መፅሀፍ
ሰው የሚፈልገውን ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልገውን እንስጥ

Опубликовано:

 

31 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@elsatesfay9974
@elsatesfay9974 2 года назад
እርጋታሸ ከምንም በላይ ነው የእውነት ሰው
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 года назад
እረ እንኳንም ደህና መጣሽ ጋሼን ሳላይ እንዳልሞት ብዩ ከራሴ ጋር ቃል ነበረኝ እና እንደ አጋጣሚ ከአንቺና ከልጅሽ ጋር ሚክሲኮ አንድ አንድ ካፊ ወይም ኦገስት የሚባል ካፊ አስተናጋጅ ነበርኩኝ ጎንበስ ብዩ አስተናገድኳችሁ እንደዛ ቀን ደስ ያለኝ ቀን የለም በቃ ፍንድቅድቅ ነው ያልኩት ፒዛ አቅርቤላችሁ ጋሼ የሚጠጣ ስለው ውሀ ውሀ አለኝ ኡፍፍፍ ለማንኛውም ዳግም የማይፈጠር የእኔ ዘመን ፈላስፋ ረቂቅ ጀግና ፃሀፊ ነው አፈሩ ይቅለልህ መንፍስህ ከእኛ አይራቅ የእኔ ዘመን ክስተት ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 года назад
በጣም የሚገርመው ነገር ጋሼ ስብሀትን በደንብ አውቀዋለሁ ቴድሮስ አደባባይ ተረት ሰፈር በውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ ጋሼ ስብሀት ልብ ወጣት ነውስወድሺ
@yemsirachalemu6848
@yemsirachalemu6848 Год назад
በዚ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቃልዬ አብሮ አደጌ ማዝዳ ነኝ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
ሰው ሁሉ መጠሪያው ሰው ነው ሆኖም ቃል እንደስምሽ ቃልሽን የጠበቅሽ በመሆንሽ ሰው ማለት ሰው በሕይወት እያለም ሞቶም የነበረውን የማይረሳ የሚያስታውስ በመሆንሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም አሰበሽ መፅሐፉን ማሳተምሽ በሕይወት እያለም መፅሐፉን ለማሳተም እገዛ ታደርጊለት እንደነበር አንቺም ውስጥ ጋሽ ስብሃት እንዳለ ይነበባል የምታነቢ የምትፅፊ ለስነፅሁፍ ትኩረት መሰጠትሽ ታላቅ ምስክር ጋሽ ሰብሃት አልሞተም ባንቺ ውስጥ ነፍስ ዘርቶለታል ፅሁፎቹ ስንቶቹ ደራስያን ከሞቱ በኋላ ስራቸውን ጀምረዉ የሄዱትን ፅሁፍ የሚያስታውስላቸው እነሱንም በትውስታ ቀና የሚያደርጋቸው ያላገኙ ሞልተው የለ ከዛ አንፃር ጋሽ ሰብሃት የማብቂያው ዘመን ሲቃረብ አንችን በማግኘቱ እድለኛ ነው እላለሁ ።
@kassahuntadesse3231
@kassahuntadesse3231 2 года назад
gobez kaliye berechilen
@user-fb3yn3ox3z
@user-fb3yn3ox3z 2 года назад
ቃልዬ አኔም አድናቂው ነበርኩ ሴት በመሆንሽ ቀደምሽኝ ለፈገግታ ነው እንኳን ወደድሽው እንወድሻለን ዞላ ነኝ ከእስራኤል ሉድ ከተማ
@michaelhiluf5356
@michaelhiluf5356 2 года назад
ቃልዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በርቺልኝ እህቴ
@abelseife7510
@abelseife7510 2 года назад
ሀይ ቃል። አቤል ሠይፈ ነኝ የአሳብ አሳታሚ ባለቤት። በዚህ ሚዲያ ብቅ በማለትሽ በጣም ደስ ብሎኛል። በርቺ
@kiyayemidea9806
@kiyayemidea9806 2 года назад
Amesgnalw ablo!
@melesfeven622
@melesfeven622 2 года назад
ኪያ በጣም አንቺን ለማወቅ እጎጎነበር እግዚአብሔር በፈቀደቀን አገኝዉሽ አንቺ ልዮሴት ነሽ አንቺ የመንፈስ እና የስብእና ጠንካራ ብቻ አንቺን በዚ መስኮት ማገኝት መቻሌ ደስብሎኛል
@azebdesta5456
@azebdesta5456 2 года назад
በርቺ ቃልዬ
@mesfinmekonnen3606
@mesfinmekonnen3606 Год назад
Good to see you. Keep up Kiya, God bless.
@eyositesfaye7975
@eyositesfaye7975 2 года назад
I will... I need more of this..
@lulekiros6416
@lulekiros6416 2 года назад
ቃልዬ በጣም እወድሻላው አከብርሻለው በርቺ በልጅነትሽ ለፍቅርና ላመንሽበት ነገር የከፈልሽው ዋጋ እጅግ ትልቅ ነው ጋሼን ከልጅነት ጀምሮ እያየውት ነው ያደኩት ጨርቆስ ላይና በዛም ኩራት ይሰማኛል የሰደበኝ አጋጣሚ ሁላ ነበርና ለራሱ ያለው ነፃነትን እወድለታለው አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው ምን አለ ልጅ ባልነበርኩና ከሱ ጋር ቁጭ ብዬ አንድቀን እንኳን በዋልኩ ብዬ ተመኝቼ አቃለው ዋልያ ቡክ እስቶር ላይ መምህር ሀይለ መለኮት ስለ ጋሼ ሲያወራ የተሰማኝ ስሜት ከዚ ቡሀላ የሚሰማኝ አይመስለኝም ነበር አሁን አንቺ ደሞ ማንም የማያውቀውን የፍቅራቹን ታሪክ ይዘሽልን ስለመጣሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኮንታክት አረገሻለው እንዳልሽው ብዙ እናወራለን ስለ ጋሼ መፀሀፉን እናነባለን በርቺ ሁሌም ከጎንሽ ነን አከብርሻለው
@DigitalParadiseLtd
@DigitalParadiseLtd 2 года назад
I am proud of you! Berchilen!!!
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 2 года назад
ዎው መረጋጋትስህን በጣም ነው የወደደቁት ንግግር አዋቂ ነሽ ❤
@judietariku612
@judietariku612 2 года назад
Teyem konjo nesh.
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 2 года назад
ትዝታ አያረጅም ❤❤❤❤❤❤
@judietariku612
@judietariku612 2 года назад
Berchi adnakeh negne
@johnbaladera
@johnbaladera 2 года назад
በርቺ ቃል አንቺም በድርሻሽ የጋሼ ስብሐት ህያውነት እያስቀጠልሽ ስላለሽ
@tinachristian9695
@tinachristian9695 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@liyamesfin6700
@liyamesfin6700 2 года назад
Silanchi hiwet silawekugn des blognal .betam desyemil ewunetegna lib ena sibina (sewawinet) yalesh set nesh .u inspired me to live with a real heart !thank u n pls post videos constantly.i will do my best to find u more subscribers.
@yonastilahuntessema77
@yonastilahuntessema77 2 года назад
I am very grateful to you for bringing back the eternal memories of Gash Sebhat Leab G/Egzabhier.I am his lifetime admirer and I had a chance of reading through almost all his classic works including the poem entitled "LEBELESH ENKOKO". So,I am really proud of you bringing out the love letters written to you as they are .I am gonna be your follower from now on .Keep it up.With Best Regards.
@zemenumekonnen6974
@zemenumekonnen6974 2 года назад
hi kalkidan great extraordinary woman,you are beautiful in and out with great wisdom(by evaluating ur talk with sefu show).i am fan of gash sibhat i have all of his books,even yours ye fiker shamawoch.I had seen him( gash sibhat ) for the first and last time with you or may be with kukusha in 1997 around maleda cafe when i search job vaccancies around jone bar.after your show with seifu i contact book shop to get your new books in my town debre markos unfortunately he sold all and i orderd him .Gash sebhat is alive because of u great thanx.zemenu from Debremarkos unv.
@abdoshafy2390
@abdoshafy2390 2 года назад
Afakirishlo wadishlo tidar falagineny
@zementsge7048
@zementsge7048 2 года назад
የክቡር አባታችን ቀልዶች ጫንልን በተረፈ አድናቅሽ ነኝ በነበረሽ ቆይታ ከ አንጋፋው
@fano5517
@fano5517 2 года назад
በወጣት እነቴ በጣም የስብሐት ተከታይ ነበርኩ አሁን የሱ ምትክ አብራኩ የሁንሽውን kiya ሰላየውሽ ደስ ብሉኛል እህት በርች ስሞ ስራው ከመቃብር በላይ ነው
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 2 года назад
አረ አትሳሳት አብራኩ አይደለችም ፍቅረኛው ነበረች ብሎ ለስድስት አመት አብረው ኖረዋል ።
@user-gp7qw8kb8s
@user-gp7qw8kb8s 2 года назад
ቆይ ግን ደስ የምትይኝ ነገርስ ❓ ስታወሪ እንዳዳምጥሽ የሚያደርግ የሆነ ደስ የሚል መንፈስ አለብሽ ከምሬ ነዉ ሰይፉ ፕሮግራም ላይ ስታወሪ አፌን ከፍቼ ነበር የማዳምጥሽ ❤
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 2 года назад
ስለ ጋሽ ስብሃት የትዳር ህይወት ብዙ አላውቅም ነበር ባለፈው ሰይፉ ላይ ቀርበሽ ስታወሪ ነው የሰማሁት በዛም አማካኝነት ነው ቻናልሽን የተቀላቀልኩት:: እንግሊዝ አገር መፅሃፉን ማግኘት ይቻላል? በተረፈ በርቺ ብዙ ስለጋሽ ስብሃት ካንቺ እንሰማለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ👌🏾👍🏾🙏🏾🫵🏾🫶🏽
@johnbaladera
@johnbaladera 2 года назад
የተወሰ ጊዜም ቢሆን ከጋሼ ስብሐት ጋር የማሳለፍ ዕድል አግኝታለሁ :: ከጋሼ ስብሐት ጋር አመሻሽ ላይ : ከጋሼ ስብሐት ጋር በማለዳ : ስለዚህም ስለ እሱ ልለው የምችለው ነበረኝ :: ባጭሩ ለመግለጽ ግን ጋሼ ስብሐት ማለት እውቀት ለሚፈልግ ተንቀሳቃሽ የሚደመጥ ሁለገብ ቤተመጻሕፍት : ጨዋታ ለሚሻ በአድማጭ ልክ የሚጫወት: ... ሰው ::
@kerenkeren9053
@kerenkeren9053 2 года назад
Here it is after seifu show
@untitledluv4991
@untitledluv4991 2 года назад
Eshi sinidu abebe yet deresech betam weeeedddd arekusheee eswa wistim ale biye new
@eyositesfaye7975
@eyositesfaye7975 2 года назад
I want to know Gash Sebhat's way of managing his expenses in terms of money. I want to know his principles according to money. Am asking this question because now a days almost all of us becomes apostle of money, this could be a huge reason behind our selfish and irritating behavior.
@judietariku612
@judietariku612 2 года назад
Ke Gashe sebhate ga ketemechachachehu I think anchim ga felsefena aytefam beye egemetalehu seleze programmesh wesete bekatete.
@jobbebu5509
@jobbebu5509 2 года назад
ቃልዬ አምስት ስድስት ሰባት የ2000ዓ.ም እትም ፈልጌ ፈልጌ ኣጣሁት በርግጥ መጀመርያም ሲታተም ሁለት ሺ(2000)ኮፒ ብቻ ነበር....አሁን ላይ ያላስፈለኩበት ቦታ የለም ምናልባት የማገኝበትን ቦታ ትጦቅሚኝ ይሁን?
@alferidnessro550
@alferidnessro550 2 года назад
yet nw metnorew .. 2 alegn andun sethalew ... awassa negn
@kiyayemidea9806
@kiyayemidea9806 2 года назад
በውጭ ሀገር የምትኖሩ ወዳጆች መፅሀፉን ለማግኘት በዚህ አድራሻ አግኙኝ ስልክ ፡- +251900646656 ኢሜል kaltad190@gmail.com
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 2 года назад
ሰላም ነሽ ቃል? መልዕክት ልኬ ነበር ኢሜይልሽ መልዕክት አይቀበልም።
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 2 года назад
ኢሜይልሽ ትክክል ካልሆነ ንገሪኝ ምላሽ እፈልጋለሁ።
@lula_009
@lula_009 2 года назад
@@tesfayenigus7404 እኔም ጽፌላት ነበር የጻፍኩት email ተመላሽ ሆኦነ። መጽሃፍዋን ለመግዛት ፈልጌ ነበር።
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 2 года назад
@@lula_009 ትክክል ነሽ ሰላም እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም።አንዳንዴ ቴክኖሎጅ ያስቸግራል።እኔም እምቢ አለኝ
@abdibekele2892
@abdibekele2892 2 года назад
Kal inodishalen adnaqish neng barchi abdi neng
@bettydamasaa
@bettydamasaa 2 года назад
Araqaliye kagoninagon yamitidagifut in
@abdulazizmusa7019
@abdulazizmusa7019 2 года назад
berchi kalkidan yetemelkachun sinelibona sitrejiw arist barits endemtihogni kedme lasawqsh efelgalew ende gil gn abrachihut slasalefachihut gizena hizbu kemiyawkew bahri bitjemri dess yilegnal
@gizachewgirma1295
@gizachewgirma1295 2 года назад
Kiya Anch erasu bezu yeminebebe neger alesh.....ke gashe sebehat tarikachehu betechemari yanchenm neger tale aderegi
@mimacle
@mimacle 2 года назад
በስሙ ላይብራሪ ወይም የሆነ foundation ብታቋቁሚ ግሩም ነው
@abdoshafy2390
@abdoshafy2390 2 года назад
Wadishlo adara silkiquxurishn lakiliny dawililishlo E LV O 💋💘🌹💍👈
@workugirma6165
@workugirma6165 2 года назад
ትልቅ ውሳኔ ነበር
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 года назад
ታማኝ አፍቃሪ ነሽ
@kassahuntadesse3231
@kassahuntadesse3231 2 года назад
gobez kaliye berechilen
Далее
Monster shops mini mart 👻🛒 #shorts
00:49
Просмотров 11 млн
это самое вкусное блюдо
00:12
Просмотров 1,9 млн