Тёмный
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Подписаться
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media የናንተ የመዝናኛ አማራጭ ነው፡፡ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ይላሉ ብዙ ጸሐፊያን እናም የማንበብ ፍላጎቶ ኖሮ ጊዜ ቢጣፋ መጨነቅ አያስፈልግም ሰገነት ሚዲያን መጎብኘት ብቻ በቂ ነው፡:የተመረጡና ለህይወት ጠቃሚ የሆኑ መጻህፍት በትረካ መልክ በአማረ ሁኔታ ይቀርባሉ፡፡ ኑ! ሰገነቱ ላይ ውጡ፡፡ የሰዎች ድንቅ የህይወት ተሞክሮዎች ተከሽነው በትረካ የቀርባሉ፡፡ ሰገነት ላይ በመሆናችሁ የማይታየውን ታያላችሁ አብዝታችሁ ትደሰታላችሁ፡፡ የተለያዩ ትረካዎችን ትኮመኩማላችሁ፡፡ ከናንተ የሚጠበቀው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው፡፡ ኑ! ሰገነቱ ላይ ውጡ!!!!
SEGENET MEDIA AMHARIC AUDIO BOOK NARRATION
Welcome to segenet media from Ethiopia if you subscribe this you get more benefits.

Комментарии
@elsatiddy9746
@elsatiddy9746 4 часа назад
የሚገርም ነው
@user-vo3cp9th1c
@user-vo3cp9th1c 8 часов назад
መቂ
@fekertam
@fekertam 13 часов назад
ሲበዛ ሰልፊሽ ናቸው
@user-ih7dc5qf6n
@user-ih7dc5qf6n 17 часов назад
😭😭😭
@mesimesi4779
@mesimesi4779 22 часа назад
ምርጥ ነበር ክብረት ይስጥልኝ
@ayalnesheYelma
@ayalnesheYelma День назад
እጅግ በጣም ጥሩ ትረካ ነዉ እናመሰግናለን።
@Yotor420
@Yotor420 День назад
Denk metsaf denk teraki 👏👏👏
@edenDemilshe
@edenDemilshe День назад
ትለያለህ ምርጫህንም ወድጀዋለሁ ግን ምንም ላይክ የለም ኣረ እናበረታታው ተው ግን ይህን የመሰለ ትረካ የትም አናገኝም
@FrewerqBihonegn
@FrewerqBihonegn 2 дня назад
አበቃ በእውነት ደስ የሚል መጸሀፍ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን በርታልን
@Jerry-ti7yp
@Jerry-ti7yp 2 дня назад
ተረጓሚው ለሁለተኛ ጊዜ አሳቀኝ😂😂😂😂😂😂 ኮኒ እውርን እውር ቢመራው ያለችበት ፓርት ደስ ይላል በኢንጊልዘኛም እንዲ ተብሎ ተፅፎ ነበር
@Jerry-ti7yp
@Jerry-ti7yp 2 дня назад
የኮራ ድምፅ ቃና ላይ የሰማሁት መሰለኝ
@atikilittezera982
@atikilittezera982 3 дня назад
Betam amesgenalew sletrekln ebakhn metshafu gebya lay endale mitawuk kehone asawukegn please 🙏
@segenetmedia
@segenetmedia 3 дня назад
ለአስተያየታችሁ በጣም እናመሰግናለን። መፅሐፉን ለማግኘት የት ነው ያላችሁ? እጄ ላይ 2 ኮፒ ነው ያለው። 1 መስጠት እችላለሁ፡፡
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 дня назад
እናመስግናለን ቶሎ ና ባድስ ታሪክ❤
@mavoplaygg
@mavoplaygg 3 дня назад
🎉🎉❤❤"🎉🎉❤❤በጣም እናመሰግናለን ድንቅና አስደሳች ትረካ ነዉ Thanks .
@tagestbab5861
@tagestbab5861 3 дня назад
ዋዉ ደስይላል እናመሰግን አለን
@hiwotargaw5549
@hiwotargaw5549 3 дня назад
የአንዶለም አራጊ 3000 ለሊት ተርክልን
@user-tt7le1si9t
@user-tt7le1si9t 3 дня назад
ክበሩልን ❤ሰራችሁን በጣም አስትማሪ ተውዳጅ ይዘት ስላለው በርቱልን አዝናኝ አስቂኝ መጽሀፍ ይተረክልን 😊
@user-mo4st1vh9d
@user-mo4st1vh9d 4 дня назад
ዋው ድንቅ መፅሀፍ ድንቅ አተራረክ ድንቅ አጨራረስ እናመሰግናለን የእሰይነሽ ልጁ በሌላ ትረከ እንጠብቅሀለን በርታልን ጎበዝ👏👏👏👏😍😍😍
@getanehzewdu6182
@getanehzewdu6182 4 дня назад
👏👏👏👏👍👍👍👍
@getanehzewdu6182
@getanehzewdu6182 4 дня назад
💚💛❤
@getnetkassie457
@getnetkassie457 4 дня назад
እናመሰግናለን ማንበብ እየፈለኩ ግዜ ና ቦታ ያጣሁላሏቸውን ችግጌሮቼን ስለአቃለላችሁልኝ በድጋሜ የእግዚአብሔር ምስጋናዬ አቀርባለሁ በስደት የምኖር ልብስ ሰፊ ነኝ18ስአት ነው የምሰራው ከስራዬ ጋ ሆኘ በጀሮ ማዳመጫ እንተን ከማደመጥ ግን አላቆምኩም በጣም ነው የምከታተለው በርቱልን
@getanehzewdu6182
@getanehzewdu6182 4 дня назад
👍👍👍👍👍👍
@user-mh2om1dh6v
@user-mh2om1dh6v 4 дня назад
በጣም እናመሰግንአለን አቀራሪብህ እርጋታህ ደስሲል❤❤❤❤🎉
@asrarahmed5608
@asrarahmed5608 4 дня назад
አላህ ያቆያችሁ በጣም ተመችቶናል ፣ እንደዚህ አይነት አስተማ ሪና አዝናኝ ፣ ክፉ ሰዎችን ያስወገዱበት ጥበብ አስተማሪ ስለሆነ ይመቻችሁ፣ በሌላ ጊዜ ፣ በተለዬ መፅሃፍ እስከምንገናኝ መልካሙ ሁሉ እንዲገጥማቹ ምኞቴ ነው፣
@nkulusenay157
@nkulusenay157 4 дня назад
የሚገርም ነው ። እኔ ድሮ አንብቤው ነበር ግን አይጠገብም። አተራረክህም ድምጽህም በጣም ማራኪ ነበር። እናመሰግናለን። ❤❤❤
@nkulusenay157
@nkulusenay157 4 дня назад
Thank you ❤❤❤
@omaralm9518
@omaralm9518 4 дня назад
አመሰግናለሁ ግሩም መፅሀፍ ነው አተራረክህ ደግሞ አንደኛ❤❤❤❤
@eta6376
@eta6376 4 дня назад
thanks brother ❤
@user-zv8dv1lz7x
@user-zv8dv1lz7x 4 дня назад
Des yemil acherares des yemil aterarek enamesegnalen kiberilin
@kefyalewhawaz8431
@kefyalewhawaz8431 4 дня назад
አመሠግናለሁ ❤❤❤
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 4 дня назад
አቤት አተራረክ ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ☝
@alialdelfi5598
@alialdelfi5598 21 час назад
Kbr yestln🎉
@Workuj
@Workuj 5 дней назад
Galatoomaa ❤🥰
@user-nh8gx3dk8u
@user-nh8gx3dk8u 5 дней назад
Thank you ❤
@Money-ym9bt
@Money-ym9bt 5 дней назад
ምንም እንኩዋን ይጠቅማል ብዬ ባላስብም ትንሽዬ እንደምስጋና አስተዋፅኦ ላድርግ ብዬ ነው :: ስለተረክልን እናመሰግናለን
@Money-ym9bt
@Money-ym9bt 5 дней назад
Thanks!
@segenetmedia
@segenetmedia 4 дня назад
ክብረት ይስጥልኝ ። በወጣ ይተካ ።
@Money-ym9bt
@Money-ym9bt 5 дней назад
Just wow
@ayzed1
@ayzed1 5 дней назад
ቆንጆ መጭሀፍ, ቆንጆ ትረካ . እናመሰግናለን.
@hawihailu1934
@hawihailu1934 5 дней назад
Des yemil aterarek
@hawihailu1934
@hawihailu1934 5 дней назад
Betam des yemil tireka
@hawihailu1934
@hawihailu1934 5 дней назад
❤❤❤
@sileshiaweke4814
@sileshiaweke4814 5 дней назад
ልዩ የአተራረክ ብቃት ከምስል ከሳች ድምፀት ጋር!!! ወደ ፊት የልምዣትንም ብተርክ ጥሩ ነው፡፡
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 5 дней назад
በእርግጥ የእውነት ይፍትህ ጥግ ያየሁበት ነውና ቃል አጣሁበት ተራኪውም እሪፍ ነህ የእሰይነሽ ልጅ እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@emushkebede2649
@emushkebede2649 5 дней назад
❤🎉🎉🎉🎉
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 5 дней назад
enamesegnalen❤❤❤❤
@mekdes5013
@mekdes5013 5 дней назад
እናመሰግናለን መጨረሻው ያምራል❤
@MhiTam-yo2ij
@MhiTam-yo2ij 5 дней назад
❤❤❤
@fevensisay5988
@fevensisay5988 5 дней назад
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤ ምርጥ መጸሀፍ እና ትረካ ነበር እናም እባክህ በቀጣይ ከቻልክ የሲድኒ ሼልደን ስራ የሆነውን ዳና መጸሀፍ ተርክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zs6xt9os7g
@user-zs6xt9os7g 5 дней назад
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Workuj
@Workuj 5 дней назад
@abebayiridaw
@abebayiridaw 5 дней назад
አእናመሰግናለን🎉🎉