Тёмный

90 ደቂቃ በኢንቴቤ/አስደናቂ እውነተኛ ታሪክ/መብረቁ የእስራኤል ኮማንዶ ጦር የፈጸመው ዘመቻ/ክፍል 4/Amharic Audiobook narration 

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 669
50% 1

‪@segenetmedia‬
90 ደቂቃ በኢንቴቤ/አስደናቂ እውነተኛ ታሪክ/መብረቁ የእስራኤል ኮማንዶ ጦር የፈጸመው ዘመቻ/ክፍል 4/Amharic Audiobook narration

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5   
@AbushNeaz
@AbushNeaz 5 месяцев назад
Kilop
@Romana7777
@Romana7777 5 месяцев назад
ለምን የውሸት ታሪክ ቀላቀልክ ? አንተ ምን ትጠቀማለህ እውቀት የሌላቸው ሰዎች አይምሮ ውስጥ የውሸት ታሪክ መቅረጽ ? በዚህ ላይ አንተ እንደዚህ ለአንባቢያን እና ለደራሲያን የወረደ አስተሳሰብ እንዳለህ ነው የሚያሳየው። ፋኖ እና ወያኔ እያልክ በእስራኤል ታሪክ ውስጥ የሌለው ማስገባትህ ይሄንን መጽሐፍ ያላነበበ ሰው በምን ቦታ ላይ እንደተካከው ሳያውቅ ያልፋል ሁለተኛው እና ዋናው ነገር ስንት ሰው ነው በእስራኤል ታሪክ ውሰጥ ፋኖ እና ወያኔ የሚባል ታራክ ያለ የሚመስለው አንተን ከሰማህ በኋላ ብቻ ባጠቃላይ ትዝብት ነው ትርፉ 🤔
@segenetmedia
@segenetmedia 5 месяцев назад
Romana በዚህ መፅሀፍ ውስጥ እኔ ምንም የጨመርኩት ታሪክም ሆነ ሌላ ነገር የለም :: መፅሃፉን ከፈለጋችሁ ልልክላችሁና ልታነቡት ትችላላችሁ ። ወይም የቱ ጋር እኔ እንደጨመርኩ ንገሩኝና መፅሐፉን ኮፒ አድርጌ ላሳያችሁ። ለእኔ እናንተ ንጉሶቼ ናችሁና ክብር አለኝ።
@andualmegiz6157
@andualmegiz6157 5 месяцев назад
ስማ ምድነው ምታወራው እሱ ተራኪ እንጂ ፃፉ አደለም እንደውም አንተ ነክ እውቀት የሌለክ .thank you የእሰይነሽ ልጅ 🎉🙏
@ermias8767
@ermias8767 5 месяцев назад
ምንድነው የምታወራው😂ላንተ በግልህ የተተረጎመ ካለ ጠቁመን እናንብበው
Далее
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 2,8 млн
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57