Тёмный
kef tube
kef tube
kef tube
Подписаться
ሠላምታችን ባለችሁበት ይድረሳችሁ፡ እንኳን ወደቻናላችን ጎራ አላችሁ! ከፍ ያለ ሂወት ለሁሉም የሰዉ ልጅ ይሁን፡፡ የሰዉ ልጅ በምድር ላይ ሲኖር በስነ ምግባርና በደስታ ሊኖሩ ይገባቸዋል፡፡ ሆኖም ይሄ ሳይሆን ቀርቶ በሀዘን፣ በብስጭትና በተስፋ መቁረጥ ለመኖር ይገደዳሉ፡፡ ቻናላችን የተረሱትን የሂወት ክፍሎች በማስታወስ፤ የማይታወቁትን በማሳወቅ ካለንበት የሂወት ደረጃ ከፍ ለማድረግ “ ከፍ ቲዩብ ” ተከፍቷል፡፡ ስብስክራይብና የደዉል ምልክቱን በመጫን በነጻ ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም ሂወት፡፡
ከዚህ በተጨማሪ በሌሎች ማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይም እንገኛለን ይመልከቱን!

Welcome to our channel! The name of this channel is "kef tube". This means "higher tube." May there be a higher life for all mankind. People must live in a way that pleases. But even then, they were forced to live with grief, frustration, and despair. Our channel remembers forgotten parts of life: Kef Tube has been set up to raise the standard of living by informing the unknown. Become a free family by subscribe and clicking the bell.
kef tube for best life!


ከፍ ቲዩብ/ kef tube
Комментарии
@Momeyeop
@Momeyeop Час назад
ሌቦች ተጠቃቅሳችሁ በላችሁን ምድረ ወንበዴ
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 6 часов назад
አከስዪን ነው የገዛነው በቃ እኛ የገዛነው እያለን ሌላው ምን ያንጫጫቸዋል
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 6 часов назад
አልገባህም አክስዬን የገዛ ቤት 1.5 ሜ እንስጣለን ነው ያለው የቤዝነስ ሞዴል ነው
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 6 часов назад
ህግ ይከበር በህግ ማንም እየመጣ ሌያዝበ የሚችል ሀገር አይደለችም
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 6 часов назад
አዱስ ባለስልጣ መጥቶል የካቢታል ገበያ የተባለ እሱ ደሞ ስልጣኑን ሌያሳይ አካወንት ይዘጋ ብላል አንድ ሙሰኛ ስንገላገል በሌላ በኩል ይመጣሉ ለመብላት ባለስልጣን መሆን ግድ ነው ባሁኑ ጊዜ
@abdinuredin613
@abdinuredin613 7 часов назад
በመሰረቱ ቤት ያውም ሜክሲኮ አደባባይ አጠገብ ከአልሳም ሪል አስቴት ጎን አልሳም ሀያ ሚሊዬን ብር እየሸጠ ፐርፐዝ ብላክ 1.5 ሚሊዩን ብር እሸጣለሁ ብሎ ያስተዋወቀ እለት ትንሽ እኔኩዋን የሒሳብ እውቀት ያለው ሰው ሊያምንም ሊገዛም አይችልም ነገር ግን ድርጅቱ በአክሲዬን ስም ይህንን ሚስኪን ህዝብ የቤት ፉላጎት ችግሩን አይቶ አደናጋሪ ማስታወቂያዎች በመጠቀም በቀጥታ ተጭበርብሮዋል....እስቲ ስንቶቻችን ነን ስለ አክሲዬን ህግ ምናውቅ ካርታ ባልተቀበለበት እና ሽያጭ ባላለቀበት ቦታ ላይስ አክሲዬንም ሆነ ቤት መሸጥ እንዴት ይቻላል?????????? ሻጬ ያውቀዋል 🥸
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 8 часов назад
በጣም አመሠግናለሁ የባለፈው ጥያቄ ተመልሶልኛል
@user-wk3ed4tr2q
@user-wk3ed4tr2q 9 часов назад
እግዝአብሔር እድሜ ጤነ ይስጥሕ ለመሽጥ አንቸኩልም እንረጋጋለን ምክርሕ በጣም ጥሩነው
@yenjonah7157
@yenjonah7157 9 часов назад
ከፈ 1000000 በእጄ አለኝ ይሰጠኛል ከፈ።
@user-fv3ih8uo8o
@user-fv3ih8uo8o 9 часов назад
This is the experience of many Ethiopians with original ideas in Ethiopia, government red tape.
@genet9902
@genet9902 10 часов назад
Gobezi berta wandm
@tigest3176
@tigest3176 10 часов назад
Sele miregjahi enamesgne alne
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 10 часов назад
በፈጣሪ ኣልክ እኮ እሺ እኔ ላይክ ኣርጌያለሁ በርታ ጥሩ መረጃ ታመጣለህ
@user-ve8di6zv7g
@user-ve8di6zv7g 10 часов назад
Ahunem alegebahem begemet atawra yekochehal
@user-ve8di6zv7g
@user-ve8di6zv7g 10 часов назад
Ante shareholders kehonk, mediyawen meketatel ena lehum melse alw chigeru eko sew mediyawen ayeketatelem gin bemeselgn asteyayet yesetal
@MastewalWeretaw
@MastewalWeretaw 11 часов назад
እኔ አንዱ ነኝ አንተ ስታወራ ሰማሁ ገዛሁ
@MastewalWeretaw
@MastewalWeretaw 11 часов назад
ሰላም እንዴት ነህ ጠፍተህ ነበር
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal 11 часов назад
እረ እና ቤት በቻነወእምፍልግ 🏘🙏ነሪቻግራልምነበርወንዳሚችን??
@user-bz5ky1by8l
@user-bz5ky1by8l 11 часов назад
Eshi anameseginalen kifle hager edet magignet enchilalen?
@mekdesbahru3519
@mekdesbahru3519 11 часов назад
Konjo endehone ena tru nigeren
@mekdesbahru3519
@mekdesbahru3519 11 часов назад
Ebakhn ytgnaw Mickrofeinance Artikel endehonee ena Adrashachewn please. Amesegnalhu
@Daima-rh7gd
@Daima-rh7gd 12 часов назад
ባለሁለትፈልግልኚ
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se 16 часов назад
ሌባ ናቹህ
@QAtarQa-kj5pq
@QAtarQa-kj5pq 22 часа назад
ጥሩ መረጃ ነው ያቀርብከው በርታ ቀጥለበት
@Si78990
@Si78990 23 часа назад
እሽወንድሜ ❤❤
@user-no3bq4dy1z
@user-no3bq4dy1z День назад
Amasaginalahu gin Ethiopia debit card ayisaram
@user-xj6td8jj5m
@user-xj6td8jj5m День назад
Thanks
@Davidlalsign
@Davidlalsign День назад
👏👏👏👏👏 በጣም ኣሪፍ ስራ ነው ወንድሜ ቀጥልበት
@monamoon9667
@monamoon9667 День назад
Teru new gene yaluten bederena kutebawen yemsetuten akaloche betasaweken bezawem teru neber tenshe information eteret laleben sewoche
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 День назад
Ene efelgalew
@tigest3176
@tigest3176 День назад
Be bank yistoche yikoteba yitemzegbnwe mindnwe wendeme kizehi westenwe
@user-oz6sj7bg7z
@user-oz6sj7bg7z День назад
ቢዝነስ የመስራት ፍላጎቴና እቅዴ ከፍ ያለ ነው ግን በጣም ስራ ይሄድልኛል ብርግን አይያዝልኝም የአስተናጋጅ የኬክ ሙያ የምግብ ስራሞያ አለኝ ኪሳራም አልፈራም😢 አያያዙ አልችልበትም አሁን ራሱ ሃገር እስክገባ ቢየ የኦንላይን ስራ ጀመርኩ 1ሚሊዮን ከሰርኩ😢 ግን ከህልሜ በጭራሽ ወደኋላ አልልም ምኞቴ ከካፌ እስከ የሰርግ አደራሽ ለመድረስ እቅድ አለኝ ይሳካልሽ በሉኝ
@AkaaAy-kg6kg
@AkaaAy-kg6kg 2 дня назад
ወነደመ.አመሰገነለወ
@AkaaAy-kg6kg
@AkaaAy-kg6kg 2 дня назад
Slam.wndme.
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 2 дня назад
ጥሩ መአጃ ነው። ጎበዝ!!!
@henokminywab194
@henokminywab194 2 дня назад
Thank you it is very interesting program ....ብሩን ሲሰጡ እንደ ማስያዣ የሚይዙት ካርታ የሚይዙትን ቤት ግምት ያወጡለታል ወይስ ዝምብለው ነው የሚሰጡት
@mahletmahlet5789
@mahletmahlet5789 День назад
አዎ ግምት ያወጣሉ
@keftube
@keftube День назад
አዎ ግምት ያወጣሉ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 2 дня назад
Kef..aleh..enda.tefah
@hailuasrat990
@hailuasrat990 2 дня назад
አሪፍ ሀሳብ ነው እስቲይ በነካ እጅክ የንግድባንክን የቤት ወለድ አከፍፈሉን ንገረኝ
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 2 дня назад
ይገርመኛል፣ አንድ ሰው ገቢው አነስተኛ ከሆነ ብድሩን እንዴት ይከፍለዋል??? ምን አየነት ርአስ ነው??
@keftube
@keftube День назад
መለምን ቪዲዮዉን አይሰሙትም መጀመሪያ?
@danielgirma4741
@danielgirma4741 2 дня назад
hi i like ur program but i tried to save with [one of micro finance which u motioned but it is not easy to get the loan as u said. they require collateral like 50000 birr salary or above .bla bla bla
@keftube
@keftube День назад
የብድር ጣሪያዉን ማስተካከል ትችላለህ ወራዊ ክፍያ እንዲቀንስ ወይም ደግሞ ሌሎች የማይክሮ ፋይናንስ አማራጮችን መመልከት ትችላለህ በወለድ ምጣኔያቸዉ ስለሚለያዩ
@SmilingBird-bg4nq
@SmilingBird-bg4nq 2 дня назад
እኒ ሱቅ ብታገኝልኝ እስከ 2.2ደረስ ገበያ አካባቢ አስተማማኝ መከራየት የሚችል ሙሉ ዋስትና ካርታ ያለው እባክህ
@Nasi-pr1pd
@Nasi-pr1pd 2 дня назад
መቶ ሽብር በወር ስንት ወለድ አለው????
@keftube
@keftube 2 дня назад
ጥያቄዉን ተቀብያለሁ
@Nasi-pr1pd
@Nasi-pr1pd 2 дня назад
@@keftube 🙏
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 2 дня назад
ያልገባኝ ነገር ከማይክሮ ፋይናንስ ቅድመ ቁጠባው መጨረሻ ላይ ይመለሣል ወይስ ሂሣቡ መጨረሻ ላይ ያልከፈልነው ላይ ይካካሣል እን አስረዳኝ
@keftube
@keftube 2 дня назад
ጥያቄዉን ተቀብያለሁ
@keftube
@keftube 2 дня назад
ሠላም የዛሬዉ ቪዲዮ እንደሁልጊዜዉ በጣም አስፈላጊ ይመስለኛል በተለይ ቤት መግዝት ለምትፈልጉ
@genetkassa5323
@genetkassa5323 2 дня назад
እናመሰግናለን በርታ የታለ ማይክሮ ፋይናንሱ ዝርዝሩ
@mekdesbahru3519
@mekdesbahru3519 2 дня назад
Please the Liste
@empyrealcirus
@empyrealcirus 2 дня назад
አነስተኛ ገቢ ካለህ እንዴት ብድር ታገኛለህ ?!? ሲጀመር ኢትዮጵያ ላይ ያለው የቤት ውድነት ከዱባይ ወይንም ከዲሲ ከሚሸጠው በላይ ነው እኮ 😂
@teshomeworku6128
@teshomeworku6128 День назад
watsup ላይ በውስጥ መስመር እንዳወራህ ስልክ.ቁ?
@user-vm7dl2gb2s
@user-vm7dl2gb2s 3 дня назад
ኣማራ ሆናችሁ ከኦሮምያ ክልል ገበሬ ላይ ጤነኛ ናችሁ እንዴ ችግሩ የገበሬው ሳይሆን ኣመራሮቹ በዘርህ እየመረጠ ስንት ህጋዊ የሆነ ካርታ እና ፕላን ያለው ቪላ ብት ሳይቀር በስካቫተር ነው ሲያፈርስ የነበሩት እና ለመግዛት ስታቡ ቆም ብላችሁ ብታስቡ ጥሩ ነው
@tsehayarega848
@tsehayarega848 4 дня назад
Thank you for your. Information. So I'm not Ethiopian. But. I have. Yalo card. Can I buy.? pls let me know Tx
@keftube
@keftube День назад
የትዉልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካላችሁ አክሲዎን መግዛት ትችላላችሁ ነገር ግን ክፍያዉ በዉጭ ምንዛሬ ነዉ
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 4 дня назад
Yewayane bank new.befit eyezeref yaskemiu neber,enesu keEthiopia gar tornet sigetimu buzuwoch kesiltan sibareru gebiw kenesal.
@tsehayberdede2583
@tsehayberdede2583 4 дня назад
እናመሰግናለን ወድማችን
@sd-hg9uw
@sd-hg9uw 4 дня назад
ወንድሜ እናመሰግናለን ስልክህ እፈልጋለሁ ስልክህ ጻፍልንአደራህን:
@tigest3176
@tigest3176 5 дней назад
Abiyssinia bank ahune yilme yielalu