Тёмный

የኮንዶሚኔም ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ! ከዝቅተኛ ዋጋ ካላቸዉ ጀምሮ እስከ መሃል ከተማ ድረስ ያሉ ቤቶች አሉ ethiopia house infformaion 

kef tube
Подписаться 175 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

የኮንዶሚኔም ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ! ከዝቅተኛ ዋጋ ካላቸዉ ጀምሮ እስከ መሃል ከተማ ድረስ ያሉ ቤቶች አሉ ethiopia house infformaion ከዝቅተኛ ዋጋ ጀመምሮ ያሉ አማራጮች በዚህ ቪዲዮ ቀርቧል፤ ይመልከቱት!!
ቤት በርካሽ!! እንዳያመልጥዎ! በለቡ አካባቢ የተገነቡ አፓርትመንት ቤቶች ናቸዉ | አከፋፈሉ በረጂም ጊዜ ስለሆነ አያጨናንቅም ethiopia addis ababa house information
ብዙ የአዲስ አበባ የቤት ደላሎችና የሪልስቴት ኤጀንቶች አነጋግሬ ያገኘሁት መልስ ቪዲዮዉን በመክፈት ተመልከቱ . በአዲስ አበባ የቤት ዋጋ ቀነሰ? የሚባለዉ እዉነት ነዉ? መልስ አግኝተናል… addis ababa ethiopia house information
ቤት ለመግዛት ጊዜዉ አሁን ነዉ! የቤት ሻጭ ቁጥር ጨመረ…ገዥ ጠፋ አስገራሚ ዜና በአዲስ አበባ addis ababa ethiopia house information, አስደሳች ዜና !! ወዲያዉ ከፍለዉ ወዲያዉ የሚረከቡት ቤት በሪቼ አካባቢ !! mereja hose information ethiopia. በአዲስ አበባ አስገራሚዉ አፓርትመንት ቤት ለሽያጭ ቀረበ !! በ70% የባንክ ብድር የቀረበ mereja hose information ethiopia ተሰርቶ የተጠናቀቀ አፓርትመንት ቤት በካሳንችስ እንዳያመልጥዎ !! በ20 ዓመት ዉስጥ ከፍለዉ የሚጨርሱት ቁልፍ ወዲያዉ ethiopia house mereja 08. ethiopia film, new ethiopia film, new ethiopia movie
arts tv,abel birhanu,addis abeba,comedian eshetu,ebs,ethio review,ethioinfo,ethiopia,fegegta ract,gebeya,kidame gebeya,meek1one,merkato tube,price,seifu on ebs,sheger gebeta,zetenegnaw shi,መርካቶ,በአዲስ አበባ,በእሁድን በኢቢኤስ,ባላገሩ ምርጥ,አብይ,አዲስ መረጃ,ኢትዮጵያ,ዋጋ,ገበያ,sayi tube today,sayi tube,kef tube,wollo tube,zemedkun bekele,የመሬት መረጃ,የሀዋላ መረጃ,የምንዛሬ መረጃ,ebs sunday show,ethiopian music 2023,የአማራ ፋኖ,የአማራ ልዩ ኃይል,/በስንቱ/ Besintu,Anchor Media,Medlot I መድሎት

Хобби

Опубликовано:

 

21 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 90   
@fikir8364
@fikir8364 2 месяца назад
40/60 ከምድር እስከ 2ኛ ፎቅ የንግድ ቤት ናቸው እንዳትሸወዱ እንዲሁም ልዮ እና እጣ የሚባል አለ እሱንም ማጣራት ይኖርባቸዋል
@yeneneshdebashu2483
@yeneneshdebashu2483 2 месяца назад
ከፍ በጣም በእዉቀት፣በገዘብ፣በጤና፣ባስተሣሰብ፣በአብሮነት ከፍ በል_ከነ_መላ ቤተሰብህ በጣም የጨዋ ሥራ ስለምትሰራ መዳህኒያለም ከጎንህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን።
@yaredtsegaye3386
@yaredtsegaye3386 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ነህ በሀቅ ነው ምትናገረው በርታ
@miri8656
@miri8656 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን🎉
@user-qg1ji8sl9r
@user-qg1ji8sl9r 2 месяца назад
እናመሠግናለን
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 2 месяца назад
Selam Kefe Allah Kefe yadrgih. Melkam sew neh. Thank you.
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 2 месяца назад
እናመሰግናለን ስለመረጃው
@user-dd6nv9de7f
@user-dd6nv9de7f 14 дней назад
በጣም ጎበዝ እርጋታክ ደስ ይላል ተባረክ
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 месяца назад
ተመስገን እየወረደ ነው እናመሰግናለን
@sandflove
@sandflove 2 месяца назад
በርተልን ጥሩ መረጃ ነው
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 2 месяца назад
Thank you
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 2 месяца назад
Kef tube በጣም መልካም ሰው ቅን አሳቢ ነህ ተባረክ መልካምነት ለራስ ነው ቀጥል
@Zak-pf4ff
@Zak-pf4ff 2 месяца назад
You are doing a great job , keep it up.
@selmejons5098
@selmejons5098 2 месяца назад
ከሚሊዬን አትወጡም እንዴ ከየት እናመጣለን እኛ የማዳም ቅመሞች ሚሊየን የለንም
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 месяца назад
በነፃ በድሮ መንግሰት የተሰጠ መሬት 20ሚሊዬን ሲሉ ሰምጦ ይጥፋባቸው ግፋቸው😊
@germabonso2069
@germabonso2069 2 месяца назад
ወንድሜ ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው ከቻልክ አይሌ ጋርመንት አካባቢ ያለውን የኮንዲሚንየም ዋጋ ብታሳውቀን አመሰግናለሁ
@ehte6276
@ehte6276 2 месяца назад
ማሪያምን በረታ እወነቱን መናገረህ ሊቸለከምሽናቸዉነዉእንጅአይናገሩምየዉነቱን
@bizuneshnune6519
@bizuneshnune6519 2 месяца назад
Thank you for your truth informations please i need 3 bed room from lideta
@etetewami9042
@etetewami9042 2 месяца назад
🎉🎉 ላይክ 100 ግዜ አረጋለሁ የምትጠራው 5 20 ሚሊየን አልሰማውም በ 3 መቶ ሺ ስታገኝ ቅድሚያ ለኔ
@ethioheran
@ethioheran 2 месяца назад
እኔ ም 😂😂😂
@GililaAyele
@GililaAyele 2 месяца назад
Gen betam wed new
@tigest3176
@tigest3176 2 месяца назад
Enamesgne alne kefu egezbehre yistehi
@askalemengesha3717
@askalemengesha3717 2 месяца назад
Please could you tell me price for 2 bed 1st floor Balderas condo?
@yohannesay8640
@yohannesay8640 2 месяца назад
ሰብስክራይብ አደረ ኩ
@Tsegayhagos-li8vi
@Tsegayhagos-li8vi 2 месяца назад
ኢለበተር ተገጥሞለታል ወይ ስንተኛ ቡሎክ ነው
@kiuekiue6106
@kiuekiue6106 2 месяца назад
ቃሊቲ ባለ ሁለት መኝታ በስንት ይገኛል
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 месяца назад
በጣም አሪፍ ነው ዛሬ ያቀረብከው የማቀንስ ለማቅረብዐ ሞክር?
@bizuneshnune6519
@bizuneshnune6519 2 месяца назад
I need at lideta 3 bed room please!
@Tsegayhagos-li8vi
@Tsegayhagos-li8vi 2 месяца назад
መገናኛ 24 ዕህል ንግድ 18ኛ ፎቅ ያልኮው ኢለበተር አለው ወይ ?
@haroni2982
@haroni2982 2 месяца назад
እናመሠግናለን ክበርልኝ ስፈልግክ ስፈልግክ ነበር በሌላ ኢሜሌ እከታተልክ ነበር አሁን ሥላየሁሕ ተመስገን
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 2 месяца назад
ባለ አንድ ምኝታ ክፍል ያለው ካቸ አሰውቀኝ
@sabamekuria959
@sabamekuria959 2 месяца назад
Betam betam wed new !!!!!!!! And enjewan be meto shi ye lem ere wdet eyheden new?????????????? Egezioooooo
@setesabarga3029
@setesabarga3029 2 месяца назад
❤❤
@dawityensu2772
@dawityensu2772 2 месяца назад
Dose it have 5 years ?
@user-vb6cz4rz1q
@user-vb6cz4rz1q 2 месяца назад
Wnedema lemadme kememuc derke merat erekashe kageghk oyenem conedminyam erkash estadiyom felgeln ❤❤❤
@NaimaNuru-nb1dm
@NaimaNuru-nb1dm 2 месяца назад
ወንሜኢሪሜ አሁን በለዉነገሪወይ
@AlamAlam-fc5hu
@AlamAlam-fc5hu 2 месяца назад
አዎ አ
@asfaw_70
@asfaw_70 2 месяца назад
ነብሴ ዋጋዉ በካሬ ሂሳብ የመንገስትና የደላላ ክፍያን የሚጨምር አልመሰለኝም ?
@ethel7303
@ethel7303 2 месяца назад
እናመሰግናለን ከፍ ቲዮብ እስኪ እባክህ ከቻልክ ገርጂ ኢምፔሪያል 40/60 ጠይቅልን
@merhabatube219
@merhabatube219 2 месяца назад
Ezawid new be bole hisab new
@Maza-cf5ln
@Maza-cf5ln 2 месяца назад
Koye feche felgeln
@user-pl1dj1fc3j
@user-pl1dj1fc3j 2 месяца назад
ቦሌ ቡልቡላ 40/60 ስንት ይገኛል
@rahealredaye7689
@rahealredaye7689 2 месяца назад
Selam selam bro I am looking for 1 bed condo 4 kilo please thanks
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 2 месяца назад
እህተን መሰልከኝ ተብላችሗል ስትል 😂😂😂 ቆይ እኔ ምለው ለላይኛው ቤታችን ነው ይሄ ሁሉ ብር ተከፍሎ የሚገዛው 😢😢 ሊፍት አለው ወይ ይሄን ኩሉ ደረጃ እንዴት ይወጣል የመዳም ቤት ስራ ጉልበቴን ጨርሶታል ደረጃ መውጣት አችልም እኛ የመዳም ቅመሞች ምነው መረት ላይ አሰራም እዴ ሰማይ ላይ ምን አጠለጠለኝ የብሩን መጠን ስትጠራ አይሰቀጥጥህም ጉድ እኮ ነው እናተ ይህ ሁሉ ብር ተከፍሎ ተገዝቶ ነገ ጧት ይፈርሳል 😢😢😢😂😂😂😂😂
@AlamAlam-fc5hu
@AlamAlam-fc5hu 2 месяца назад
ስላምነወ ወንድሚ
@AlamAlam-fc5hu
@AlamAlam-fc5hu 2 месяца назад
አባካህ ን አኔም እስቲደወ
@AlamAlam-fc5hu
@AlamAlam-fc5hu 2 месяца назад
በናትህ አቲዲዉ በማርም
@zewdneshzad3532
@zewdneshzad3532 2 месяца назад
አራብሳ ባለ አንድ ያልከው የታደሠ ነው 2 ነጥብ 3 ያልከው ወንድሜ
@TigistMinlargih
@TigistMinlargih 2 месяца назад
Ayat tafo Condominum bale hulet mignita mil shawer yalew konjo tederigo yetesera bet kiray sint new
@menbereandre8860
@menbereandre8860 2 месяца назад
What is the differene between sheger city and addis ababa.pls let me know.
@wondimuheme477
@wondimuheme477 2 месяца назад
Sheger city is under oromo regional government addis is in addis ababa region
@menbereandre8860
@menbereandre8860 2 месяца назад
Thank you @won
@txoop6048
@txoop6048 2 месяца назад
አይ ስራሀቱ አልተቀይር አሁን ቤት እምገዛም የለም
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 2 месяца назад
ጥሩ ነው ነገር ግን ገና ቁልቁል ይወረዳል ❗️ታያላችሁ ❗️
@ethioheran
@ethioheran 2 месяца назад
ትክክል
@destadosa4099
@destadosa4099 2 месяца назад
Fatari badergew 😢😢
@TIJI-990
@TIJI-990 Месяц назад
እደአፋቹ ያረገው
@dfggdt9728
@dfggdt9728 2 месяца назад
ልፉት አለዉ
@Tsegayhagos-li8vi
@Tsegayhagos-li8vi 2 месяца назад
ስልክህ በአፍህ ስትናገር ቡዙ አይሰማም ቦርድ ላይ ብትፅፎው በጣም ጥሩ ነበር
@solomonhailemariam858
@solomonhailemariam858 2 месяца назад
please your price is exagurated Not updated
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 месяца назад
20000000 አልረከሰም
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 месяца назад
ደላላ ነው ቤት ዋጋ ሚንረው አረ ወገን እየተሳሰብን
@haymanotAbebe-un8ii
@haymanotAbebe-un8ii 2 месяца назад
የባልዳራስ አካባቢ ዋጋ 20/80
@user-ut2kx2oi2f
@user-ut2kx2oi2f 2 месяца назад
ኮዬም ቢሆን 1.5 ሚባል የለም
@Lucy70968
@Lucy70968 2 месяца назад
As far as the poverity party removes from power, there is no guarantee not only properties, but also for our life
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад
በነፃ ቢታደል ዕንኳን አይገባበትም። በቅርቡ ሢናድና ሕዝብ የገዛው መቃብር ውሥጥ ሢቀበር ታያላችሑ። ደረጃንና ጥንቃቄ ባልተሞላበት ተወታትፎ የተሠራ በመሖኑ። ሌላው ሠላም የሌላት ሐገር በመሖኗና በሸርሙጦች ብልግና በሚባሉ ሥር ማንም ሊኖር ሥለማይመኝ።
@aregahailu2487
@aregahailu2487 2 месяца назад
እነ ሸመልሰ እያሉ እነ አዱሱ ቤተ መንግሰት እያሊ ያፈርሱታል
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 2 месяца назад
አንተ የምታቀርበወ‍ኡግልፅ አድርገህ ነዉ አመሰግንሀለሁ
@lenileni4035
@lenileni4035 2 месяца назад
kfe ye Ermjimerya Eya ytmzgb new ydrsnna sheyachw ydrsal Ezenlnen gitauy😢
@user-lw1tn5db1c
@user-lw1tn5db1c 2 месяца назад
ጎሮ ሥላሴ ዋጋ 1ኛ ላይ
@benyama9818
@benyama9818 2 месяца назад
ሰው ምን አምኖ ነው $80,000 ያወጣል? ጦርነት ሰላም ምናምን አሪፍ ነገር አለን ....ደውሉልን
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 2 месяца назад
ሊበላ አንተ ሰዉዬ ይህን ሚስኪን ዲያስፖራ ልታስበላ ነዉ ሀሳብህ? ይህ ዲያስፖራ እኮ ለፍቶ አዳሪ ነዉ. እዘንለት እንጂ
@LedetAbeRA-mj9be
@LedetAbeRA-mj9be 2 месяца назад
መንግስት ስላወጣው ኮንደሚንየም ጨረታ ንገረን ወንድሜ
@etetewami9042
@etetewami9042 2 месяца назад
🎉🎉🎉 እረ ወንድሜ አይደለም 5 ሚሊየን ቀርቶ 1 ሚሊየንም የለኝም።። በ 3 መቶ ሺ ካገኘህ ቆንጆ ቤት ንገረኝ
@ShahadShahad-kk9ds
@ShahadShahad-kk9ds 2 месяца назад
በትክክል
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 2 месяца назад
ነገሩ ጥሩ ግን ቤት ተገዝቶ በሠላም ሲኖር ነው ቅድሚያ ኢትዮጵያ ሠላም ሲሆን ነው
@FghVcv
@FghVcv 2 месяца назад
ትክክል
@nebba1498
@nebba1498 2 месяца назад
Tegermaleh 9M beleh edateresu 😂
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 месяца назад
መቼ አገር ተረጋጋና ነው ቤት ግዘ የምትሉት ማን ሞኝ አለ መኖራችንም ያጠራጥራል
@lailamohamed-cc4bi
@lailamohamed-cc4bi 2 месяца назад
ምን ማለት ዘጠኝ ሚሊየን ቤት ለዛዉም ኮንዶሚኒየም ቤት ጅሎች 😢
@keres5182
@keres5182 2 месяца назад
koychfi atenagerem
@danielmekonmenk5035
@danielmekonmenk5035 2 месяца назад
እንዳትገዙ ገንዘባችሁን ለሚመጣወ አዲስ ስረዓት አስቀምጡ::ውሸታቸውን ነው
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 2 месяца назад
ይሄ አስተዳደር ካልተወገደ ቤት የሚገዛየለም
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 месяца назад
እኛ አለን ኦሮሞዎች አታስቢ
@yemariambariya2942
@yemariambariya2942 2 месяца назад
@@sirgutamera4806 zeregna 😒sew endet afer hono bezeru yikuraral😡
@hanaaddis5207
@hanaaddis5207 2 месяца назад
ለምን ይወገዳ የኦሮሞ ህዝብ ከጉኑ ነን
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 2 месяца назад
@@sirgutamera4806ለጠጅ መጠጫ ትሸጠዋለህ
@Drockaddis
@Drockaddis 2 месяца назад
Oh! 172 shi be minabateh agegheheu
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 месяца назад
Thank you
Далее
Best ASMR 😳
00:26
Просмотров 16 тыс.
Клаустрофобы, вы тут?😮
0:35
Просмотров 4,6 млн
Где наша пицца?😡
0:42
Просмотров 9 млн
Tall guy live
0:19
Просмотров 26 млн
Тг канал: lorxxix🤩💓 #dance
0:11
Просмотров 1,3 млн
Boxing !! 😂😂
0:11
Просмотров 14 млн