Тёмный

ሀናን ታሪክ የማታውቀው ታሪክ። 

Hanna ZeEthiopia
Подписаться 89 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Instagram +
/ hannazeethiopia

Развлечения

Опубликовано:

 

29 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 290   
@madesign21
@madesign21 3 года назад
ሀና ዘ ኢትዮጵያ እጅግ ለዘመኑ ትውልድ ታስፈልጊያለሽ ካንቺ ያልተማረ ሰው /ካንቺ ያልተማሩ እህቶች መፅሐፍትን ፈትፍተው ቢያበሏቸው እንኳ አይሰሙም ሰው ከሰው ይማራል ..keep it up proud of you ❤️
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
እውነት ነው ጌታ በቤቱ ያኑራት
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 3 года назад
የኛ አርቲስቶች ስለህዝቡ አይጨነቁም በጣም ያሳዝናል
@mikyhabtam506
@mikyhabtam506 3 года назад
ye ewketem chger yalbachew new yemimslgne hana
@ethiopia6030
@ethiopia6030 3 года назад
Enesu western life lemnore seytanenim yamelkalu enesun blo artist hagerna tewlid atfiwoch
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 года назад
አርቲስቶቹም ተያዘዋል ገንዘብ መውደ ሃጥያት ሁሉ ስር ነው
@user-vf3vr7mw9o
@user-vf3vr7mw9o 3 года назад
አንቺ የተዋህዶ ማንቂያ ደውል ነሽ ሃንዬ ውድ በርቺ
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 3 года назад
ibakishin bastalota dagama nagn sxalota argilign yane Mara bawan sa at indachii ayanata sawu magnata idilagna nagn BARACHII yane konjo
@madesign21
@madesign21 3 года назад
"""የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ"" ..የሚለውን ስናነብ ኢትዮጵያ ላይ አሁን ያለው ነገር ትገለፅልናል
@geemayle7969
@geemayle7969 3 года назад
በትክክል! ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@madesign21
@madesign21 3 года назад
የተዎህዶ ልጆች ሁይ የሴት መቀመጫ እየተከተላችሁ ላይክ ሸር አታድርጉ ምን ነካን ወገን .. እኔ በጣም ከታዘብኩት ውስጥ የተዎህዶ ልጆች ነን የምትሉ አርቲስቶችን እየተከታተላችሁ ዎው የምትሉ ነገር እጅግ ይገርመኛል እኛ ነን አርቲስቶችንም ያገዘፍናቸው .....ሀና የዘመኑ ጀግና ነሽ በርቺ ፕሊስ
@tigiyemareyamlijegizaw7800
@tigiyemareyamlijegizaw7800 3 года назад
በጣም ነው ደስ እምትይው የተዋህዶ እንቁ ምኞቴ ሁሉ አንቺን መሆን ነው
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@kidustube7475
@kidustube7475 3 года назад
ሃና ይህ አንቺ ያቀረብሽልን የሀናን ስራ በኢትዮጵያ ውስጥ ግብረሰዶማውያን ታዋቂ ሰውን በመጠቀም ክፋ የሰይጣን አሰራርን በሀገራችን ለማስፋፋት የሚጠቀሙበት መንገድ ነው።ሁላችንም መቃወም ይገባናል።በርቺ ከጎንሽ ነን።እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@beyenealemayhu7376
@beyenealemayhu7376 3 года назад
ጎበዝ ነሽ በርቺ ከመጮህ ማቆም የለብሽም ከ ጎንሽ ነኝ።
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
ጎበዝነሽበርቹ።አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።።
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@user-uq8cu2dn9i
@user-uq8cu2dn9i 3 года назад
ሀኒቾ የኔ ምርጥ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ እንኳን ወደ ተዋህዶ ቤትሽ መጣሽ👌👌👌
@netsanetlemma3296
@netsanetlemma3296 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳንቺ አይነቶች ያብዛልን🙏🙏👏🏾👏🏾👏🏾
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 3 года назад
አለምሰገድ ይባላል እህታችን በጣም ትክክል ነሽ እግዚአብሔር አምላክ መስታዋሉን ያድለን
@dawitgirma133
@dawitgirma133 3 года назад
እረጅም ሳት ጠፋሽ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር የኔ መልካም ሰው እንቁ የተዋህዶ ልጅ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 года назад
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ለማስታወቂያ ሚከፈለው ብር ደና ስለሆነ ብር እጂ ለህዝብ አያስቡም
@user-me1bm5us5e
@user-me1bm5us5e 3 года назад
በርችእህታችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እያወቁ ለሚደርጉት ለማያውቁትም የሚውቁበትን ልቦና ይጣቸው
@betelhemmelaku1674
@betelhemmelaku1674 3 года назад
የኔ ቆንጆ እድግ በይ በመንፈስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@yeabtube437
@yeabtube437 3 года назад
እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ፍፁም አደለሁም ግን ሲጄመር አብዛኛው አርቲስቶች ብር ፈላጊ ናቻው ሀይማኖታቼውን እረስተዋል
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ በጣም ጥሩ ስራ ነው ይሄን የጠፋ ትውልድ ጥሩ እያስተማርሽ ነው
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 3 года назад
እያንዳንዷን ነገር በማስተዋል እና በጥንቃቄ ካላደረግን ዘመዶቼ ተከበናል እንደ አሸን ነው የወረሩን ።እኔ ከዚ በፊት አዲስ ቲሸርት ጥያለው ። እና ባለማወቅም እያወቁ በቸልተኝነትም ህዝቡ ጠፍቷል ።ግን አያዋጣንም ይልቅ የሚያዋጣንን ፈጣሪያችንን አናሳዝነው ።ወደሱ ስንሄድ ፤ ማክ የለ ፤ ወርቅ የለ፤ ብራንድ ልብስ የለ መኪና የለ ፤ ቪላ ቤት የለ ,,,,,,,ወደድንም ጠላንም አንዲት ብጫቂ ጨርቅ ነው ይዘን የምንሄደው ።እና ለነፍሳችን እናስብ ይሄ መሬት አይንካው የምንለው ገላችን ነገ የምስጥ መጫወቻ ነው የሚሆነው ። ለነፍሳችን የሚጠቅም ነገር እናድርግ ። በተረፈ እህቴ ሳላመሰግንሽ አላልፍም በርቺ ።
@user-mj5cl4hs5t
@user-mj5cl4hs5t 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማል እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏
@tsegamariam1667
@tsegamariam1667 3 года назад
እንወድሻለን እ/ር ጤና እድሜ ይስትሽ
@cellindemissee6802
@cellindemissee6802 3 года назад
የኔ አሰተዋይ ዘመንሸን ድንግል ትባርክልሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ውዴ ተባረኪ በዉነትን 🙏💗
@user-mx9bb3in2d
@user-mx9bb3in2d 3 года назад
የኔ ልዩ በርች ካንች ብዙ ነገር እንደምንማር ተስፍ አለኝ ተባረኪልኝ ውድ
@ermaboy5547
@ermaboy5547 3 года назад
I just wanted to say this "Thanks GOD that ur born"!!!!
@yared09
@yared09 7 дней назад
በርቺ እህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው! አንዲት ነፍስ ካተረፍሽ ትልቅ ነውና አብዝተሽ በርቺ:: እናትና እመቤት ውድስትና ቅድስት ድንግል ማርያም በከለላዋ ትጠብቅሽ!
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d 3 года назад
የኔ ዉብ ሃንዬ በርቺልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አቺ እኔ ካች ብዙ ነገር ተማርኩ 🌹🌹🌹
@weletewelld1003
@weletewelld1003 3 года назад
ሀኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀሳብሽ ልክ ነው ለምትሰሪው ስራ የሂሳብ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልሽ
@adgugjd9613
@adgugjd9613 3 года назад
ጎበዝ ሀንዬ በርቺ መጮህሽን ኦንዳታቆሚ አርቲስቶች ግን ማስተዋሉን ይስጣችው ለራሳችው ብቻ አታስቡ ለህዝቡ ተጨነቁ ቢያንስ
@abel4426
@abel4426 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን … ስንቱን conspiracy እንደምናልፈው እንጃ ፣ እርሱ ይርዳን … ደሞ አትጥፊ
@user-cp1mq8xr4m
@user-cp1mq8xr4m 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ. እኛም ልቦና ይስጠን
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@yayaabebe2122
@yayaabebe2122 3 года назад
She doesn't care about Ethiopian people as long as if she makes her money my sister
@selamwithadshi5708
@selamwithadshi5708 3 года назад
እህታችን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክሽ ሁሌም ትክክለኛ ነገር ነው የምታሳውቂን በርቺ
@hanaaddiss5486
@hanaaddiss5486 3 года назад
የኔ አስተዋይ እግዚያብሔር ያክብርሽ እጅግ በጣም አስትዋይ ልጅ ነሽ ድንግል ማርያም ትባርክሽ እህቴ እውቀትሽን ስላካፈልሽን በጣም እናሙሰግናለን እኛም ለማስተዋል ያብቃን ካች ብዙ መማር እንችላለን ጀሮ ካለን እኛንም እመ ብርሀን ትርዳን
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@user-qv8rg7xk6h
@user-qv8rg7xk6h 3 года назад
በርችልን እህታችን የሚያረካ ስራ ነው የምትሰሪው(እየሰራሽ ያለሽው) ፣ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!
@bezateshome7798
@bezateshome7798 3 года назад
,ወይጉድ። እዉነት ነዉ እኝ ሰው የዬነውን ለማረግ ለመሆኑ እንፈልጋለን ሰለዝ ያሃጋራች የ ኢትዮጵያዊ የን ተወቅሆች በምድአ ብዙሃንን ለይ የምታሁ የምቃርብ በጥንቃቄ ከሎን አስቻጋር ነው ለቃርው ዛማነችንን ለሁላችንም ለትውልዳ ኢትዮጵያዊ ንን ። በርችንን😍 እህታችን እንዳች አይነቶች የብዛልን እግዚአብሔር
@Almaz-xj2fw
@Almaz-xj2fw 3 года назад
የኔ ቆጆ በስት መከራ ነዉ ያገኘሁሽ ተባረኪ🙏🙏♥👍🇪🇹
@birhanudemeke3384
@birhanudemeke3384 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን❗
@senitube2278
@senitube2278 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሃኒቾ የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ
@user-ef8jo9fq7v
@user-ef8jo9fq7v 3 года назад
በርቺ የተዋህዶ ጀግና ሴት አንቺ ነሽ በቤቱ የፅናሽ
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 3 года назад
እውነትሽን ነው ሀኒ ሁላችንም በደመ ነፍስ ነው እምንቀሳቀሰው ማስተዋላችን ተወስዳል እግዚያብሄር ያንቃን
@user-ge1bo3qu2j
@user-ge1bo3qu2j 3 года назад
የኔ ውድ እህት እኔ ለቤቱ አዲስ ነኝ እጅ በጣም ጥሩ ትምህርነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 3 года назад
ሀንዬ ሊንኩን ተጭነሽ ቦታውን አይተሽ አስተዋውቂ የልደታ በረከት ይደርስሻል አይተሽ ፍረጂ ለሀገራችን ለተዋህዷችን ትልቅ ፕሮጀክት ነው
@woinshettesfaye6896
@woinshettesfaye6896 3 года назад
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ አሜን
@fitsum.a79
@fitsum.a79 3 года назад
Thank you haniye tebareki
@zinabugidey1006
@zinabugidey1006 3 года назад
አሰይ የኔ ቆንጆ እግዝአብሄር ይባርክሽ የተዋህዶ እንቁ በበቱ ያፂናሽ
@freweinikidane6173
@freweinikidane6173 3 года назад
እግዚአብሔር ይባረክሽ እኔም ከሚቃወሙት አንዷ ነኝ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 3 года назад
ሀኒእዚአህቤርይመስገን እዳችአይነትጨዋስለሰጠን በርችልን
@kalehiwettube429
@kalehiwettube429 3 года назад
ልክ ነሽ ሃንዮ በርቺልን💞
@woinshetdemisse5893
@woinshetdemisse5893 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዲሱን ትውልድ በማስተማርሽ በርችልን። በሰይፉ ቀርባ በጣም ትልቅ ስራ እንደሰራች አድርጋ ነው የምትናገርው ያወቀችው አይመስለኝም
@yemaryamlej3617
@yemaryamlej3617 3 года назад
እናመሰግናለን ሃኒ ጥሪ ግንዛቤ ነው የፈጠርሽልን ቀጥይበት እህቴ 💚💛❤️
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d 3 года назад
በውን በጣ ያሳዝናል እግዚአብሔር ይሁነን ብቻ ሃንዬ ትውልድ ተኝቷል 😭😭😭😭😭👐👐👐
@hailuarayaabreha5774
@hailuarayaabreha5774 3 года назад
May God protect you sister, you will be targeted for being a beacon of light to many careless Ethiopians. God bless you.
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ከገባንበት አልባሌ ነገር እግዚአብሔር በሰጠን ፀጋ አሜን ብለን መቀበል ባቃተን ነገር ላይ ብዙ ስህተት ውስጥ እየገባን ስለሆነ በተሰጠን ፀጋ በተሰጠን ተፈጥር አመስግነን እንድንኖር ይረዳናል በርችልን
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@gena15
@gena15 3 года назад
ሃና ዘ ኢትዮጵያ በርች ላንች የተገለፀ አምላክ ለእነዚህ ሀገር እያጠፉ ላሉት ሆዳሞች ይገለፅላቸዉ የኢትዮጵያን አምላክ ይፍረደዉ
@tkctkc5805
@tkctkc5805 3 года назад
ልክ ነህ
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@user-ot1hx4ou4p
@user-ot1hx4ou4p 3 года назад
አሜን ልቦና ይስጠን
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 года назад
ዘመንሽ ይባረክ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 года назад
አለባበስሽ ሲያምር የኔ ውብ ሀኒዬ በርችልን የኔ አደበተ ርቱ
@geemayle7969
@geemayle7969 3 года назад
1ኛ ነሽ! ጤና፡ጵናት፡መገለፅን ያድሉልን🙏🙏🙏
@atsede6354
@atsede6354 3 года назад
እይ እኛ በግልጽ እያሣዩን እንኳን አንነቃም፣ እናመሠግናለን ሀኒቾ
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 3 года назад
እህታችን እንኳን መጣሽልን ሰላም ላንቺ ይሁን
@mikumiki3192
@mikumiki3192 3 года назад
ብዙ አርቲስቶች አሉ በየመኪናቸው የነሱን አርማ ለጥፈው የሚዞሩ አሉ ኢንፎ ካገኘው እልክልሻለው በርቺ ፈጣሪ ይርዳን!🙏
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@samoyerga4147
@samoyerga4147 3 года назад
እግዚአብሔር. ይጠብቅሽ. በርቺ.
@abiyteshome9194
@abiyteshome9194 3 года назад
Thank you Hanicho!!!
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 3 года назад
እግዚኣብሄር ይባርክሽ እህታችን
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 3 года назад
እናመሰግናለን ሀኒቾ የፍቅር ሰው
@lemlemwondwosen3516
@lemlemwondwosen3516 3 года назад
በርችልን😍😍😍🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይጠብቀን
@adammekonne2276
@adammekonne2276 3 года назад
ሀና እህቴ አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናሽ
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 года назад
ሀንየ ከአች ብዙ ነገር እንማራለን 💔💔💔
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 3 года назад
ሰሬንደር ስቶኮልም የተባለ የሰይጣን ጭፈራ ቤቶች አሉ መድሀኒአለም ልቦና ይስጠን
@user-lc1te8sl3f
@user-lc1te8sl3f 3 года назад
እናመሰግናለን የኔ እህት
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 3 года назад
ጎበዝ እህቴ በርች በበቱ ያፅናሽ
@lidiyawoldemichael4002
@lidiyawoldemichael4002 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ በኢየሱስ ስም
@zedeshoyoutube3528
@zedeshoyoutube3528 3 года назад
Kale hiwite yasemalen Tebareke
@masreshalegesse1450
@masreshalegesse1450 3 года назад
enamesegnalen hanichoye berchi.
@user-db5oq5nv5r
@user-db5oq5nv5r 3 года назад
እመብርሀን የበለጠዉን ጥበብ ትጨምርልሸ
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 3 года назад
በርቼ እህቴ ጠላታችንን መዋጋት አለብን እሱም በፀሎታችን ነው ኦርቶዶክስ የሆንን እንቃ አትተኙ ጠላት በዝቷል
@user-tg9ns7ov6m
@user-tg9ns7ov6m 2 года назад
የኔ አስታዋይ ፈጣሪ ይባርክሽ
@user-mo3lz4xc7r
@user-mo3lz4xc7r 3 года назад
ሀንየ እኔ ሁሌም እምለው መጨረሻሽን ያሳምርልኝ ነው እምለው ምክንያቱም ጥሩ ነገርን ሁሉም ይጀምረዋል ግን መጨረስ አይችልምና
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@user-eu8fy8vb1y
@user-eu8fy8vb1y 3 года назад
እግዚአብሔር ፅጋር. ውን ይብዛልሺ
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 3 года назад
ከቲያንስ ጋር የተያያዘ ድርጅት ነው ቲያንስ የሚባል አለ እሱም እደዛው ነው
@enatmegra9989
@enatmegra9989 3 года назад
የኢትዮጲያን ወጣት የጨረሠው በተለይ በአረብ ሀገር የሚሠሩ እህቶችን ቲያንስ ነው
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 3 года назад
ሀንየ በርችልክነሽ የኔጀግና ሀቁን ንገሪያቸው
@simonhailu8881
@simonhailu8881 3 года назад
You are a good example for young people, on how we dress , how we act as Christian, and follower Jesus. The virgins who are waiting their groom are people like you.
@mariyahiwi1168
@mariyahiwi1168 3 года назад
ከእዉቀት ነፃ አርቲስቶች።
@user-xc7tl5tr4g
@user-xc7tl5tr4g 3 года назад
ልክ ብለሸል
@user-uy3pz7vi7j
@user-uy3pz7vi7j 3 года назад
የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub Год назад
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ
@abiyenati2569
@abiyenati2569 3 года назад
Enamsegnalen haniye
@rehyaresamalejreh3582
@rehyaresamalejreh3582 3 года назад
እግዚአብሔር አምእላክ ያሰማልእን 👏
@addismekonen8818
@addismekonen8818 3 года назад
እኔ ሳየው ቀስተዳመና ነው የቀስተ ዴመና ለኛ የምህረት ምልክትነው ፈረንጆቹ ለምን እሱን እንደተጠቀሙ አናቅም የልቅ ሀናን ተዋት።
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@zewdenieshdebel3999
@zewdenieshdebel3999 3 года назад
Anece tebareke tedareshe yebarek swedish
@dagim8660
@dagim8660 3 года назад
ተባረኪ አቦ ባለማወቅ ስንት ነገር ተደርጓል አርቲስቶቻችን ወደዋላ መለስ ብለን ማየት ያስፈልጋል
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
የተዋሕዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝና እለፉ
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 3 года назад
እግዝአብሆር ልቦና ይስጥልን
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 3 года назад
እግዚአብሔር ከአንች ጋ ይሁን በርች
@afri-deset-5451
@afri-deset-5451 3 года назад
Egziabhier Asiben.....
@waffiki
@waffiki 3 года назад
how did you get back to religion? i didn't recognize u until today. i want my children to understand religion and respect
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 3 года назад
በርቺልን ሀኔቾ
@yemaryamlij2780
@yemaryamlij2780 3 года назад
ሀኒዬ በጣም ጎበዝ
@ethiopiaorthodox4240
@ethiopiaorthodox4240 3 года назад
😍😍😍 thank you for sharing beautiful
@habhabshi6915
@habhabshi6915 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ አሜን
@evnboakye8562
@evnboakye8562 3 года назад
Hello please please kindly consider English, because I see you touch on topics am much interested in, wow.. I don't understand but I feel the messages you put across.. Just came across from channel today from goblacktoafrica.bless your heart sister
@meseret44
@meseret44 3 года назад
ሀንቾ ጥሩ እያነቃሽን ነው በርች,የተዋንያኑ ስም አለምሰገድ መሰለኚ
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 3 года назад
እህቴ ሐና ስተምር ከና አለበባስሽ በርች እህታችን
@syifumnigisit2875
@syifumnigisit2875 3 года назад
ሀና እህታችን በርቺ
Далее
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Просмотров 12 тыс.
What turned out better to repeat? #tiktok
00:16
Просмотров 1,7 млн
100❤️
00:19
Просмотров 2,2 млн
POLI зовет Газана
00:12
Просмотров 633 тыс.
እጮኛ:እንዴት:ልምረጥ?
18:12
Просмотров 9 тыс.
СКАЗАЛА ЖЕ НЕ ПОЙМАЕШЬ
0:19
Просмотров 2,2 млн