Тёмный

bermel Georgis የሙት መንፈስ ተልኮብኝ ውትድርና ውስጥ ነበርኩ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 114 

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Развлечения

Опубликовано:

 

26 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 2 дня назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@zabibaali9470
@zabibaali9470 2 дня назад
Amen amen amen amen 🙏
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w День назад
አሜን
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl День назад
አሜን ስራው ድንቅ ነው ብዙ ነገር አሳየሽ ሁሉም የሆነው ለበጎነውየአንቺም የደረሰ ሰማይት ቅድስት ጊዮጊርስ እኛም የደጁን ያብቃን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q День назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@danimagna1144
@danimagna1144 2 дня назад
እናቴ አደራሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ማረን በምህረት እጅህ ፈውሰን ልጆቼ ደረስኩላቹ አልሁላችሁ በለን ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን ፍቃድህ ከሆነ ጠላታችን አስውቀህ ጥለህ አሳየን ላትፈወስን ደጅህን አታስረግጠን ከአጋንንት ከዳቢሎስ እስራት ፍታን ጠላታችንን በፈረስህ ኮቴ ረጋግጠህ ወደሲኦል ክተትልን ድነን ለምስክርነት አብቃን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ማረን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ራራልን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ተለመነን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ይቅርበለን❤❤❤
@adnayalew5363
@adnayalew5363 2 дня назад
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!!!!!!
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@semarawitsat
@semarawitsat 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@user-pn4bm2ft7y
@user-pn4bm2ft7y 2 дня назад
Amen amen amen
@BAHRU555
@BAHRU555 2 дня назад
እረ አሜን፫ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይለመነን የሁላችንንም ሀሳባችን ምኞታችን ፀሎት ልመናችንን ይለመነን እና የሁላችንንምቋጠሮአችንን እቆቅልሻችንንም ይፍታልን❤❤❤❤❤❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 дня назад
እደው ለፈጠረ ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው መላእክቶችን እዲታዘዙን እዲያማልዱን የስጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ለዘላአለም❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 дня назад
አሜን በእውነት ❤❤❤
@user-ys7nk8xe5e
@user-ys7nk8xe5e 2 дня назад
ኤልሻዳዮች በእናንተ ፕሮግራም ብዙ ትምህርት አጊንቻለሁ እባካችሁ ወለተአማኑኤል ብላችሁ ለቅዱስ ጊወርጊስ አባቶች ፀሎት አስደርጉልኝ ።
@user-on5nd3xr9c
@user-on5nd3xr9c 2 дня назад
ገና ቡዙ እናያለን እድሜ ይለግስን ሀያሉ ስማእት ንአ ንአ በፈረስ በስደት ላለነው ድረሥልን በረዴኤት😢
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 дня назад
አሜን አሜን ❤❤❤❤
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w День назад
አሜን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 23 часа назад
ኸረ ለእኛም ድረስልን በሀገር ውስጥ ላለን እባክህን አባቴ ዋስጠበቃዬ ❤❤❤❤❤ አትለየን
@user-yemaryam
@user-yemaryam 2 дня назад
ጀግናና ምሁር ሴት ድሮም ትሁት ናት ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትህትናዋ ልዩ ነዉ ተባረኪ❤❤❤
@user-qo9eh9yf4e
@user-qo9eh9yf4e 11 часов назад
እውነት ደግ እናት ሆዴን በላችው መገፋት ለበጎነው ተመስገን እመብርሀን ከነልጆ ቅዱሳኑ አይለዮትኝ እማ❤❤❤
@selamabera-bp4bi
@selamabera-bp4bi 2 дня назад
ሰማእቱ ጋር ሔጄነበር ብዙ ያልተገለጹልኝ ነገር አሉ ድጋሜ ለደጁ እንዲያበቃኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 2 дня назад
የአምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታአምር እፁብ ድንቅ ነዉ እኔም የታየኝን ሚስጥሩ እስኪገባኝ በልመና ላይ ነኝ ደግሞ ለደጁ ያብቃ
@kishnniwonniwon
@kishnniwonniwon 2 дня назад
@@mahedermariyam933 እኔም አህቶቼ ብዙ ውስብስብ ያሉ ነገሮችን አይቼ መረዳት አቅቶኝ መቆየት ስላልቻልኩ ተመልሻልሁ ለደጁ ያብቃን! ግን እንደበፊቱ አይደለም አሁን ያለኝ ሃሳብ ሁሉ በእግዚአብሔር መተማመኔ ሁሉ ጨምሮልኛል::
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 дня назад
አምላከ ጊዮርጊስ ያስብሽ እህቴ
@kishnniwonniwon
@kishnniwonniwon 2 дня назад
enem endeza hugne betam eyasebku new gin temesgen yihininis man ayew?
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 дня назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው እኔን በስውር ነው የፈወሰኝ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ለምን ከበርሜል ጊዮርጊስ መልስ የስንት አመት ህመሜ ኦፕራሲዮን ሆኜ ተገላገልኩኝ ተሰውሬ ምንም አላየውም ስጮህ ብቻ ይታወቀኛል ስነቃ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 2 дня назад
Malet opirashin tederkugn sity
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 2 дня назад
ኦፕራሲዮን ስትዪ በህልምሽ ወይስ ሆስፒታል ሄደሽ ነው?
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 дня назад
አሜን❤❤❤
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 2 дня назад
እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልታድኑኝ ልትምሩኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም ልረፍ አሜን ይደረግልኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 дня назад
ቅዱስ ኡራኤል የአእምሮ መልአክ ነዉ ከአንገት በላይ እስፔሻሊስት ነዉ ብል ይቀለኛል የተሰጠዉ ስልጣን ነዉ የ እዉቀት የአእምሮ መልአክ ስለሆነ ከአንገት በላይ ችግር ያለባችሁ ሁሉ የማስተዋል የ እብደት የመንቀዥቀዥ ችግር ያለበት ሲያረጋጋ አይቼዋለሁ እህቴ ለዛ ነዉ የ እዉቀት መልአክ የአእምሮ መልአክ ስለሆነ ነዉ ቀስ እያለ ስለ ፀሎት ስለ ንስሀ እያስተማረ ያሰለጠነሽ እራስሽንም የሚያምሽ አስምም የሆነብሸ ከአንገት በላይ የሆነዉ ህመምሽ የተፈወሰዉ ለዛ ነዉ ሌላዉን አያድንም እያልኩ ሳይሆን የተሰጣቸው ቃልኪዳን ነዉ ልክ ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሄ ማህፀን እንደሆነዉ ሁሉ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 дня назад
እውነት እኔም በእንደዚ አይነት ፈተና ውስጥ ነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ብቻ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ያዝልን የሰው ክፍቱ ይገርማል😢😢😢😢😢😢😢😢
@mesifeker9234
@mesifeker9234 2 дня назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን ሳልረግጥ እንዳልሞት ፈጣሪዬ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ
@sabiyalagty3530
@sabiyalagty3530 2 дня назад
ሰለ ሁሉሞ ነገር አግዛብህር መስገን ብፀሎታቹ ኣስቡን ወለተ ጨርቆስ ከነ ቤተሰበይ ብላቹ 😢😢😢😭
@SelamGirma-hv2bh
@SelamGirma-hv2bh День назад
አባቴ ጊዮርጊስ እናቴንም እድሜ ሰተህ አቅም ሰተህ ለዚህ አብቃልኝ
@beletbelay6721
@beletbelay6721 2 дня назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቤ ወለተ ጊወርጊስ ነኝ ቋጠሮየን ከነቤተሰቤ ፍታልኝ አባቴ ለምስክር አብቃኝ እና ላመስግን አባቴ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 дня назад
ወንድማችን ይች እህታችን የአእምሮ ና የ እድል መተት ይባላል የተደረገባት ምልክቱ ይሄ ነዉ ቅዱስ ኡራኤል ረደረቷታል ከሚጠብቃት መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ከ እናቷ ድንግል ማርያም ከሰማዕቱ ጊዮርጊስ ጋር በመሆን ይሄን የዲያቢሎስ ሴራ እንድናዉቅበት በመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ላይ አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን። መንፈሴን ሁሉ ስጋ በለበሰ ላይ አፈሳለሁ እንዳለ እንደቃሉ ዛሬም ቅዱስ መንፈሱን ባፈሰሰባቸዉ ቅዱሳን ይጎበኘናል ከሰይጣን ወጥመድ ይጠብቀናል።
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 4 часа назад
ሰመአቱ ጊወርጊስ አባቴ የጭቀቴ ደራሽ ለደጅህ አብቃን በያልንበት ፈዉሰ እረዴትህ ይደርብን😢🤲🤲🤲
@Mossab-xi7eu
@Mossab-xi7eu 2 часа назад
ሰማእቱቅዱስ ጊዮርጊስ ላንቸየደረሰለሁላችንምልን ለደጂህአብቃኝ በፀሎትአስቡኝ ወለተስላሤ
@Richomaru12
@Richomaru12 День назад
ላንቺ የደረሰ መድኃኒአለም ለኛም ይድረስልን። ጎበዝ ጋዜጠኛ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጠል አጠያየቅህም አደማመጥህም ድስ ይላል። ሌሎቹም ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነው
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 дня назад
😢😢😢 በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ከአጋንንት ጋር ተወዳጅቶ የሰውን ህይወት እንደዚ ማመሰቃቀል😢😢😢 ሰመአታት ቅዱሳን መላዕክት ስላሉን ነው እንደሰው ክፍትማ ያሳዝናል ለላንቺ የደረሰ ሊቀ መልአኩ ድንግል ማርያመም ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ዋስ ጠበቃ ይሁኑን!!!❤❤❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 дня назад
አሜን በእውነት 😢😢😢😢
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 2 дня назад
መቸይሆን ስደትበቃሸ ብሎኝ ለደጅህእምበቃ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሚስጠሬን ታውቃለህ በረከትህ ይድረሰኝ ደክሞኛል አበርታኝ😢😢😢😢😢😢
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x День назад
እኔም እንዳንች ነኝ😢😢😢😢እህቴአይዞሽ ልመናችን ሠምቶ ለደጅያብቃንበሠላም ከስደት ይመልሠናል ሁሉም በጊዜው ይሆናልአይዞሽ እግዛብሔር ከኛጋር ነው😢😢😢
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 23 часа назад
@@user-yw3qf9hg6x 🥰🥰🙏🙏🥰🥰
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 2 дня назад
አቤቱ የእግዚአብሔር ስራ ምህረቱ ግሩም ድንቅ የሰው ልጅ ፈተና የኪደነምህረት የመላዕክቱ የሰማዕታቱ የቅዱሳኑ የሐዋርያቱ ምልጃ ተራዳኢነት ታላቅ ነው ምስጋና ለሁሉም እንደየ ክብር እና ማዕረጋቸው ይድረሳቸው የድንግል ማርያም ልጅ መድህንአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከባሕሪ አባትህ ከአብ ከባሕሪ ሕይወትህ ከመንፈስቅዱስ ጋር ክብር ምስጋና አምልኮ ለእናተ ይገባል በኔ በሀጢያተኛዋ አንደበት አሜን
@kishnniwonniwon
@kishnniwonniwon 2 дня назад
Ame! Amen! Amen!❤❤❤❤❤❤❤
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 2 дня назад
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ያሳደከኝ ቅዱስ አደራ ለደጀህ አብቃኝ እስከነ ቤተሰቦቸ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q День назад
ላች የደረሰ ለተክለ አብርሀም ይድረስለት ሰማሀቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አሜን አሜን አሜን
@user-gm4dl2ii1d
@user-gm4dl2ii1d 2 дня назад
ሰመአቱ ጊወሪጊስ አቤቴ ላቺ የደረሰ የኛንም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን😢
@sosetg1
@sosetg1 2 дня назад
የሰው ልጅ እንዲህ እንዲሰቃይ የሚያደርግ እርኩስ መንፈስ ሰው እንዳይሰራ እንዳይማር እንዲንከራተት የሚያደርግ እርኩስ መንፈስን ከእግራችን በታች ያስገዛልን 😢😢😢
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 2 дня назад
አሜን
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 дня назад
አሜን በእውነት😢😢😢😢
@Mesitube1991
@Mesitube1991 День назад
አሜን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 23 часа назад
አሜን፣:አሜን:አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 дня назад
እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ አሁንም የመድኃኒአለም ፣የቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቃ አይለይሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ።በስግድት በርቱ መምህር ተሥፋዬንም ተከታተሉ። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ። ለእናታችን የበለጠ ጊዜ ብትሰጣት ጥሩ ነበር። የውስጥ ብሶትም ስላለባት ይወጣላት ነበር። እግዚአብሔር ይስጥልን 👐⛪
@user-on5nd3xr9c
@user-on5nd3xr9c 2 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደርስው አምላክ ለኛም ይድረስን
@NabatiNabati-sl4el
@NabatiNabati-sl4el 2 дня назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ አስበኝ
@mare7241
@mare7241 2 дня назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 2 дня назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 23 часа назад
እናታችን:ለነ የደረሰ:ቅዲስጎርጊስ:ለኔምይደረስልኝ:አባቴየሆዴን:ታውቃለህ:በጭቀትልሞትነው:በሰው አገር:አተፍታልኝ:ወድሜ:አደራበፀሎትአስበኝ:ወለተኪዳንነኝ
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 2 дня назад
ወገኖቼ❤ስለቅዱስ❤ጊወርጊስ❤ተነግሮ አያልቅም❤❤❤❤❤እልልልል
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 дня назад
የልዳው ጊዮርጊስ ላንች የደረሰው ለኛም ይድረስልን። ኪዳነምህረት እመቤቴ ማርያም የኔንም የልጆቼንም እስር ትፍታልኝ። እይዞሽ በርቺ እንኳን ለዚህ አበቃሽ።
@SerawitMolla-f7d
@SerawitMolla-f7d 2 дня назад
anchn yesma semaetu yesman ወለተሥላሴ ሀብተወልድ ሀይለማርያም ገብረማርያምን በፀሎት አስቡን
@kishnniwonniwon
@kishnniwonniwon 2 дня назад
ayzogn EGZIABHER yasibachihu
@user-nn9ye7jg1k
@user-nn9ye7jg1k 2 дня назад
አምላከ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ስራ ድንቅ።
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 дня назад
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃን
@deme1094
@deme1094 2 дня назад
እረ ወንድም አንዴ አንች አንዴ እርስዎ ነዉ የምትል ሌላ ጊዜ ተማርበት። እህት እንኳን ለዝህ አበቃሽ እግዚአብሔር ይወድሻል።
@RihaniT-mx6ey
@RihaniT-mx6ey 2 дня назад
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተስቦቼ 😢
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 дня назад
የልዳው ኮኮብ አንተ ታውቃለህ 😢😢😢❤
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 2 дня назад
አንቺን የሰማች ሁላችንን ትስማ❤❤❤
@batitube6573
@batitube6573 2 дня назад
እባካችሁ ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፃለታችሁ አስቡኝ❤❤❤❤
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 2 дня назад
ወለተ ስላሴ እግዚአብሔር ያስብሽ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 дня назад
ስትፀበይ ግን እንዳስታስጮኀኝ አትበይ አንች እኮ አይደለሽም የምትጮሂዉ የኔ እናት ምን አስጨነቀሽ አጋንንት ለጮኸዉ ዳኝ እንጅ🤔 ሲጮህ የ እግዚአብሔር ሀያልነት የመለኮት እሳትነት መቋቋም አቅቶት እኮ ነዉ የሚጮኸዉ አንች ሀይሉን አታይዉም እንጅ ብታይዉ ፀንተሽ መቆም አትችይም ግርማዉ ከባድ ነዉ እንዳልጮኸ እያላችሁ ፀበል የምትገቡ አትድኑም ልንገራችሁ ለክብራችሁ ተጨናቂ ስለሆናችሁ
@fguhgvjdgihthk8477
@fguhgvjdgihthk8477 2 дня назад
ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አሰበኝ❤❤❤
@user-hr3bg9nr5d
@user-hr3bg9nr5d 2 дня назад
ስማቱ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢
@sosetg1
@sosetg1 2 дня назад
ውይይይ ታሪክሽ ያስለቅሳል 😢😢
@user-uz6jq7bz8x
@user-uz6jq7bz8x День назад
ቅዱስ ጐርጊስ አስበን ለደጅህ አብቃኝ
@kishnniwonniwon
@kishnniwonniwon 2 дня назад
የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚደንቀው ለመግባት በጣም ያስፈራል ሲወጣ ደግሞ ፍርሃቴን ተቆጣጥሬ ምነው ድጋሜ በገባሁ ያስብላል በነገው ወረፋ ሲደርስ ደግሞ ባልገባሁ ሲያሰፈራ እነዴት ልቻለው ያስብላል ተወርቶ አያልቅም ምኑን ልንገራችሁ እኔም እኮ ግራ ገባኝ እንኳል እናንተን ላስረዳ!!
@BingoKing-dc1my
@BingoKing-dc1my 2 дня назад
ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን እደጁ ሄዳችሁ በያላችሁበት ፈውስን ያገኛችሁ ተመስጌን ለናንተም የደርሰ ለኛም ይድረስልን ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@workeworke4373
@workeworke4373 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 дня назад
አባቴ ለደጅህ አብቃኝ😢
@ZdKebede
@ZdKebede 2 дня назад
😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን
@lidacall9142
@lidacall9142 2 дня назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 дня назад
ኡፍፍፍፍፍ ይህ የሞት መንፈስ እግዚአብሔር ይግፅፅ, ወንድመም በዝህ መንፈስ የ ተስቃዬ ነው, ኤባካች ወልድ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን. ለእናንተ የድርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. ለደጁ ያበቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤️
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 дня назад
እግዚአብሔር ያስባቹ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረድኤቱ ያስባቹ❤❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 дня назад
@@user-yy8pg3pb3x አሜን አሜን አሜን 🥲
@azebshewa6197
@azebshewa6197 2 дня назад
Yihe habesha yetebale hizb gin metetam new. Egzer yikir yibelachew . Semeatu kidus Giorgis metetam sewochin arikiln
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 2 дня назад
አሜን አሜንአሜን❤❤❤😢😢
@sosetg1
@sosetg1 2 дня назад
ጎበዝ ግዜጤኛ ነህ የተረጋጋ
@kideusmichael9811
@kideusmichael9811 2 дня назад
Ye CRSTOS SELAM KENANTE GAR YHUN ❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 День назад
አሜኒ❤❤❤
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 2 дня назад
ላች የደርሰ ለኔም ይድርሰልኝ ቤተሰቦች አይወዱኝም ገዘቤን ብቻ እጀ ሰዴት ነኝ አርጌ አልመሰገንም አይወዱኝም እብድ ነሸ ይሉኛል
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 2 дня назад
የኔመዳንናፈቀኝ መቸይሆንጌታሆይ እዝሕቦታየምረግጠው😢😢😢😢😢
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 День назад
💓💓💓💓💓💓
@eftah21
@eftah21 2 дня назад
ሰማዕቱ አባቴ😢😢😢መቼ ይሆን ከእስራቴ የምታስፈታኝ😢😢😢በሰዉ ሀገር እንዳልቀር አባቴ የልዳዉኮከብ😢😢😢
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 дня назад
አንዳንዴ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል ሰዉ ግን አያስተዉልምና እህቴ እኔም እንዳንች ባለ ፍቅር አያቴንና አጎቴን በጣም እወድ ነበር አሁን ድረስ ይቆጨኛል ምንም ሳላደርግላቸዉ አጣኃቸዉና ግን በህልም አንች ያየሽዉ አይነት በተደጋጋሚ አያቸዋለሁ አሁን ሲገባኝ ያ የማታዉቂዉ ባዕድ ነገር የሚታይሽ ወደ ልጆችሽም አልፎ አሳንቆ የሚያሳይሽ ከአያትሽ የመጣ የዛር መንፈስ ነዉ ልጆችሽም ጋ መኖሩ ምልክት ስለሆነ በርትታችሁ ስገዱ በህብረት ፀልዮ ሰኔ ጎለጎታን የነሀሴ የኪዳነምህረት ሱባኤ ግቢበት በዚህ ጉዳይ ፍንትዉ አድርጋ እመቤታችን ታሳይሻለች
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 День назад
የኖረ ሲያወራ ያምራል
@zeritessema9182
@zeritessema9182 2 дня назад
Bakeh Zem beleh Adamt
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 2 дня назад
ገጠመኝ መምህር ተሰፍዬ አበራ አዳምጡ
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 2 дня назад
አይዞሽ እህቴ!!!
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 дня назад
ቃል ሂወት ያሰማልን❤
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 2 дня назад
ሁሌም የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስን አካውንት ናበር አኑሩ ብዙ ሚሟሉ ነገሮች አሉ አይደል? መናለ የተቻለንን ብንረዳ ከስር ብታስቀምጡት በፈጠራችሁ ስሙን የናንተን ሚድያ ብቻ ለማስተዋወቅ መጣር ውይ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 2 дня назад
Ale..video rmsertewal..
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 2 дня назад
ይገርማል የኔ እናትም ለሊት ስትስቃይ አድራ ታት ትነሳለሽ
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 2 дня назад
Esay Esay la samayetu men yesanaw ahunm yemaresh eganem yemaren yehun yedarageln Yanadaw kokob yabureketaytn kazando yawatat Eganem yawtan AMEN AMEN AMEN. Batsalotachu asebug Walt mareym belachu
@user-fq1ic8le3m
@user-fq1ic8le3m 2 дня назад
Egzabhir yagezesh yeni enat ayzosh
@Aye-dk8pg
@Aye-dk8pg 2 дня назад
❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 22 часа назад
አቤቱሰማአቱ:አባቴ:ከስደትመልሰኝ:በምክኛት:በኔአሳብአልተሳካምና:ታምርህንለማየት:አብቃኝ:ቆሽሼለሁና:እጠበኝአባታሆይ
@user-dc3ov7wr5z
@user-dc3ov7wr5z 14 часов назад
❤❤❤❤❤
@user-cc4gs2ip2f
@user-cc4gs2ip2f 5 часов назад
❤❤❤❤👍🙏
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 2 дня назад
❤🙏
@user-bj9nq3ym7g
@user-bj9nq3ym7g 2 дня назад
😢❤
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 23 часа назад
Eheta weyyy yana tareke nawo enam enata eheta ayewadoghem gen emabata mareyam enate ehete honachegh holwenem lasewa sechate
@merd24
@merd24 2 дня назад
ይኼ ሁሉ ስቃይ ሰው ሰርቶ እንዳይበላ ነው አይደለ? ለካስ በዙሪያችን እጅግ ክፉ ሰዎች አሉ __ይገርማል የሰው ነገር የእግዚአብሔር ደግነት ደግሞ ዕፁብ ነው ! ክበር ተመስገን አምላኬ !
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 дня назад
አሜን አሜን
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 2 часа назад
እርስ በእርሳችን ተጠላልፈን ተጠላልፈን ቅድስት የተባለችው ሀገር የደጋሚና የጠንቋይ መነሀሪያ ሆነች ሰው ለፍቶ ተምሮ ለፍቶ ሰርቶ በሰላም የማይኖርበት ሀገር ሰውን እንደዚህ የምታሰቃዩ ሰዎች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ​@@user-yy8pg3pb3x
@BilenFre
@BilenFre 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebshewa6197
@azebshewa6197 2 дня назад
Bemetet yesew hiwet abelashtew inesu beselam inkilf ytegnalu😢 egzer yibekelachu
@user-fn4fx8vj8p
@user-fn4fx8vj8p 3 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-ls3td3br3l
@user-ls3td3br3l 2 дня назад
ሰማቱ ጊወርጊስ ባለሁበት ከነልጁች ጎብኝ እባክህ ችግሪንታውቃለህ እደጂህ ለመድረስ ጎጉቻለሁ መቺይሆን የኔ ተራ አሳጥርልኚ አሁንማ ብሮግራምህ ሳልሳለም አልውልም ሱስሆኖብኛል።
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l 2 дня назад
ተመስገን መጀመርያ ኣገኛሁት ከስንት ክትትል በሃላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 2 дня назад
Wondima camerawun astekakilut
@user-cl2nc2kg2z
@user-cl2nc2kg2z 2 дня назад
wey gerum yeka kidus michael ye kidus giorgis ena ye kidest aresema mehabertagnaye ....enkuan ye lidaw giorgis dereselesh.
@hanabeshiwork
@hanabeshiwork 2 дня назад
Yeledaw kokeb Keduse Georges Kedese Fkadeh behon Enatanem enanem ledegeh abekan Maren
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s 2 дня назад
ወድሜ አዴእርስወ አዴአቺ እያልክነው አስተውል ግን ይቅርታ
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 2 дня назад
😂😂😂
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo День назад
እረ ጉዞ የለም ወይ?
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg День назад
🤲🤲🤲🤲🤲👆👆👆👆😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 дня назад
እንዴት አይገባሽም ? መንፈሱ ልጆችሽን ገድሎ አንቺ እራስሽን እንድታጠፊ ነበር አላማውን ነው ያሳየሽ
@bethelhemmekonnen5
@bethelhemmekonnen5 2 дня назад
Amsegnalehu
@bemnetkebede8940
@bemnetkebede8940 2 дня назад
How doni go to bermel goirgis who do i contact please tell me
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u День назад
ሰማእቱ አባቴ ለደጂህ ለፀበልህ አብቃኝ እኔ ከርታታ ልጂህን😢😢❤❤ኪዳነምህረት እናቴ እባክሽን እርጂኝ😢❤🎉
Далее
С Анджилишей на тусе💃
00:15
Просмотров 172 тыс.
Gere emun part 183 | ገሬ እሙን ክፋል 183
42:23
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
Перепутал 🤣
0:17
Просмотров 1,4 млн
Все мы немного НИКА!
0:17
Просмотров 1,9 млн