Тёмный
No video :(

ሀያሉ ምትሀት / ሚስጥር ሙሉ መፅሀፍ [ The Magic from The Secret Amharic Audio Book ] 

Amen آمين  አሜን Audio Books
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 2,5 тыс.
50% 1

#ሳይኮሎጂ #Thesecret #amharicaudiobooksfreedownload #ሚስጥሩ
የስኬታማ ህይወት ሚስጥር felsefena The magic ወደ አማርኛ የመለሰውን መጽሐፍ በአድናቆት አነበብኩ። Subscribe to our other channel (Hello Traveler) to know more about Ethiopia by following this link- / @thetour360
ሚስጢሩ… ”ወዳንተ የሚመጣውን ማንኛውንም ነገር ወደ ሕይወትህ የምትጎትተው አንተው ነህ” ይለናል። አዎን! በእርግጥ ብዙዎች ምስክርነት ሰጥተውበታል።ይህም በመጽሐፍ ላይ ተካቶ ይገኛል። መጽሐፉ በአስራ አንድ ርዕሶች የተከፋፈለ ነው። ከዛ ውስጥ የመጀመሪያውን ዕርስ ማጠቃለያ ፍሬ ሀሳብ፤ በግጥም ስሠራው እንዲህ እንሶና ጭምቅ ብሎ ወጣልኝ። ለወገኖቼ ባካፍልስ ብዬ አሰብኩ፤ ወደናንተም ላኩት።ሁለተኛው ርዕስና ሌሎቹም ይቀጥላሉ።
የተከሰተው ሚስጢር
ሕይወት ለመለወጥ፤ የተገኘው ሚስጢር፤
ስበት እንደሆነ፤ አውቀህ ሕጉን ተማር።
የፈለከው ነገር፤ ወደ ዓለም ተልኮ
የልብህን ምኞት፤ ያመጣዋል ማርኮ።
ከንግዲህ ሕይወትህን፤ ካሻህ ለመለውጥ
መስመሩን አስተካክል፤ ፍሪኮንሲ ምረጥ።
አንተው ነህ ለራስህ፤ ሀይል ማሰራጫ
ጎትተህ አቅራቢ፤የሕይወትህን ምርጫ።
ስለዚህ ከዓለም፤ ሁሉን እንድታገኝ
በስበት ተማምነህ፤ ደህና ነገር ተመኝ።
አሁን ለምነግርህ፤ ለዚህ ለሚስጢሩ
የመረጃው ብዛት፤ በርካታ ነው ቁጥሩ።
#ethiopia
#amharicaudiobooks
#philosphyethiopia
#GoodbooksinAmharic
#BooksAboutlife
#Amharicbooks
#sucess
#አማርኛመፃሃፍ
#amharicaudiobooks
#ሳይኮሎጂ
#Ethiopiakingshistory #amharicbooks #AmharicAudioBooks #audiobooks #audiobookseries
Ethiopian kings history. Ethiopian history audio book in Amharic. King Menelik in ancient History of Ethiopia
#amharicfictionaudiobooks
#audiobookforlearning
#ትረካዎችበድምፅ
#ethiopiankingshistory
#kingmenelikofethiopia
#ethiopianempire
#ethiopianadalwar
#abyssinianempirehistory
#audiobookforlearningamharic
#bestaudiobook
#goodaudiobookinethiopia
#listentoaudiobook
#topAudiobook

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4   
@user-ei8jc9hq4u
@user-ei8jc9hq4u 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ወድምችን
@user-ei8jc9hq4u
@user-ei8jc9hq4u 3 месяца назад
❤❤
@Yosi-xv7sv
@Yosi-xv7sv 6 месяцев назад
ምርጥነው የሚያ ስፈልግን ንግግር እረዳሀለው ኢትዬፕያዊ ይህን ሰዋች ያዛዝናሉ መጥፉ ስራብሰራ ኔሮ ብዙ ነገር ታገኝ ነበር ግንዋጋ የለውም መጥፍስራ መጨረ ሻው አያምርም አተትልቅ ሰውነህ አተን የፈጠረ ፈጣሪ ይመስገን ፈጣሪ ውለታህንይክፈልህ
@TameTame-e5g
@TameTame-e5g 2 месяца назад
hi
Далее
ሀያሉ ምትሃት / ሚስጥር The Magic
38:28
Просмотров 1,2 тыс.
Ajdarlar...😅 QVZ 2024
00:39
Просмотров 391 тыс.
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 26 млн
1001 ለሊት የባግዳዱ ሌባ ና 2 ታሪኮች
2:04:30
اینطوری انرژیمون میره بالا !
9:12
የሚማርክ ህግ  ወይም  የስበት ህግ
34:04
Ajdarlar...😅 QVZ 2024
00:39
Просмотров 391 тыс.