Тёмный
No video :(

ኢትዮጲያዊው ጃንደረባ ሙሉ ትረካ ከዲ. ሄኖክ ኃይሌ በኢዮብ ዮናስ 

eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Подписаться 42 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@kekebaby618
@kekebaby618 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ለ እንቁ ፀሀፊ ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ እና ለ ተራኪው ወንድማችን❤❤❤
@user-kw1ks4ut1m
@user-kw1ks4ut1m 5 месяцев назад
መፆፉን ላበረከተልን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እድሜ በፀጋ ያድልልን ላንባቢያችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ይሄን ውለታ የዋለልን ጃንደረባ ሰማዕት በሚገባው መጠን ውለታውን አልመለስንም በረከቱ ይደርብን እርሱን የሚዘክር ነገር ቢደረግ እጅግ ደስ ይላል ❤❤❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Год назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን እዮባ ደስ የሚል ትረካ ባላለቀ የሚያሰኝ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መምህር ዲ/ሄኖክ ሀይሌ በጣም ነው የምወድህ ብዙ አስተምረኸኛል ተለውጬአለህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዋጋህን ይክፈልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danieltekle5206
@danieltekle5206 Год назад
Thank you
@Walte25
@Walte25 2 года назад
እናመሰግናለን!
@aziቲ
@aziቲ 11 месяцев назад
እዮባ ወንድሜ በእውነቱ በጣም አመሰግናለሁ ! በርታ ልኝ የተለያዩ መንፈሳዊ መፅሐፍ እንድታቀርብልን በትህትና እጠይቃለሁ !💚🌼
@addisalametube2147
@addisalametube2147 2 года назад
እናመሠግናለን እዬባ ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ አግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥልን 👏ቅዱሣን መላእክት በሠማይና በምድር ምሥጋናን ለአምላካቸው ያቀርባሉ 👏የሠው ልጆችን በሙል ከአሠሣቹ ከዲያቢሎስ ይጠብቁን። ምልጃቸው ጥበቃቸው አይለየን 👏💒✝️ 💚💛❤ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ምርጥና ውብ መፅሃፍት 👏👏👏👏
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ወንዲሜቸ አሜን።
@AaKk-st3tq
@AaKk-st3tq 11 месяцев назад
🙏🙏🙏
@wegayhunigussie1850
@wegayhunigussie1850 2 года назад
እናመሰግናለን የብርሐን እናትን አብብልን
@user-cp8np1of1j
@user-cp8np1of1j 3 года назад
አቤት መታደል እውነት ለጻፊው ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ለአንባቢውም ለኢዮብ ዮናስ ቃለ በረከትን ያድልልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
እናመሰግናለን፣ቅድስት፣ማርያም፣በአገራችን፣ፍቅሩን፣ጥበቃው፣አይለየን፣ቃለህይወትያሰማልን፣።
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ወንድማችን እዮብ እናመሠግናለን✟❤ ይሄን ድንቅ መፅሐፍ ለፃፈልንም ለመምህራችን ለዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አምላከ ቅዱሳን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን✟❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Год назад
እናመስግናለን እዮብ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@wubetube9848
@wubetube9848 2 года назад
ሊቀ ዳቆን መምህር ሄኖክ ሃይሌ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ጤንነትህን እድሜውን ይስጥልን ቃል የለኝም ያተ የሆኑት መፃፎች ስብከቶች ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው አተ የተዋህዶ ምርጥ እቃ ነህ እግዚአብሔር ልክ እደ ብርሃን አለም ቅዱስ ጳውሎስ የመረጠህ ፀጋውን ያበዛልህ ነህ ❤🙏 ወንድማችን ኢዮብ ዮናስ የምታነባቸው ሁሉ መፃፍት እጅግ አስተማሪ ለህይወት ጠቃሚ ማንበብ ሙሉ ሰው እደሚያረገን የምትጥር ገራሚ ወንድም ነህ ቀርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏😍
@genettekilu8812
@genettekilu8812 2 года назад
ኢዮባ እግዚአብሔ ያክብርልኝ ቃለህይወትን ያሰማልን። በርታልን መምህር ሆይ በብዙ አስተምረህናል አምላከ ቅዱሳን ጥበቡን ማስተዋሉን ያድልልን ስለሌሎችም ቅዱሳን ብዙ ስላስተባለላቸው ብዕርህ ዝም አትበል ሁላችሁንም አመሰግናለሁ
@user-pm7gj5sb6j
@user-pm7gj5sb6j Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም ለአእምሮ ምግብ የሆነ ድንቅ መፅሀፍ ስላበረከቱልን
@hazaieltewahdo1095
@hazaieltewahdo1095 3 года назад
ወንድሜ ድያቖን ሄኖክ ቃለ ሂወት ያሰማልን ።ብርህ ትሰስን 🙏🙏🙏.
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 года назад
Amen Amen Amen
@sltankesete1532
@sltankesete1532 Год назад
በጣም ጥሩ የሆነ አቀራረብ!
@user-Mrakiy
@user-Mrakiy 3 года назад
ምርጥ አንባቢ እናመሰግናለን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiywot yasemalene
@ametesilase6933
@ametesilase6933 3 года назад
Betam des yilal egzihaber tsagawn yabzalih wud mamihirachin deakon henok kale hiwot yasemalin🙏🙏🙏 wandimachin eyob kalib enamasaginalen 🙏❤️❤️❤️❤️
@kalkal5842
@kalkal5842 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 года назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትባርክህ (ትባርካችሁ) በርታ ።
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን
@user-kx4dh3tr6k
@user-kx4dh3tr6k 2 года назад
ግሩም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እዮባ ከተረካቸው እግዚአብሔር ፈቅዶ የሰመዋቸው እመጓ ፣ዝጓራ፣መርበብት፣አለመኖር፣ምርኮኛ ና ኢትዮጵያዊው ጃን ደረባ ናቸው አመሰግናለው ክበርልኝ።
@21MarYam
@21MarYam 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማህ ወንድሜ እንዲሁም ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛለት
@user-rq8kg1lt5u
@user-rq8kg1lt5u 2 года назад
የእውነት እናመስግናለን የፃፈውንም ያነበብክልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 3 года назад
THANK YOU SO MUCH FOR SHARING YOUR BLESSING EGZABHER YBARKLEN WONDEMACHN 👏 👏 👏 KALE HIWOTEN YASEMALEN EDMY TENA YSTLEN BEAUTIFUL 💕💚💓👍
@binyamdawitassefa3430
@binyamdawitassefa3430 2 года назад
THANKS GOD BLESS YOU. BERTA
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ብዙ ተጠቅሜያለው በትረካዎችህ እኔ ባለቤቴ ጓደኛዬ አመለካከታችንን ቀይረኸዋል የምን ከፍለው ምስጋና ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@kamil8059
@kamil8059 2 года назад
የኤፍራጢስ ወንዝ please🙏🏼
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 года назад
እናመሰግናለን
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 2 года назад
Selam lagrachn 😘🇪🇹 temsgen lizch qan yadrsn 🏤🙏
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 3 года назад
እዩ አልከፍት አለኝ በል ክፈትልን
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 3 года назад
እዩሻ ከልብ እናመስግናለን ትልቅ ስው
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 года назад
ለመፀሀፋ ደራሲ ለመምህራችን ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ እንዲሁም በዚህ መልክ ጊዜህን እውቀትን መስዋዕት አድርገህ ላዘጋጀህልን ኢዮብ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ቁርባን (ስጋወ ደሙ) አልተቀበለም ወይስ ተቀብሏል❓ ይሄ አልተገለፀም
@eyobyonas
@eyobyonas 3 года назад
ክርስትናን ወደ ኢትዮጵያ ያስገባ አሁን ለመጠመቅ ምን ይከለክለኛል ብሎ ምንም ሳያመነታ የተጠመቀውን ያን ሃዋርያ ቆርቡዋል አልቆረበም የሚል ጥያቂ ፍጹም ሊታሰብ አይገባም ይህ የኔ መልስ ነው እንዴት እራሱን የቻለ ገድል የለውም ነው ሊጠየቅ የሚገባው መልስ ባይኖርም
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 года назад
@@eyobyonas ከዚያን ጊዜ ወድህ ወይም በሌላ ጊዜ ያለውን ለማለት አይደለም በተጠመቀ ጊዜ በአንብሮ እድ ሳይሆን እንዲሁ መንፈስ ቅዱስ ወረደለት ግን ቁርባንስ የሚለው ጥያቄ አለ ምክንያቱም አቆረበው አይልም የመጣራጠር ጉዳይ አይደለም ያላወቅሁትን የምታውቁ እንዲትመልሱልኝ ስለፈለግሁ ነው ኢዮባ ቤተ ክርስቲያን ለሁሉም መልስ እንዳላት አውቃለሁ አምንም አለሁ
@user-cp8np1of1j
@user-cp8np1of1j 3 года назад
መጨረሻ አካባቢ ላይ ዲያቆን ማጥመቅ እና ማስተማር እንደማይችል ተጠቅሷል ነገር ግን ዲያቆን እንዴት እንደሚያጠምቅ እና እንዳጠመቀ መብራሪያ ሲሰጥ ለምን እናደማያስተምር አልተብራራም ። እና ዲያቆ አሁን ያስተምሩ አይደለምን ። ነው እንዴት እንረደው ?
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 128 тыс.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
Просмотров 3,7 млн
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 128 тыс.