Тёмный

ሁለቱም ገብተው ያሳብዱናል ከታቦቱ ጋር አልተግባቡም ዶር መስከረም ለቺሳ Dr Meskerem Lechisa 

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual RU-vid Channel Content
ጋዜጠኛ ሰሎሞን ኃ/ኢየሱስ
21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 FILM PRODUCTION ሃያ አንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
Copyright©2021: Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ/21 FILM PRODUCTION

Видеоклипы

Опубликовано:

 

17 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@woldetewolde7029
@woldetewolde7029 2 года назад
ልዩ አስተማሪ አስተማሪ ነሽ። እውነትም መስከረም በ21 ክፍለ ዘመን የተገኘሽ፣ ብርታቱን ይስጥሽ።።
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 2 года назад
ውድ ዶ/ር ገና ሳይሽ በጣም እደሰታለሁ፡፡ ለእኔ በግል አስተያየቴ ብዙዎች አንድነትን ተዋህዶን ከፍ አድርገሽ ስትናገሪ የሚያማቸው አሉ ለእኔ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ የበለጠ እውቀትንና ጥበብን ከፈጣሪ ዘንድ እለምንልሻለሁ፡፡ አሁንም የበለጠውን እድሜና ጤና ከእውቀት ጋር ይጨመርልሽ፡፡
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Год назад
እህታችን ዶር መስከረም ሁሌም እንደምንለው ዕድሜ ጤና ዘሮችሽን እግዚአብሔር አብዝቶ ያበርክትልሽ ፀጋሽንም በብዙ ያብዛልን በቸርነቱ ብዛት በአሁኑ ሰዓት ሰው የሚመስል ሰው ሳይሆን ሰው የሆነ ሰው ሲጠፋ አየንሽ መልካም እግዚአብሔርን ያስቀደመ ሰው እንሻለንና። አሜን
@Mwa584
@Mwa584 2 года назад
በጠም የምተገርመ ሰው ነች እህታቸን መሰከረም ብትናገር ብትናገር የማትጠገብ እህት ነች እናመሰግናለን የእግዚአብሄር ፀጋ ጨምሮ ይደረብሽ እህቴ 👍🙏🙏
@meseretwerke77
@meseretwerke77 2 года назад
የእኔ ጀግና እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Год назад
ረቀቅ በሰል ያለ ጣፋጭ ምክር ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ አይለይሽ እህታችን።
@warkamedia
@warkamedia 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ውይይት ነበር በርቱልን ዶክተር መሰገረም ሁሌም ስሰማሽ የምትገርሚኝ ድንቅ ሴት ነሽ ፈጣሪ የአንቺ አይነቱን ያብዛልን አሜን
@sabahaile5446
@sabahaile5446 2 года назад
Betam Aseteway Ena Melekam Set Nesh Egziabehare Amlak Zemeneshen Yebarekew Amen 🙏🙌👏❤
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 года назад
የምትሰጭያቸው ሃሳቦች ላድማጭ የሚገባ ነው እዳንቺ የሌላው አመለካከት ቢበዙልን ጥሩ ነበር::
@dmulugeta
@dmulugeta 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተርዬ
@solomontasfaye6812
@solomontasfaye6812 2 года назад
እግ/ር ይባርክሽ ዶ/ር በጣም ጥሩ የሆነ ት/ት አግኝቻለው እናም አቅራቢውንም አመሰግናለው
@solomontasfaye6812
@solomontasfaye6812 2 года назад
Dr የሰጠችው ት/ት በጣም ጥሩ ነው ታድያ ለወደፊትም እንደዚሁ ቀርበሽ ካንች እውቀት ማግኘት እንፈልጋለን። እግ/ር አብዝቶሽ ይባርክሽ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 5 месяцев назад
ግሩም ምክር መልዕክት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን
@yegebreallej9690
@yegebreallej9690 2 года назад
Wey metadel tebareki 🙏
@mangogogo9250
@mangogogo9250 2 года назад
Wow We Ethiopian have this brilliant Dr.. we so lucky.
@bamn4449
@bamn4449 2 года назад
WOW You IRON Lady! I proud in you. Thank you sooooo much! I got learned much. Dr. Meskerem full of knowledge. I hope every body can fetch this knowledge/Wisdom.
@solekebe7628
@solekebe7628 2 года назад
ምን አለ ያንቺ አይነት ድንቅ ኢ ት ቢያበዛለን ሠላምሽን ያብዛለን ዶ ር
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 2 года назад
እንደዚህ ጠለቅ ያሉ እይታዎች የስፈልጉናል ለአለማዊም ለምድራዊም ድንቅ ውይይት።
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-hw2lm8cf3b
@user-hw2lm8cf3b 2 года назад
❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሽ
@maneaylegne3354
@maneaylegne3354 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Год назад
በጣም በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን።
@anaremelka3287
@anaremelka3287 2 года назад
God Bless you.
@bisratlema4271
@bisratlema4271 Год назад
I have respect for you, God bless and protect you, you have all rounded your teaching is perfect thank you, our people are not awake they lack a teacher who can penetrate their hearts and wake them up ., as you mentioned bedemenefes new yemihedut . truly sad only God can help us.
@sabahaile5446
@sabahaile5446 2 года назад
Anchine Madamet Be Erasu Eweketen Masadeg New Ehetay Egziabehare Chemero chemero Yebarekeshe Ened Anchi Ayenetun Asteway, Smart, Eweket yalachewn Fatri Yabezalen Amen 🙏💕🌺🌹❤💕🌺💕🌺❤🌹💕
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 года назад
Egiziyabhir edime Tena yistlin tegawun yabizalishi🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zufankassa5271
@zufankassa5271 2 года назад
Amen 🙏
@hiruttesfaye7628
@hiruttesfaye7628 2 года назад
Egziabhere abzeto yebarekish
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 года назад
God bless you more thank you
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 4 месяца назад
Yalebane nawo yatanagareshewo
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 2 года назад
ሰላም ሰላም
@anakhanded485
@anakhanded485 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን
@kingofjudah823
@kingofjudah823 2 года назад
Endachi Ethiopiyawee mhur yabzaln 🙏
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 2 года назад
Birtu. ..tsinu. ..haymanotegna. .chewa. ..yetemarish. .. tenkara ...ehitachin. .edimewin ..abzito tenawin chemiro yistish. .ene yanchin interviewochshin download adrigew ke 3 gize belay degagime nw yemisemaw. .mikiniyatum "werkama "nw nigigirish ❤
@yodithilemariya6370
@yodithilemariya6370 20 дней назад
Anchi senef nesh ewnt bezi mecheresha zemen ayeneshin yabera
@mehretberaki9181
@mehretberaki9181 2 года назад
Ewenet Kalehiwet yasemalen Medhanialem kenante gare yehune legame lebe yeseten
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 года назад
መፍራት ተመሳሳይ ትምህርት የሚሰጡ ከሆነ ብዙዎቹ ይሸነፋሉ እግዚአብሔር የሁሉንም ልቦና ተመልክቶ : ይለይልን:ጠባቂያችን አንድ አምላክ ብቻ ነው::
@yodithilemariya6370
@yodithilemariya6370 20 дней назад
Anchim lij atesh yasayegn ewnt yane yezemari zeretu hazen yegebashal
@solomonamsalu4522
@solomonamsalu4522 2 года назад
Yewnte rejem edemay yestshe Dr.
@fikertewodajooworku8876
@fikertewodajooworku8876 2 года назад
negerishi bemulu betam kemetsaf kememir yilik yastemiral
@yodithilemariya6370
@yodithilemariya6370 20 дней назад
Amrosh bezi lik kehon ewnt bemadetekiya sent sew gelesh yehon geta ànchin yekir yebelish tadiya matsenwnet lanchi sedib new
@abayandeneth5179
@abayandeneth5179 Год назад
Wele cam d/meskerme
@okay456
@okay456 2 года назад
መንፈሳዊነትን በሚገባ ቅዋንቃ አቅጣጫችንን ለመለየት የሚረዳ ትምህርት ነው የዶር ትምህርት መንፈሳዊው አለም እንዴት የእለት ተለት ህይወታችንን እንዴት እንደምንመራ በእግዚአብሄር መንገድ ያሳየናል ይህንን መንፈሳዊ አስተምሮት ትውልድ ማጣቱ እንዴት ህይወታችንን እንዳዘበራረቀው የቀደመው ትውልድ ያውቀዋል
@helenfekede6958
@helenfekede6958 Год назад
AMLAK edme tena ystsh!!!!!!!
@danidamtew8044
@danidamtew8044 2 года назад
5 sew andu ripe yederegebet feteh yelelebet ethiopia ayemanotegna new sebal betam yasaferal
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 2 года назад
Min nekah azegaju
@fikertewodajooworku8876
@fikertewodajooworku8876 2 года назад
klyotin yasemalin
@robataye8339
@robataye8339 2 года назад
ema anchi liyu nsh lela sew dgmo DEmoz Goshime mibal sew ale SEW enetegna sew nachihu egziabher yibarkachu
@ysgysg3920
@ysgysg3920 2 года назад
አሰምሳይ
@senithailu7094
@senithailu7094 Год назад
Melkam sew egezabher yetbkesh emebrhan atlysh
@Design_everything_with_me
@Design_everything_with_me 2 года назад
መጸሐፍ ቅዱስ ኡራኤል ስለረዳ ነዉ የሚሚል አለ ወይ? መጽፍ ቅዱስ ብቻዉን በቂ ሆኖ ሰለበድርሳነት እነ በቁዱስ ኡራኤ መጠቀስ በመጸሐፍ ቅዱስ ለይ መጨመረ መቀነስ አይሆንም ወይ?
@enshishi23
@enshishi23 2 года назад
አሆን አለ ነው መልሱ ግን RUTH ጥያቄ ልጠይቅኸሽ ስንት ነው መጽሐፍ ቅዱስም ብለሽ የምታምኝው ?66ብቻ ወይስ 81 ወይስ አዲስ ኪዳን ብቻ መርምሪ አንብቢ
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 2 года назад
@@enshishi23 Edimewin yistih. Tirit yalech melis. . Godolo metsihaf kidus yizew yidenakoralubinal. ..
@user-oq6hl4fb5f
@user-oq6hl4fb5f 2 года назад
Egzihaber yistilin inatachin iwunet egzihaber yitebikilin
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 2 года назад
You are supposed to edit the background noise. It is very disfurbing. If you dont know how to edit , do the recording in a very quiet place. This happen to many of you pls improve
@ysgysg3920
@ysgysg3920 2 года назад
የዲያቆኖች የፓሊቲካ ምሸግ
@martaalene6329
@martaalene6329 2 года назад
Yeny kngo Adebte mare
@user-uh2tt6up2h
@user-uh2tt6up2h 2 года назад
ለምን ታብጃለሽ? አጭርና ግልጽ እውነት፣ ህይወትና መንገድ የሆነውን ከእግዚአብሔር ተልኮ የጸብን ግድግዳ ያፈረሰውን፣ በቅድስት ድንግል ማሪያም በመንፈስ ተጸንሶ በበረት የተወለደውን፣ የአብን ሃሳብ በምድር የሰበከውን፣ ለሰው ሁሉ ሞቶ የተነሳውን፣ ፍርድን ሊሰጥ የሚመጣውን አምኖ መቀበል ዋናና ዋና ነውና የሚያስመልጠውን ይሄንን ጌታ ተቀብሎ ከእግዚአብሔር ጋር በመታረቅ ተስተካክሎ መጠበቅ አማራጭ የሌለው ነውና በዚህ መንገድ እርፍ በዪ። ከዚህ ውጪ ሌላው ዝባዝንኬ ነው።
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 2 года назад
እህቴ እውቀት ከራቀው ሰው ጋር እንዴት እንደሚፃፍና እንደሚወራ ባላውቅም ወደ እውቀት ተመለሽ እውቀት ስድብና ነቀፌታ የለውም፡፡ አውቀት የራሱን ያመነበትን ይመሰክራል እንጂ የግድ ባንቺ እውቀትና ጭንቅላት ልክ የተሰፋ ቀሚስ አትፈልጊ ያመንሽበትን እንጂ ያለመንሽበትን ለመስማት አትገደጂም እና እሷ ምክንያታዊ እንጂ ባንቺ አእምሮ ልክ ዝባዝንኬ ተብላ የምትተች አይደለችም፡፡ አስተዋይ ፈጣሪ ስላለን ወደ ማስተዋልን እንመለስ፡፡
@tersite858
@tersite858 2 года назад
ሰውን እብድ ብለሽ ለመሳደብ እንዴት ደፈርሽ? የምታምኚው ያስተማረሽ ይህንን ነው? እድሉን ሰጥቶሽ ከሷ ጋር መነጋገር ብትችይ መልካም ነበር!
@ysgysg3920
@ysgysg3920 2 года назад
ኦርቶዶክሰ የአማራ የፓሊቲካ ድርጀት ነው
@shewaf8464
@shewaf8464 2 года назад
Abetu egiziyabher help u open ur eye. Egiziyabher yikr yibalh
@tersite858
@tersite858 2 года назад
ተው ባክህ 😱
@asterhabte3294
@asterhabte3294 Год назад
ዶክተር ዘበን ግን ዳዊትን ያገዘዉ ሚካኤል ነዉ። አንቺም እህቴ ኡራኤል ነዉ። መጽሓፍ ቅዱስ ደግሞ የመላእክት ስም አይጠራም። ማነዉ እዉነተኛ???????? ወይ የዘንድሮ ዶክተሮች ምን ነካችሁ?????????
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 года назад
REACH TO YOUR WEAKNESS! Don't accept everything being offered to you, while you are in problem. For It will be able to yoke and entangle you from focusing, growing, departing away from that bondage, and will end up giving you comfort not to feel The pain you are in. በችግር ውስጥ እያለህ የሚቀርብልህን ነገር ሁሉ ዝም ብለሕ አትቀበል። ከማተኮር፣ ከማደግ፣ ከዚያ እስራት እንዳትወጣ፣ ቀንበር እና በጥልቅ ባርነት አስሮ፡ ህመም እንዳይሰማህ የውሸት ምቾት እንዲሰማሕ ያደርጋልና።
@genettaye4123
@genettaye4123 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 года назад
@@genettaye4123 blessed you are!
@bhailuyemene6068
@bhailuyemene6068 2 года назад
@@genettaye4123 every human being is what He thinks in His mind.
@didimamo9835
@didimamo9835 Год назад
Felasfit
Далее
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Просмотров 6 млн
Big Baby Tape, Aarne - Supersonic
2:44
Просмотров 223 тыс.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
Просмотров 1,7 млн
Mirjalol Nematov - Barno (Videoklip)
3:30
Просмотров 1,8 млн
BLIZKEY - Горы REMIX (Official Video)
2:23
Просмотров 291 тыс.