Тёмный

ሁለቱንም ያበሳጨው የሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ንግግር ሸህ ሙሐመድ ሀሚዲን እና ሸህ ሰኢድ ሙስጠፋን ያበሳጨው ንግግር በያን መልቲሚዲያ  

በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ውድ እና የተከበራችሁ የቀድሞው ''ሐላል አርትስ'' የአሁኑ ''በያን መልቲሚዲያ'' ተከታታዮች እንደምን ከረማችሁ?
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
@beyaanmultimedia
@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
@AL Faruk Multimedia Production @AL Faruq Tube @Halaba islamic Media @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ @Muaz Habib - official @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records
ማየት ማመን ነው @AL Faruq Tube @Ethiopian Islamic Teaching Association @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Muaz Habib - official
#mejlis #Sadat_Kemal@ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @AL Faruk Multimedia Production @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Harima-Tv
#ስልክ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ #የሰውስልክጠለፋ #ኢሞጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic
#ጉድ_እስከ_እሁድ #ሃላል_አርትስ
#Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #mikishow #senseletdrama #HuluDaily #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashr
#Halal_Media ,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha TV,#አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
Muslims are among the marginalised groups that had no direct access to land until the 1974 revolution which brought important and far-reaching changes to the socio-political and religious position of Ethiopian Muslims. Although research on Islam and Muslims in Ethiopia shows impressive progress, focusing on regional and contemporary Islam and marginalised groups over the last 30 years, the historical dimension has yet to appear. T
#arts#habesha#abubeker_suleyman
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Harun Media 1
Harun Media 1
wollo tube
wollo tube
Feta Daily
Feta Daily
9
Malcolm X ethio
Malcolm X ethio
ውድ እና የተከበራችሁ የቀድሞው ''ሐላል አርትስ'' የአሁኑ ''በያን መልቲሚዲያ'' ተከታታዮች እንደምን ከረማችሁ?
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
@beyaanmultimedia
@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0

Развлечения

Опубликовано:

 

7 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 233   
@zeyzey3021
@zeyzey3021 Год назад
ውዱመድማችን አላህ ይርዳህ አብሽር የኛጀግን እደሱ አያረክ ጉዳቸውን አውጣው እማ
@Mohamedrnur-nl9zz
@Mohamedrnur-nl9zz Год назад
በርቱ ጠንክሩ
@user-em4dd3ho6n
@user-em4dd3ho6n Год назад
ማሻ ዐሏሕ 💚💚💚💚💚ዐሏሕ ይጠብቅሕ በርታልን ዕነዚሕ የዐዘል ጠማሞች ዐላሐ ከተንኮላቸዉ ይጠብቃችሁ ዐሏሑመሶሌ ዐለ በድሪ ተማም ወሚስባሒ ዞለም ወሚፈታሒ ዳሪ ሠላም ወሸምሢ ድነል ዒሥላም ሙሀመድ ዐለይሒ ሶላቱ ወሠላም
@AbduRehim-uj2ww
@AbduRehim-uj2ww 4 месяца назад
አላህ ይጠብቅ❤❤
@edrees3917
@edrees3917 Год назад
ወድሜአሏህይጠብቅህ❤❤❤❤
@alimuhammed9380
@alimuhammed9380 Год назад
አሏህ ያበርታ ወንድማችን የሚያንቀላፋን ሰው እያነቃህ ነው
@user-gv3tz6th5p
@user-gv3tz6th5p 4 месяца назад
ኧአለህ የወርድህ አንተ በልጠቸው ነው ክብር የሌለህ አንተ ከፍር አንተ ምንአገበህ ምትከፈፍለን እድሜያቸውን በድን የፈጁ ደእወችን ተዋርደለህ አለህ የወርድህ ዘረየ ሙነፍቅ ለበደልህ አልቅስ ህደየ ይስጥህ
@ssuw4570
@ssuw4570 Год назад
ዎንድም አለህ ይጠብቅ የሙሺረኮቸ ሴረ አለህ ይየጠፈቸወ
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s 4 месяца назад
ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vv4uh7vy3h
@user-vv4uh7vy3h Год назад
ዌሽ
@seadayeabideriwas8555
@seadayeabideriwas8555 Год назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለንወዲማችን እኳንደህናመጣህ አሏህይጠብቅህ
@Sijoo-sh6bt
@Sijoo-sh6bt 4 месяца назад
አላህ አላህ የኔ ወንድም በርታ
@cellguide2784
@cellguide2784 Год назад
አሏህ ይጨምርልክ
@user-io2kj6fc5h
@user-io2kj6fc5h Год назад
ሸይጧ ነው ይህ ሠው አትስሙት አላህ የህድክ
@user-mi2ve1pj3q
@user-mi2ve1pj3q Год назад
ጀግና ወድማችን አሏህ ይጠብቅህ
@kaka4x666
@kaka4x666 Год назад
ماشاء الله تبارك الله بارك الله فيك الله يحفظك من كل شر الو ها بيه كذا بين نعم صحيح كلامك 👍♥🌹💗🤲🏻❤
@user-xe5dt7tz4n
@user-xe5dt7tz4n Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ታአላ ወበረካትሁ የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅልን ባረከ ሏህ ፊክ እነዚህ መሰረተ ቢስ አሏህ ያዋርዳቸዉ
@user-hn4wq2zb6b
@user-hn4wq2zb6b Год назад
ሱባህን አሏህ በርታልን ወንድማችን
@myoeatube9010
@myoeatube9010 Год назад
እላህ ያበርታህ።
@kedijamohammed4937
@kedijamohammed4937 Год назад
ጀግናዉ ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ እንዲህ ንገርልኝማ አቦ አንጀት አርስ ነህኮ በርታልን አሏህ ያግዝህ
@anuhadra_tube
@anuhadra_tube Год назад
Ymechh habibi ❤ berta ❤
@khairea1116
@khairea1116 5 месяцев назад
سبحان الله سبحان الله
@kedijayoutube4835
@kedijayoutube4835 Год назад
በረታልን 👍❤️
@tubefa1049
@tubefa1049 Год назад
በርቱ
@user-ok1lf3mj6j
@user-ok1lf3mj6j 6 месяцев назад
Iregnam yihun kalki hulum nabiyyochi irrenga yal honu yelem
@edrees3917
@edrees3917 Год назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ
@Nancy-sp3go
@Nancy-sp3go Год назад
Masha allah allah yetebkh
@user-xw4lm2in5i
@user-xw4lm2in5i Год назад
አላህን ፍራ
@salimahmedseid
@salimahmedseid Год назад
አላህን ፍሩ
@user-fc3rb4bn1d
@user-fc3rb4bn1d 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sw9xf5dz3r
@user-sw9xf5dz3r Год назад
ጀዛከላህ እየቃምክ ነው መሰለኝ ውገብያ የሚለዉን ኪታብ የሞጠልከው
@thamrahthamrah2502
@thamrahthamrah2502 Год назад
አሏህ ይጠብቅህ የኛጀግና
@Sofia-lq7ue
@Sofia-lq7ue Год назад
habibi lilah bln enwdhaln
@hgv9277
@hgv9277 Год назад
ማሻአሏህ በጣም ለሀቅ እየለፋህነዉ በርታልን
@sofiaabdo3966
@sofiaabdo3966 Год назад
አላህይጠብቅህወንዲሜ
@hayatmekonen2158
@hayatmekonen2158 Год назад
Allhe subuhnewe weteAlla Adebe Yesetehe
@user-xp4ip2hj1m
@user-xp4ip2hj1m 3 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@sudeisahmed6932
@sudeisahmed6932 Год назад
በርቱልን እነዚህ ሙጀሲሞች አላህ ገለል ያርግልን
@suleymanali3431
@suleymanali3431 4 месяца назад
አላህ እስላም ብሎ ያወጣልልን ስም በመተው ሱኒ ሰለፊ ወሀቢ ሌላም እያሉ የሚያባሉልን ዳኢ ተብየዎች ወጣት ለጀነት ሳይሆን ለዱንያ የሚሮጡትን አላህ ያዋርድልን
@sikosilo7220
@sikosilo7220 Год назад
ማሻአሏህ ወደምአችን አሏህ ይጠብቅህበርታለን
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 Год назад
Allah yetbewachu
@user-vz4gy3eu7n
@user-vz4gy3eu7n Год назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህአላህይጨምርልህ ግን ጫትሀራም ነውካሉ ቡናስ ሀላልነውይሉይሆን አጃኢብ እነዚህንውሀብያአላህሂድያይስጣቼው
@jimiasadik6752
@jimiasadik6752 Год назад
Subhanelah allah beha yemnsera yadrgen
@kedijamohammed4937
@kedijamohammed4937 Год назад
😘😘😘😘
@temkintemkin5691
@temkintemkin5691 Год назад
የሙስሊም ክፍፍል ለምን ሚዲያላይ ትለቃለህ መላሂ ባረካት ነገር አላህ ይጠይቀሀል
@ridhvanr1746
@ridhvanr1746 Год назад
ወአለይኩሙ አሰለም ወረሀመቱለሂ ወበረከቱህ በረክአለሁ ፊኩም አለህ ይጠብቅህ በሪታ አለህ ይጨምሪልህ
@seidyimami5327
@seidyimami5327 Год назад
ምኑን ነው የሚያሰማኝ
@ffrt7228
@ffrt7228 Год назад
👍👍👍👍😍😍😍😁
@saraesmael2997
@saraesmael2997 Год назад
Allh yematreba yadrgh inshallh
@sancho959
@sancho959 Год назад
ተንኮላቸው ክፋታቸው ያየ ያውቀዋል 😭😭😭😭
@user-dq3jw8yh8s
@user-dq3jw8yh8s 4 месяца назад
ጀዝባጀዝባ
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf Год назад
አይዉሀብያአሏህይጠብቀንከነሱሴራ😂😂😂😂😂
@saheedhabashi9707
@saheedhabashi9707 Год назад
ምን ይጠበስ እንወዳቸዋለን
@faezatube4290
@faezatube4290 Год назад
ዉደጂአቸዉ እኛምናገባን እኛኮ ሀቁን እወቁእጂ አትዉደዱአቸዉ አላልንም
@abdumuhedin921
@abdumuhedin921 Год назад
እውነት እንወዳቸዋለን
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 Год назад
እውነታውን ማውጣታችን አናደደህ አደል ገና ስንት ጉድ አለ እንዘረግፍላችኋለን ጉዳችሁን
@jemaldawed8931
@jemaldawed8931 Год назад
አህባሽ ነገር ማበጣበጥ ነዉ ስራችዉ
@user-jz5ik6eh4v
@user-jz5ik6eh4v Год назад
ትክክል ወላሂ
@Najshetube
@Najshetube Год назад
አቦ በምን ቃል ልግለፅ አንዋሩ ሀያያትትትትት ጀባ
@ahmedseid6929
@ahmedseid6929 4 месяца назад
Yayit misikir dimbit
@aishamuhamed6549
@aishamuhamed6549 Год назад
አሰላም አለይኩም ወንድማችን ሰላም ናችሁልን ጉድ እስከ እሁድ ቻናል ማንዘጋብን መክፈት አይቻልምን ምን ሁኖ ነው
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 Год назад
ወዓለይኩሙሰላም ወራህመቱሏህ የቱን ነው ያልሽው እህቴ
@aishamuhamed6549
@aishamuhamed6549 Год назад
@@beyaanmultimedia1 የፊቱ ቻናላችሁን ሰው ሚውቀው ሀላል አርት ጉድ እስከ እሁድ ደርስም ነበረበት ቂርአ ይህ አዲስ ነው መሰል በያን ሚለው በአጋጣሚ ነው እኔም ያየሁት
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 Год назад
አዎ ተቀይሮ ነው ሰዎች ይቀየር ብለው ነው
@aishamuhamed6549
@aishamuhamed6549 Год назад
ለብዙ ሰዉ ተደረሽ መሆን አለበት እናተም እኛም ተደረሽ እናርገው ኢንሸአሏህ በአሏህ ፍቃድ ብዙን ሰው ከውሀብይነት ይመልሳል
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 Год назад
መርሀባ በዚህ ቴሌግራም አናግሩን ኢንሻአሏህ @beyaanmultimedia
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 Год назад
ህፃናቶች በከቱ እየሞቱ ያሉት በኛ ዘብ ነዉ አሊሞችን አትማ ልብህ ይሞታል ወድሜ
@Najshetube
@Najshetube Год назад
ይህ ህሜት አይደለም በራሳቸው ሶሻል ሞዲያ ላይ የተናገሩት እወነታው ነው እንደ ቂጣ የምገላበጡ ዲን የለላቸው እና አቋም የለላቸው ናቸው ይሄ ደሞ ሁሉ አውቆ እንድ ጠነቀቃቸው ግድ ይላል ባጭሪ ብዙ የማያውቁ እህት ወንደሞቻችን የተሸወዱ ሓቂቃቸው እንድያቁ አቃም እንደለላቸው እንዳያቁ ነው ይሄ ደሞ ህመት አይደለም ይልቁስ ሕመት እና እወነታውን ተረድተን ለማስረዳት እንሞክት ካልቻልን ደሞ ለምችሉ የምናስቀምጣቸው/ የምንፅፋቸው ኮሜት በምዛን ይሆን።።
@feyselbirhanu2344
@feyselbirhanu2344 Год назад
በትክክል ገልፀሀቸዋል አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
@dandi704
@dandi704 Год назад
ጥሩ ነው አካሄድህ በርታ። እንደ አስተያየት ትንሽ ልበልህ : ስታወራ ተረጋጋ ትንፋሽ ውስድ ምን ማለት እንደፈለክ እንረዳህ ቶሎ ቶሎ ስታወራ ሌላ ርዕስ ውስጥ ገብተህ እየወጣህ ነው ቀስስስ።
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Год назад
እወድሀለሁ ትግልህ ጥረትህ ሀቅን ይፋ ማረግ ባጢልን ማሳወቅ ነው እኔም የውሀብያ ዐቂዳ በጣም እጠላለሁ የሰወቺን ላይፍ ሰወቹን ሳይሆን አቂዳቸው ላይ ትኩረት አርገህ ስራ ለምን መሰለህ ማስተማር ጥበብ እና ህግጋት አሉት የሚሰሙህን ሰወች ህሌና ወይም የሰሚ አድማጭ ወዳጂን ቀልብ ብዙ የሚስቡ ቁም ነገሮች በትንሽ ነገር ላለማበላሸት
@zyoutube9662
@zyoutube9662 Год назад
አዎ 100% የተረጋገጠ መዉሊድ ቢደዓ ነዉ ያለኡቀትህ ኡለሞቺን አትዝለፍ
@meelaalatube4172
@meelaalatube4172 9 месяцев назад
Irranya antee nah injii sh/Hajii Ibrahim tufaa Aalim nachawu wushaa nah sawun masdab bashariachiin yellow baxam aznallahu
@user-jz5ik6eh4v
@user-jz5ik6eh4v Год назад
አኡዙ ቢላህ
@EsmaelShikur
@EsmaelShikur Месяц назад
ለሁሉም ነገር መረጃ እየሰጠህ ይሻላል ዝም ብሎ በጭፍን የሚሆን ነገር የለም ኢስላም በመረጃ ነው ሚያምነው
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Год назад
ዝንጀሮ ጠባቂ የምትለዋ ላይ ነው የሚሰቀጥጥ ስህተት ሌላው ምርጥ ነው
@kedirwulchafo240
@kedirwulchafo240 Год назад
Kewdeku behuala meferaget lemelalat. bertu egna sira lay nen.
@heyruas
@heyruas Год назад
Antem eko eregna neberk edme le you tube zare afshn kefetsh allah yemigebahn ysteh
@ebrahimnesredin9973
@ebrahimnesredin9973 Год назад
በርታ ወንድሜ አላህ ከኛ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️
@ahmedyimer3540
@ahmedyimer3540 4 месяца назад
አላህ ሂዳያ ይስጥክ የምትናገረው ነገር ለነሱ አይመጥንም አንተ እራሱ ልክ ያልሆነ ነገር ነው የምታወራው አላህን ፍራ እረኛ መሆን ካለብክም አንተ ነክ ምንም እውቀት ሳይኖርክ አትለፍልፍ አንተ ለተናገርከው እኔ አፈርኩ እነዚህን ትላልቅ ሰወች አንተ እያልክ ትናገራለክ ማፈሪያ አላህን ፍራ
@alahmed7367
@alahmed7367 Год назад
አላህ ከወሀብዮች ተንኮል ይጠብቀን
@bestaafetah6238
@bestaafetah6238 Год назад
Wahabyoch muslimoch nachow ante bag
@foziahassen6292
@foziahassen6292 Год назад
Can you explain for me what is wahbiya?
@foziahassen6292
@foziahassen6292 Год назад
Learn about it before you hate it 📚 read
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 Год назад
ወሀቢያ ማለት የሙሐመድ ኢብን አብዱልዋሀብ ተከታዮች ናቸው
@foziahassen6292
@foziahassen6292 Год назад
@@beyaanmultimedia1 Did read his book? Which place he has mistakes?
@alhamedulillh149
@alhamedulillh149 Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ተአላ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ጀዛአ ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ የነሱ ጉድ አያልቅም
@user-kl5xv2sp9d
@user-kl5xv2sp9d Год назад
አቦ ይመችህ በጁመዐው ጀብኘ ቡናየን ፉት እያልኩ ሞባይሌን በጣቴ መታ መታ ሳደርግ ገልቱወችን ይዘህ ብቅ አልክ። ቅዳሜ ብታደርገው መልካም ነበር ምክንያቱም ጁሙዓ ታላቅ ቀን ነው ሰይዱል አያም ታላላቅ ታሪኮችን ይዟል።ታዳ እነዚህን ነጃሶች በተቀደሰ ቀን አታምጣ በሌላ ቀን ይሻላል።
@amenata500
@amenata500 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወድማችን አህለን በርታልን አላህ ይጠብቅህ
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z Год назад
ተቀብሯል 😁😁😁 አሏህ አሏህ አንድነት ይለያል አይ ሸህ ጡልቅ ብዬ
@user-kw9xk3nq7e
@user-kw9xk3nq7e Год назад
بارك الله فيكم سبحان الله
@user-pd1ui1lm8q
@user-pd1ui1lm8q 7 месяцев назад
ዝበል አተ መጀመረ ተማር
@xae9599
@xae9599 4 месяца назад
ሁላቺንም ሂድያ ይስጠን ግን ተጠንቀቅ አንተ እራስሕ አቂዳሕ ምድነው ተማር እሽ ሀቢቢ
@tiybahasan6157
@tiybahasan6157 Год назад
ረድግ ዛሪስ መሬ አችን ሸህ ሀጂ ኢብራሂም ተቀበልካቸው 🤣🤣🤣🤣
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 Год назад
የማይረቡ ክክክክክ
@user-nh9de1wq4f
@user-nh9de1wq4f 4 месяца назад
ቀጣፊ ፣ወጤጤ
@ahmedshafi9737
@ahmedshafi9737 Год назад
As you are explained well, I understood that Haji Ebrahim tufa can not be a leader of ethiopian muslim. Thank you brother,
@abdiqadir1601
@abdiqadir1601 Год назад
ከማስተማርህበፊት ማወቅያለብህእወቅ
@melakbintebrahim3089
@melakbintebrahim3089 Год назад
وعليكم السلام ورحمه الله تعالى وبركاته اخي بارك الله فيك الله يحفظك اينما كنت
@MohamedAhmed-dl2ye
@MohamedAhmed-dl2ye Год назад
Qedada tekeded
@samiramizan2827
@samiramizan2827 Год назад
Allahu hullem lehak yemitlefa yadregih webdimchen🤲🤲🤲
@user-us5hf6pz5g
@user-us5hf6pz5g Год назад
ጡልቅ ጡልቅልቅ
@elentertainment4340
@elentertainment4340 Год назад
አላአዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል
@gjggmhj-zr5vp
@gjggmhj-zr5vp Месяц назад
አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ወሀ ያግባችሁ እየቆራረጣችሁ አታምጡ
@mesudamin6852
@mesudamin6852 Год назад
Abo temachangalek
@MaymunaJemal
@MaymunaJemal Месяц назад
Anta majamariya chinkilatihin itabaw bizu koshasha alabit
@seidyimami5327
@seidyimami5327 Год назад
ከከከከከ አንተ ወንድሜ ኢተቁሏህ ወሏሂ ሙስሊሞችን በመከፋፈል ምን ትጠቀማለህ ንገረኝ እሽ ሰለመውሊድ መረጃ ማቅረብ አትቺልም
@abduabdu9858
@abduabdu9858 Год назад
Wendme kechalk zimmm bel
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 3 месяца назад
ማትረባ ዲናችን ሀቅ ላይ ነዉ ኣንተ ሀቅላይ ኣይደለሀም
@fafimohammed4697
@fafimohammed4697 Год назад
አንተ ከየትኛው ነህ ወንድሜ ይቅርታ 🇪🇹🇪🇹
@user-wf2xy9mj4f
@user-wf2xy9mj4f Год назад
በርታ ወንዶማችን
@ahlulhagtube9224
@ahlulhagtube9224 Год назад
አህለን ወንድሜ አኑ
@seadayeabideriwas8555
@seadayeabideriwas8555 Год назад
ምንትስዮ ያለዉስ 😂😂😂😂😂
@AminatAhmed-nn9um
@AminatAhmed-nn9um 10 месяцев назад
አተንመሾም ነበረባቸዉ ተሣስተዋለ
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Год назад
ይህን ሀቀኛ እናበረታታዉ የኛ ዳይመንድ
@jeddahje5209
@jeddahje5209 Год назад
የአማራው መጅልስየወሰደውን አቆም ሌላውም ክልል እንዲወስድና ሁሉም አንድ እንዲሆን ስራበት አላህ ያግዝህ አሜን።
@awelteshome3193
@awelteshome3193 Год назад
ሰርተህ ሙተሀል ቢወደ ሙኝ ጃሂል ሶላት ወቅቱን ጠብቀህ ስገድ ሙኝ ባለሙያው አህባሽም 14 አመቱ አገራችን በኢፋ ከተበተነ
@kedijamohammed4937
@kedijamohammed4937 Год назад
ደንቆሮ ቱ🤣🤣
Далее
Всегда проверяйте зеркала
0:19
20 июля 2024 г.
0:11
Просмотров 1,3 млн
#краснодар
0:14
Просмотров 4,3 млн