Тёмный

ዳግማዊ ዩሱፍ አል ቀረዷዊዎቹ ይሄን አውቀው ይሆን? በያን መልቲሚዲያ ጉድ እስከሁድ 

በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 3,8 тыс.
50% 1

ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ውድ እና የተከበራችሁ የቀድሞው ''ሐላል አርትስ'' የአሁኑ ''በያን መልቲሚዲያ'' ተከታታዮች እንደምን ከረማችሁ?
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
@beyaanmultimedia
@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
@AL Faruk Multimedia Production @AL Faruq Tube @Halaba islamic Media @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ @Muaz Habib - official @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records
ማየት ማመን ነው @AL Faruq Tube @Ethiopian Islamic Teaching Association @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Muaz Habib - official
#mejlis #Sadat_Kemal@ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @AL Faruk Multimedia Production @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Harima-Tv
#ስልክ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ #የሰውስልክጠለፋ #ኢሞጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic
#ጉድ_እስከ_እሁድ #ሃላል_አርትስ
#Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #mikishow #senseletdrama #HuluDaily #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashr
#Halal_Media ,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha TV,#አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
Muslims are among the marginalised groups that had no direct access to land until the 1974 revolution which brought important and far-reaching changes to the socio-political and religious position of Ethiopian Muslims. Although research on Islam and Muslims in Ethiopia shows impressive progress, focusing on regional and contemporary Islam and marginalised groups over the last 30 years, the historical dimension has yet to appear. T
#arts#habesha#abubeker_suleyman
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Harun Media 1
Harun Media 1
wollo tube
wollo tube
Feta Daily
Feta Daily
9
Malcolm X ethio
Malcolm X ethio
ውድ እና የተከበራችሁ የቀድሞው ''ሐላል አርትስ'' የአሁኑ ''በያን መልቲሚዲያ'' ተከታታዮች እንደምን ከረማችሁ?
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
@beyaanmultimedia
@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0

Развлечения

Опубликовано:

 

17 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 Год назад
ሁላችንም ሼር እናድርገው ሊላሂ ታዓላ / ሁሉም ሙስሊሞች ጋር ሊደርስ ይገባል።ባረክሏሁቢኩም
@husssa.1169
@husssa.1169 Год назад
من الذي ما ساء قط ومن له الحسنى فقط الا الذي عليه جبريل هبط
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 Год назад
መርሀበን ሺ ላይክ ቢቻል ሺሺሺሺሺጊዜ ባረኩት😭
@seadaseada1524
@seadaseada1524 Год назад
እነሡ የፈለጉት ሀላል ያልፈለጉት ሀራሀማ ጌታየ አይ ውሀብያ አላህ ይጠብቀን ከጥመታቸው
@dawudyenus2854
@dawudyenus2854 Год назад
ይህ ሰው ሰለፍያን አይወክልም። አህባሽ ውሀ ይብላችሁ
@seadaseada1524
@seadaseada1524 Год назад
@@dawudyenus2854 እና ምን ይጠበስ 😳 እንደናንተ አይናችንን ጨፈን አንሄድ እኛ
@AaA-sj1nl
@AaA-sj1nl 9 месяцев назад
​@@dawudyenus2854ዉሀብያ ሙስሊም አይደለም ካፊርነዉ።።
@eoooue8086
@eoooue8086 Год назад
ማሽአላህ የኛ ጀግኖች ስወዳቹ አሏህ ይጠብቃቹ
@user-kl5xv2sp9d
@user-kl5xv2sp9d Год назад
ماشاء الله
@rabia7019
@rabia7019 Год назад
አሏህ ይጠብቀን ከነሱ ተንኮል
@user-gl3mw4yk2z
@user-gl3mw4yk2z Год назад
ጉድ እሥከ እሁድ ያልከው ለካ በምክንያት ነው ይገርማሉ በጣም አሏህ ይጠብቅህ ።
@user-us5hf6pz5g
@user-us5hf6pz5g Год назад
ጀግናዩ አሏህ ይጠብቅህ ዉድወድሞቸትለያላችሁ አሏህይጠብቃችሁ 👌👌👌👌👍👍👍
@user-hn4wq2zb6b
@user-hn4wq2zb6b Год назад
በርቱልን የኛ እንቁዉች
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Год назад
ትክክል ነህ ወንድሜ አላህ ይጠብቀን እነሱ እንደፈለጉው ነው ሚይደርጉት አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@aishamuhamed6549
@aishamuhamed6549 Год назад
ሱብሀን አላህ እዚጋ አሏህና ረሱሉሏህን አታወድሱ አታስታውሱ ዳግማዊ የሱፍ ቀርዳዉይ ይወሳል አጂብ አሏህ ከውሀብይ ሸር ይጠብቅህ ውዱ ወንድማችን
@fatumamd1120
@fatumamd1120 9 месяцев назад
ወሏሂ ወንድማችን አኗር በጣም አስፈላጊ ሰው ነህ በዘመናችን ዩሱፍ አልቀረዷዊ የኛዎቹኳን አያውቁም ነበር ጠማማነቱንዠ😮
@ekramyoutube4210
@ekramyoutube4210 Год назад
ሱበሀነክ 😥😥😥የአሏህ
@user-go8kv1jh9o
@user-go8kv1jh9o 6 месяцев назад
ውድ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ አምሳያህን ያብዛልን
@user-lf4hi8jj3w
@user-lf4hi8jj3w Год назад
ሱብሀን አላህ ዱሮም ግራ የገባችው ቀኙ ግራው ነው ባረከሏህ ፊኩም በርታ
@khairea1116
@khairea1116 Год назад
سبحان الله سبحان الله
@hayatiethiopia5175
@hayatiethiopia5175 8 месяцев назад
ወድማችንማሻአላህበርታ❤❤❤❤
@alhamedulillh149
@alhamedulillh149 Год назад
ማሻ አሏህ በርታ ወንድማችን
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Год назад
የኛ ታጋያችን tnkss
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ጉድ ያረቢ አንተ ጠብቀን በርታ ወንድም❤❤❤💕💕💕💕💕💐💖
@AaA-sj1nl
@AaA-sj1nl 9 месяцев назад
አላህ ይጠብቅልን ወንድማችን አኗር
@ekramyoutube4210
@ekramyoutube4210 Год назад
ሀታወዘናው ኑር የለውም አሏህ ይጠብቀን
@muhammedsuleta7461
@muhammedsuleta7461 Год назад
በጣም ይገርማል ለካ በነባሩ ሙስሊሞች ላይ በመረጃ የተደገፈ ግልጽበደልና ግፍ እያደረሱ ማይቀጡትና ማይጠየቁ ለዚነው እንግዲያስ አላህ ይጠብቀን ከሰሩትና ወደፊትም ከሚሰሩት ሸር ሙስሊሙን አሑንም አላህ ይጠብቀው
@mohammedadem9984
@mohammedadem9984 Год назад
አሏህ ገላገለን አልሀምዱሊላህ
@mohammedadem9984
@mohammedadem9984 Год назад
እኽዋን መችም አይሳካላቸው፣ ዛሬስ መረረን ወሏህ አሏህ ያጥፋልል መችም ለድን አይጠቅሙም
@AnwarHussen-hx1hw
@AnwarHussen-hx1hw 4 месяца назад
ማሻ አሏህ
@lainlain1618
@lainlain1618 Год назад
😥😥❤❤
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e Год назад
በርቱ
@user-gf3hs1ik3h
@user-gf3hs1ik3h Год назад
ሱብሃን አሏህ😥😥ያስለቅሳል
@hayatiethiopia5175
@hayatiethiopia5175 8 месяцев назад
እዉነትንነዉየምትናገርዉአላህይጠብቅ🙏💖💗💓
@tubefa1049
@tubefa1049 Год назад
ጎበዞች በርቱ አልዘገየም😋🙆አይ ዋህብይ
@sofiaabdo3966
@sofiaabdo3966 Год назад
ባረከሏህፊኩም
@muhamedmamelaladaroye9914
@muhamedmamelaladaroye9914 Год назад
Allah ybarkih my
@samiramizan2827
@samiramizan2827 Год назад
Bareke Allahu Bikum 🤲👌Berta
@alhamedulillh149
@alhamedulillh149 Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ተአላ ወበረካትሁ
@seadakasaw986
@seadakasaw986 Год назад
በርታ ወንድሜ
@nujumashash8070
@nujumashash8070 Год назад
Allah yetabeqan ❤
@Nancy-sp3go
@Nancy-sp3go Год назад
allah yetebkh
@jumejume523
@jumejume523 Год назад
berta ahki👍👍
@user-qj2nj3hz5u
@user-qj2nj3hz5u Год назад
ወንድሞቼ አሏህ ይጠብቀን ከዴሓለጉድ የነቢ ምገድ ጀበርአብቶ እውር አያይም ጥንድአይኑ ጠፍቶ (ተ የ እ)
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 Год назад
🤭🤭🤭🤭🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️እውነትም ጉድ እሥከሁድ ወገን የሙጀሢሞች ነገር እኔ የሚገርመኝ የተከታዩቹ መገን መታወር ወድሜዋ አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ደህናናችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ አሏህ ይገዛችሁ በሩ የድንጀግኖች ባረከሏሁፊኩም
@orgizmancorrectcreed1698
@orgizmancorrectcreed1698 Год назад
Wandeme allah yixabeqeh bartulen
@mrvip5021
@mrvip5021 7 месяцев назад
አህለን የኛ ልዩ
@user-sh5mo5jk8n
@user-sh5mo5jk8n 8 месяцев назад
ወአለይኩምሠላምወረህመቱላህወድማችንአብብብብብብብሽሽሽሽሽሽሽረረረረረረረረረረ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MuradMohammd
@MuradMohammd Месяц назад
❤❤❤❤
@SeeeSame-sx1vr
@SeeeSame-sx1vr 3 месяца назад
berta👏👏
@orgizmancorrectcreed1698
@orgizmancorrectcreed1698 Год назад
Serawun yizo hedeKamasalochu Allah yixabeqan
@kasimawel5872
@kasimawel5872 Год назад
Berta good job bro
@hassankamal3430
@hassankamal3430 Год назад
መርሓባ ወንድም ኣንዋር ማሻ ኣሏህ ብያለሁ በርታ።ግን ኢየጠፋህ ነው
@user-us5hf6pz5g
@user-us5hf6pz5g Год назад
እኛም ሸር ላይክ ኬሜት እናርግና እናበረታታቸዉበተለይ በተለይ ሁለቱወድሞቻችን አኗር&ኻሊድ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 Год назад
አለሁኝ ኢንሻአሏህ ሰሞኑን በሰፊው እመጣለሉ አልጠፋም
@hassankamal3430
@hassankamal3430 Год назад
@@beyaanmultimedia1 በርቱልን ሓቢቢ
@hassankamal3430
@hassankamal3430 Год назад
@@user-us5hf6pz5g ኢንሻ ኣሏህ።ይህ ግደታችን ነው
@fatiyaabdi4225
@fatiyaabdi4225 Год назад
Wahiiiiii
@mamelatc2072
@mamelatc2072 Год назад
allhe lehulum beguwn yadrglin
@ebrahimmuhammed6075
@ebrahimmuhammed6075 Год назад
subhan allah yemiyasazin zemen Lekeredawi mot mazen Memotu le alem giligl neber hakikaw
@melakbintebrahim3089
@melakbintebrahim3089 Год назад
🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃
@fethoyk8156
@fethoyk8156 Год назад
Allah yexbqan machem wahbiya lebachew derqowal awqaw naw yamyxfut
@zuzu6735
@zuzu6735 Год назад
ሱበሀን አሏህ ከኛ ነብይ ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም በልጦ ነዉ ያሳዝናል የዉሀብያ ነገረሰ
@user-po7kj6sh4i
@user-po7kj6sh4i 8 месяцев назад
ሙሲማወወች በአለም አሰመሳይ የሁዳናቸዉ
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 Год назад
አሏህ ይጠብቀን እነሡሥ ጨልለዋል የተከታዮቹ መታወር ነው የሚገርመኝ እኔምለው እረ በጭፍን የሚትጓዙ ሠወች እስከመቸ ነው ?🤔ከዚህበላይ ውርደት አለደ
@ummuabdu7611
@ummuabdu7611 6 месяцев назад
ወይኔ ኣየ ዋህብያ😢
@nursanmuhammed6842
@nursanmuhammed6842 Год назад
እሱን ከመዘከር ነብዮን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ቢዘክሩ ጡሩ ነበር
@Hayattube-hi3ii
@Hayattube-hi3ii Год назад
ዋሀብዎች ገና ጉይ ያሳዩናል
@seadakasaw986
@seadakasaw986 Год назад
የነሱጉድ አያልቅም
@seadaseada1524
@seadaseada1524 Год назад
የለበሱት ኮፍያ ምንድን ነው ሀሀሀሀ ነው ገና እያከበሩ ነው ። ጉድ ያለው ገፎ አድሮ ይፋጃል አሉ
@sirajdesalegn274
@sirajdesalegn274 Год назад
አየ ውሀብያ ይገርማል
@user-us5hf6pz5g
@user-us5hf6pz5g Год назад
ለአቅመ ሂዋን ከደረሰች እንደት ብላ ለዱኒያትምር ይህ ፈተዋነዉበሱስራ😏😏😏😏
@user-us5hf6pz5g
@user-us5hf6pz5g Год назад
አጃኢብብብ መዉሊድን በሳቸዉአባባልአይቻሉምአሉ ለትላትና ለመጣሰዉ ዚክረ😡😡😡
@FuadFuadmohammed-dp2nn
@FuadFuadmohammed-dp2nn Месяц назад
መዉሊድ ሲሆን ነዉ የሚከለከለዋ
@user-us5hf6pz5g
@user-us5hf6pz5g Год назад
ግን እኮ አቅልየሚሰራሰዉየላቸዉምዉሀብዮች???😏😏😏 ሰዉ እህል እንኳመርጦይበላል
@has6753
@has6753 Год назад
በጣም ጃሂል ለመሆንህ የዚህን ታላቅ አሊም ቀድር አለማወቅህ ብቻ አይደለም ያቀርብካቸው መረጃዎች ምንም ሎጂካል አልነበረም ደግሞ ያመጠሀቸው ምስሎች በጣም ከጉዳዩ ነፃ እና እጥብ ያልክ ጃሂል እንደሆንክ ያሳያል ከ ሼኽ ዩሱፍ አልቀርዳዊ(ረሀመቱላሂ አለይህ)በላይ አንተ እንደ ቅዱስ ሰው የምታየው አብደላህ አልሀረሪ ኪታቦች እና የሰጣቸውን አስደንጋጭ ፈትዋዎች ብታይ መልካም ነው!ሼኽ ዩሱፍ ረሀመቱላሂ አለይህ የማታቀው ካለ ና ጠይቅ እነግርሀለን! የተቀስካቸውን ማስረጃዎች 1 በ አንድ ውድቅ እንደሆነ እናስረዳሀለን በ ነገራችን ላይ ረድ የሰጡትን አሊሞች ብትጠቅስልን በነካ እጅህ! ለማንኛውም መወያየት ከፈለክ ና አናግረኝ! ዝም ብሎ የ ውሻ ጩኃት መጮህ እና ስም መለጠፍ አይደለም! ምንም የ እስልምና እውቀት ሳይኖራቹ ኮመንት ላይ ኡለማን የምትሳደቡ ቆሻሾች ቆሻሻ ምላሳቹህን ሰብስቡ! አንተ አናግረኝ አድሬሴን እልክልሀለሁ! አላህ ቀናውን መንገድ ይምራን አሚን
@AaA-sj1nl
@AaA-sj1nl 9 месяцев назад
አይ ዉሀብያ ሀቅን አትወዱ ሲጀመር ጥመትን እንጂ
@Lx_Sahid0.3
@Lx_Sahid0.3 Год назад
ከወሃቢያ ተንኮል አሏህ ይጠብቀን
@user-du8sg8nq8j
@user-du8sg8nq8j Год назад
Le Dawòd shimels comment barekela fik enem yemelewo ware melekakem Ena telacha mesbek enji kerasu yalewon ewoket deawa biyareg lezi newo enem sele din ewoketeh asawoken yalkut ahun yesu agenda omawon le 2 endikefafelena mejlisu endibetabet mehonu gelth newo or le tub biznesu new beye gemetalehu mekniatum wehabiwach yerasachewon deawa kemareg. Woch WERE SELEKAKEMU . ALSEMAHUM AHUNES WEHABIWOCH RESUL YALAREGUTEN ANAREGEM MALETACHEWO LEK MESLO SELTAYEGN WEHABI ALNEBERKM AKIDAYEN LEKEYER NEEWO. AAWW.........
@jamilanapth3950
@jamilanapth3950 Год назад
🤭🤭🤭🙈🙈🙈🙄🙄🙄🤐🤐🤐🤐
@namusabdela8605
@namusabdela8605 Год назад
Awtew gudachwen wahby meseraw gude buzu naw
@seadaseada1524
@seadaseada1524 Год назад
የሡፍ ተብየውን ከፈ ከ እኛ ነብይ አስበልጠው ነው 🤔🤔 አጅበል ፈውቅ
@muhamedabdu711
@muhamedabdu711 Месяц назад
ተው ይህንንኳ ቢቀርብህ ጥሩ ነው ቭድዮ መቆራረጥ ና ያልሆነ ፎቶና ማስረጃ ከሰው የምንጠላው በኛም ላይ መገኘቱ ጥሩ አይደለም።
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 Месяц назад
እውነት ነው ምንም የጨመርኩት ነገር የለም
@kedirmussa8460
@kedirmussa8460 2 месяца назад
እረ ብፍሊስጢንምያላህን ምንገድ ባለመያዛቸው ነው አላህ ማይረዳቸው ብሎ ብተናግረው ሸህ አብደላህ ሐረሪ ታዲያ ያሁላ የሞተ አላህን ስላልያዘ ነበር ብለው መልስ የሰጡበትን ኪታብ አይቸዋለሀ
@mohammedadem9984
@mohammedadem9984 Год назад
ይህ አደሚና የሚባልማ ብሶበታል ነጭ እኽዋን፣ እኛን ሚዛን ቴፒ በአሚር ስም አታለለን ለካ የድን ፀር ነው
@namusabdela8605
@namusabdela8605 Год назад
Min aynt gudenaw
@abdiyeaminatleg
@abdiyeaminatleg Год назад
መውሊድ አናከበርም ብልው ዝክረ አልቃርዳዊ አይ እነሱሚፈልጉት ቢዳአ አይደልም ወዮ ወሃቢያ
@user-du8sg8nq8j
@user-du8sg8nq8j Год назад
Juntawo endet neh ? awokeh motehal ebakeh ware melkakem teteh akidahen astemer resul ometey be 73 yeekefelal belwal ke 73 yenen suna yemiketelu kene nachewo yalut alena ebakeh getachew Reda begelebachu honk beka fird ant ga sayehon allah ga. Newo ahun teyakeyachin tekkowamachin endetenaker beteseb k menalebet wededkem tellah 2 ayenet Muslim yelem hulum be laillaha illellah moha.resulillah ser new memeriam allen kuraan . ebakeh wendeme end 1 kirestian argeh fraj honk lemèhonu ebakeh sealant ye din ewoket yallehen dreja betam mawek felegalehu rasehen betastwawoken ahunes aabezah ene wehabi aydelehum gen wahabi mehon felegalehu bant telacha were teteh akidahen astemer seltan aychnekeh wanawo ye omawon Amana mewatat newo le hulum Eko Hak betegbar yetayal hasbialahu alek ,hasbialahu alek,. hasbialahu alek...........
@user-pk2og1sw6y
@user-pk2og1sw6y Год назад
መገንውሐብያ
@user-di9sw9wo9f
@user-di9sw9wo9f 6 месяцев назад
እኔ እምል አንተሥ እስቲ እራሥህን አስተዉል እሰብም እየሰራህ እያወራህ ያለዉ እዉነት ኸይርነዉ አስጠይቅህም ምክንያቱም እዚህ አይደለምእምል አኸይራ ያሣልፍሀል እርግጠኛነህ እሰብበት ተመናግርበፊት ማሰብያሥፈልጋል እሺ እነሡን አንቋሸሽክ አንተሥ ትክክልነህ እርግጠኛነህ በአኸይራ አያሥጠይቅህም ኡለማወችን ማንቋሸሽ መስደብ ሠዉ እንዳያምናቸዉ ማድረግየሚሠጡት ትምህርት ተቀባይነት እንዳያገኝ ማድረግ ኸይር ነዉ ብለህ ታምናለህ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 6 месяцев назад
እውነትን ብቻ ነው የተናገርኩት እውነት መናገር ያስቀጣል ያለው ማነው? እስኪ የቱጋ ነው ውሸት የተናገርኩት?
@makiyasaid2148
@makiyasaid2148 Год назад
ከእውነት አትሽሹ
@sadkedirhassen8972
@sadkedirhassen8972 Год назад
Ante mehaym neh sijemer wuhabya tlaleh ende dedeb dedeb dedeb dedeb!!!!!!!!!!!!!
@AA-qj5cx
@AA-qj5cx Год назад
wey ekhwaninet hagerachin asgebut ende qachin bird 😒
@mekibedewi7594
@mekibedewi7594 15 дней назад
ጫት እንዳያልቅብህ ፍጠን
@AB11187
@AB11187 3 дня назад
هذا الرجل المسمى يوسف القرضاوي علي زعمه كثر من الحلال حرم وكثر من الحرام حلال وقال الرسول اجتهد واخطء وانا اجتهدت واخطات علي زعمه ساولى نقسه مع الرسول العياظ بالله
@alimuhammed9380
@alimuhammed9380 Год назад
በትክክል የእልምናን&ዒማንን ያላወቀ ሰው የፈለገውን ያምናል ያልፈለገውን አያምንም የሱ ተከታዬች እደዛው ናቸው ቀረዶዊ ማለት በኢስላም ሽፋን የየሁድ ተቀጣሪ ነው
@husssa.1169
@husssa.1169 Год назад
አረ አላህን ፍራ!!
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Год назад
አስመሳይ ባለጌ ነው
@yesufMohamed-hf8mz
@yesufMohamed-hf8mz 3 месяца назад
ፊትህ እራሱ የጅብ ፊት ነው የሚመስለው አንተብሎ ረድ አድራጊ አንተ ቡርዳላ ጅብ አፍ ደቆሮ መሀይም ግምነህ ወላሂ አንተ ስውን ወደ ኩፍር ነው የምትጠራው
@user-nn9ek9qm6r
@user-nn9ek9qm6r 5 месяцев назад
ዉሀብያ. የሁዳ ነዉ
@abbasabubaker6856
@abbasabubaker6856 Год назад
ለመሆኑ አንተ ከመች ጀምሮ ሸሪአን አክብረህ ነው ስለሸሪአ የሚታወራው ስቀጥል ተልቅ አሊም አሸክ ዩሱፍ አልቀረዳዊ አላህ ይርሃማቸው ከ150 በላይ የእስልምና መፅሐፎች የፃፉ እድሜያቸውን በሙሉ እስልምናን ሲያገለግሉ የነበሩ ለእስልምና ሲሉ የታሰሩና ከሚወዱት ሃገራቸው የተሰደዱ ትልቅ ሙጃሂድን አደብ ባጣ የጃሂል ምላስ መዝለፍ ምን ይባላል (وفضل الله المجاهديين علي القائدين درجات)
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 Год назад
ኧረ ባክህ የኔን ንግግር ነው እንዴ ያቀረብኩት
@faezatube4290
@faezatube4290 Год назад
እኳን150 አንድሽ ቢፅፍ መፃፍብቻ አሊምአያደርገዉምኮ የሚፅፈዉነገር ነዉእሚታየዉ
@hikmahassen1014
@hikmahassen1014 Год назад
አህመዲን ጀበልም መፃፍ ፅፎል አሊም ነው
@abbasabubaker6856
@abbasabubaker6856 Год назад
ጅበሉ ይበልጠናል አላህ ይጠብቀው ሙስልም ነን ባዮች የገዛ ወንድሞቻቸውን ስም ማጥፋት ተያይዞዋል በተለይ የሙስሊም እሊቶችን ለሙስሊሙ ሲሉ የታስሩትንና የተስቃዩትን እናክብር
@hikmahassen1014
@hikmahassen1014 Год назад
ለተላከበት አላማ ነው የታሰረው በዚ መነገድ የለም አታስቀይስ አጀንዳ ማስቀየር ነው ምትሉት
Далее
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
Просмотров 10 млн
20 июля 2024 г.
0:11
Просмотров 1,4 млн