Тёмный

ሁለት በ አንዴ ያስረገዘ ጉድ ተመልከቱ (ባሌን ቀማቺኝ) ክፍል 9 

SBA Babba
Подписаться 352 тыс.
Просмотров 192 тыс.
50% 1

ድራማዎችን ማየት ከፈለጉ
Part 1 ቪዲዮ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ ~ • Ethiopian ድራማ ቁጥር (ባሌን...
Part 2 • አረብ ሴት አግብቼ ጉድ ሰራችኝ (ባ...
Part 3 • አረብ ሴት አግብቼ ጉድ ሰራችኝ (ባ...
Part 4 • አረቧ ሚስቴ ጉድ ሰራችኝ (ባሌን ቀ...
Part 5 • ሰራተኛችን ጉድ ሰራችን (ባሌን ቀማ...
Part 6 • ሰራተኛችን ጉድ አረገችኝ (ባሌን ቀ...
part 7 • ሱመያ እና አረቧ ሚስቴ ጉድሰሩኝ (...
ማያ ቱብ ለፀጉር ጠቃሚ ውህዶች • ቡናን በሳምንት አንዴ ለ 3 ሳአት ...
Dave Tube / @davetube16

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 616   
@SBABabba
@SBABabba 5 лет назад
ድራማዎችን ማየት ከፈለጉ Part 1 ቪዲዮ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ ~ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-A_eRDHJFCQc.html Part 2 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-P7g-eX0upeo.html Part 3 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-1TdNCthIHEs.html Part 4 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-RQHemy94M6s.html Part 5 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oLJtTKLoqWg.html Part 6 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mwKDI18hju8.html part 7ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4AKJAfIA_ug.html ማያ ቱብ ለፀጉር ጠቃሚ ውህዶች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-7rfB4JqGauA.html Dave Tube ru-vid.com/show-UC8Mo1XN-gNmWg1OJbW31AkQ
@maremahmed3839
@maremahmed3839 5 лет назад
kkkkkkk Allah yihdikum
@user-ko9mk6wd5z
@user-ko9mk6wd5z 5 лет назад
ግን ከርገዙ በሗላ ኒካ ማድርግ ይቻል ማወቅ ፈልገነው ካወቃቹንገሩኝ ልጁ የሀላል ይሆናል
@user-ox8wt4md6r
@user-ox8wt4md6r 5 лет назад
saybi0562505277
@user-ko9mk6wd5z
@user-ko9mk6wd5z 5 лет назад
@@user-ox8wt4md6r ይቻላል ወይስ አይቻልም
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 лет назад
አዲስነኝ ለቻናልክ ተቀበለኝ በልልታ👏👏
@sofiaademsied9468
@sofiaademsied9468 5 лет назад
ሀላል ሚስቱ አረገዝጉ ስትለው በደስታ ፉጥዝ መብሩክ በማለት ተቀበልካት የዝሙቱን ደግሞ አረባክሺ ምናምን አያችሁ ዝሙት አስፀያፊም አስደንጋጭም ነው አላህ ይጠብቀን
@user-kj7uc2rt1t
@user-kj7uc2rt1t 5 лет назад
ስለድናችሁ መማር የምትፈልጉ ልጆች ኑ ከኛ ጋር እንማማር በውድ ኡስታዛችን በ አቡ ጆይሪያ ግሩፕ ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን ኑ……አብረን እንማር……
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 5 лет назад
እሽ አድ አርጉኝ
@user-kj7uc2rt1t
@user-kj7uc2rt1t 5 лет назад
+Fatema Husen ስልክሽን ላኪልኝ እሽ ውዴ
@jailansalah5981
@jailansalah5981 5 лет назад
እሽ እኔንም አድ አድርጉኝ ስልኬ 0505062951
@ggha4624
@ggha4624 5 лет назад
ምንድነው ትምህርቱ
@user-kj7uc2rt1t
@user-kj7uc2rt1t 5 лет назад
+አሚናት ኑር ጀሙዬ ውስጤ ነሽ Ggha ሁሉንም ያጠቃልላል ለምሳሌ ስለ ተውሂድ ስለሶላት ስለ ሂጃብ ስለ አንብያት
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 5 лет назад
ክክክክክ የኔ ባል ቢጤ ደግነቱ እኔ አረብ አገር ነኝ ብርም ልኬ አላቅምጅ እኔንም አልፈታም ትጣና ብሌ እቢ ሲል ያገባት አርግዛለች አሉኝ እኔም ያው ፍርድ ቤት ይገለግለኛል ትውለድና እሄዳለሁ ብያለሁ ውዶቸ ዱአ አርጉልኝ ጡሩ ባል ይስጥሽ ብላችሁ ከሱ የተሻለውን ያረብ
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 5 лет назад
ገና ሳትፈቺ ሌላ ተመኘሽ አልፈታም ያለሽ እደሁሳ ያቺን አልፈልግም ያለደሁ እሳ ወንዶቹ ቢአረግዙ ምጣጣቸው
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 лет назад
ፍለጎተኘ ከሆነችሁ ቻነሌን ሰብስክራይብ አድርጉ
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 5 лет назад
ወይ በጣም ያስፈራል የአላህ እኔም ስደት ለይቶኛል ባሌን አላህ ይጠብቅልኝ
@user-ti4sx4vp3b
@user-ti4sx4vp3b 5 лет назад
Jamማምየ በጣም እናመሰግናለን ግን ሙያ የለላት ሴት አለፈላት Lat
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 лет назад
አይዞሽ ማር ስራ ለሰሪው ነው የተሻለ ውን ይስጥሽ 🙉🙉🙉🙉አይሰማ የለም
@emuethio6655
@emuethio6655 5 лет назад
የኔ ማር ሡመያ በጣም ነው የምወዳት አሪፍ ተዋናይ ናት
@zedgsgh9994
@zedgsgh9994 5 лет назад
እኔ ከልብ ምናለ ኣግቼያት እቅፍ ኣድርጌ ሥሜያት ኣድናቆቴን በነገርኳት
@ተሚማነኝየወሎዋቀበጥ
እቺ ወላቃ ደሞ አረገዝኩ ስትል አታፍርም እደ በዝሙት እራስዋን አርክሳ እቺ ደዩስ ሱመያ ውስጤ ናት
@fawuzafawuza1621
@fawuzafawuza1621 5 лет назад
የሱመያ ትግስት ደስ ይላል እኔ ብሆን እንኳን እሷን እቤት ልታመጣ አንተንም ነበር ከቤት የማባርርህ ከጣዩን ቶሎ ልቀቁልን
@user-nr6fs3bm3x
@user-nr6fs3bm3x 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ አሁንማ በጉጉት እያስጠበቃችሁን ነው አዳድ በመሀል የምትናገሩት ያስቃን ሰላም እንበላት ስልኳን እዳትቀበልሀሀሀሀሀሀሀ ይመቻችሁ ግን አትቆዩ
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 лет назад
ዛሬ ጉድህን አይዋለው ስይድ ሁሌ ማጥፋት የማይስለችው ስው ሶመያ ትእግስቱን ይስጥሽ
@gideongideon2406
@gideongideon2406 5 лет назад
Nina Tadesse uh
@user-jo2xl2ly6b
@user-jo2xl2ly6b 5 лет назад
ኪኪኪ
@halahala9546
@halahala9546 5 лет назад
ዚሬ
@hawahsmad6383
@hawahsmad6383 5 лет назад
ግን አማኑ ውሸቷን ይመሠለኛል
@salemnurse9022
@salemnurse9022 5 лет назад
b
@bintabdulqadir9049
@bintabdulqadir9049 5 лет назад
sumuya gobezi habibti tekiri melikaminet leras newu turu tehimertinewu masha alaha
@user-tc1bc9bk7c
@user-tc1bc9bk7c 5 лет назад
በራሶዋ ያስገደደችውን አስገድዶኛ ትላለች እንዴየ ትገርማለየ ስሞያ በጣም የምትወደጅ ልጅ ነሺ
@user-mj1pd8nf2p
@user-mj1pd8nf2p 5 лет назад
አይዞህ
@user-th6hk4zc7p
@user-th6hk4zc7p 5 лет назад
ዋው
@mrsham1720
@mrsham1720 5 лет назад
ክክክክክክክክ ዙሙትን አትቅረቡ ተጀምሮ እሲጨረስ ያለ ኒካ ሀራም ሀራም ሀራም በኢስላም ተተሳሳታችሁ ደሞ አላህን ምህረት ጠይቁ እሱ ማሀሪ አዛኝ ነውና ቶበት
@iselamlove7316
@iselamlove7316 5 лет назад
አረ ሶመያዬ ደግ አድርገሽ ጋጭለኝ የኛ ወንዶች ሲያስቡላቸው እደጅል የሚያዩም አሉ ሁሉም ባይሁኑ ።😜😍😃😂 ክክክ ከከወከ አምደሻል እዲ ይሀን ሁሉ አለ ዘና ያሀረኝ ነገር አንቺ አረገዝሽ እና አንተ ነክዲ ክክለክክክለክክክክክክክ የወንዶች ዘዲ ማስረገዝ ነው ግን… ተመካክረው ነው የሚያረግዙት አረቧም ርጉዝ ነኝ ተምተለበትን ቀን ጠበቅ ሰይዳው ክክክክከከ ዘመድ የለኝም ትላለች እዴ መጀመሪያ ስተኚ አትይም ነበር።ሀሀሀሀ
@najatali2408
@najatali2408 5 лет назад
እግብቶ ቢወልድ ልቀበለው እችላለሁ ግን ጎዝሙት አኡዚ ቢሏህ እሱንም ጭምር ነበር የማባርርው አልሀምዱሊሏህ ግን አሏህ ይጨምርለትና አሏህን ይፈራል አጂብ ነው ሱመያ አሏህ ትግስቱን ይስጥሽ ለድራማውም ቢሆን !
@user-wi9pq9zv8r
@user-wi9pq9zv8r 5 лет назад
ወይ አንተ ክክክክክክ ጭራሽ እቤት ሱመያ ጥሩ ሰው ነች አንተ እኔ ብሆን ማርገዟንም አልቀበልም እንኳን እቤት ድረስ ልታመጣብኝ
@user-xd9tk1nv5g
@user-xd9tk1nv5g 5 лет назад
ማሻ አላህ ሡመያ እና ሠያዉ ሥወዳችሁኮ ዉሥጤ ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛ አላ መአኩም
@Tdarochiyoutub
@Tdarochiyoutub 5 лет назад
አረ ሴትን ስልክ መጥልፍ ምን ያደርጋል በእምነት መልቀቅ ነው
@noraali7742
@noraali7742 5 лет назад
እረ ሰላም እንበላት ዝም ብለን አንለፍት 😲😂😂😂😂😂 ሱመያ ና አንተ ስልኳን እንዳትቀበላት ሀሀሀሀሀሀሀ ጎበዝ ተቆጣጠሪው 😜
@abdomohammed6233
@abdomohammed6233 5 лет назад
ኧር ሰይዶ ካስርገዝክ ቡሀላ ኒካህ በል ድቃላህን ተርከብ ወይ ጉድ እቺ የአንድ ግንኙነት ጣጣዋ መብዛቱ
@hawahsmad6383
@hawahsmad6383 5 лет назад
ይሀንን ድራማ እወደው ነበር አማኒ አሥጠላችኝ ልተወዉ ነው ሡመያ የኔ ውደ አላህ ይጠብቅሺ
@hassenmohammed9823
@hassenmohammed9823 5 лет назад
እህቶቼ የሰውን ወሬ ሰምታቺሁ ትዳራቺሁን አታፍርሱ ! ለፍርድ አትቸኩሉ።
@sadagerma1713
@sadagerma1713 5 лет назад
ወንድሜ ትክክል ነኪ በሁኑ ግዜ ስው እውነት ሳይሆን ውሽት ያስተሚራሉ አላህ ብቻ ይጠብቃን ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ
@hassenmohammed9823
@hassenmohammed9823 5 лет назад
አሚን አይዋ አኼረዘመን ላይ ውሸታም ይበዛል ብቻ አላህ ይጠብቀን በራህመቱ ሁላቺንንም ያረብ.
@sadagerma1713
@sadagerma1713 5 лет назад
@@hassenmohammed9823አሚን ወምድሜዋ
@user-vd2qw5uk2c
@user-vd2qw5uk2c 5 лет назад
Ensha Allah jzake Allah hassan
@hassenmohammed9823
@hassenmohammed9823 5 лет назад
الحمدالله رب المين شوكرا سحان الله لاحول ولاقوتا 👍
@lubabamuhammed5116
@lubabamuhammed5116 5 лет назад
ውይ በቆሎ አምሮኝ ነበር ሳውዲም አለደ የተጠበሰ በቆሎ ለማንኛውም ይመቻችሁ በርቱ
@Umitube
@Umitube 5 лет назад
dabrony naber zena aderegachuny tnx guys
@user-wl4yt3kp8w
@user-wl4yt3kp8w 5 лет назад
እኳን ደህና መጣችሁ መብሩክ እርፍ ነው አ ያላረፈ መጨረሻው ይሄ ነው አብዝ ይስጥህ መታ ወልደው ባሳቀፉህ እሴት አጨገብ ድርሽ አትልም ነበር ሀሀሀሀ
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 5 лет назад
ሱሱዬ አላህ ትግስቱን ይስጥሽ
@nejutube8676
@nejutube8676 5 лет назад
Well babaye betam des yilal berta eshi allah yirdah.sume siwadishko uuuuuuuummphaaaaaaaaa.masha allah nesh ihite
@halimahalima1340
@halimahalima1340 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ ባሌ ለኔ አባቴም ወድሜምነው አላህ እደኔ አይነት ሳሌህ የሆነውን ይስጣችሁ እህቶቸ ወላሂ ሁሌም ደአየማደርገው ለሙስሊም እህቲቸ እደኔያለባል እድስጣችሁነው ሁለት ሚስት አይደለም እኔን ቀናብሎ አያም አላህ ምስጋናይገባው
@user-um4xs2vr6o
@user-um4xs2vr6o 5 лет назад
ውይይ ሱመያ ውድድ ወድሟችን ከልብ እናመሰግናለን እያስተማርክ እያዝናናህ ....በርታልን
@user-dv7lf3ni7o
@user-dv7lf3ni7o 5 лет назад
የምታስተላልፈው ነገር ምንም ነገር ጥቅም የለውም ጊዜህን አታጥፋ በከቱ
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ
ይቺ አማኒ ከውሼትጋር ምን አላተማት እዴ አሳስታ ዴፍሮኚ አለቺ ጉድ የሴቶቺ ውሼት መቼም አይዘለቅም እውነትን ተናገሩ አትቆረጡ አትሰቀሉ እሺ እህቶቼ
@user-sj5cx4gs2n
@user-sj5cx4gs2n 5 лет назад
ሀሪፍትምርትነው. 😎ግን #ኒካሀ ማድርግ🤔 ከተረገዘብሀላ ልጅ ያው ድቃላነው #በሸሪዓው ከሆነ በፊት እጅ ከሆነብሀላ እዴትብሎ ያው ለሚቀጥለው ይሆናል እጂ😂😂#ሡመያ 🌹እዴት አስቻለሽ አድናቂሽነኝ😍😍😍😍
@user-ny7sw1yn9d
@user-ny7sw1yn9d 5 лет назад
ኧረ ኮሜተሮች ምን ሆናቹ ነው የዝሙት ልጅ ምናምን የምትሉት ሚስቱ ብትሆንስ ወይም ለድራማው ቢሆንስ የምትሰራው እኮ ሚስቱ ሆና መሰለኝ
@jemals4345
@jemals4345 5 лет назад
ክክክክ ወይኔ ሙማያ ወላሂ ምርጥ ሴት ነሽ ማሻአላህ
@user-ri8ej6vp4h
@user-ri8ej6vp4h 5 лет назад
ሱመያ በጣም እወድሻለው ግን እውነት ቢሆንማ አልቆላት ነበር ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችሁዋለው
@user-bq3rv4ic2z
@user-bq3rv4ic2z 5 лет назад
ይች አሚኖ ደህና ደረቅ ሴትናች እደሷእዳያረገኝ አላህ ሶመያ የኔ ቆጃ አላህ ይጠብቅሽማሬ
@user-vm2hm7eo8i
@user-vm2hm7eo8i 5 лет назад
ሱምያ ሀቢብቲ ትግስትሺ ጥግ ድረስ ነው አላህ ይጨምርልሺ ምንም ድራማ ቢሆንም ሰራተኛዋ በጣም ታናዳለች ሂጃብ አስወቃሺ የስላምልጂ እንዳንች ነው ሱሙ
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 лет назад
ሱመያ ያየችሁ ሁሉ ያምራታል😂😂😁👍
@emanemma9536
@emanemma9536 5 лет назад
እኔስ ላገባ ነበር የሚታመን ጠፋ እስኪ ዱአ አድረጉልኝ ኢማን ያለው ባል እንድሰጠኝ
@kojoookonjooo4361
@kojoookonjooo4361 5 лет назад
ዋው በጣም አሪፍ ግን ትንሽ አጠፋህ ሰይዶ ስልካዋን መጥለፍ ተገቢ አይመስለኝም ምኪኒያቱም የብዙ ሰውዎች ህይወት ሊያናጋ ይችላል በተረፈ በርታ ሱመያ እወድሻለው የኔ ቅመም ነገ😘😘😘😘😘😘😘ር
@snaapsnaap5277
@snaapsnaap5277 5 лет назад
አላህ ያሥመሽላችሁ እህቴና ወንድሜ
@user-mo5vk1qo9o
@user-mo5vk1qo9o 5 лет назад
የውነት ቢሆን ሱመያ ፀጉርሽን ትነጭነበር
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 5 лет назад
ሀሀሀሀ ብነጭ ዶቦ ትሆናለይ እንጂ ምን ታድርጋለይ
@user-nq1xv7uf8n
@user-nq1xv7uf8n 5 лет назад
ትክክል
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 лет назад
ፍለጎተኘ ከሆነችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@helanayoutube6287
@helanayoutube6287 5 лет назад
ክክክክክ
@jadmokdad4839
@jadmokdad4839 5 лет назад
😀😀😀😀
@alain8492
@alain8492 5 лет назад
አህለን ውዶቸ ሰላማችሁ ይብዛ ሱሙ የኔ ማር ስወድሽ ለአላህ ብየ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
@astaly1254
@astaly1254 5 лет назад
ዋዉ አሪፍነዉእረ እኔም 4ነዉ ያሥረገዝኩ በአንድ ወር ይወልዳሉ ጉዴ ነዉ
@serkalemmengstu78
@serkalemmengstu78 5 лет назад
ዋውው ደግነትሽን ጨምሮ ያብዛልሽ መልካሟ ሴት ሱመያ
@FatimaFatima-us1ih
@FatimaFatima-us1ih 5 лет назад
Kkkkkkk Betam gobezoc temecacihugn 💚💛❤ sobeya tebareki
@jirramedia1
@jirramedia1 5 лет назад
እንኳን መጣ ወንድሞችን 😘👈
@munaasrar5490
@munaasrar5490 5 лет назад
ሱመያ ትግስትሽ ደስ ይላል እንድልቺ ባረገኝ
@user-zg2vu7ur8x
@user-zg2vu7ur8x 5 лет назад
ክክክክ ካረገዙ በኃላ ኒካህ ኧረ አታስቁኝ ዚና ከተሰራ በኃላ ኒካህ ፋይዳ የለውም አላህ ይስቱር
@user-ys1wy9ui2f
@user-ys1wy9ui2f 5 лет назад
ሡመያ ከምር በጣም ጥሩልጂ ነሺ አላህ ይጨምርልሺ
@user-xl2bl1vb6j
@user-xl2bl1vb6j 5 лет назад
ወይ ሱማየ የኔ ቆንጆ የእውነት አስተዋይ ሴት ነሽ ግን እንዴት ነው እሚኖረው ሁለት ንጉስ አንድ ቤት
@camelagetacho9116
@camelagetacho9116 5 лет назад
አዳልጋ ነበራቸሁደክክክ አጀብነዉ እኔግን አያችዋለሁ ሁሊ ግነ ኩሜት አልሰጥም ሀሀሀ
@seadaseid8254
@seadaseid8254 5 лет назад
sumeya betam tegesetegn asetewayi set neshe welahi holachenem setuche tegesetun yiseten
@user-oj5yx2wh1i
@user-oj5yx2wh1i 5 лет назад
ወንድ ሶመያ። ወላሂ። እዴት ነው ደስ ያርግሽይ። ቀድምክ ባትነግርይ እደፍት ነበር እዛው። ጎበዝ።
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 5 лет назад
ቆይ አንቴ ዝም ብሎ ማስረገዝ ናው እንዴ ክክክክ በማስረገዝ እርካርድ ይዛሃል ኦኦ ይሄማ አዳገ አላው !!!!
@quhabayquhabay3114
@quhabayquhabay3114 5 лет назад
ዋውውውው በርቱ በጣም ጥሩ ስራ ነው ውድድድድድ
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 5 лет назад
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንዲሁም የSBA Babba ቤተሰቦች እስኪ ሰብስክራይብ(subscribe)አድርጉኝ ትወዱታለችሁ//ፎቶዬን በመንከት
@user-nr6fs3bm3x
@user-nr6fs3bm3x 5 лет назад
በቀጣይ ካንድ ላይ አርገህ ሲያሯሩጡህ ታየኝ እደ ሱመያ ያለች ሴት ግን ይኖራን ሆ
@jirramedia1
@jirramedia1 5 лет назад
era gud new syido hulatum le waled ba Andi ken hulet lijoch 😭😭😭😭
@user-mx5xf5hz6r
@user-mx5xf5hz6r 5 лет назад
ዜድነኝ ዚዙ ሶብሀን አለህ በዝሙት አረግዘች ኡኡኡ ኧሯ ቶሎ ኒካ አድረግላት
@mulukebe1834
@mulukebe1834 5 лет назад
wow betam dasitilachu sumaya sweet❤❤❤
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 лет назад
እ ወደት ወደትነዉ እነሱመያ መሉ በሉ ጫወታዉን ቀይሩት እንዳዉም ወንዶቻችን እየማገጡ አንችላቸዉ ብለናል አሁን ከዚህምንይማሩበት ጭራሽ ሁለተኛአግብቦ አንድ ግቢ ሆ በነገራችንላይ እወዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ የተሰማኝንነዉ ኮሜትያረኩት seyidye
@jirramedia1
@jirramedia1 5 лет назад
please የ SBA Babba ቤተሰቦች subscribe ግጩኝ
@REYOOFALBLOOSHI
@REYOOFALBLOOSHI 5 лет назад
ሱመያ ሀቢበቲ ተጠቀቂ ይች አማኔ ተብየዋ ውሸቶን ነው ልታፋታሽ ነው 😊😊 ቡሀላ አልሰማሁም እዳትይ
@hanitube8538
@hanitube8538 5 лет назад
ክክክክክክ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው በርቱ ውዶች በዛውም ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ።
@makitube5168
@makitube5168 5 лет назад
ሁለታቸውንም አንድ ቤት አድርጋቸውና ጉዳችንን እንየው የሴቶች ጉድ አያልቅም አፖሌኬሽኑን እፈልገዋለሁ ሊንኩን ላክልኝ ግን የመዳሜን እሩዝ እያሳረርኩ ነው እስከ ድስቱ ነው ዝባላ የጣልኩት ይሂን እያየሁ
@user-ty3je3zy8o
@user-ty3je3zy8o 5 лет назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@remlaremla8254
@remlaremla8254 5 лет назад
ሱመያ አድናቂሽ ነኝ ክክክክ ሰኢድ አባት መሆን አትችልም ከኒካህ በፊት የተረገዘ ልጅ ልጅህ ሊሆን አይችልም
@user-jh4cu3wu3g
@user-jh4cu3wu3g 5 лет назад
ክክክክክክክ ታዝናናላቹ ግን ሱመያ ጎበዝ ነሽ እኔ በሆን አገተዋ ነበር የምቆረጣት ሆ ኧሯ
@siifanammallee7326
@siifanammallee7326 5 лет назад
Sumaynii yamitakaa saww all Dagintti larsii naww barchiii Sumayaa
@putrirose5036
@putrirose5036 5 лет назад
ፊልሞች፡እና፡አውነታን፡ሰናያቸው፡ሰማይ፡እና፡ምድር
@zaharaamudesir2602
@zaharaamudesir2602 5 лет назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ስእዶ ተማከከራች ነው እንዴ የረገዝችው አስከኝ እኔ ሱሜያን ብሆን ቤቴን አለስገበት ነበር በል እንግድህ የማራት ነገር ሁሉ ግዝለችው ማቼስ ፍርዶብሀል ክክክክክክ እኔ ሚለህ ስእዶ ልጅ አለሃ እንዴ?
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 лет назад
ቆጆ ድራማ ነው ሡመያ ሥወድሽ💓💓
@yalfalenshaallah7633
@yalfalenshaallah7633 5 лет назад
ግን ባሁኑ ዘመን ላይ እንደሱመያ ቻይ ሴት አለች ወይ ነው ? ሶብሩን አላህ ይጨምርልሽ ሱመያ። ሌላው ያቺኛዋ የዝሙት ልጂ አርግዛ እንደት ነው ኒካ ምታስራት ሰኢድ?? እኔ ጉድክን ለማየት በጉጉት እየጠበኩ ነው። ምክንያቱም በዚና ያረገዘችሴ እንኳንም ማርገዟ ታውቆ አለማርገዟን ለማጣራት 3 ወር ተለያይተው ይቆዩ እና እርጉዝ አለመሆኗ ከተረጋገጠ በኋላ ነው ለጋብቻ (ለ ኒካ) ሚፈቀድላቸው ። እና እነደት እሚለውን ወደፊት እጠብቃለሁ
@ferd8937
@ferd8937 5 лет назад
ወይ እህቴ እና ድራማው የውሸት አይደል እንዴ ስጀመር
@user-wk8gj5et5b
@user-wk8gj5et5b 5 лет назад
ሱመያ የኔ ፀባየ ሰናይ ግን ደግነት አታብዢ ዘመኑ ለደግሰው አይደለም እና
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 лет назад
ወይ ጉድ ሱምያ አድናቂሽ ነኝ ሰይድ ሁለት እሴት ባንድ ቤት ልታስቀምጥ ነው
@tube5022
@tube5022 5 лет назад
ሱመያ ምርጥ ሰዉ ኢማን ያለዉ ሰዉ እንዲ ነዉ
@haklweyaznzja5188
@haklweyaznzja5188 5 лет назад
Woow mashallh sumayaye barichii das yiilall
@ruquyamohammed8357
@ruquyamohammed8357 4 года назад
Mashaa.Alla😍😍💙💙💜💚💛
@zainabnasru6824
@zainabnasru6824 5 лет назад
እረ የፈለገ ኒካህ ብታስር ያው ነው ልጁ የዝሙት ልጅ ነው ቅድሚያ በዝሙት ስለተረገዘ ምንም አይቀየርም
@roziyoutube9061
@roziyoutube9061 5 лет назад
የነብርቄዉ ጠላ ከልቤ ለይ ፈላ ከከከ ገና በአድ ቀን ልጄን ወር እኮ ሳይሞለዉ
@ImanImanseid
@ImanImanseid 5 лет назад
አህለን ወሳህለን ሰኢድ እና ሱሚ ሰታምሩ 🌽🌽🇪🇹ተፈድሉ
@seadaseid8254
@seadaseid8254 5 лет назад
betam asetemari new wenduche lemisetuchachew gelis mehonena setuche baletedar wenduche alemasasat aleben selizihi allahi kekefu yiseworen amen..
@Tube-xy2sl
@Tube-xy2sl 5 лет назад
ንግግራቹ የኔዴት ጊዜ አልሰራም አንድ ሰወወ የእውነት መናደድ እንዲ አይደለም
@susizinte9105
@susizinte9105 5 лет назад
ደግመህ ፈልገው አረገዘች ሀሀሀ
@user-ge1ip1qk1z
@user-ge1ip1qk1z 5 лет назад
😃😃😁😁😂😂😂
@qf4956
@qf4956 5 лет назад
እደየትነው ስልክ ሲጠለፍ ብታብራሩልኝ
@zainabnasru6824
@zainabnasru6824 5 лет назад
ደሞም አማኒ ልጄ ያለ አባት እንዲያድግ አልፈልግም ብለሻል የዝሙት ልጅ ከማን እንደተወለደ ቢታወቅ እንኴን አባት የለውም በሸሪአችን የዝሙት ልጅ የአባቱን ውርስ አይወርስም
@shambleapptube
@shambleapptube 5 лет назад
Well bro✅
@fatumasane1673
@fatumasane1673 5 лет назад
በጣም.ደስ.ይላል
@allahwokill9825
@allahwokill9825 5 лет назад
sumeya betam abezashiw endet abirashi tnuryaleshi banchi ene tekatelku
@user-kg6cg4hq9m
@user-kg6cg4hq9m 5 лет назад
ማሻአላ እህ ዴብሮኛነበር
@user-yh4co5qx4z
@user-yh4co5qx4z 5 лет назад
kkkkkkkk ወዮ ሱመያ የምን ልተዘዙን ደግሰው ሆንሽብኝሳ
@kekw1305
@kekw1305 5 лет назад
ክክክክክክክክክ ወይ ባባየ አርቧም ያው እንዳትል
@dhdssss1322
@dhdssss1322 5 лет назад
አይ ሰይድ አቦ ይመችህ ተመካክረዉ ነወ ያረገዛችሁት ክክክክክክክክ አማኔ ደግሞ በጣም ወሸታም ነሽ 👍ሱመያ 👍👍👍ሰይድ መታደልህ 2ልጂ አለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayethayet5823
@hayethayet5823 5 лет назад
መደዳዉን አሶጣልኝ ክክክክክክክኵክየሞሉን ጠቅለሽ ዉሠጂ ሠያዉ ጉድህ
@user-wf2gt5rv7b
@user-wf2gt5rv7b 5 лет назад
እውነት ጡሩ ትምህርት አለው ለምጋበው ሰው
@hayriyetube55
@hayriyetube55 5 лет назад
ሱብሀን አለህ ግን ወዳ ዙሙት በትቀርቡ ይሸለችሀሌ ደሞ በሀረም የተወለደ ልጅ የበቱ አይደለም
@user-kp2jp7gr2p
@user-kp2jp7gr2p 5 лет назад
እህቶቸ የቁራአን ጉርፕ ካላተ ችሁ
@hanifamahmud8081
@hanifamahmud8081 5 лет назад
መጄመሪያ ክብረ ንፅህና ካለሽ ባንድ ቀን ስህተት እርግዝና አይፈጠርም።
@hayatyeeoromia8114
@hayatyeeoromia8114 5 лет назад
Wwwwwwww sumeya gobazii heduu natii tolatee osoo naman hundii akkana ta,e malii qabaa garuu barumasa gudaa qaba jabadhaa
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 5 лет назад
ትዳር መተሣሠብ ያሥፈልገዋል አይን ያየውን ግዛ አይባልም
@aminanuri7799
@aminanuri7799 5 лет назад
Btkkel
@fhafbb93
@fhafbb93 5 лет назад
ماشاءالله ደስ ይለል
Далее
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 291 тыс.
24.9.8. 개포동교회 주일 4부 예배
1:17:28
Yefekeir Mirchaye Season 1 Ep 1
31:23
Просмотров 2,3 млн
Dua for the sickness
1:05:28
Просмотров 1 млн