Тёмный

🛑ጉድ ሆንኩ መሀል አስፖልት ላይ ተንበርክኬ ታገቢኛለሽ ብዬ እሺ አለች ምን ልሁን😭😭😭😭😭 

SBA Babba
Подписаться 356 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

Авто/Мото

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@SBABabba
@SBABabba 6 дней назад
ኡሙ ሳለዲንን ሰብስክራይብ አርጉላት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-WZz9jG8JRMI.htmlsi=oB7gzUapuaz7ml9g
@almazali4784
@almazali4784 6 дней назад
ጅል ናቺው የዩቱብ ብር አሰከራቹ ደስ አይልም
@ادمعمر-ع1ب
@ادمعمر-ع1ب 6 дней назад
ይሄ ነገር ድራማ ከሆነ it's okay. የእውነት ከሆነ ግን በጣም ብልግና ነው። ሑለት ጥፋት የመጀመሪያው አግባብነት የሌለው መደረግ ያልነበረበት ፕራንክ ሲሆን ሁለተኛውና የገዘፈው ጥፋት የልጅቷን Privacy የሚጎዳውን ይህን ቪድዮ መልቀቅ ምን አይነት እብደት ነው? ይህኮ ነውር በዱኒያም በአኼራም የሚያስጠይቅ ነው። እንደት ነው በሰው ሞራል ላይ እንድትረማመዱ ህሊናችሁ የሚፈቅደው ግን? ኸረ አላህን እንፍራ! ብቻ ቀልድ መሆን አለበት። ካልሆነ ባለጌ ነህ ወንድሜ። በህግም ልትጠየቅ ይገባል የሰውን ክብር በማጉደፍ።
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 6 дней назад
ሰገጤ በዚህ ልክ እድሜዬ ልክ አላየሁም ፣በአደባባይ የሴት ልጅን ቀልብ የሰበረ አይቼም ሰምቼም አላቅም ፣አሁን ይህንን ሙስሊም ፣ክርስቲያን ፣ኢትዮጵያዊ ፣ወይንስ ማንን ያስተምራል ብለህ ነው የለጠፍከው።እህታችንን እንክሳታለን አታስብ
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 6 дней назад
​@@ادمعمر-ع1بብልግና አይገልፀውም አሳዳጊ የበደለው ነው
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 6 дней назад
ሰይድ ግን ፈልጌህ ነበር ቁጥርህ
@hayatahmed826
@hayatahmed826 7 дней назад
መልቀቅ የለብህም ነበር የሴትን ልጅ ክብር መካት ነው
@younesGapr
@younesGapr 6 дней назад
እሱማ ተፈላጊነቱን ለማሳየት ሊሆን ይችላል እንደሚወደድ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 5 дней назад
በጣም በጣም በጣም ቡልግና ለሴትልጅ ክቡር ያሌላቹው 😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ነው ያሳዝነችኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-up8gq9pr8j
@user-up8gq9pr8j 4 дня назад
Mnayinet saw endehone balakim anadehegnal
@Zinatibrahim-z4r
@Zinatibrahim-z4r 7 дней назад
በዚህ አጋጣሚ እኔ የተረዳሁት ነገር ሴቱ እንቢ ወይም ላስብበት ማለቱን ትቷል ያሳዝናል በጣም😢
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 7 дней назад
በክሽ ድራማ ነው
@user-zb3bq5nt6c
@user-zb3bq5nt6c 6 дней назад
😂😂
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 6 дней назад
😂😂😂
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 6 дней назад
😂ጭራሽ.እባዋመጣ
@SaSa-oq2ml
@SaSa-oq2ml 6 дней назад
😅😅😅😅😅
@RUtaTubeሩታቱዩብ
@RUtaTubeሩታቱዩብ 7 дней назад
አረ ሰኢድ ምን እየሰራህ ነው አረ አላህን አትፈራም ተሳስተሀል የምትሉ ደሙ ለምን ለቀቅኸው
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 7 дней назад
ሰይድ ይህ ቪደወ ተስማምታበት ድራማ ካልሆነ መነሳት አለበት ልጅቷ ጥፋተኛ እንድትሆን አንተም እጅህ አለበት ቪደወው ይነሳ
@AbduShifa-xp9wj
@AbduShifa-xp9wj 6 дней назад
ምንድነው የልጅቱ ጥፋት ሁለተኛ ላግባሽ አላት እሺ አለች እሱ ነው እንጂ የወንድ አልጫ
@user-mh6hc6jd4g
@user-mh6hc6jd4g 6 дней назад
@@ethiokuwaittube5566 ላመነሣት የለበትም የሠው ባልላይ ፊት ለሚሉ ሴቶች ትምህርት ይሆነል ይችኮ እራሥ ወዳድነት ሣስብነበር ደፉር ሡምያሥ ልጆቺሥ መቸም አንዱንም ማሥተዳደር አልተቻለም እኮንሁለትነ ሤቶች ላደርጅ ወጭኮ እኛነንበሉ መነሣትየለበትም
@FyGy-ou4it
@FyGy-ou4it 5 дней назад
​@@AbduShifa-xp9wj እሱ አደለም ጥፋተኛ እሷኮ ሌላ ወድ አላት ጀርብልኝ ብሎት ነው
@Fatuma-v5u
@Fatuma-v5u 5 дней назад
ቱቱቱቱ ሴቱ ተበላሽቷል
@AmasMni
@AmasMni 4 дня назад
@@AbduShifa-xp9wj 🤔
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 7 дней назад
በመጀመሪያ ትልቅ ስተት ነው አንተም ልጅቱም ግን ብዙ ትምርህት አለው ልጅ እና ሚስት እያለው እሽ የምትሉ ከዚህ ተማሩ በሰው ትዳር አትግቡ በጣም ያስጠላል😢
@user-uo6ps9fg2u
@user-uo6ps9fg2u 6 дней назад
እንደዚህያሉት እየገቡ አይደል የበጠበጡን
@user-vw8jh1vr1c
@user-vw8jh1vr1c 6 дней назад
እኮ የምር አስጠላችኝ
@neimbintseid
@neimbintseid 6 дней назад
እሰይ ደግ አረጋት ይች ሰላቢ ሁለተኛ ሚስት ልትሆን 👊👊👊 ነበር ማለት
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 6 дней назад
Dagarigate enma aduwa gabita tedarani letafarasebegi nibara allhi yaserawani satati basawa tedari yamegabuta seyasachawanuawa😂😂😂
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 6 дней назад
@@najata.medeyanajatamedeya2069 neju eski gora beyi bete
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 7 дней назад
ከሱመያ ውጭ ወደውጭ ምርጥ ሚስት አለህ ቅን ልብ ያላት ሁሉን ያሟላላት ሚስት አለችህ አትቅበጥ ሠኢድ የሠው ባል ላይ ጉፍ የምትሉ ሴቶች ግን ጤነኛ ናችሁ ደግሞ ልጅ ነሽ መርጠሽ ታገቢያለሽ ይህን ያክል ትዳር ያለው ወንድ ላይ አይናችሁን ማሳረፍ ልባችሁ መከጀል ምናመጣው ወይ የኔ ባል ደግነቱ ሴት አይቀልድም. ሠኢድና ሡመያ ምርጥ ጥንዶች መጥፎ ካፋችሁ የማይወጣ. ከሚባለው በላይ ጡሩ ጥንዶች ናችሁ በዚህ ደረጃ መውረድ የለብህም ነበር ሠኢድ የማይሳሳት አላህ ብቻ ነው እዳትደግመው ይህን ስህተት
@SaddHadf
@SaddHadf 6 дней назад
ወይ መቀደድ ይልሻል ልክ እንዳንቺ ነው ምን አገባሽ በሀላል ማግባት ትችላለች ይችላሉ ጉፍ የሚል ጉፍ ይበልብሽ እና
@adisfikir3502
@adisfikir3502 6 дней назад
​@@SaddHadf😂ሻፋዳ ያችቢጤ ስድ ነች እደት በአዴ እሺ ትላለች ምንስ ሀላል ቢሆን አባዋራ ነውኮ ያውም በተሰብ ያፈራ ያሁን ሴቶች ቀፈላባችሁ ናችሁ
@SaddHadf
@SaddHadf 6 дней назад
@@adisfikir3502 ስድ ማለት የፈጣሪው ህግ የሚጠላ ነው. ከርፋፊት
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 6 дней назад
@@SaddHadf የሠው ባል የቀማሽ ነሽ ባለጌ አንዷንም በስርአት በያዙ
@Helomihelomi-b2w
@Helomihelomi-b2w 6 дней назад
😂😂😂❤❤❤ይመችሽ አቦ​@@SaddHadf
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 6 дней назад
ቀልቧን እንደሰበራቹሁ አላህ ቀልባችሁን ይሰበረው እነዲህ አይነት ቀልድ ይሄ ፕራንክ የሚባለው ነገር በጣም ያስጠላል
@AliAnebs-w2p
@AliAnebs-w2p 6 дней назад
❤ትክክል አላህ ቀልባችሁን ይስበበረው አላህ ይበቀላቹ
@MaramMoti
@MaramMoti 6 дней назад
አሳስአታፍርም የልጆች አባት ነው​@@AliAnebs-w2p
@fatemamofatema2048
@fatemamofatema2048 6 дней назад
ደግ ሁናለች እደኔ እሠው ባልላይ ምን አጠለጠላት
@FaizaYimam
@FaizaYimam 6 дней назад
ደግ አደረጋት ይች ባለጌ በትዳር ላይ ውሻ ልክስክስ ናት
@leratub6791
@leratub6791 6 дней назад
አራ ዝበይ መገድ ለይ ለጠየቀት ሁሉ ኢሺ ብለ ዎድከለሁ ትለለች እዴ በለጌ ነት
@sadeamhmde9169
@sadeamhmde9169 6 дней назад
ደግ። አረግሽ ሚስት እያለው እያወቃቺሁ የምገቡ አላህ ያዋርዳቺሁ😅
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 6 дней назад
ወሬአታብዙ ሚስትቢኖረውምዲነውጥፋቱ 4ማግባትይችላልአለቀ።
@zinetyassin
@zinetyassin 6 дней назад
Ye Allah fikad yalebetin indet Allah yawardachu tiyalesh ?? Kefetari belay akalew iyalsh new??
@sofiTube949
@sofiTube949 6 дней назад
ሁለተኞ እንድያገቡ እኮ አላህ መሰለኘ የፈቀደላት ወራዶች እማ የፈጣሪን ትዛዝ የማታቀሐ ደንቆሮች ምንው ከፈጣሪ በላይ አዋቂ ነኝ አላችሁ ከተስማማች መብቶ ነው ወረደቱ በዝሙት የሚጨማለቁ ነቸው አላህ የሚያዋረዳቸው
@mekimeki739
@mekimeki739 6 дней назад
#24ሰአት ስትሰግጅ ዉለሽ ብታድሪ አይዴርስም ምክንያቱም አቅሙ እስካለዉ በዝሙት እስካልፈለገ ይበቃል። አላህ ፈቅዶላቼዋል ተማም አለማፈራችዉ ዴግሞ መዴረብን እንዴ ብርቅ የምታዩ ሴቶች በሼሪኣ መኖሩን የምትረሱ ስታሳዝኑ ....
@ንፁህዋሌ
@ንፁህዋሌ 6 дней назад
ቢኖረው 4 ይፈቀድ የል በሙሲሊም
@mimiberhe9469
@mimiberhe9469 6 дней назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ ስለ እስምላ ብዙም ባይሆን አቃለሁ እና የሰውን ኮሜንት ሳይ አብሶ በስልምና ያላችሁ ሴቶች ደስ አትሉም ግላዊ አደረጋችሁት ግን ሸሪያው ምን ይላል ካሌ ሌላ ሴት እንዲያገባ ይፈቅዳል መጥፎነቱ ፍራክ መሆኑ ነው ስተቱ እንጂ በትክክል እሱ ፈልጎ ቢሆን ይፈቀድለታል ልጅቱዋ ደግሞ ድገት አይደለም እሽ ያለችው ከልጅነቱዋ ጀምሮ ምታቀው ቤተሰብ ሲመኝላቸው የነበረ ነው ልጅቱዋ ላይ ምንም አላጠፋችም እንደምትወደው መግለፁዋ እሽ ማለቱዋ ልክ አላት እና አገናዝቡ ወገኖቸ ትዳርን ያክል ነው እሽ ያለችዎ
@FatumaIssa-c4l
@FatumaIssa-c4l 6 дней назад
ወገናችን በእስልምና አንድም ሆነ ከዛበላይ ሲፈቅድ የራሱ የሆነ አካሄድ አለው አንድ ወንድ መስፈርቱን ያሟላ ኒካህ ሳይኖረው ምኑም ያልሆነችን ሴት እንኳን ሊያቅፍ ሊጨብጥ ይቅርና ቀና ብሎ እንዳያይ ተከልክሏል እናም እኝህ ሰዎች ስራቸው ከእምነቱ ያፈነገጠ ነው አውቃለሁ በማለት ገብተሽ ባታቦኪ ምክሬ ነው
@SophiaAwale
@SophiaAwale 6 дней назад
ሰያውቁ የመኑ ብፁሃን ነቸው በማተውቂው ነገር አተኮራፊ ስለ ሸርያው ለኛ አትነግሪንም ልጅቱ ጥፋቱ መጩሁዋ እና መወረጨቱዋ ነው በኢስልምና ሴትልጅ ድምፁዋን ከፍ አድርጋ ለመውራ አልተፈቀደለትም ነገሩ እውናትም ይሁን ውሸት ቦታ መምረጥ ነበረባት ነው ያልነው ጥፈተኘው ወዱ ነው
@SusuYeedu
@SusuYeedu 6 дней назад
ትክክል ነሽ እህቴ ግን ትንሽ ማገርገር ነበረባት 😥ወንድን ማመን ቀብሮ ነዉ
@JujuHassen-o2k
@JujuHassen-o2k 6 дней назад
ይፈቀዳል ግን መስፈርት አለው ደሞ እሷ ያስፈተናት ልጅ ጓዴኛዋ ነው እሱን እሽ ብላ ድገት ላግባሽ ወዳላት ሠው መሄድ አይከብድም በርግጥ እነሱ የሚሰሩት ከእስልምና ትዛዝ ውጭ ነው ግን እንዴሰውኛ አስቢውሲ
@gygtda7911
@gygtda7911 5 дней назад
ችግሩ መንገድ ላይ መሆኑነዉ
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s 6 дней назад
አጥፍተሀል ሰይድ አብሮ አደግህ በዛላይ. እሷን እድርሀለን ብለውህ ነበር. ካዛም. አሁ ከንግግሯ መረዳት ትችል ነበር. 😢😢ለምን የሴትን ልጅ ልቦና ትሰብራለክ
@روضهسعيد
@روضهسعيد 7 дней назад
የሠውን ስሜት ስለማታውቁ እንዲህ አይነት ፍራንክ መጄመሪያ ከማዴርጋችሁ በፈት ስለምታዴርጉት ነገር ማመዛዘን አለባችሁ
@የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ
ደግ ሆነች ንፍሮ አትረጋጋም እንደ ለዛውም የልጆች አባት😂😂😂😂😂
@emanhussen75
@emanhussen75 7 дней назад
ወይ ዘመን ፕራንክ አያሰየን የለም ወንድሜ ከችልክ vedioአጥፋው ላንተም ለልጅቱም ጡሩ አይደለም
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ 6 дней назад
እሰውባልላይ ጉፍየሚሉሴትችን እደዝህማረግነው😂😂😂😂
@رانال-ه6س
@رانال-ه6س 6 дней назад
ባደባባይ ላይ ያንድት ሙስሊም ሴት😢 ክብር ዝቅ ማድርግህ ካንተ አይጠበቅም ምን አይነት ስው ነህ ለፎሎ መስብስቢያ ብለህ ሚያስጠላ ስራ ስርተሃል አላህ ይቅር ይበልህ። አንዳንድለ ሴቶች የሚታያቸው ትዳር የየዙ ወንዶች ብቻ ናቸው ባትዳር ወንዶች ላይ ፊጥ የምትሉ ሴቶች አላህ ያዋርዳችሁ።
@AmasMni
@AmasMni 4 дня назад
እሷናት
@ዩሥራyusriYouTube
@ዩሥራyusriYouTube 6 дней назад
ማድረግ የነበረባት ፕራክ ነዉ ሢላት እሷም አውቄ ነዉጅ አተም ፕራክ ተደርጋሀል ብላ ነገሩን እደመቀየሥ ተናደደችና እደምወደዉ ግልፅ አደረገችዉ ሥት መላ እያለ ተበላች ዋይ ክክክክ
@mominamehedi86
@mominamehedi86 6 дней назад
ምርጥምክር😂
@uaeteam6287
@uaeteam6287 5 дней назад
😂😂😂🤗
@woyay2095
@woyay2095 5 дней назад
😂😂😂
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 5 дней назад
😂😂እሡ ራሡ ብራክ ሆነ በይዉ😢
@user-ot8ld7jy1z
@user-ot8ld7jy1z 3 дня назад
እውነተኛ ስሜትን መደበቅ አትችይማ
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 7 дней назад
እ እኔ ኮ ሴቱ ባለትዳርወንድ ላይ የሚጠለጠሉት
@mekiya8964
@mekiya8964 6 дней назад
እኔ እርስ ባጠምኖ ምገርማኝ
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 4 дня назад
የምገርሙት እናንተ ናችሁ ከቻለ ያግባ ሁለት
@حياة-د8ن
@حياة-د8ن 2 дня назад
እኔም ይገርመኛል ባሏን በስርአት የያዘች ሴት ላይ መደረብ የምትልከሰከሱ ሴቶች ቁማችሁ ቅሩ እዛው እጣ ፍታችውን ፈልጉ
@meditube304
@meditube304 7 дней назад
ሴቱ ምነካዉ እሰዉ ባል ላይ ፊጥ 🙄
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 7 дней назад
ስራ ነው😂😂
@asahseid689
@asahseid689 6 дней назад
ምን ፊጥ ትላለች ራሱ መጥቶ ላግባሽ ብሎ ከለመናት ምን ታድርግ እሷ ምንም አላጠፋችም 100% የሱ ጥፋት ነው ሚስት እያለው ምናምን የምትሉ ደግሞ አሏህ የፈቀደው ነገር ነው ልጅቱ ሁለተኛ ሚስት ለመሆን ከፈቀደች ምን አገባችሁ ስስተኛስ አራተኛስ ብትሆን
@AbduShifa-xp9wj
@AbduShifa-xp9wj 6 дней назад
​@@asahseid689ለዚህማ ጥፊ ብቻ ባቂ አልነበረም ምላሱን መቁራጥ ነበር አሳዳቢ ነው በጣም ያሳዝናል
@madinahassen
@madinahassen 6 дней назад
ላሀወላ ወላ ቅወተ ኢላ ቢላህ ሠባበርካት ወላሒ በራሷ መተማመን እንዲያቅታት ነው ያረካት ሥሜቱ ባይደርስብኝም በጣም ነው ከባድ የሆነብኝ አላህ ሒድያ ይስጣቹህ
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 День назад
የሰው ባል እደት እሽ ትላለች
@user-fu6fz5lz7l
@user-fu6fz5lz7l 6 дней назад
እኔ እኮ ግርም የምለኝ ሚስት እዳላዉ እያወቁ እሽ የሚሉት ደሞ ወንድ ጣፋ ሁላታኝ ላይ ልጥፍ. የለጣፋቹ
@tube6263
@tube6263 7 дней назад
ሱመያ የኔ ውድ ነይ ጉዲሽን እይ 😂😂😂😂😂
@user-vc4qn9mz9y
@user-vc4qn9mz9y 6 дней назад
😂😂😂😂
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 6 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@عبدالرحيمالحبشي-ق4ف
😂😂😂😂😂
@BintAhmed-zd2cr
@BintAhmed-zd2cr 6 дней назад
😢ወላሂ በጣምነው ያሳዘነችኝ ሰኢድ በሴት ልጅላይ ይሄን ያክል መቀለድ አላህ ከቀልቧ ይጠብቅክ እኔ ለሷ ልቤተሰብራል
@እሙአብዱረህማን-ፀ4ቈ
ምንአለ አላህን ብንፈራ ግን ለዚች ለእዱኒያ ኑሮ ብላችሁ ሰውን ባትሸውዱ ለኢቶበራችሁ ስትሉ የስቱን ሰው ልብ ትሰብራላችሁ ምንም ብትሆን ሴት ልጂናት ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሴትን ልጂ እንደቁላል ተከባከቧት አሉ እንጂ በአደባባይ ልቧን ስበራት አስለቅሳት አሳፍራት አላሉም ብቻ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ሀስቡነአሏህ ወኒአመል ወኪል
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 7 дней назад
እሰይ😅 ወይኔ ሰይድ የጥፊ ዶፍ ወርደብህ 😂
@ሉሉየጃማዋ
@ሉሉየጃማዋ 6 дней назад
ይኸ ልጅ ለራሡ ይፈልጋታል ወይም ሰኢድን እደምታስብ ስለሜቅ ደካማ ጎኖን ተጠቅሞ ለመጉዳት ነዉ እሷስ በአደባባይ በለትዳር ሆኖ በዛ ላይ እረዉይ ይህን ቪዶወ ብታጠፋዉ
@enanu7590
@enanu7590 6 дней назад
ትክክል
@mednamohmmed
@mednamohmmed 6 дней назад
ትክክል
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 4 дня назад
አወ ሊፈትናት መሠለኝ ፈተናዋን ወደቀች ልጁ ለራሡ ፈልጓት እሱን እያነሳችበት ቢሆንስ ደግሞ በአደባባይ አለመጠራጠሯ
@SEADAMOHAMED-h5j
@SEADAMOHAMED-h5j 7 дней назад
አግባት እና ካሳት የሴት ልጅ ልብ ከተሰበረ ከባድ ነው ልጅቷ አብሮአደግህ ናት ትተዋወቃላችሁ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 6 дней назад
ኤጭ ዝብሎ ማግባት አለ አቅሙ አለው ሁለት ማስተዳደር
@SEADAMOHAMED-h5j
@SEADAMOHAMED-h5j 6 дней назад
@@anshaebrahim3901 ገንዘቡአለው ስለስነምግባሩ ባላውቅም ሲቅጥል የሴትን ልጅ ልብ ነው የሰበረው ከዚህ የተሻለ ካሳ የለም
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 6 дней назад
ጂል ማግባት ዝብሎ ቀላል መሠለሽ ከባድ ነዉኮ ጭራሽ ሁለተኛ
@SEADAMOHAMED-h5j
@SEADAMOHAMED-h5j 6 дней назад
@@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈአሁንኮ የልጅቷን ህይወት አመሰቃቅሎታል በአብሮአደጎቿ በሚያውቋት ሰዎች በህዝብ ፊት ነው ክብሯን ያዋረደው ወደፊት ምን አይነት ህይወት ነው የምትኖረው ከቻለ እራሱ ነው ማከም የሚችለው
@hamidmohammed834
@hamidmohammed834 5 дней назад
አንድም ማስተዳደር ከብዶል እንኮን ተጨማሪይ
@user-ju1ci4dw4o
@user-ju1ci4dw4o 6 дней назад
የሰዉ ባል ምን እሺ በይ አላት ደግ አረጋት ሁሉም ሴት መጀረብ አለበት ባለጌ ነዉ ሴቱ የልጆቹን እናት ትቶ እንዳገባት ፈለገቺ የብዙ ትዳር መፍረሻዉ ስበብ ነዉ ባለጌ ናቸዉ ትዳር ያለዉ ወዲ ተሽለጥልጠዉ የሚያፈርሱት ፍራ ሁላ ስት ላጤ እያለ አለዉ ላይ ነዉ ፊጥ የሚሉት ይቆምባቸዋል ባለትዳር ሲያዩ
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 4 дня назад
ከቻለ ያግባት
@SemiraHasen-l5u
@SemiraHasen-l5u 2 дня назад
😂😂😂😂anchim dirib nesh ​@@ሪምወልየዋ
@SemiraHasen-l5u
@SemiraHasen-l5u 2 дня назад
Pls የሰው ባል ላይ ፊጥጥ አትበሉ ወንድ ሞልቷል ምነው ያገባና የወለደ እንጂ አልታይ አላቹ
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
@ZeynebaZeyneba-fd1ic 7 дней назад
ግን ልጁ ለምን ለምን ሊፈትናት ፈለግ ፍቅረኛው ናት እንዴ ሚስጥር ነው ያለው
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 6 дней назад
Fekiragawa satona atakiremi😂😂😂😂tawaradacha
@saadyiamohammed9060
@saadyiamohammed9060 7 дней назад
እኔጃ አሳዘነችኝ ወላሂ ጥሩ አላርክም
@RahatulQelb
@RahatulQelb 6 дней назад
ተመካክሮ ካልሆነ በጣም ታሳዝናለይ
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 7 дней назад
አይይ😢ወይኔ ሰይድ አጥፍተሀል😢😢😢ሴቱ ራሱ ምን አለጡል እሽ አስባላት😢አይ ጊዜ
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 7 дней назад
በመጀመሪያ ሰይድ ጥፋተኛ ነህ ይችልጅ የወደፊት ሂወታስ ሞራላስ በዚህ ልክ በሴት አይቀለድም ሲቀጥል አቺስ ብትሆኚ ባለትዳር ምንያረግልሻል ሌጣስ ቢሆን ባዴ እሺ ይባላል እዴ ምንስ አብሮ አደግሽ ቢሆን😢
@yutubrayan4019
@yutubrayan4019 5 дней назад
😢😢ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ያዋርድህ 😢😢ግን ለምን በሴት ልጅ መቀለድ
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 6 дней назад
ባለጌ አሰደቢ ሁላ በንደናንተ አይነቱ መላ ሙስሊሙ መሰደቡ ነዉ ሚያሳዝነኝ አሁን ይሄን ተግባር በስልምና ይፈቀዳል ኒካ እንጂ የምን ቀለበት ነዉ ፕራንክስ ባይሆን ያረቢ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 7 дней назад
ጉድ እኮ ነው ኧር ጥፊ ጠፍጠፈቹ እኮ ያርቢ አይ ሴቶች ልጅ ሚስት እደለው እያወቀች እኔም ጋራ ነበር ስሜቱ አለች ስሙያ ነይ ጉድሽ እይማ
@hilamoo928
@hilamoo928 7 дней назад
ሴቱኮ አብዷል የሰዉ ባል ነዉ ሚመኙዉ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 6 дней назад
መብቷ ነው ለምኗት እንጅ አለመነችውም።
@sofiTube949
@sofiTube949 6 дней назад
መብቶ ነው ደነዞች ይህ የፈጣሪያችን ትዛዝ ነው ከተስማማች ምነው ከፈጣሪ በላይ አዋቄ ነኝ አላችሁ
@temirbintali3656
@temirbintali3656 6 дней назад
ሂጅ ፈላጊ ያጣሽ ግማግም ሁላ​@@sofiTube949
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
ተመካክረዉ ነዉ ድራማ ነዉ😅
@burhanamareh4498
@burhanamareh4498 6 дней назад
አንቺ ሲጀመር በአንዴ እንዴት እሺ ትያለሽ ወይ ፍቅረኛሽ አደል ከትነሽ ባለጌነሽ ሲት አሰዳቢ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 5 дней назад
ትክክክል
@HayatHussen-d8f
@HayatHussen-d8f 7 дней назад
በሚቀለደውና በማይቀለደው እወቅ አንተም የሴት ልጆች አባት ነህ በሴት ክብር መቀለድህ ጥሩ አይደለም አላህን ፍራ
@onelove-zs7xu
@onelove-zs7xu 6 дней назад
እሷ አላጠፍችም ከልጅነቷ ጀምራ ትመኝሀለች ሸሪአም ይፈቅዳል ወንዶቹ ግን ታሳዝናላችሁ በሂወት ትቀልዳላችሁ መጀመርያ ትዝታ አስታዉሶ ምናምን እንደገና ፕራንክ ቱ አሰዳቢ
@samritube645
@samritube645 2 дня назад
*ሲጀመር በጣም ብልግና ነው በዚህ ልክ ቪድዮውን ከሰራህ በህዋላ ስሜትዋን አይተህ ቪድዮውን መልቀቅ አልነበረብህም*
@gamalyassinabdogamalyassinabdo
@gamalyassinabdogamalyassinabdo 6 дней назад
ሰጀመራ ቭዲዮን ለምን ለቀከዉ ትልቅ ጥፈትነዉ ያጠፈከዉ ሰይድ ለሊጁታ ሌላ ህዎት ሰይኖረት አይቃረም
@alainfef176
@alainfef176 6 дней назад
😢😢😢😢😢አኡዙቢላሂ. ፕራክ. ቢሆን. ግን. የሴትነታችን ክብር. ዝቅ. የሚያደርግ. ነው. ምክንያቱም. እዚህ. ድረስ. እርካሽ. እደሆንን. ነው የተሰማኝ. ተሸማቀኩ
@ፋፊyasin
@ፋፊyasin 6 дней назад
አሣፋሪ ነው 😢😢
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te 6 дней назад
በጣም ያሳዝናል😢😢
@user-mh6hc6jd4g
@user-mh6hc6jd4g 7 дней назад
ያከልቦ ደግ ሆሺ ሜስትነ ልጅ እያለው አይደብርሺም የታባሺ ሊበላ
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te 6 дней назад
እረ ወየው ወላሂ አሳቅሽኝ😂😂😂😂
@user-mh6hc6jd4g
@user-mh6hc6jd4g 6 дней назад
@@AwaLeyla-nr8te 😁😁😁😁እድህ ሁኖ ለሠውባልመሥገብገብ ሆ
@MyIove-qr9fw
@MyIove-qr9fw 6 дней назад
ሳህ
@woyay2095
@woyay2095 5 дней назад
ሳህ 😂😂😂
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 5 дней назад
ትክክል ሳህ😂
@cequa4067
@cequa4067 5 дней назад
ሴቶች እንዴት እንደሚተባበሩ ማሳየት አለብን ዛሬ ቀኑ ሙሉ ካላነሳው የሁለት የሴት ልጆች አባት ሆኖ በዚህ ቻናል ሴትን እንዲህ በማዋረዱ መቀጣት አለበት ባለቤቱ በጣም መስዋዕትነት ከፍላበታለች ለዛ ነው ጊዜ መነሰው ቪድዮ እንዲያነሳው
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 4 дня назад
እረባክሺ መገን ሴት ቅናታሞች
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 7 дней назад
ስሞያ የት ናሽ ናይ ጉድሽ እይማ እኔም ጋራ ስሜቱ አለ አለችም የጉድ አገር አይመሽ አሉ ኧር ሴቶችይ ምን ናካቹ በሰው ባል ፊጥማለት ይቅርባቹ
@SaSa-cf3xp
@SaSa-cf3xp 6 дней назад
እረተው ሴት ልጅ ክብር ናት ሲቀጥል የግላችሁ መሆን የሚችል ሰው እያለ ለሁለት መኖርን ማሰብ አይከብድም ይህ እራስን አለማክበር ነው
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq 7 дней назад
ቁጥር 2 እሩታ የሴት እርካሽ ቱ
@Sነኚየራያዋ
@Sነኚየራያዋ 7 дней назад
😂😂😂😂
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 7 дней назад
ከከከከከከከከከከ
@zaharakonjooo6145
@zaharakonjooo6145 5 дней назад
ጦሱዋን ውጪ ሲቀጥል የሁሉም ሰው ጉድ ከካሜራ ጀርባ ሰለሆነ እንጂ ብዙ ጉድ አለበት ሁሉም ሰው
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 3 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 3 дня назад
@@zaharakonjooo6145 ዛህራ 😏😏😏
@user-xm6ji2km5g
@user-xm6ji2km5g 5 дней назад
ወንድም ካላት አፈር ያግጠው ይሄን ድርብ ደነዝ እራስህ ከላይ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም የተመለጠ ሚስት እያለው እምትሉ ሰዎች ይፈቀዳል ሁለት ሶስት ማግባት ስርአተ ቢስ
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 7 дней назад
የባሰ አለ እና አገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬ ሰዉ😢ልሳቅ ወይስ 😢ልዘን
@habibakebede4261
@habibakebede4261 7 дней назад
😢😢😢😅😅😅😅😅
@user-mc1hz9lq8l
@user-mc1hz9lq8l 6 дней назад
የመንንየመሰለሀገረጥሉነውእደየገባዉ😂😂😂
@hejueu
@hejueu 7 дней назад
በቀል ካለብህ አላቅም በቁሟ ነው የገደልካት ደሞ ፊደወ መልቀቅ ምን አመጣው የሠፈር ወርደት አይበቃትም ነበር የሠፈር ልጅ ናት እንተዋወቃለን አብሮ አደግ ነን አልክ እማታቅህ ብትሆን እቤ ትላለቺ ይቺ የጎረቤት ልጂ አብሮ አደግ ስለሆነቺ ታስብ ይሆናል። አቃጠልቀኝ 😭😭😭 🙆‍♀️
@BintAhmed-zd2cr
@BintAhmed-zd2cr 6 дней назад
❤❤❤ትክክል ብዙኮሜንቶች የሰው ባል እያሉ ያካብዳሉ ልጅቱግን ፣አይፈረድባትም አደባባይ ልቧን ፣ሰበረው አይፍቅር😢
@ramlaramla9095
@ramlaramla9095 7 дней назад
ደግአረገች ዉለተኛ በሴት ልጅ ሚጫወት የለም
@zehara5
@zehara5 6 дней назад
በጣም ያሳዝናል ግን ለምን የዚህን ያህል በሴት ልጅ መቀለድ ክብር ለሴት ልጅ ይኑራችው የኔ ውድ አይዞሽ እህቴ ❤❤😢😢😢
@hawwiijaalmarroo430
@hawwiijaalmarroo430 6 дней назад
Ayi sayidoo waan hin taane goote qalbii cabsiite nama duraati salphiifte😢😢
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 4 дня назад
የፕራንኩን ሀሳብ ያመጣው ልጅ ግን ምን አስቦ ነው ምን አይነት የቀሺም ፕራንክ ነው ደሞ መለቀቁ
@SusuYeedu
@SusuYeedu 6 дней назад
ቪድወዉን መልቀቅ አልነበረብህም ሠይድዬ ወንድሜ
@ZaraZara-vu9ry
@ZaraZara-vu9ry 6 дней назад
ቀልቧን እንደሰበራችሁ አላህ ቀልባችሁን ይሰባብረው ደሞ ከኢስላምን የማይወክል ሌላው ደሞ ከስህተታ ቹ ሳትማሩ መልቀቃቹ የድድብና ጥግነው ያሳያቹህን
@cequa4067
@cequa4067 5 дней назад
❤❤❤ ወላሂ እኔም እንደሱ ነው ያልኩት
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 6 дней назад
ባለጌህ ነክ ልጅትዋ አንድ ነገር ብትሁን ተጠያቄይ አንተ ነክ
@user-yr6eu1xy2n
@user-yr6eu1xy2n День назад
መገን ጊዜአችን ምንአይነት ጊዜ ደረስን ያረቢ ሁሃችንንም ሒዳዉን ይስጠን ሚስት እያለዉ እሺ ኧረ ወይኔ ጉዴ እህት የላትምደ ግን😢😢😢😢😢
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 6 дней назад
ኧረ ሰይድ ተረፈሀን ጠፈጠፈችውኮ እንደዚህ ያለ ቪድዎ ቢቀርስ ለምን ለቀከከው
@NunubintAdem-wu7od
@NunubintAdem-wu7od 6 дней назад
ሶሻል ሚዲያ ሲዘዋወር የተቆረጠ ቮዶ አየሁ ።ተገረምኩ በማን ብትሉ በሴቷ - ኢትዮጵያ ያዊ ሴቶች መግደርደር የሚባል የማሰቢያ ግዜ እንወስዳለን ። - እንደ ሙስሊም እዛው መጨረስ ሳይሆን ከፈለግከኝ በአባቴ በኩል ና ይባላል ።እሷ ግን ምንም ወፍ የለም ። -ባለትዳር የልጆች አባት እስኪ ምን አሰብክ ለዛችስ እንደት ነው ብላ መጠየቅም ነበረባት ።ብቻ ግን እኔ ሴትነቴን ያወረደችው ነው የመሰለኝ። እኔ እየወድድኩት ራሱ ስንቴ እቤት እንዳመላለስኳቸው ። ተው እህቶች ክብራችንን እንጠብቅ
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 7 дней назад
ይቅርታ ጠይቅና ስጦታ ስጣት ሰይድ የምር ከባድ ነው
@foziasfafoziasefa3088
@foziasfafoziasefa3088 7 дней назад
እረ ይችን ይቅርታ ሳይሆን አስሮ መግረፍ ነው የሰው ባል እኔም ትላለችዴ ሆይ ባንዴ😅
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 7 дней назад
@@foziasfafoziasefa3088 ክክክክክክ። አጥወልውሏት ነው ክክክክክክክ እኔ እንደተናደድኩት ሱመያ እንዴት ልትናደድ ነው ብየ አሰብኩ
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 6 дней назад
​@@foziasfafoziasefa3088ይመችሽባለየናትየሰዉባልፊጥ
@ethiyopiyakwt6279
@ethiyopiyakwt6279 6 дней назад
ሐሥቢ አላሕ ወል አመል ወኪል አተ አላሕን ፍራ ሴት ልጅ ልባ ተሰብሮ ዱአ ካረገችብሕ በጣም ትጎዳለህ እተቂ እላሕ
@teshomelentderu
@teshomelentderu 7 дней назад
እዉነት ነዉ ሰኢድ ትልቅ ጥፋት ነዉ ያጠፋኸዉ
@hawa6936
@hawa6936 6 дней назад
በጣም ባሌጌነህ እንዴት ፈትና ትሆንበታልህአላህን አፈርም ወላሂእኔ በሳቦታብሆን በቅለድአልፈታህም ወዱሂ ደሞ አንት ሙሲለምአይደልህም ልምንስጨበካት
@Sojoo-m3z
@Sojoo-m3z 6 дней назад
የውነት አላህ ያጋልጥህ እዳጋልጥካት😢
@mrabdula5342
@mrabdula5342 5 дней назад
ልጅቱም ስድናት ባዲ እሽትላለችእዲት እኔም እወድሀለዉ የምትል እረሲቶች እረተዉ ኡነት እኳን ቢወን ባዲዉ እሽ አይባልም
@NaaniiQaaqee
@NaaniiQaaqee 6 дней назад
Wly sadoo waan akkasii itihophitti hin dabbaraa 😢 gadi dhiisuus balleessiteettaa
@sojoogoj3386
@sojoogoj3386 2 дня назад
ድራማ ነው አዲስ ነገር አይደለም እሷጋር ትንሽ ያስታውቃል ውሽት መሆኑ ልብ ብላችሁ ተከታተሏት የትወና እውቀት ያላችሁ ሰወች
@jameelajameela7132
@jameelajameela7132 7 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Wlh qaalabituu naa caabee😢😢😢😢
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 2 дня назад
መልቅቅ ለምን አስፈለገ ለምን ለሴት ልጅ ክብር አጣቹ ባለጌ ናቸው የልጅነት ፍቅር እና ሴቶች አይረሳንም ግን ጡሩ አልሰራቹም 😢😢😢😢😢😢😢
@AminaGetachew
@AminaGetachew 7 дней назад
ምንም birank ብሎ ነጋር የላም አግባት 😭😭😭
@AminahAminah-zq3nf
@AminahAminah-zq3nf 2 дня назад
የሴት ወጉ ቀረ አመታት ወራት ቀርቶ ሳምንት😢 አንድ ቀን ላስብበት ማለት ቀረ የአላህ ጌታየ😢😢😢
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 7 дней назад
ወይ ውርደት 😂😂😂😂😂😂😂😂የጥፊው ነገር እንደዛሬ ስቄም አላቅ እኔም እወድክ ነበር ጭራሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነብሽ ይማር ሰይድ
@user-mi3ig3ye1q
@user-mi3ig3ye1q 7 дней назад
ወይኔ ጥፊፊፊፊፊ😢😢😢😢😢
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 6 дней назад
እሱምንምአላረገም፣እሷምንመቶባታል፣የሰዉባል
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 6 дней назад
ክክክክክክክክክክክክ ጠፈጠፈችው
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 6 дней назад
@@3TOybaYemer ውርደት ነው ምንም ማድረግ አይቻል
@cequa4067
@cequa4067 5 дней назад
😢😢😢😢 ጥርስሽ ይርጋፍ በልጆችሽ
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f 6 дней назад
ግን እሷ ብትሳሳትም ቪድዬዉ ባይለለቀቅ ሂወቴ ስትል አሳዘነቺኝ ግን😢😢
@fafitube2448
@fafitube2448 6 дней назад
ተመካክረዉ ይሆናል እዉነት ቢሆን አይለቁትም😂
@tetr4232
@tetr4232 7 дней назад
ኸረ ጥፊውውውው ሴቶች ምን ሁናችሁ ነው ነቅላችኃል ከሰው ባል ላይ የምትለጠፉ
@MariyamAdam-f8q
@MariyamAdam-f8q 6 дней назад
ትግስቱን ስጠኝ ተዉርደት አተጠብቀኝ እደት እስዋስ እሽ አለች ሰይድም በጣም አጥፍተሀል ባደባባይ እህዝብ መሀል አቤት ዉርደቶ
@حليمةمحمد-و6س
@حليمةمحمد-و6س 7 дней назад
ስጀመርልጅቱያቃልእድምታፈቅርህ ለዛነው ብራክያለህ
@BintAhmed-zd2cr
@BintAhmed-zd2cr 6 дней назад
🎉ትክክል በሱቤት ሊያዋርዳት ነው ጓደኛዋ ያውቃል ይሄ ጭቦኛ
@የመስቆዋ
@የመስቆዋ 4 дня назад
ኮሜትሮች አዳዳቹ ስተት ነው የምትሉ ብዙ ትምርት አለው በሴት ላይ የምትደረቡ በዚ ተማሩ ጭራሽ ሁለት ልጅ አለኝ እያለ ትገርማለች😢 ሴቱ ነቅሎዋል😢
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 4 дня назад
10ም ይኑረው ሙስሊም አደል አላህ ልጅ ያለው አያግባ ብሏልደ
@amitube461
@amitube461 7 дней назад
በጣም ያሳዝናል አሏህን ፍራ ሰይድ ከባድ ሰህተት ሰራህ
@hhgg2865
@hhgg2865 6 дней назад
አዋረድካት የምርሴትልጂነኝ ና አላህ ያዋርድህብየሀለሁ እሷ ጎበዝነች አላህ እደሚፈቅድ ሥለምታቅ ይሆናል እሺያለችው ምን አይነት ነህ ኸረተውወዶች በአላህ አላህንፍሩ ተው ተው ትዳርንኮ እድንፈራ አደረጋችሁን
@SadieSeyd-g2c
@SadieSeyd-g2c 6 дней назад
ጨምላቃ ትንሺኳ እምቢ አትይም ቱሪናፋ😂😂😂😂
@aminakebede3225
@aminakebede3225 7 дней назад
ወዲን ማመን ቀብሮ ነው አሁን አዲጋ ሰታያት ተነሳብህ የልጂህ እነት በሰደት ሰት ደከማ ዱሮም ወዲ ምን ላዲርግ ትላለህ ሲጀመር አሰበህበታል
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 7 дней назад
ሀራም የሠዉን ልብ አትስበር እሷስ እደት ባደየ አመነችና እሺ አለች ብቻ አላህ ይስቱር😢😢😢 ተሤት የተወለደ እደዝህ አያረግም😢😢
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ День назад
እሺ ያለችሁ ግን እዞኝ ይህውዳል ብላ ነው ከልጅ ጋር ግን የያዙት ነጋር አሉ እንዴ ሔን አሳብ አመጣ
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
@ZeynebaZeyneba-fd1ic 7 дней назад
ምን ሁናቹ ነው ግን ጥሩ አይደለም
@cequa4067
@cequa4067 5 дней назад
አይዞሽ እህቴ አላህ ደሞ ላንቺ የቀደረውን ላንቺ የመዘገበውን አ❤❤❤❤ብሽር ምንም አይሰማሽ አብሽር እህቴ፣🙏🙏🙏🙏
@hayahhayah9581
@hayahhayah9581 6 дней назад
በቃ አግበት ምን ያህል አይምሮወ እንደሚናካ አሰብኩት
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 6 дней назад
ሴቶች እባካቹህ አላህ ለናት ያለው አለ ሰለዜህ አትበጥብጡን ልጆቻችንን ያላባት እዲያድጉ አታረጉን ግን እውነት እያወቃቹህ እዲህ የምታረጉ የጃችሁን ይስጣቹህ ደሞ መስሎቹህ እጂ ነገ ሌላ ሲያገኝ እናንተንም ጥሎቹህ ይሂዲል ሰይድ ከሱመያ ውጪ ወደውጪ
@AminaGetachew
@AminaGetachew 7 дней назад
Ho sijalatii jachuu dhaa 🙄😭😭😭😭
@KadijaTufaaKadijaTufaa-ct9rw
@KadijaTufaaKadijaTufaa-ct9rw 2 дня назад
😂😂😂😂😂
@medinamohmmde5756
@medinamohmmde5756 3 дня назад
የውነት ፕራክ ከሆነ አንተ መከሰስ አለብክ ምን ያክል የብረ ጥማት ቢኖረባቹ ነው የሰው ህይወት ላይ ቀልዶ ማህበራዊ ሚዲያላይ ምትለቁት ከምረ ከሆነ ልጅቷ በህይወት ከቆየች ጎበዝ ነች በተረፈ ባለጌ ናቹ
@luluethio
@luluethio 6 дней назад
ቪዲወዉ መለቀቅ አልነበረበትም
@EbrotubeEbrotube
@EbrotubeEbrotube 6 дней назад
እንደው ጎበዝ አላህ ይድረስልን እኔ ወንጀለኛ በሪያ ነኝ ግን የዝህ አይነት የዘቀጠ ግዜ ላይ ደርሰናል ። እስልምና እረክሶል ። ። አይይይይ
@cequa4067
@cequa4067 5 дней назад
ትክክል 👍👍👍🙏🌻
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 7 дней назад
ትልቅ ስህተት ነው ሰይድ ውይይይይይይ
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb 7 дней назад
በጣም ውላሂ ትልቅ ውርድትነው አውዙቢላ
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 6 дней назад
​@@ZainabEthopiya-px1ebዉረደቱየሷነዉለምንየሰዉባልአክሰን
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
ቱ ስመሙስሊም ብቻ የበዛበት ዘመን ላይ ደረስን አላህ ሂዳያ ይስጠን ወላሂ ዉሸት ባደባባይ በጣም ከባድነዉ ወደት እያመራችሁ ነዉ
@user-uo6vd8hl2s
@user-uo6vd8hl2s 7 дней назад
ሓራም ዓለይክ ወላህ በጣም ነው የደነገጥነው በቃ ኣግባት የኔ እናት ምትፈልግህ ከሆነች ኣላህ ያግዝህ ኣግባት ሽማግለ ልከህ ኣግባት በቃ ልቢዋ ይሰበረል እንጃ ድራማ ኣላህ ያረገዎ የይትቦሮች ነገር ኣታወቅምና
@user-qn2up8ow6z
@user-qn2up8ow6z 6 дней назад
እና የሧን ልብ አግብቶ ሥጠግናት የሡመያሥ ልብ እ ፍትሀዊ እንሁን ሆ
@user-uo6vd8hl2s
@user-uo6vd8hl2s 6 дней назад
@@user-qn2up8ow6z ከከከከ
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 5 дней назад
​@@user-qn2up8ow6zትክክል
@user-qn5pr4tc2s
@user-qn5pr4tc2s 6 дней назад
ወላሁ እውየት ከሆየ በህግ መጠየቅ አለበት በጣም ነውር ነው😢😢😢አይ ሴት እሰው ባላይ መጠልጠል😢
@GuyytGhghfyt
@GuyytGhghfyt 6 дней назад
በጣም ባለጌ ናችሁ ቤሴት ልጂ ቀልድ ትልቅ ነውር ነው ምን ይጨመርብሀል 10 አመት ነበር ማሰር
@VdCv-fg8xn
@VdCv-fg8xn 2 дня назад
ደግሞ ፕራክ ነዉ ይላል ጥሩ አይደለም ባተ ቤት ተፈላጊ ነኚ ለማለት ነዉ ጉቶ እከክ ካተ ብሦ ወድ ሁነህ ሙተካል የሧ ሣሥበዉ ነበር ማለት እህት ቢኖርህ እደዚህ አታደርግም ዘጋኸኚ ያመቱ ጂል ብየሀለሁ
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 4 дня назад
እኔ ግን ድራማ ይመስላል መጀመሪያ ላይ ሰላም ሲባባሉ እዩት
@YasminTube-u8o
@YasminTube-u8o 4 дня назад
ሀራም አለይኩም የሴትን ልጅ ልብ ለምን ትሰብራላችሁ ምድረ ደደብ በቀልድም ቢሆን ይህ ተገቢ አይደለም ልጅቷ ህይወቷን ብታጠፋ ማነው ተጠያቂ ?
@cequa4067
@cequa4067 5 дней назад
ደሙ ግብግብነታቸው ለጠፉት ምን አለበት ቪድዮ ባትለጥፉት ምነው ምን ነው ቅሌታም የሴት ልጆች አባት ሆነ😢😢😢😢😢
Далее
Как мы играем в игры 😂
00:20
Просмотров 169 тыс.
Prank Orchestra
00:10
Просмотров 852 тыс.
መርዝ አበሉኝ! ራሴን ላጠፋ....
48:05
Просмотров 130 тыс.
Магазин на колесах
0:13
Просмотров 3,3 млн