Тёмный
No video :(

ሁለት ፈጣንና ቀላል ሲበሉት ልዩ ጣእም ያለው የሱፍ ፍትፍት አሰራር 

melly spice tv
Подписаться 206 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

ሁለት ፈጣንና ቀላል ሲበሉት ልዩ ጣእም ያለው የሱፍ ፍትፍት አሰራር በጣም ቀላልና ጊዚ ቆጣቢ በተለይ የሱፍ ወተቱን ቀደም ተብሎ ተሰርቶ ፍርጅ ከተቀመጠ በቀላሉ በፈለግነው ጊዚ በፍጥነት ምግባችን ማዘጋጀት እንችላለን

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@saradezi8588
@saradezi8588 4 месяца назад
በጣም ነው ካንቺ ብዙ ነገር የተማርኩት ሰርቼ ስሞክረው በጣም ነው እሚጣፍጠው አመሰግናለህ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Год назад
ሌላ ነው ግን ለኢትዩጵያ መጓጓት ብቻ ነው የሚሆንባቸው ሜሉዬ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@mahima8399
@mahima8399 5 месяцев назад
Men lemalet felegesh new
@annabesagred4034
@annabesagred4034 Год назад
ቃላት የለኝም አጠገብሽን ስንት ነገር ተማርኩ ካንች🙏🙏🙏💐
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 5 месяцев назад
አነች ላይክ ያልተደርገ ማን ይደረጋል ምርጥ ባለሙያ ግልፅነትሽ ትህትናንሽ ልዩነው
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 4 месяца назад
የኔማር. እጅሽ ይባረክ. የሁሉ. የአስተዳደግሽዉጤትነዉ. እናትሸምይባረኩ. አንተን. የወለዱልን. በጣምአሪፍነዉ
@almazkiflu8150
@almazkiflu8150 4 месяца назад
This looks so good. I'm making this tomorrow.
@kebedegunjo9
@kebedegunjo9 7 месяцев назад
ሀይ ሜሊ! እንደተለመደው ታስደንቂናለሽ ። አሁንማ በየቤታችን እጃችን ሆነሻል እናመሰግናለን። እድሜ ይስጥሽ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ ይችን ሰርቶ ቆይቶ ቀዝቃዛውን በዚህ ሙቀት ተስማሚ ነው👍👍👏👏👏💕💐💐💐💐 አመሰግናለሁ👏
@user-nz9gp6mi2d
@user-nz9gp6mi2d 5 месяцев назад
የሚገርም ዘዴ ነው በእውነት ተባረኪ
@woynitube315
@woynitube315 Год назад
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሜሉዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽኝ በቀጣይ እሞክረዋለሁ ባይገርምሽ ከትላት ወዲያ ሰርቼ ነበር እናም ቀቅዬ ነው የፈጨሁት ግን የቀቀልኩበት ውሃው አልደፋሁትም አብዛኛው ሰው ይደፋዋል ምናገኘው ጥቅም ሀው ከወሰደው በሃሏ ምን ይጠቅመናል የአንቺም አሰራር ተመችቶኛል
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 Год назад
ተባረኪ እህቴ 🙏🏿♥️
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 6 месяцев назад
ዋውውውውው በጣም የምራል እጅሽ ይባርክ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@astuberhanu1782
@astuberhanu1782 4 месяца назад
good job
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Год назад
በጣም ጎበዝ በጣም ባለሙያ እኔም እንዳንቺ አንድ ነገር ላይ ብዙ መቆየቱ አያስፈልግም ባይ ነኝ፡፡ ምክንያት መሰልቸት እንዳይመጣ በርቺ፡፡
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Год назад
በዝህ ሙቀት ይህንን መብላት ጥሩ አሳብ አመሰግናለሁ🙏🙏🥰
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Год назад
ሜሊዬ እንዴት ያስጐመጃል እጅሽን ለአልማዝ ❤❤❤
@tsigeredawolde5621
@tsigeredawolde5621 Год назад
ልዩ ነው❤❤❤
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
ወው ልዩ ነው ሜሉየ ❤🙏
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 8 месяцев назад
የእኔ ባለሙያ ኑሪልኝ፣ ሱፍ የኢትዮጵያ አልበስል ብሎኛል፣
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Год назад
Wow Melu betam yemwedew migb 👍
@haymanotgashaw8747
@haymanotgashaw8747 5 месяцев назад
አጅሽ ይባረክ
@user-sl2ze4ki8c
@user-sl2ze4ki8c 2 месяца назад
Delicious!!!❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 месяца назад
Thank you 😋
@ethiofam7643
@ethiofam7643 Год назад
ተባረኪ እጅሽ ይባረክ።
@asqualreda84
@asqualreda84 Год назад
Amazing as usual. Thanks Melly
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
You’re welcome 😊
@senduali9420
@senduali9420 5 месяцев назад
Yasu! I love your videos, keep going kalikta!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 месяцев назад
Thank you so much!!
@13monthsofsunshine45
@13monthsofsunshine45 Год назад
Wow wow
@user-fu5yr1tg6u
@user-fu5yr1tg6u Год назад
Enkolawalen weys aykolam
@MeskeremAbebe-o8b
@MeskeremAbebe-o8b 4 дня назад
Inqulal mebselun indet newu minaqewu?Wudde, biseriliny
@gezahegnshirbesa8328
@gezahegnshirbesa8328 Год назад
ዋው አጓጓሽኝ ልምጣ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
ና አርጎት ነው
@habtambayeh2850
@habtambayeh2850 Год назад
Wow ❤❤❤
@tesg9551
@tesg9551 Год назад
Very creative !!!
@Tarik-jo3os
@Tarik-jo3os Год назад
ሜሉዬ ቲማቲም ብርቅ እንደሆነብን አታቂም በቃ እሱ መላክ ስለማይችል ዝም ብለሽ 5ሌትር የወይራ ዘይት ላኪልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
እውነት እልክልሻለሁ በመሴንጀር አናግሪኝ
@genettessema8777
@genettessema8777 Год назад
Please I like buy like you blender where you get I like it.
@getibegum8411
@getibegum8411 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Год назад
Thank you Mellye
@merrydebebe1174
@merrydebebe1174 Год назад
Mely minew zare alteregagashim , selam nesh aydel?
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Год назад
❤❤❤❤
@user-kh2cn1pj9p
@user-kh2cn1pj9p 8 месяцев назад
በደረቁ ተፈጭቶ ሲቀቀል አይጠቁርም ወይ
@ellentessema2323
@ellentessema2323 Год назад
Thank you so much!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
You're welcome!
@zebinakassa4959
@zebinakassa4959 Год назад
Amazing 😊 what is the name of the seed in English
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Год назад
Sunflower seed
@selamdessie2803
@selamdessie2803 Год назад
meluye eski የተቆራረጠ ዶሮ አሮስቶ aserar nigerign leprogram lebefe yemihon
@KidestWolde
@KidestWolde 4 месяца назад
አሰራርሽ በደብ ነዉ ሚገባኝ
@dekisebina73
@dekisebina73 Год назад
Thank you.🙏
@zinachzinach4274
@zinachzinach4274 Год назад
Meluye biruki hugn bizu temiralehu kachi nurilin
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Год назад
Yasgomegal.
@mekidesgetachew3693
@mekidesgetachew3693 Год назад
Melliye suf fridge wst madreg gd new ede ngerign
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Год назад
ነፍስ ነሽ ሜሊዬ ይመችሽ የአበሻ ሱፍም በዚሁ መልክ መሥራት ይቻላል ? አዶናቂሽ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Год назад
አዎ ይቻላል የኔ ውድ
@lemlemtemeta8264
@lemlemtemeta8264 Год назад
ሜሉዬ የዶሮ ዳቦ አሳይን
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Год назад
Make it half shorter pls
@le1785
@le1785 Год назад
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ሊሊዬ💕💐👏
@le1785
@le1785 Год назад
@@user-tz1hf4dl4j አሜን ሐንዬ አመሠግናለሁ የኔ ውድ😘😘😘💕💕💕
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Год назад
የኢትዮጵያ ሱፍ የሚገኘው የእንስሳት ምግብ መሸጫ ውስጥ ታገኚዋለሽ። ለወፎች ነው የሚያበሉአቸው።
@HaHa-cs9ib
@HaHa-cs9ib Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
МЕГА МЕЛКОВЫЙ СЕКРЕТ
00:46
Просмотров 291 тыс.