ሁሉን ላደረገልን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ።እንኳን ለሰማእቷ ለቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን:: እሮብ መስከረም 29 የቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል ስለሆነ ሙሉ አገልግሎት አለን::The Church will be open for full service on Wed Ovt 09,2024 to celebrate Annual Feast of Saint Arsema!
16 окт 2024