Тёмный

"ሁሉ ቤት ይመስላል ሳር ከለበሰ የእነ ስመኝ አባት ያንተም ቤት ፈረሰ " || ድምጸ መረዋው አበበ መብሬ|| abebe mebre-masinko 

Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@derejebayulign2508
@derejebayulign2508 Год назад
የቀደመውን አኩሪ ባህላችንን ለማሳደግ የምታደርጉትን ጥረት አደንቃለሁ። በራስ ወርቅ መድመቅ ማለት ይሄ ነው። ዜማ ኢትዮጵያ ወደ ቴሌቪዥን ቻናል እንዲያድግ ምኞቴ ነው። ጋሼ አበበ መብሬ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Год назад
እናመሰግናለን ደረጀ ባዩልኝ
@ChaneF-gt3nf
@ChaneF-gt3nf 3 месяца назад
፡​@@zemaethiopia127:47
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 День назад
ልናግዛቸው ይገባል እኝህን አባት 😢😢 በሂወት ካሉ በእውነት ለምን አባቶቻችንን ወደፊት አናመጣቸውም ታሪካችንን ይዘውብን ከሚሞቱ 😢😢😢 ልንሰማ ልናውቅ ይገበናል በተለይ አሁን ባለንበት ታይም
@yenesewybekall5144
@yenesewybekall5144 Год назад
በዬ ገፁ ተመሳሳይ የአለም አጫዋቾችን ነው የምናዬው ይህ ገፅ ግን አዳድስ አጫዋቾችን ነው የሚያቀርብልን በዚህም ደስተኛ ነኝ ። በርቱ ህዝቡ በብዛት የማያውቃቸው ድንቅ ተጨዋቾች በየ ክፍለ ሀገሩ አሉ አምጡልን ።
@محمد-ش6ن1ك
@محمد-ش6ن1ك 11 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍ ዝም ብሎ ወደ ኋላ መመለስ
@ዜድነኝግድየለሿ
@ዜድነኝግድየለሿ 3 месяца назад
😢😢 አይይይይ
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Год назад
"የኔ አግኝቼው ባዬ ግባ ከቤትህ እንደወጣ ቀረ አይ በል ጠላትህ" ይመችህ ጋሽ አቤ
@asfaw5686
@asfaw5686 Год назад
በጣም ደስ የሚል ወደ ቀደሞ ወደ ኋላ ወሰዱኝ አገሬ ስገባገኛቸው ደስ ባለኝ ጨዋታቸው አይጠገብም እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤🙏
@eritreanfan2773
@eritreanfan2773 9 месяцев назад
አቤት ስጦታ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ሰው እንድዝናና
@LG-TUBE
@LG-TUBE Год назад
ልበ ብርሀን ድምፄ ዝግት ይበልልህ!!!
@send2dawit
@send2dawit Год назад
ምን ልበልሽ ተባረኪ እንጂ🙏🙏
@gethab2306
@gethab2306 Год назад
Very touching, personal and respectful to those who have touched and changed someone life to good, I think.
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Год назад
Thank you
@arbaarba9602
@arbaarba9602 8 месяцев назад
የኢትዮ የባህል አምባሣደሮች ናቹ ዜማወች ከፍ በሉልን
@BelaynewMolla
@BelaynewMolla 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ጤናህን ይስጥህ
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 Год назад
Abee nurilgne migermmm naw
@tehutzena6057
@tehutzena6057 Год назад
Betam des yemel sew new edeme ena tena yeteln masenko betam new mewdew
@FgUg-u4m
@FgUg-u4m Месяц назад
ያገር ደገኛ
@DanielGetu
@DanielGetu 9 месяцев назад
በቃ መረቅ የሆነ ምርጥ አጫዋች: ከልዛ ጋር::
@atalaymebratu1183
@atalaymebratu1183 3 месяца назад
Edeme tena le abatachen
@Tuhhhc
@Tuhhhc 7 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍👌
@ጎንደሬውአበበበላይ
@ጎንደሬውአበበበላይ 7 месяцев назад
@kokebiabebe4610
@kokebiabebe4610 Год назад
❤❤❤❤❤
@נגההונניאו
@נגההונניאו 10 месяцев назад
❤❤🎉🎉
@SELEMONGETINET
@SELEMONGETINET Год назад
የድሮውን አጣሁት
@HussienAwel-sp5xw
@HussienAwel-sp5xw Месяц назад
❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nabeela4979
@nabeela4979 6 месяцев назад
😍😍😍😍❤❤❤
@אסמומוצה
@אסמומוצה Год назад
🥰😍🤲🫶👍
Далее