Тёмный

የጣሊያን ወረራ ወቅት ተጋድሎ_አበበ መብሬ ጋር_50 ሰው ነደደ 70 ሰው ታረደ 

Zema Ethiopia ዜማ ኢትዮጵያ
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@בלאיפריאל-ע7ק
@בלאיפריאל-ע7ק Год назад
በጣም ሲበዛ አድናቂህ ነኝ አበበ መብር ከብናት ጋር
@hawiduguma5438
@hawiduguma5438 Год назад
ቆጭቆጮ፡ሳይሆንመጣምር፡ይባላል፡ስማዳ፡የምታነሳቸውየልጆቸ፡አባት፡አገርነው፡እኔጋይንት፡ራስ፡ጋይንትነው፡አገሬ፡የምእሮቢትአንፋርጌ፡ባጃ፡አቦሮቢትነውያደግኩት፡እያለቀስኩ፡ነው፡እምሰማህታወድሳቸው፡የልጆቸ፡ቤተሰቦችናቸው
@ketemawsalelgn532
@ketemawsalelgn532 Год назад
ግሩም ነዉ!!!! ጥበብ፡ታሪክ፡ወኔ፡ ስብዕና፡ ጀግንት፡፡ ትልቅ ሀብት ሁልጊዜም እንደ ወቅቱ ትምህርት የሚሆን፡፡ መጠበቅ ያለበት ግን ያልተንከባከብነዉ ሀብት፡፡ እድሜ ይስጥልን፡፡ ሚዲያዉም ሊደነቅ ይባል፡፡
@Kassa-m2p
@Kassa-m2p 9 месяцев назад
በእውነት ቃላት የለኝም ፈልጎ ያቀረበውን ከልብ አመሰግናለሁ።
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 8 месяцев назад
እናመሰግናለን
@SELEMONGETINET
@SELEMONGETINET Год назад
እስቲ የድሮውን ልቀቁልን ከመልዛ እስከ እብናት ያንገራጎረውን
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Год назад
ዜማ ኢትዮጵያ ላይ እኮ አለ።
@helenymylove7326
@helenymylove7326 Год назад
ዘመዶቸን አስታወስህኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አለቀስሁ😢😢😢😢
@leulmekonnen4862
@leulmekonnen4862 Год назад
ደጃዝማች ታደሰ አብተው የእናቴ አባት ናቸው። የሚገርም ድምፅና ግጥም እድሜህን ያርዝመው።
@AA-tl8pz
@AA-tl8pz Год назад
የሀገር ሀብት መገለጥ ጀመረ! ክብር ይገባችኋል
@solomonchanyalew2130
@solomonchanyalew2130 Год назад
ፈጣሪ ዕድሜውን ያርዝመው በጣም ነው የሚመስጠው።
@KidstEndshw
@KidstEndshw 11 дней назад
❤❤❤❤❤❤አባቴ እዴሜና ጤና ይስጥህ
@bucheKiya-qx3sc
@bucheKiya-qx3sc Год назад
ሰላም እንዴት ናችሁ።እኔ የምኖረው በአሜሪካን ሀገር ዋሽንግተን ዲሲ ነው እኒህን ሰውዬ ለማግኘት ፈልጌ አልቻልኩም የምታውቋቸው ፕሊስ እርዱኝ።
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 Год назад
0900099633 ላይ ደውል እናገናኝሃለን
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 Месяц назад
ተሰምቶ ነማይጠገብ ግጥም በድንቅ አዝማሪ።
@ethiopiandreams2404
@ethiopiandreams2404 Год назад
Kebede Dubale is my grand father thank you for telling our history.
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 8 месяцев назад
እስኪ በዚህ ስልክ ደልልኝ_0900099633
@mulukenengida2656
@mulukenengida2656 2 месяца назад
ካሪያሆኖ ቀረ የበሬ ውለታ እውነት ነው ❤❤❤❤
@Yoseph-d4y
@Yoseph-d4y Месяц назад
Pllease tell us about. Feteworare demes megesha gaint
@ET-ob7xr
@ET-ob7xr Год назад
እንዳው ብሽልማቸው እንዴት ደስ ባለኝ። የት ነው የሚኖሩት? ድንገት ብሄድ እንዳገኛቸው
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 8 месяцев назад
0900099633 ላይ ደውል
@mulugerolimon9323
@mulugerolimon9323 Год назад
Enameseginalen 💚💛♥️
@amaretafesse3501
@amaretafesse3501 Год назад
እድሜ ፡ ይስጥህ
@wondosentesfaye6362
@wondosentesfaye6362 Год назад
Edmeh yarzmh abo
@belaynehworke1263
@belaynehworke1263 Год назад
Abo edmeh yirzem.
@mulualemnega5583
@mulualemnega5583 Месяц назад
አሁን አይንህን ክፍት ቢአረግልህ አምላክ
@getasewtesfaw3363
@getasewtesfaw3363 9 месяцев назад
50እና 70ሰዉ እኛ አካባቢ ነዉ እኮ መቀጠዋ
@mehbubamehbuba1219
@mehbubamehbuba1219 Год назад
❤❤❤❤
@wozemmart
@wozemmart Год назад
አይነ ስውር ናቸው?
@zemaethiopia12
@zemaethiopia12 8 месяцев назад
አዎ
@NnNn-zm8yn
@NnNn-zm8yn 2 месяца назад
❤❤❤❤😭😭😭😭
@NnNn-zm8yn
@NnNn-zm8yn 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@halimahalima7836
@halimahalima7836 11 месяцев назад
😍😍😍😍😍😍😍😍
@መቅዲመቅዲ-ሐ8ጘ
@መቅዲመቅዲ-ሐ8ጘ Год назад
💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@NnNn-zm8yn
@NnNn-zm8yn 2 месяца назад
😭😭😭💚💛❤️💔💔💔💔💔😢😢😢😢
@محمد-ش6ن1ك
@محمد-ش6ن1ك Год назад
Auffffffffffff zendiro teqateln weyina😭😭
@rakold3918
@rakold3918 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@AbduandeZeyba
@AbduandeZeyba 11 месяцев назад
ሰብስክራይብ እየተደራረግን
@chilotGashaw-ft9sg
@chilotGashaw-ft9sg 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቴልጌልአጋሜ
@ቴልጌልአጋሜ 11 месяцев назад
ወይ የታሪክ መዛባት ይህንያክል ደርሷል ለካ !? ይኸውልህ ስማ በመቀጥዋ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀይ አፈር ላይ ጀግኖችን ሰብስቦ ውጊያውን የጀመረው ቀኝ አዝማች ተሾመ ላቀ ነው ! ማለትም ደስታን ከበደን ያለውን እና ለማን ይዞ እራሱ ተሾመ አምስተኛ ሁኖ ቀይ አፈር ላይ ደፍጠው እያሉ ፈረንጁ ሲደርስ ደስታ ሽንቴ በሱርዬ ወረደ ሲል ተሾመ የፍርሃት መድኃኒት ልስጥህ አለና አንዱን ጥይት በሽንጡ በኩል ቢለቀው የደስታ ፍርሃት እልም አለ ! ከዚያ ቀጠለ እና ተሾመ ፈረንጁን በትከሻው ለቀቀበት ከዚያ በኋላ የደስታ ፍርሃት እልም ብሎ ወደ አውሬነት ተቀይሮ ጥሊያኑን እንደ ቅጠል አረገፈው !
@amaretafesse3501
@amaretafesse3501 Год назад
አንተ ፡ የተለየህ ፡ ነህ ፡
@ابراهيمحبشي-ج7ث
አይ አማራ ምናለ እደምላሳቹህ ብትሆኑ ጎጠኞች😤😏
@alemu1
@alemu1 Год назад
ባንዳ፤ የጀግና አማራ ፣ኢትዮጵያውያን ታሪክ ሲነሳ ትርበተበታለህ።
@hololpc4033
@hololpc4033 Год назад
❤❤❤
@መቅዲመቅዲ-ሐ8ጘ
@መቅዲመቅዲ-ሐ8ጘ Год назад
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@NewOppo-eg9nk
@NewOppo-eg9nk 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@kidistabera5385
@kidistabera5385 Год назад
❤️❤️❤️❤️
Далее