Тёмный

"ሁሉ ነገሬ ዘፈን ነበር" ሊያዩት የሚገባ ድንቅ የመልካም ወጣት ምስክርነት July 25,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 746 тыс.
Просмотров 308 тыс.
50% 1

#SUBSCRIBE
OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 383   
@ThE_ReNGoKu.
@ThE_ReNGoKu. 5 лет назад
ሰይጣን ሰምተሀል" እየሱስ ብቻውን ያድናል" ህይወት እየሱስ ነው መዳን,መለወጥ በጌታ በእየሱስ ብቻ ነው! እየሱስ ይወዳችዋል!"!
@ethioseni2081
@ethioseni2081 5 лет назад
እምነት አርጋው Amen
@erbikaerbika7794
@erbikaerbika7794 5 лет назад
Ameeeeen setani zandero gude falbati
@kurepote8805
@kurepote8805 5 лет назад
አእውነተት ነወው ሰመምተሀሃለል
@hannahaileethiopiawit5929
@hannahaileethiopiawit5929 5 лет назад
Amen 🙏🏽
@ሁሉበእርሱሆነተመስገ-ጸ2ደ
ወጣቶችን እደዚህ እሚድን ሰው መገኘቱ አሪፍ ነው ዮኒ እግዛብሄር ይባርክህ እውነት እኔ ኦርቶዶክስ ነኚ ግን መዳን ደስ ይላል ይሄንን ሁሉ ወጣት አዳንክልን እኔ በጣም ደስስስስስስ ነው ያለኚ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ደስ ሲል
@aborewolde8548
@aborewolde8548 5 лет назад
በትክክል ኢየሱስን አምኖ የዳና ሰዉ ሌሎች ያዲናል ኢየሱስ ያዲናል።
@heldanamekonnen7816
@heldanamekonnen7816 5 лет назад
ሁሉ በእርሱ ሆነ ተመስገን esu ayedelem besu yemeserawe Eyesus new adage
@ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ
@ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ 5 лет назад
ኦርቶዶክሥ አደለሽም ።።።።።
@bereketgirma4386
@bereketgirma4386 5 лет назад
@@ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ እህቴ ከሱስ የማያስመልጥ ሃይማኖት ምን ይሰራልሻል?? ከሱስ የማያስመልጥ ሃይማኖት ከሲኦል አያስመልጥሽም ። ስለዚህ ወደ ኢየሱስ ነይ!!!!!!! ነፍስሽን አድኚ። ጌታ ይርዳሽ!!!!!!!!
@abebaattles4809
@abebaattles4809 5 лет назад
ንግስቴ ታለፈ advice dancdenellecj
@ድንቅየጌታልጅነኝ
ሰይጣን ግራ ይግባህ ወጣቱን ግራ አጋብተ ከንቱ ያደረክ ወጥመድህ ለዘላለም ይበጣጠስ
@timmit2534
@timmit2534 5 лет назад
Amen ehtalem
@asnisondermeyer7672
@asnisondermeyer7672 5 лет назад
Amen
@wubalemteklemariam7047
@wubalemteklemariam7047 5 лет назад
Amen
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን።
@fekerlove2989
@fekerlove2989 5 лет назад
ዩንዬ ምን እደምልህ አላቅም ይሄሁሉ ወጣት በእሱስ ተይዞ እኔ እርቶዶክስ ተከተታይ ነኝ ግን ያአተ ፕሮግራም እባዬ ነው ሚያስጨርሰኝ እግዚያብሄር እድሜ ጤና ያብዛልህህህህህህ እውድሀላው
@cell7153
@cell7153 5 лет назад
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ወጣቱ ሲለወጥ ማለት ዮኒ ተባረክ ለዘላለም በጣም ነው የምወድህ
@selamydidyatube7893
@selamydidyatube7893 5 лет назад
አኔ ኦርቶዶክስ neg ግን ወጣቶቹ በጣም ከክፉ ሱስ አየዳኑ ነው yoni ፈጣሪ ይባርክህ ያንተን ትምርት አልመስማት አይቻልም አንደኛ ነህ
@Lula2090
@Lula2090 5 лет назад
Orthodox negh atebey .Orthodox egezaber beseuer yadenal enege bemederk bechefera .yehayemanoth politics
@heldanamekonnen7816
@heldanamekonnen7816 5 лет назад
maryam enate ehete atenadeje hulun yemeserawe egzabehare new hulum le eyesus teshenefewal egzabeharen amesegege enje
@ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ
@ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ 5 лет назад
አቦ እናተ እፈሩ ኦርቶዶክስ ነኝ ይላሉ እንዴ ደፋር ሁላ ወጣቱ በብር ተታሎ መሆኑን ይግባችሁ ኦርቶዶክሥ አደለሺም ደሞ ኤጭ
@heldanamekonnen7816
@heldanamekonnen7816 5 лет назад
ንግስቴ ታለፈ kenate yesetan new ehete neseha gebi hulun yemesera egzabehare new lijochu sedenu mamesegen neber yeneberebeshe anchi yecrestos wegene betehoge noro
@ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ
@ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ 5 лет назад
@@heldanamekonnen7816 እሺ የክርሥቶሥ ወገን ብሆን ኖሮ ባደባባይ በዘፈንሽ ነበር ብለሽ አጨርሺውም እሥኪ ለራሥሽ ንሥሀ ግቢ ደሞ አታፍሪም ንሠሀ ሥትይ ለመሆኑ እዚሁ ሠውዬ ጋር ነው ንሠሀ የሚገባው ጉድ። ነው እኮ የድንግል ማሪያም ልጅ መሀሪ ነውና ወደ ቤቱ ይመልስሽ ይመልሳችሁ ሁላችሁንም
@josefaddise8674
@josefaddise8674 3 года назад
እኔም የዘፈን ሱስ አለብኝ ለእግዚአብሔር የማይቻል ነገር የለምና እግዚአብሔር ከዚህ ሱስ ያዉጣኝ😴
@serenityshalom8485
@serenityshalom8485 5 лет назад
Wow Wow Wow Ethiopian/Eritrean diaspora would really benefit from this program. We need to bring our teens to this life changing phenomenon. Jesus Christ is LORD! Prophet Yonatan and his wife you are changing generations.
@giftyfeyissa5544
@giftyfeyissa5544 5 лет назад
Exactly 😊
@tsitaddese2769
@tsitaddese2769 5 лет назад
Exactly 💕💕
@yeyesusnegnkalchabyeyeyesu6131
በቃ ይሄ ቻናል እያየው ማልቀስ ሆነ ስራዬ ዮን ዘመንህ ይባረክ አራዳ አነጋገር ሁላ አስለመዱህ eko
@hulemgetagiruminadinkkinaw5175
ወይኔ ለወንድሜ ብደርስ ይሄ እድል ኡኡኡኡኡኡኡ እበክህን ጌታ ሆይ የወንድሜን ህይወቱንና መንናቱን እንድትቅይር እበክህን ጌታዬ
@luwanhagos2642
@luwanhagos2642 5 лет назад
አንዳይነት ጭወት እህቴ ጌታ ይርዳን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
ድነህ ቁር ተለውጠህ ዘመኝህ በጌታ ቤት ይለቅ ስምህ ተቀይሮ መልካም ወጣት አልህ መልካምነቱ በሕወትህ ይብዛ😘😘😘 ዮኒ ብሩኩ ሰው እወድሀለን😘😘
@بحرالشمري-ش4س
@بحرالشمري-ش4س 5 лет назад
ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ
@betelihembella3592
@betelihembella3592 5 лет назад
ዮንዬ ባገኝክና ባቅፍህ ሁላ ደስስስ ይለኛል
@እማየእማየእወድሻላሁ
የፈጣሪ ያለህ ሰው መሆኔ አሳፈረኝ የምታቅፊው ለምን ይሆን
@alemadmassu1820
@alemadmassu1820 5 лет назад
ኦ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ! ክብር ለአንተ ይሁን!!!!!!! የሰውን ልብ ደርሰህ የምትነካ, የምትለውጥ እና ለእግዚአብሔር የምታቆም አንተ ነህና🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tezetasahbel9846
@tezetasahbel9846 5 лет назад
እንወድሃለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዮኒ
@tiruneshhaile2424
@tiruneshhaile2424 5 лет назад
ምንም የምለው ነገር የለም ክብሩን እየሱስ ብቸአ ይውሰድህ ዮኒ ዘመንህ ይበራክ! !
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 5 лет назад
Wow wow dase yelale
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 5 лет назад
ክብር ሁሉ ለጌታዬ ይሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ በጣም ነው ያሚውድህ ❤❤😍😍🙇🙇
@ብርሀንይሁን
@ብርሀንይሁን 5 лет назад
ተባረክ የኔ ጎበዝ በውስጥህ ብዙ ዘር አለ ሰይጣንን ግራ ታጋባዋለህ በርታ እንወድሀለን 🌹🌹🌹
@mobizone7686
@mobizone7686 5 лет назад
እኔ ኦቶዶክስ ነኛ ግን ዩኔ ዉስጥ ነክ እውነት ፈጣሪ እድሜን ጤና ይስጥክ
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 5 лет назад
Yoniye I don’t have words to express my feelings. You are the one Our lord Jesus send you to get out those who live in the darkness to light ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ to our young generation 🥰🥰🥰🥰🥰 God blessings upon you and your family . Love you so much
@betelhem9247
@betelhem9247 5 лет назад
ጠላት እያወራ ዮኒና የስራ ባልደረቦቹ ትልቅ ስራ ላይ ናቸው
@akialoo7502
@akialoo7502 5 лет назад
ፍፁሜ እንካን ጌታ ደረሠልክ ኢየሱስ ፍቅር ነው
@qatarm8568
@qatarm8568 5 лет назад
እየ ከኛ ቤት ታርክ ይመሳሰላልህ እኔም እናቴም ወንድሜ ካልገባህ አንተኛምህ ነበር
@umadiye5325
@umadiye5325 5 лет назад
ወይኔ ፍፄ ምርጥ ልጅ ሲገርም ፈጣሪ ይጠብቅህ ጋደኛዬ
@yohanayo1937
@yohanayo1937 5 лет назад
ጥሩ ነው ዮኔ ግን ከቻላቹህ ትምህርቱንም ልቀቁልን!
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 5 лет назад
ምን እየሆን የሄ ትውልድ ያሳዝናል ትውለዱን ገለውት የለ እንዴ መለስ ዜናዊ እግዚያብሔር ይይልህ ዪኒ ግን እግዚያብሔር ይባርክህ
@tigistshifaraw1719
@tigistshifaraw1719 5 лет назад
የወንየ የእኔ ጀግና ወጣቱ ለክን በሱስ ተቅጥሉል ደርስክላቸው ለእኔም ድርስልኝ የቤተሰብጉዳይአለብኝ ሰሙኑን። አገርእገባለሁ እስክ ቸግርሸ ይፍታየምትሉ ላይክ አርጉኝ
@brian.g_254
@brian.g_254 3 года назад
Just following from Kenya 🇰🇪... Lots of love 🤗
@amanuelb5624
@amanuelb5624 5 лет назад
Yoni go forward! Don't hear left and right. See God and your purpose!
@sarateksete2993
@sarateksete2993 5 лет назад
እግዚአብሔር 😭በመፍቻህ ፍታኝ እኔስ ደከመኝ ዮኒ በፅሎትህ አስበኝ😭😭ከልጅነት እስከ እውቀቴ በአጋንንት የታስርኩኝ ልጅ ነኝ ከእስራት የተፍታው እለት ከስደት መልስ በአምልኮ ስፍራህ መጥቼ እመስክራለው 🙌🙏
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
ሀጥያትን እንጂ ሀጥያተኞችን አይጠላም ኢየሱስ ነፍሱን ለወዳጆቹ የምሰጥ በጨንቅ ይገኝ ይሆናል ለእንደኔ አይነቱ ሀጥያተኛ ኢየሱስ ሞተልኝ ዬንዮ አንተ የወንጌል አርበኛ ዘመን ይባረክ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 лет назад
እግዝአብሔርን. እንድህ. በሉት. ስረህ ግሩም ነዉ በሉት. ዎንድሜ. በአንቴ አልፎ. እግዝአብሔር. ለ አገር ምድር. ትልቅ ብዙ. ስረ. ይሰረል. አሜን. ይሁንልህ. 🙌
@dilamoabayineh9846
@dilamoabayineh9846 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ በብዙ ሺህ የወጣቶች ኢየሱስ ክርሰቶስ ይባረክ❤❤ ዮኒዬ❤❤❤👏👏1ኛ
@josephmakary3015
@josephmakary3015 5 лет назад
Eyesus yadnal 👈📖📖📖📖📖ylewtal hywet ysetal Yoni geta ybark yesew esrat yemfetaw eyesus bca naw🙏🙏🙏
@betelihembella3592
@betelihembella3592 5 лет назад
ኡፍፍፍ ነው እኮ በእሱስ እሱ ሰለዉጦ በ አንደ ነው ምንም አይፈልግም ልባችን ብቻ ነው መፈልገዉ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
አቤቱ ለስምህ ክብር ይሁን ለወጣቱ ይን ዕድል ስለሰጠህ ዮንዬን የቀባህ አባታቺን እግዛብሔር ስም ይባረክ
@marthayohannes645
@marthayohannes645 5 лет назад
Amen!! Amen!!
@marthayohannes645
@marthayohannes645 5 лет назад
Amen Amen!!
@mariamtariq6739
@mariamtariq6739 5 лет назад
ትችልበት አለሕ እኮ የኔ ውድ እየሱስ ወድሀለሁ ከፍ በል ወዳጄ ዮኒዬ አንደኛዬ ለምልምልኝ ❤❤😘😘😘
@getachewdagne8448
@getachewdagne8448 5 лет назад
💜💜ist EYESUSIN indihi baluhut: 💜💜👉sira girum nawu 👈💜💜 Ameen.🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@burtkanmokonethiopa8003
@burtkanmokonethiopa8003 5 лет назад
baby
@mesilove9185
@mesilove9185 5 лет назад
አቤት የጌታ ሰሪክ ድንቅና ግሩም ነክ ክብር ሁሉ ላንቴ ብቻ ይሁን አሜንንንንንንንንንንንንን
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 лет назад
ጌታ እንኩዋን ደረሰላችሁ ወንድሞቼ 😘 ዮንዬ እንደው ቃላት ስሌለኝ ዝም አልኩ ብቻ ዘመንህን ይባርክ😘😘
@zedfiker2104
@zedfiker2104 5 лет назад
Yuni geta abezito yebarekike min ale yhi manfase abaten na wondemin belawexe geta hue ebakhin asebachuw zaminek yelamelim ameen
@ethiopiansda8171
@ethiopiansda8171 5 лет назад
ቻናላችንን በዩቲዩብ ለመከታተል👇👇👇ይጫኑት። ru-vid.com/show-UC8imW6-fJhBVTjE3dOw_iGQ ru-vid.com/show-UC8imW6-fJhBVTjE3dOw_iGQ ru-vid.com/show-UC8imW6-fJhBVTjE3dOw_iGQ
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 5 лет назад
እኔ የዚ እምነት ተከታይ አይደለሁም ለፖሊስ ስራ ቀለለ
@ananhoney2646
@ananhoney2646 5 лет назад
Abo yemechegn
@ኪያፍቅር-ኰ5ጀ
@ኪያፍቅር-ኰ5ጀ 5 лет назад
ማዳን፣የምትችል፣ከሆነ፣መርካቶመሀል፣ሒድና፣አድን፣ያኔ፣ባንተላይ፣የድንግማሪያምልጀ፣ጌታይ፣እደሚወድህና፣ባንተላመንፍስቅድስእንዳል፣አምናልው፣ና፣እኔወስድሀልው፣እሺ
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 5 лет назад
ክብር ለጌታ ይሁን የምለወጥ የጌታ መንፈስ ዮኒ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤
@እኔስየአማላጅቷየድንግልማ
አላማና ፍላጎት ትምህርቱን እኛም እንስማው በውጪ ያለን ሰዎች በርግጥ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ወጣቶች ከሱስ ነፃ ሲሆኑ ማየት ያስደስታል ድንግል ትባርካችሁ ግን ሙሉ ትምህርቱን እኛም ኢትዮጺያዊ ነን እንማረው ግን እምነታችሁን በድንግል አትቀይሩ ገበያ አይደለም እምነት ከክፉ ስራ ነፃ ውጡ በእምነታችሁ ጠንካራ ሁኑ አደራ አደራ አደራ
@sifanbr4499
@sifanbr4499 5 лет назад
sila wetatu ayasasibihim sila emnet yesasibihal emnet kekiristos lela wadet yikedal? madanim megideli yemichil esu bicha new des lilih yigebal enj sela bente kifat bahayimiro wusti ataselasil amenkim almankim bente lela yemiyamelkew amlak yelam kakiristo wuchi
@እኔስየአማላጅቷየድንግልማ
@@sifanbr4499 ድንግል አማላጃችን ነች እናምናለን ወጣቱ ከሱስ መውጣት ደስስስስስስ የሚል ስራ ነው ግን ተምረው ተለውጠው በራሳቸው እምነት ቢቀጥሉ መልካም ነው ነው የኔ ሀሳብ እምነት የግል ነው ተዋህዶ ለዘልአለም ትኑር እሷን ክጄ ሞት እንጂ ህይወት ስለሌለ
@sifanbr4499
@sifanbr4499 5 лет назад
esu yante hasb new lelaw endante hulum yasib malet ayikebdim ewunetun enawura ketebale yonatan yemekawemu buzu kesochi alu silazi eza heje kesus neng wetaw bilo lanabs abat binager melakam milash endemayageng enakalen mikinati ayinachew eyeye eyesemu ayaminum LAHULACHINIM MASTEWAN YISTEN ENA ANDI TIYAKE LITAYIK DINGIL MARIYAM TAMALIDALECH YIMIL KEMESTSAF KIDU MALTEM KE ORTODOKS METSAF XIKSUN BITILIKILING DES YILENGAL KE ORTODOKS YALKUK ENANTE GA YELAM SILAMITILU NEW
@ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
እየሱስ ያድናል ማንም ከማያየው ከውጥ በሽታ ተስፋ ካስቆረጠው ነገር ሁሉ ያወጣል። ዮኒ ተባረክ
@getesebeto768
@getesebeto768 5 лет назад
Bhd
@ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ
@ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ 5 лет назад
እናተ ኦርቶዶክሥ ነኝ እያላችሁ ሌላ ነገር የምዘባርቁ እረፍ ሢጀመር ኦርቶዶክሥ አደላችሁም ኮማች ሠምተሻል ከፈለግሽ ጠቅለሽ ግቢ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ መውጣት አይቻልም
@bereketgirma4386
@bereketgirma4386 5 лет назад
እህቴ ከሱስ የማያስመልጥ ሃይማኖት ምን ይሰራልሻል?? ከሱስ የማያስመልጥ ሃይማኖት ከሲኦል አያስመልጥሽም ። ስለዚህ ወደ ኢየሱስ ነይ!!!!!!! ነፍስሽን አድኚ። ጌታ ይርዳሽ!!!!!!!!
@blenminda9308
@blenminda9308 5 лет назад
@@bereketgirma4386 eyesus yenante Lela new ande eyesus kirstos yedingel Maryam lij koyen ketekebelnew
@ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ
@ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ 5 лет назад
@@bereketgirma4386 ጎሽ እኔ የማውቀውን የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አልፋና ኦሜጋ የመጀመሪያው ና የመጨረሻው በፊትም የነበረው አሁንም ያለው ወደፊትም ያለውን ለኛ ለሰዎች ሲል በቀራኒዮ ደሙን ያፈሰሰልኝ ሥጋውን የቆረሠልኝ ሙታንን ያስነሣ የአለም መድሀኒት አማኑኤልን። ከተቀበልሁ ቆይቻለሁ እናተ ፈራጅ ሳይሆን አማላጅ የምትሉት ኢየሱስ የምትሉት የለም አይኖርምም ስለዚህ እግዚአብሄር ይመስገን የገንጉሶች ንጉስ የጌቶች ጌታ የሆነ አለምን ያሸነፈ አባት አለኝ ከጥንት የነበረ አዲስ እምነት የለም ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ አትታደስም
@elsabekele2100
@elsabekele2100 5 лет назад
ተመስገን ጌታሆይ ተመስገን ያድናል ይታደጋልም ወንድሜዮናታን ዘመንህይለምልም
@jembermaru-rijato9920
@jembermaru-rijato9920 5 лет назад
ዮኒ ለትውልድ መዳን ምክንያት ሆነሃልና እየበዛ በሚሄድ ክብር እንደገና እንደገና ያግኝህ! እየተሰራ ያለውን በመንቀስ ያዙኝ ልቀቁኝ የምንል? እስኪ ጠጋ ብለን እስካሁን በመሰከሩት ልጆችና በዮኒ አጠገብ ቆመን የምንችለውን እናድርግ? ተባረኩልኝ!!
@ruhmamihretyebezalgnmihret2236
😭😭😭😭📖📖📖📖 wengel ylewtal yoni ewnet bantewst yalew getan sasb hwaryaw pawlosn asbewalew mknyatum lekorontos sewet slenesu mt endeyazew zare demo legn lewetatoch telkehal endewm bemenfes weldken woooow eyabeza ybzalk
@alazerhiskel4578
@alazerhiskel4578 5 лет назад
እኔ ራሱ ዘፈን ሱሴ ነበረ አሁን በዮኒ በኩል ሁሉንም ተውኩኝ ጌታ ይባሪከው
@binyamawoke2628
@binyamawoke2628 3 года назад
ዋው ክብርና ምስጋና ለሚገባው ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው።በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በምድራችን ላይ አንተን ለኢትዮጵያ ወጣቶች ስላስነሳልን ስላስነሳልን እግዚአብሔር አምላክን አመሰግናለሁ።ዮኒ አግልግሎትህ መውጣትና መግባትህ የተባረከ ይሁን ።
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 лет назад
እግዝአብሔር. በዮን. አልፎ. ዘንድሮ. የእነቾችን. እምበ እየበሰልን..ነዉ. ክብር ለጌተ ብቸ ይሁን. ዮንዬ. ቀለት ዬለንኝም. 🙌🙌🙌🙌💖❤
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 5 лет назад
ዮናታን ምን እንደምል አላውቅም እንዳንተ ያለ 3ሰው ቢናር አገራችን ሰላሟን ታገኛለች በወጣቱ የሚጫወቱባቸውን አንተ ትመልሳለህእባክህ በአመት ሁለት ግዜአድርገው ትውልድን ባንተ ይዳን አጋንት በደንብ እየጋለባቸው ነው ዮናታን እኔ የማንንም ብሮግራም አላይም ያንተ ን ድንቅ ነው ወጣት ከጥፈት ይዳን የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ስሙት
@ቤትነኝመልካምወጣት
Yonye Geta fazimo Yibarki Ba Hulu tabarkeeee Bxami iwodalo Geta Yibarkeee 😘😘😘😘🌹
@tsitaddese2769
@tsitaddese2769 5 лет назад
Yoni min endamlah alwekm fitery abezto abezto yebarkhe
@konjitdesta3929
@konjitdesta3929 5 лет назад
እየሱስዬ ታሪከ የምትቀይ በፍቅር የምትገዛ ስም ይባረክ ዮኒዬ ጌታ አበዝቶ ይባረክ አንተ እኮ የፍቅር ስው ነህ ዮኒዬ
@salemagnhu9464
@salemagnhu9464 3 года назад
Egzabiher Bahulu Yiberki Ameeen Latiwlde Geta Yonyeni Sathale Simu Yiberki Ameeen
@hdhdhhhdhhrd1833
@hdhdhhhdhhrd1833 5 лет назад
Seber-zana-88-agente-yekaralu-wolme-wadasole-sewrdu-yekerute-, lamkatelaw-zwore-yeljkalou-gata-yebarke-2000-yagaba-wolu-asewogedanel-aylena-seltane-balawe-ba-madenetachen-ba-kerstwose-damhe-yatkatala-wonale--amen
@tesmen3278
@tesmen3278 5 лет назад
ዮኒየ የወጣት ኣባት ነህ ጎይታ ጸጋ ይጨምርህ
@hy6035
@hy6035 5 лет назад
የይህልጅ የወድሜ ታሪክነው ምን አለ ወደሜም ወደነበረበት ቢመለስ 😢😢😢😢
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 года назад
የኔ ጌታ ምን ይሳነዋል ላንተ ወጣትነት ቤጌታ ቤት ይለቅ እየሱሰ ጌታ ነው
@asratalemayehu9026
@asratalemayehu9026 5 лет назад
ወንድሜ ዩናታን ስለአገልግሎትህ ስለሥራህ ለመግለፅ ቋንቋ ያጥረኛል፡፡ ታድለህ፡፡ .....
@zainasied615
@zainasied615 3 года назад
ዬኒየ ስወድህኮ በምክናያትነው ወላሂ😭😭😘😘😘😘እድሜና ጤና ያብዛልህ
@tigesttig9348
@tigesttig9348 5 лет назад
ፈርዳዉ ይታረድ ለጣቱም ቀለበት ይደረግለት ጠፊቶ የነበረዉ ልጄ ተገኝቷዋል ኑ ሁላችን ደስ ይበለን እሰይ ይህ ካላስደሰተን መኑ ነዉ የምያስደስተን ኢየሱሰ ክብሩ ላንተ ይሁንንን
@mohammedselam1829
@mohammedselam1829 5 лет назад
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@መሲየኢየሱስልጅመሲየኢየሲ
እግዚአብሔር ይባረክ ጌታ ይለውጣል ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@ruhamaruhama9875
@ruhamaruhama9875 5 лет назад
Geta yileweteh brother Ehite wondemeshin geta yileweteshi ayezoshi Yoni😍😍😍❤❤❤😍😍😍
@hiwigelaye5481
@hiwigelaye5481 5 лет назад
ሀሌሉያ ክብር ለሚለውጥ እግዚአብሔር ይሁን
@SalamSalam-dz6oc
@SalamSalam-dz6oc 5 лет назад
Ba ewunet betam des yelale egizabher hulu wotatochen setarfe keber hulu la esu yon geta ba neger hulu yebarke tegawen yabezale zemenhen yebarke
@shagahussein9332
@shagahussein9332 5 лет назад
Yoni inwodihalen bebizu tebarek uuff yehulu abbat iko nek qeri zemenik yetebareke yihun
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 лет назад
አሜን እንደ እየሱሰ ያለው የለም በእውነት
@blitzer9628
@blitzer9628 5 лет назад
Yoni Ante Eko Abat neh
@mekdelawiteshetu4929
@mekdelawiteshetu4929 5 лет назад
Ene betam yemiyasaznegn neger yhenn edl sayagegnu hiywetachew yalefe wetatoch weym demo sewoch betam lben ynekugnal behiywet lalut gn fetari ymesgen terfewal gn beye betu tlk chgr ale lenezam fetari ydreslachew
@meerymeery7682
@meerymeery7682 5 лет назад
ጌታ.እየሱስ. የዘላለም. አምላክ.ነው ማራናታ. ጌታ.ሆይ.ቶሎ.ና...
@mamaqueen5192
@mamaqueen5192 5 лет назад
Yoni wedma betam new yemwedk i am muslim but yante program i like it yha hula wetat eyelewetkln new edmak zemenk ybarek lenezi ljoch ante nurlachew always adnakig negn betam edmak yrzem Ali eza sefer en eyu chufa😂😂😂bekarata moyanesuwachew
@selamab7607
@selamab7607 5 лет назад
ወንድሟቼ 😓
@ketiigenet6687
@ketiigenet6687 5 лет назад
Ayyi geta weyyi ante eko dinqik new ante ye amene sawu ayi xefam eko kibir le ante yinu🙏🙏🙏
@conjeteth480
@conjeteth480 5 лет назад
Yoniye geta eyesus zemenik hiwotik yibareki tabarekiln
@ketiigenet6687
@ketiigenet6687 5 лет назад
@@conjeteth480 amen🙏ewnet new yoni geta yibarek
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 5 лет назад
Zaraf layesus
@ሰውያለመኖሪያ
@ሰውያለመኖሪያ 5 лет назад
እግዚአብሔር ማን ነው? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qMuXPGbUeag.html
@ሰውያለመኖሪያ
@ሰውያለመኖሪያ 5 лет назад
እግዚአብሔር ማን ነው? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qMuXPGbUeag.html
@بحرالشمري-ش4س
@بحرالشمري-ش4س 5 лет назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ እንካን ጌታ እረዳህ
@sncmsn9170
@sncmsn9170 5 лет назад
Ayizoki wondema Egezabehar yiwodekutiin yasnisal. Egezabehar yibareki yoneyaaa
@sabamona4804
@sabamona4804 5 лет назад
ጌታ እኮ ነዉ ❤❤❤👏👏👏
@abayyegetalij1372
@abayyegetalij1372 5 лет назад
ዮኒዬ ፍቅር ኮ ነህ በብዙ ተባረክ
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 5 лет назад
Seyetaan seweneteihn blackboard adergot neber,Getaa gen melesso Betemekedsu aderg Zemen bebetu yeker.
@አንተያልከውይሁንጌታዬ
ክፉ አመሌን አይቶ ይልጠላኝ እየሱስ ብቻ ነው
@Bravoethio
@Bravoethio 5 лет назад
ዮኒዬ ውስጤ እኮነህ ። በርታለኝ ወንድሜ እንዳንተ ጥቂት ሠው ብናገኝ ሀገራችን የእድገት ማማ ላይ ትወጣ ነበር እናመሠግናለን🙏🙏 መልካም እና ቅኖች የዮኒ አድናቂዎች እና ተከታዮች 👉👉👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 5 лет назад
ያአመቱ መልካም ሰው ዮን ወድሃለው በጣም
@jesusislordmyloveisjesusje1587
እድሜ ሁሉ ለኢየሱስ መኖር መታደል ነው ።
@mekbibalemu3835
@mekbibalemu3835 4 года назад
እንዲህ መለወጡ ጥሩ ነዉ ደሰ ይላል ግን መለወጥ ብቻ ወይሰ የራሰ መረግም አለ
@gjgbg3162
@gjgbg3162 5 лет назад
Yooniye geta eyesus zemanen yebarek betam new yeme wedek yegeta sehga yebizalek 😍😍😍😍🙌🙌🙌💘💘💘💘💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@aselefechasefa4456
@aselefechasefa4456 3 года назад
Zera ameti enmi fersalu tesfaluuu
@desuyeyegetalije1495
@desuyeyegetalije1495 5 лет назад
እኔ ምንም ቃላት የለኝም ዝም ብዬ ጌታን አመሰግናለሁ
@mazumuryoutubemazumuryoutu259
@mazumuryoutubemazumuryoutu259 5 лет назад
Ayezoke fesa Egzehiber zamanine yebarike yoinye
@lmyamohamed5713
@lmyamohamed5713 3 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 😭😭👍
@elsalove1988
@elsalove1988 5 лет назад
1111111
@lebanonlebanon5999
@lebanonlebanon5999 3 года назад
ዬኔ እድሜ ጤና ይሰጥ ፈጣሬ ዘመንህ የባርከው
Далее
Редакция. News: 136-я неделя
45:09
Просмотров 1,5 млн
Редакция. News: 136-я неделя
45:09
Просмотров 1,5 млн