Тёмный

ሁርያ ምን ደረጃ ላይ ደረሰች ለምትሉ ይህው ❓ 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 258   
@tamyinfinix5774
@tamyinfinix5774 6 месяцев назад
የሁርያ ነገር ይሳካላት የምትሉ ❤❤
@ttww9470
@ttww9470 6 месяцев назад
አላህ ሀሣቧን ያሟላላት
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 6 месяцев назад
እንሻላህ
@samsamsun367
@samsamsun367 6 месяцев назад
ኢንሻአላህ ❤🙏
@HeluTube31
@HeluTube31 6 месяцев назад
የምር ጀግና ሴት ነሽ ሁርያ ፈጣሪ ልጆችሽን በእጅሽ ያስገባልሽ ❤❤😢😢
@merrymeery2731
@merrymeery2731 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ,አንቺ,ለጅ,,በጣምነዉ,የመከብርቪአይለዉጥብቪ
@user-cy4ex7yn6e
@user-cy4ex7yn6e 6 месяцев назад
የኔ ማሮች የኔ ልበ ንፁህ ለሁላቹም የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ ቤታቹ በበረከት ይሙላ ❤❤❤❤
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 6 месяцев назад
💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 6 месяцев назад
አሚን አሚን አሚን የረቢ
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h 6 месяцев назад
አሚንንን
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 6 месяцев назад
አሚን ያረብ
@yeshidenbuch5995
@yeshidenbuch5995 6 месяцев назад
የተንቢ አንቺም በጣም መልካም ሰው ነሽ ፍርዬ ከነ ቤተሰብሽ መልካምነትሽን የምገልፅበት ቃል የለኝም ፈጣሪ ቤትሽን በረከት ይሙላበት እህታችንንም ፈጣሪ ይርዳሽ
@anhaess2859
@anhaess2859 6 месяцев назад
ፍርየ እድሜ ይስጠሽ እስከቤተሰበቦችሽ❤
@meseretayash335
@meseretayash335 6 месяцев назад
የአብርሐም ቤት የባረኩ ስላሴ ቤታቸውን ይባርኩ ይባረኩ ማማዬ ስወዳት እድግ ትበል❤❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 6 месяцев назад
ፍሬ ዘርሺ አብቦ ያፍራ የኔቆጆ እግዳ አስተናጋጅ ተባርኪ አሏህ ልጅ ይወፍቅሺ ያርብ ❤❤❤
@SadNeGase
@SadNeGase 6 месяцев назад
ውዴ ድምሪኝ
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 6 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የኛ ያልሆንን ነገር ፈጣሪ ያረቅልን ለኛ ያለውን መልካም ነገር ፈጣሪ ሰቶ ያሰደስተን ከልፋት ያወጣን
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 6 месяцев назад
አሜንንን
@KsaKsa-oy4we
@KsaKsa-oy4we 6 месяцев назад
አሚን
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 6 месяцев назад
አላህየ ልጆቺሸን በሰላም ያገናኝሸ እህቴ ❤❤❤ አቺም እዳገዝሻት አላህ ያግዝሸ❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 месяцев назад
ፍርዬ ትለያለች ዘራቻው ይባርክ❤❤❤❤❤❤
@helenbeyene8775
@helenbeyene8775 6 месяцев назад
ሁርያ እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር ተገናኚ ❤❤❤❤❤
@reema3976
@reema3976 6 месяцев назад
ዉነት ነው በዚ የተበላሸበት ጊዜ እንደዚ አይነት ደግ የድሮ ኢትዮጵያ ፀባይ እጅግ በጣም ደስ ይላል ፍርዬም በጣም ደስ ትያለሽ እንወዳቹ ዋለን ሁርያም አላህ የሆድሽን ያሳካልሽ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 месяцев назад
የአማራና የጉራጌ ሴት ባለሞያ ናቸው 🎉❤🎉❤
@HaymiTube138
@HaymiTube138 6 месяцев назад
ከዩቱበሮች ጀግና ሴት አንችን አየሁ ሌሎቻችሁም ከሷ ተማሩ ❤❤😍😘
@MekdiTube
@MekdiTube 6 месяцев назад
ሁርያ ልጆችሽን በእጅሽ ያስገባልሽ የተቢዬ የምወድሽ አንቺም ተባረኪ ፍርዬም ቶንዴም ተባረኩ ቤታችው በረከት ይሙላ ማማዬን ትልቅ ደረጃ ያድርስላቹ የተቢዬ በርችልን የኔ ጎበዝ ❤
@user-xw8ew7wy3d
@user-xw8ew7wy3d 6 месяцев назад
የኔውድ ያቺ ጡሩነት ነውጡሩጎደኛ የሚሠጥሺ የኔልዮ ሁልግዜምተጎንሺ የሚሆኑ ጡሩጎደኛ ይሥጥሺውደ እግዳተቀባይቱም እርሜዋን አላህ ያርዝመው ማገኘት አትጣ ያረብ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 6 месяцев назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አብሮ ይስጥልኝ ለሚይ سبحان الله እኔኩ መስሎኝ ነበር ስትጠፋ የሄደች ያረብ ያረብ ያረብ አላህ ያሳካላት ለሚይ ውድሰው
@ohminyatube
@ohminyatube 6 месяцев назад
የተንቢ ጀግና ሴት ❤ነሽ ሚስጥር ሚዲያ ለይ ማውራት ተገቢ አይደለም ❤❤🎉🎉
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 6 месяцев назад
ብል አፊያ. አላህ. ያሳካላት. ያረብ. ❤❤❤. ለሙ መልካም ሰው ነሽ ጀግና. ❤❤❤ አላህ. ጥሩ ትዳር ይውፍቅሽ ውዴ እረ አግቢና ውለጅ. ዱኑያ እኮ. አትሞላም. 😢😢😢.
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 6 месяцев назад
ለምየ አንችእኮ ቅን ሰዉ ሰለሆንሽ ነዉ ቀና ሰወች ጋ አላህ እሚያገናኛሽ የኛ ጀግና ❤ ሁሪያን አላህ በሰላም ከልጆቿ ያገናኛት ፍርየ አላህ ያክብርሽ
@haroni2982
@haroni2982 6 месяцев назад
ሰላም ለዚሕ ቤትየተንቤ ያንቺ ያስሻል ለሰዉ ያለሽ አመለካከት ልዩነዉ ፍርዬ ሁሌም እግዳ ተቀባይ ያርግሽ ቤትሽ በሊጅ በሀብትይባርክ ሁርያ ፈጣሪ ያሳካልሽ
@rihanmebrate9432
@rihanmebrate9432 6 месяцев назад
Masha Allah Frye kenbetsebishi tebarki Lemum melikam sew Huryay melkamochin setoshal Yiknash hulachihum melkamun yistachihu
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h 6 месяцев назад
ማሻአላህ ፍርየ ከፍትፍቱ ፊቱ ይባላል. አላህ ጨማምሮ ይስጣችሁ❤
@hayatseid7013
@hayatseid7013 6 месяцев назад
ለሚየ ፍሪየም መልካም ሰዎች ናችሁ አላህ ጨምሮ ይሰጣችሁ
@user-jz4lt8td1z
@user-jz4lt8td1z 6 месяцев назад
ለሙዬ አንቺም መልካም ሰው ነሽ
@mamamama5088
@mamamama5088 6 месяцев назад
አንቺም መልካም ሴት ነሺ ለሙዬ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይጤቢቃቹሁ 🙏 🥰🥰🥰
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h 6 месяцев назад
ማሻ አለህ በጠም ደስስስ ትለላቹሁ ሁርያ አለህ በሰለም ከልጆችሽ ይጨምራሽ ለም ፍርያ አለህ ይጠብቀቹሁ❤
@shemsianuri
@shemsianuri 6 месяцев назад
ያአላህ አላህ ያክብርሽ እህታችን ምርጥ ጥንዶች ወላሂ አይለያቹ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 6 месяцев назад
መሽ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ማማየ ምርጥ እንግዳ አቀባበል
@sadamuhammed9524
@sadamuhammed9524 6 месяцев назад
ትክክል አላህ ያሳካላት የኔውድ እህት ስታሳዝን አንችም አንደኛነሺ ወላሂ ይህ የፍቅረቤት ይችን አንድ ፍረየ ልጂ እህት ወንድም ይስጣት ውለዱ ክበዱ እፍፍ ቃል አጣሁላችሁ ተባረኩ❤❤❤❤
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 6 месяцев назад
ለሙዬም ፍርዬ &ሼፍ ቶንዴ ማሚቶ እናተ መልካም ሰዎች ናችሁ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ ፍሬ መልካም ሴት ለሙዬ እንዳለችው ዘራችሁ እንደ ጤፍ ይብዛ ይትረፍረፍ የኔ ሙሉሴት ❤❤❤❤❤❤
@zkassawtube3078
@zkassawtube3078 6 месяцев назад
ለሚየ መልካም ሰው ሁርያም አላህ ከልጆቿ ያገናኛት
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 6 месяцев назад
እገዳ እደመቀበል ምን ያስደስታል መታደል ነው ፍቅር አላህ ይጨምርልሺ ማማየ
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 6 месяцев назад
ሁልግዜ ግን ማስቸገር ሁነባት. ሁለታዋን ፍጣሪ ይክፍላት ለምለም አችም መልካም ሰው መልካምልብስላለሽ አላህ ከፍ ያድርግሽ ለሙ❤
@halikahalika
@halikahalika 6 месяцев назад
ሰለም ለሚ ለዚህ ሰበብሁሉ ከፈጣሪ በታች አንቺናሽ ታበራኪ ለሁሪያም አላህ ያሰበቺውን ሁሉ ታሰክቶ ለመያት ያብቃን ❤❤
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 6 месяцев назад
ኡኡኡ ፊሪየ የኔ ነዋ እኔማ ለሀገር ይብቃኝ ❤❤ ፍሪየ ሳላምሺ እደ ምድር አሾዋ ይብዛ ማሚቶን የሰጠሽ አላህ ወንድ ወንድም ይስጥሽ ማሚቶንም ሺያርግልሽ
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 6 месяцев назад
ኢንሻአላህ ኢትዮጵያ ከገባሁ ቁጥር አንድ ወይባ መጬሰ ነው የምፈልገው
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 6 месяцев назад
የእውነት አመለካ የረዳት በርችልን ለሙ ዋው ስለ ሁሉ ነገር 👍👍👍❤❤❤
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 6 месяцев назад
ማማዬን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ 😍😍😍
@user-kl3ox4dw8v
@user-kl3ox4dw8v 6 месяцев назад
ትክክል የኔ ውድ እህቴ
@thewolf-vx8up
@thewolf-vx8up 6 месяцев назад
እናት የምትሠሪው ኮንተንት በጣም አርፍ ነው ።እና እኔ ቪዲዮ ኤዲተር እና ግራፊክስ ዲዛይነር ነኝ በምትሰሪው ስራ ላይ ልረዳሽ እፈልጋለው ። ደስ ሚልሽ ከሆነ አድራሻ እንለዋወጥ።
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 6 месяцев назад
በምን ቃል ልግለጻቹ ፍርዬ ቶንዴ መንታ መንታውን ይስጣችሁ አላህ በሂወጣችሁ የጎደለው ይሙላላችሁ 😍😍😍
@tube5274
@tube5274 6 месяцев назад
የኔ ጥሩ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ
@emafikir21tube
@emafikir21tube 6 месяцев назад
ይሳካላት ሁሉ ነገር ፈጣሪ ያስተካክልላት
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ቤትሽን የአብረሀም የሳራን ቤት ያድርገው ደስስስስስ።ስትሉ
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 6 месяцев назад
Lemeye anechim melekam sewe nesh Friyenena wonden ,mamayene lenesu kalatoch yelugnem tebareku🙏🙏
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 6 месяцев назад
ለምሊ የኔ መልካም የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍሬ ጀግና ባለሞያ ሴት ነሽ😊
@genettecere8937
@genettecere8937 6 месяцев назад
የኔ እግዳ ተቀባዩች ፍሪየ የኔ ውድ
@radiyar5587
@radiyar5587 6 месяцев назад
ፍርዬ አላህ ፍሬሽን ያብዛው
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 6 месяцев назад
ፍርዬ ለሙን ጠብቃት በጣም በስራ እራሷን ታሥጨናንቃለች እዲ ፈታ በይ ውዴ ለሙዬ ሁለታቹም ቅመም ናቹ ከልቤ ነው ውውውውውውውውው ድድድድድድድድድድድድ❤❤❤ሁሬራም አላህ ያግራልሽ አብሽሪ ይሳካልሻል❤
@user-fl1ft2wc4j
@user-fl1ft2wc4j 6 месяцев назад
አላህያሣካልሽእህትሁርያ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 6 месяцев назад
የተባረክ ቤተስብ እስይ ደስ ትላላቹ❤❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 6 месяцев назад
የሼፍ ቶንዴ እና የፍርዬ የማማዬ ቤት የአብርሃም ቤት ነው ዘራችሁ ይባረክ የምትስጡት አትጡ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ማማዬ ሺ ትሁን በያልን ገረ ለሙ❤❤❤❤❤❤
@sablacell1012
@sablacell1012 6 месяцев назад
ፍርዬ ትለያለሽ እስከ ባለቤትሽ ለምዬም እደዛዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meryemtemama6201
@meryemtemama6201 6 месяцев назад
ወጋው ስንት ነው እሄ ወይበ ምነምን የለቹት መሰራት እፈልገለው
@user-tg7qq4mk6q
@user-tg7qq4mk6q 6 месяцев назад
አላህ ይስጥሽ ፍርዬ የእውነት መልካም ሰው ❤ደስየምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፍርዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህት
@betslot9715
@betslot9715 6 месяцев назад
ፍሬ መልካም ሰዉ ቤትሽ ሁሌም ክፍት ይሁን አንቺ ልበ ቅን ሴት ነሽ ተባረኪ የተቢ ለመጀመሪያ ግዜ ኮመንት ስፅፍልሽ ግን ከሳዉዲ በነበርሽበት ግዜ ጀምሮ ነዉ የምከታተልሽ ጀግና ሴት ታታሪ ነሽ እወድሻለሁ ከተናገርሽ ቃላት በዚራዬ እግዛብሔር መልካም ሰዉ ያዘጋጅልኛል ስተይ እንዴት ልቤ እንደተነካ አንቺ መልካም ስለሆንሽ ነዉ መልካም ሰዉ የሚገጥምሽ ሁሌም መልጋም ሰዉ ይግጠምሽ ሁሪያ እግዛዝሔር ከልጆሽ ጋር እንዲያገናኝሽ የዘዉትር ፀሎቴ ነዉ ደግሞ ያገናኝሻል አይዦሽ ተባረኩ
@Temutubeተሙ
@Temutubeተሙ 6 месяцев назад
ፍርዬ አሏህ ልጅሽን ያሣድግልሽ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 6 месяцев назад
Good people are always good God bless you both of you 🙏
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 6 месяцев назад
አቦ በየ ቦታው ጥሩ ሰው ይኑር
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 6 месяцев назад
ለሙዬ ጀግናዬ ስወድሽ ከልቤ ነው በርች ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sese6289
@sese6289 6 месяцев назад
😂ማሻላህ የኔጀግና ለሞየ
@haleemamuhammed
@haleemamuhammed 6 месяцев назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሚን አሚን
@GrDgg
@GrDgg 6 месяцев назад
ፍሬ አላሀ ቤትሽን ሙሉ ያርገው ያረብ
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 6 месяцев назад
ሁርያአላህያሳካል የተቢ አላህይስጥሽ
@JemilaJemila-yh4mi
@JemilaJemila-yh4mi 6 месяцев назад
አላህ ያሳካላት❤❤❤❤
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 6 месяцев назад
ምንም አታውሪ ለሙ ልክ ነሽ❤❤
@helenbeyene8775
@helenbeyene8775 6 месяцев назад
ፍሪዬ እና ቶንዴ እግዚአብሔር ይስጣቹ
@Fafi26
@Fafi26 6 месяцев назад
ሁርያ ፈጣሪ ያሳካልሽ 😊
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 6 месяцев назад
የምር በአሁንሰአት እዴህ ያለ ሰዉማገኚት በጣምይገረማል
@subscrid7822
@subscrid7822 6 месяцев назад
መሸ አለህ ፊሬ ያኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
@jameelaathyobia4001
@jameelaathyobia4001 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ውድቼ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@montaha1976
@montaha1976 6 месяцев назад
ደግነት ለራስነ ❤❤❤❤❤
@user-pm3dh7rz3c
@user-pm3dh7rz3c 6 месяцев назад
Masha allah wudoche
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 6 месяцев назад
ትክክክል❤❤❤❤❤❤
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 6 месяцев назад
አላህ የሰካለቹሁ የረብ ከልጆቻ አላህ ያገነኛት
@fritesfaye984
@fritesfaye984 6 месяцев назад
ፋሬ እኔም ልምጣ ትቀበይኛለሽ?😘
@tube3507
@tube3507 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ❤ፍርቲ ምርጥ ጓደኛ 👉ኢን ሻ አላህ እኔም ሀገር ስገባ ወይባ ማሳጅ ኢን ሻ አላህ እሞቃለሁ ግን ልብ ድካም አለብኝ ከቻልኩት ጥዬ ካሮጥኩ😅😅
@washingtondctube6871
@washingtondctube6871 6 месяцев назад
❤ወይ ሁርያ ሄደች ጀበና እና ስትሰናበችያት ነወ የፖስትሽዉ❤❤
@fjf7535
@fjf7535 6 месяцев назад
ፍርየ የኔ ቆጆ
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g 6 месяцев назад
ፍርየ ቤትሽ የአብራሀም ቤት ይሁን እድልጃችሁን ሺ ያርግላችሁ
@emusarah7132
@emusarah7132 6 месяцев назад
ለሚዬ አንቺ ጀግና ደግ ሴት
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 6 месяцев назад
አላህ ይርዳት
@user-ii4jz8og2c
@user-ii4jz8og2c 6 месяцев назад
አላህ ያክቡርሽ እህቴ
@zd6333
@zd6333 6 месяцев назад
አህለን የተቢ ❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube 6 месяцев назад
ማሻ አላህህህህ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kl3ox4dw8v
@user-kl3ox4dw8v 6 месяцев назад
እህቴን ቅመሙን ፍለህሽ ስሞኑን እመጣለው ይዤልሸ እመጣለው ውድ ለምዬ
@nejatali7088
@nejatali7088 6 месяцев назад
Firye ena yetenbi betam destilalachu.
@Abranjenat
@Abranjenat 6 месяцев назад
ማሻአላህ
@user-de2pu4yw5t
@user-de2pu4yw5t 6 месяцев назад
የኔመልካም❤❤❤❤
@user-lf5xx8ik5m
@user-lf5xx8ik5m 6 месяцев назад
ምርጥ ቤተሰብ ናቸው ስወዳቸው❤❤
@zadsem7305
@zadsem7305 6 месяцев назад
ቁጥርዋ አሥቀምጭልኝ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 6 месяцев назад
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤
@sofiasofia163
@sofiasofia163 6 месяцев назад
እየተጠበቅንነዉ አድስ የደረሰችበትን መጨረሻ
@kabetube
@kabetube 6 месяцев назад
ፋርየና ቶደ ምርሰወች ❤❤❤
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 6 месяцев назад
Welcom
@adamia3883
@adamia3883 6 месяцев назад
Tabarke ❤
@user-dk1qv8vr7u
@user-dk1qv8vr7u 6 месяцев назад
ጎበዝ
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 6 месяцев назад
ፍርየ የኔ መልካም❤❤
Далее
FARUX RAIMOV AVJIGA CHIQDI - JAVOHIR🔥
01:01
Просмотров 1,7 млн
Conquering fears and slippery slops on two wheels!
00:18
💜☀️✨
00:47
Просмотров 128 тыс.
ተሽጧል🙏
5:18
Просмотров 68 тыс.
ከባድ ውሳኔ 😳
18:24
Просмотров 202 тыс.
እዳያመልጣቹ ይህን ቤት እና ቦታ
4:22
FARUX RAIMOV AVJIGA CHIQDI - JAVOHIR🔥
01:01
Просмотров 1,7 млн