Тёмный

ህልም ፈች !! አዲስ ለየት ያለ የገጠር ኮሜዲ ድራማ (hilm fechiw adis yegeter comedi drama ) 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 120 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

6 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@weletemaryamkedejshadershnafek
አይይይይይይ ሀገሬ ትዝ አለኝ በሜዳ ከብቶችን ሳግድ 🤔እስኪ የገጠር ትዉስታ ያለዉ ያሳየኝ
@momo9555
@momo9555 Год назад
እኔ ደሞ የእዉነት ያዘኑ መስሎኝ አያሌዉን ማመኔ ጥፋቱ የኔነዉ 😂😂😂😂ጠብቀዉ ዉሀበላህ ቅዠት ነዉ አላለችም ህልም ፈችዋ
@user-uy6jj1ip7e
@user-uy6jj1ip7e Год назад
እንኳን መጣችሁ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Год назад
ንሰሀ ግባ ትድናለክ አይዞክ እግዝአብሔ አይተወንም
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 3 месяца назад
ወይኔ ጠብቀው ሳትሞት ተለቀሰለህ ክክክክክክ
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 Год назад
ምነት የጠፋበትግዜ ጠብቀዉ ለኪሳራ የዳረገህ
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Год назад
በርቱልኝ የኔ ውዶች
@user-ik1kq7hl6e
@user-ik1kq7hl6e Год назад
ባከል ለምለማ አገሬ❤❤❤
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Год назад
ጉድ በል ወሎ ህልምክ ቅዠት ሆኖ ይሆናል አላለችም እግዜኦ አያሌውና ትበይን ነፍሳችሁ አይማርም ደግሞ ደምሴና ትረጎ የት ሄዱ ከቁጥር ሥትጎሉ ደስ አይለኚም ሞት አይቀርምና ሁላችንም የንሥሀ ልብ ይሥጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 Год назад
ክክክክክክክክክበሳቅገየደሉኝ እናተ ጉድኝኮነው
@eman3582
@eman3582 Год назад
እረ ገቢ እኔንም አስለቀከኝ😢😂😂😂😢😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 Год назад
ማነው እደኔ በትዝት 😁😁😁😁
@busyline3833
@busyline3833 Год назад
አትሻብኝሳይሞትለቅሶ😁😁😁😁
@artlife2835
@artlife2835 Год назад
ደስሲል 😂
@getahuntesfa2421
@getahuntesfa2421 Год назад
አሁን አማራዉን የሚያነቃቃ ስሩ ልቀቁ
@getahuntesfa2421
@getahuntesfa2421 Год назад
መገድ ይዝጉ ከጫት ይዉጡ አነቃቁ በደስታም መዘንም እ ከናተ ጋ ነን እናተም እደዛ
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Год назад
አቤት እናንተ አያሌው መቼም በዚህ የተካነ ነው የሞት ስጦታ በሬ ሸጦ አያ ጠብቀው ብሩን ሰጠው በኋላሳይሞት ሲቀር ብሩን መለስ ማለቱ አይቀርም እንጠብቅ !
@emmazero3023
@emmazero3023 Год назад
😊😊❤❤❤❤❤❤
@masserette8861
@masserette8861 10 месяцев назад
Kkkkkkk
@user-el4yw1er6u
@user-el4yw1er6u Год назад
😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-fn3wf2wp6z
@user-fn3wf2wp6z 9 месяцев назад
ነፍስህን ይማረዉ ጠብቀዉ
@user-ue2ht3hr5u
@user-ue2ht3hr5u 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮
@user-sh5qn9mh3c
@user-sh5qn9mh3c Год назад
🚘🚘🌿💜💜
@baetaab5226
@baetaab5226 Год назад
አረ ወደዛ እዴውም አገራችን እልቅሶ ነው ስት የተሻለ ስራ አለ ሆ
@dadimostous2564
@dadimostous2564 Год назад
በቃ ድራማ ላናይ ነው? ጠብቀው ሴት ማተራመሱስ እዛ ይኖር ይሆን?
@eman3582
@eman3582 Год назад
ጠብቀዉ እማማ ዝናሽ ህልም ይፈታሉ ክክክክክክ😢😢😢😂
@getahuntesfa2421
@getahuntesfa2421 Год назад
ተስፋ አለኝ እጠብቃለሁ አነቃቁ
@aregabelay9373
@aregabelay9373 Год назад
ታምራላችሁ በርቱ
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Год назад
ምን አይነት ንግግር ነው። "ስታስጠላ" ለምን ድራማ እኮ ነው ሰው ስታስጠላ ይባላል?
@dadimostous2564
@dadimostous2564 Год назад
እቺ የአያሌው ቁምጣ አታልቅም እንዴ?
Далее
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
Просмотров 35 тыс.
Моя Жена Босс!
0:40
Просмотров 8 млн