Тёмный

ህንደኬ ከጎንሽ ነን! የቤቶቿ ሜላት ተሰፋዬ (እርስቴ) ብዙ ነገር ተወርቶብኛል Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 758 тыс.
Просмотров 273 тыс.
50% 1

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 519   
@fisho214
@fisho214 4 года назад
የህንደኬ አይነት ታሪክ ያላቸው በዙ ሴቶች አሉ። ከምድር ፍትህ ባያገኙም አትጠራጠሩ የሰማዩን ፍርድ ያገኛሉ።
@Climzy
@Climzy 4 года назад
ምንም ጥያቄ የለውም በቁም ያበስብሳቸው
@emuemu8550
@emuemu8550 4 года назад
ተስፍ አለን
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 4 года назад
Yanchi ina ketach yenestanet werkineh andayinet comment ayew libel?aydebrihim be hulet account machberber aydebrhim?
@yalemworkwordofa6917
@yalemworkwordofa6917 4 года назад
@@Climzy 8049820107
@senaitmolla4870
@senaitmolla4870 4 года назад
EWNET NEW
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 4 года назад
ለኔ ግን ከንደኬም በላይ የምንግዜም ጀግና ሳያት ደምሴ ናት በ90ዎቹ እንደዚህ ሆንኩኝ ተብሎ መናገር እንደ ነውር ውርደት በነበረ ሰአት በኔ የደረሰ በናንተ አይድረስ ብላ የወጣች ጀግና ለኔ የምንግዜም አንደኛ ጀግና ነች👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@saronfikir5962
@saronfikir5962 4 года назад
እውነት ነው ሁሌም አስታውሳታለሁ ሳያት ደምሴ የኔ ልዩ ናት
@leya8572
@leya8572 4 года назад
Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 года назад
ወይኔ ሳያት ተደፍራለች😭😲
@ghjw7751
@ghjw7751 4 года назад
ሰየት ምን ሆነሌች ስለሷ አልሰማውም
@saronfikir5962
@saronfikir5962 4 года назад
@@ghjw7751 2ሺ በኢትዮጵያ ይቅርታ ያስተማረች ወታ በእንጀራ አባቷ መደፈሯን ስትናገር ሁላችንም ሰምተን ዝም አል ናት ሳቅንባት ያኔ ብንባንን ኖሮ እንደዚህ እህቶቻችን ወንድሞቻችን ባልተጫወቱባትቸው ነበር ሳያት ከማንም ትለያለች ያለ እረዳት ብቻዋን ሰው የሆነች ጀግና ናት
@መሲየተዋህዶልጅነኝ
ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነው እስከ ዛሬ ካአየኋቸው ሁሉ ትለያለሽ ሠላምሽ ይብዛ ሜሉ በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን ቅመም
@nakuragrimay4085
@nakuragrimay4085 4 года назад
ጋዘጠኛ ልትሽለም ይገባታል I am proud of you
@leya8572
@leya8572 4 года назад
Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚
@FanusGbre
@FanusGbre 4 года назад
እኖት ትሸለም
@መሲጎጃሜዋይቱብ
@መሲጎጃሜዋይቱብ 4 года назад
ፈጣሪ ይጠብቃት እጂ መግስትማ የለም በርች. ማርያምን ጎበዝ ነሽ
@خديجةخديجة-و8ق
@خديجةخديجة-و8ق 4 года назад
@@FanusGbre.
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад
Btkikel yanesbatale selemati
@selamethio9512
@selamethio9512 4 года назад
ሜሉ ቤቶች ሲጀምር እኔም 12 አመቴ ነበር እሁን ግን አድጌ ባአረብ አገር እገኛለው አለም በያይነት ናት ልጅነቴን ሳልጨርስ በማዳም ቤት ተሰቃየው😭😭 ብቻ ተመስገን ነው🙏
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 года назад
ሁሉም የራሱ የህይወት መንገድ አለው የኔ ቆንጆ ታሪክ ቀያሪ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ለውጦ ያጣሽውን የልጅነት ጊዜ እንዲስጥሽ ከልቤ እመኝልሻለሁኝ ደግሞም እግዚአብሔር አምላክ ያደርገዋል አንቺ ጀግና ነሽ ።
@selamethio9512
@selamethio9512 4 года назад
@@elleniafework9926 አመሰግናለው እህቴ😍🙏
@aminabintmuhammed1910
@aminabintmuhammed1910 4 года назад
አይዞሽ እህት ሂወት እንዲ ነች ላንዱ ሜዳ ላአንዱ ዳገት ናት
@eramelaseid5217
@eramelaseid5217 4 года назад
@@aminabintmuhammed1910 እይወላማረ ሂወትእድህነች
@tigistshume1256
@tigistshume1256 4 года назад
ANCHIM JEGNA NESH BERCHI LEHAGERSH YABEKASH KONJO
@kedestyamareyam5884
@kedestyamareyam5884 4 года назад
አረ"ጋዜጠኛዋ""😍😍ወርቅነሽ""ድምጽሽ""ሰነስርአትሽ😍ጨዋነትሽ"""በቃ"👌👌👌
@leya8572
@leya8572 4 года назад
Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 4 года назад
መሰረት በዙ ነች እኮ ቁንችዋ ጋዜጠኛ።
@kedestyamareyam5884
@kedestyamareyam5884 4 года назад
እስቲ"እደኔ"""ጠያቂዋ"""ጋዜጠኛ"""እሰከ"ጥግ👌የምትመቻችሁ?😍😍በቃ""ሁሌ"የምታቀርባቸው""ሰዋች😍😍😍በቃ""ትመቸኛለች😍😍😍😍
@zobleselam5695
@zobleselam5695 4 года назад
ርስቴ ገና ካሁኑ ብዙ ሜካፕ እትጠቀሚ ።ምክንያቱም ገና ልጅ ስለሆንሽ የልጅነት ተፈጥሮሽን ተጠቀሚበት ።በተረፈ በርቺ
@zdgt130
@zdgt130 4 года назад
እውነትሽን ነው የልጅነት መልኳን ብትጠቀም ጥሩ ነው ብዩ አስባለው
@ሙናየራያዋ
@ሙናየራያዋ 4 года назад
ይችን ፁሁፍ ያያቹሁ ሁሉ ሰላም እና ፍቅር ከናተጋ ይሁን የመወዳቹሁ እየ
@uaeuae1833
@uaeuae1833 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እህት
@leya8572
@leya8572 4 года назад
Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚
@user-bs6ln5oe8n
@user-bs6ln5oe8n 4 года назад
ማነዉ ሜላትን እንደኔ የሚወድ እስኪ በላይክ አሳዉቁኝ
@mieriytube6931
@mieriytube6931 4 года назад
👍👍👍
@eramelaseid5217
@eramelaseid5217 4 года назад
እኔየ
@leya8572
@leya8572 4 года назад
Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚
@memekumesh3171
@memekumesh3171 4 года назад
ውይ የኔ ቆንጆ ስወዳት ሜልዬ አንቺ እንደዚህ ካደግሽ እኔ አርጅቻለሁ ማለት ነው በሉ ይቅናሽ በሉኝ ሀገሬ ገብቼ ትዳር ልያዝ
@እምነትግንሂወትነውተመስገ
ክክክክክ
@mube8885
@mube8885 4 года назад
😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😦😦😦😦😦😦💕💕💕💕💕😦😦😦😦
@chobelaw1344
@chobelaw1344 4 года назад
Enem arijichalew! 😭😭
@hirutamare885
@hirutamare885 4 года назад
😀😄😀😄
@amashewakena8378
@amashewakena8378 4 года назад
ሜሊ ቆንጆ በርቺ ዝማንልም ስለ ሕፃናቶች መሲ እናመሰግናለን
@hewi_q8814
@hewi_q8814 4 года назад
እርስትዬ ጎበዝ ወጣት እያየንሽ ትልቅ ሆንሽ አይደል ሁላችንም ከህንደኬ ጎን ነን ፍትህ ያጡትን ፍትህ እንዲያገኙ ማድረግ የእያንዳንዳችን ሀላፊነት ነው
@Hewi_q8
@Hewi_q8 4 года назад
ሙሌ ሀወይ
@martaabay8278
@martaabay8278 4 года назад
ሜሉ የአንገትሽ ማህተብ ሲያምር አለም ብልጭልጭ ናት ግን አለም እንዳትገዛሽ ተጠንቀቂ ከቻልሽ አለምን ግዣት ለገንዘብ ብለሽ መጥፎ ፊልሞች እንዳትሰሪ እራስሽን ምከሪ እግዚአብሔር በእምነትሽ ያፅናሽ በርቺ
@milon166
@milon166 4 года назад
ትክክልነሽ
@አዩየድንግልልጅ
@አዩየድንግልልጅ 4 года назад
ትክክል ብለሻል እህቴ የልቤን ነው የተናገርሽው
@yitbarekgebre226
@yitbarekgebre226 4 года назад
መሠረት ልዩ የፕሮግራም አዘጋጅ ነሽ የምታቀርቢው ሁሉ ለኔ ትልቅ ቦታ አለው በርቺልን የኛ ጎበዝ !!!
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 года назад
የኔ ቆንጆ ሰወዳት አደገች ... የተረጋጋች ሰከን ያለች ኢትዪጵያዊነት ውበት ያለት ❤👈 ....
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 года назад
ሜላትዬ በርች በጣም አዲናቂሽ ነኝ ጋዘጠኛዋም አድናቂሽ ነኝ ሁላችሁም በርቱልን
@ኤልሲኦርቶዶክሷኤልሲየኦር
ኢትዮ ኢንፎ ማራኪ መሰጭ የማያሰለች ድምጽ ኣለሽ እውነት እንደኔ የሚማርካቹ እስኪ
@user-wd5uj9sx9s
@user-wd5uj9sx9s 4 года назад
ማነው እንደኔው ስደት ያስጣለው በላይክ አሳዩኝ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን በዝህ አድስ አመት ከክህደት ወደ እምነት ከቢደዓ ወደ ሱና ከመለያየት ወደ አድናት ያላገባ ጥሩ ትዳር አግብቶ ለልወለደ ጥሩ ልጂ ከድህነት ወደ ሀብት ከበሽታ ኸደ ጤንነት የምንሸጋራው ያድርግልን يااااااااا رب
@Selemon26
@Selemon26 4 года назад
የስደት ቤተሰቦች እስኪ እንዛመድ
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 4 года назад
እኔም አገሺግሾኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@jvsm4446
@jvsm4446 4 года назад
አብሽሪእህትሁላችንምነውያስጠላን።አንደቀንእኛምእንደስታልን።
@አቢወለዬዋየማርያምልጅ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን እርገት ባአል በሰላም አደረሳችሁ😍😍😍መልካም ባአል
@halobah96
@halobah96 4 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@albadr666
@albadr666 4 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@NattyD
@NattyD 4 года назад
ህንደኬ ጥንካሬሽን አደንቃለው......ሰሞኑን በእስፖርታዊ እና አዝናኝ ፕሮግራሞች እመጣለው እስከዝያው ቤተሰብ ሁኑ ፈጣሪ ኢትዬጽያን እና ሕዝቦቹአን ይባርክ!!
@TameneAsefa
@TameneAsefa 4 года назад
ከህንዳኬ ጎን በሌላ ባልችል በጻሎት አስባታለሁ እግዚአብሔር ፍትህ እንዲያስገኝላት
@leya8572
@leya8572 4 года назад
3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚
@millygt7293
@millygt7293 4 года назад
She is beautiful inside and outside. Keep you doing what you doing, God bless you sister
@FanusGbre
@FanusGbre 4 года назад
ርስተ የኔ ቆንጆ እደት እደምወድሽ ኤርትራዊት እህትሽ ነኝ ኣይዞሽ በርቺ።
@dejen4336
@dejen4336 4 года назад
ሜላትዬ እንዲህ በስለሽ ማየቴ ደስ ብሎኛል ያኔ የመጀመሪያ የጥበብ በርሽን ለመክፈት ያንኳኳችውን የስልጠና ብሮሸር የወሰድሽባትን ቀን አስታውሳለሁ በጥረትሽ እዚህ ደርሰሻል በርቺ በመልካም ስነምግባርሽ እተማመናለሁ በቤተሰብም በት/ቤትም እጅግ በጣም ስርዐት ይዘሽ አድገሻል ለወሬ እንዳትሸነፊ ከአንቺ ገና ብዙ እጠብቃለሁ:: ደጀን
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад
እርስትዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ይኼ የሶሻል ሚዲያ ዉሸት ነዉ ለገንዘብ ብለዉ የማያረጉት የለም እርሺያቸዉ ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ አንወድሻለን በርቺልን 😍😍😍😍
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 4 года назад
ማሀተብሽንሴያምር የኔ ማር
@ummbilal8686
@ummbilal8686 4 года назад
ክር ብቻ እኮ ነው
@ummbilal8686
@ummbilal8686 4 года назад
ክር ብቻ እኮ ነው
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
@@ummbilal8686 የጨርቅ መሰረቱ ክር ነው ። እንደ አልማዝ፣ ወርቅ፣ ብር፣ መዳብ እና ጨርቅ ፡ ክርም የእምነት ምልክት ሆኖ ያገለግላል ። 🤔
@meronasefa3728
@meronasefa3728 4 года назад
እኔ ግን ሲጋራ እያቀሱ ሚሰሩ በጣም ነዉ ምጠላዉ ሌላዉም እኮ ከናተ አይተዉ ነዉ ለሙከራ እያሉ ሚበላሹት በተለይ ወጣቱ
@eyerusalemmaruta2689
@eyerusalemmaruta2689 4 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ በርቺ ምንም ያወሩ ለስራ ያልታደለ ጭንቅላት ለተንኮል ተወዳዳሪ የለውም እና አንቺ ብቻ ለአላማሽ ቁሚ እንወድሻለን
@abrhaabrha9932
@abrhaabrha9932 4 года назад
ሜላትየ እንጠብቃለን ኣሪፍ እንደምሆን እረ ጋዜጤኛዋ ውስጤ ናት እንዴነየ የሚወዳት በላይክ ኣሳዩኝይ
@asteraster4546
@asteraster4546 4 года назад
እኔግን ፊትዋን ማየት እፈልገለው እባክሽ ጋዜጠኛዋ እህታችን እድናይሽ ፍቃደኛ ሁኝልን
@abrhaabrha9932
@abrhaabrha9932 4 года назад
ኣንዳንዴ እኮ ትተያለች ከፈለግሽ እነ መቅደስ ፀጋየ የጠየቀቹዩ ቃለ መጠየቅ ትታያለች
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 4 года назад
መሰረት በዙ 1ኛ ጋዜጠኛ በርቺ
@lebegonew8477
@lebegonew8477 4 года назад
ባለማህተቧ ስወድሽ እንዳታወልቂው
@tadewos23
@tadewos23 4 года назад
መከራ የጠንካራ ሰብዕና መፈጠሪያ ነው። The more our life challenges us, the more we become stronger!
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 года назад
እናመሰግናለን Your Voice Amazing!
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 4 года назад
አይይይይ በቃ ፈልም ስትሰሩ የግድ ማጬስ መጠጣት መጨፈር በፓት መታየት ነው እና መደፈር ግብረሶዶም ሴተኛ አዳሪ ቢበዛ ምን ይደንቃል ታዳ እናተ አሪፍ ኮሌጅ እያላቹ ካለ ክፋያ የምታሰለጥኑ የሚያሳዝነው ደግሞ ባለ ማሀተብ ናቹ😭😭😭😭😭😭😭
@Amentube1037
@Amentube1037 4 года назад
ስምሽ አይጥፋብን ...... እንዳኮራሽን ቀጥይበት እንዲሁ❤❤❤❤👍👍❤❤
@ኡምቢላልኢሻአላህ
@ኡምቢላልኢሻአላህ 3 года назад
በምን አኮራችሸ
@boo2124
@boo2124 4 года назад
ከህንደኬ ጎን ነን ጥርጥር የለውም
@rutabelongstojesus6461
@rutabelongstojesus6461 4 года назад
የኔ ቅመም ስወድሽ እንደዚህ ከተጎዱ ወገን ስትቆሙ ደስ ይላል ተባረኪ!
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይፈረድ ሄዴክ
@ደረሪድደረሪድ
@ደረሪድደረሪድ 4 года назад
እህቴ በማርያም በጣም ቆጂዬ ነሽ ግን ስትቀባቢ እኒጃ አስተያየት መስጠት ከባድ ነዉ ከምንም በላይ መስቀልሽ መስቀልሽ መስቀልሽ የታለ ሁሉም ጠፉ ከንቱ ነዉ ግን ሁሉም ቢኖርን ባይኖርን ባገታችን ሊኖርዉ ይገባል
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад
Mehatbe aserche eko
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 года назад
አትንቀልቀሉ አልተቀባችም የካሜራ መብራቱ ነው ቦክ ያደረጋት ደኞራሷ በጣም ቆንጆ ናት
@ደረሪድደረሪድ
@ደረሪድደረሪድ 4 года назад
@@flagotedodeemaswdshlnur6552 ክር ብቻዉ ትርጉም የለዉም
@dobaetop299
@dobaetop299 4 года назад
እርቴ አምሮቢሻል ግን ምንዲነው እተርቩው ላይ ለንግግር ቸኮል ትያለሺ
@halobah96
@halobah96 4 года назад
ውሸታም ዩቱበሮች ሀገር ያፈርሳሉ ዜጋን ያበላሻሉ ተከታይ እንዲኖራቸው ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ንቁ ውሸታም ዩትበሮች በዝተዋል ምድረ ለሆዱ ሟች
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 4 года назад
ምነው እውነታን ይዘው ስለሚመጡ ነው ኢትዮ ኢንፎ
@Now2296
@Now2296 4 года назад
በትክክል ምድረ ሌቦች ከትወና ወደ ዩቱም ገንዘብ ለመለቃቀም መጡ
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
@@Now2296 " ገንዘብ መለቃቀም " በጨዋ ቋንቋ ፡ ገንዘብ መስራት ተብሎ ይስተካከል ። የትወና እና ሌሎችም ሙያ ያላቸው ፡ ዝግጅቶቻቸውን በዩቱብ እያቀረቡ መጠቀም መብታቸው ነው ።
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
የሰው ልጅ ሆድ ካልበላ ፡ ሰው ተፈጥራዊ ሞት ይሞታል ። ዋናው ቁም ነገር ፡ መልካምና ሕጋዊ ሥራ ሰርቶ ለነፍስም ለሆድም በልቶ ማደር ነው ። 🤔
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 4 года назад
ውሸታቸው ምኑ ጋ ነው ።ጥቅማቹሁና ክፉ ስራቹ የተጋለጠባቸው ሰዎች ኮሜንት
@zedbb1303
@zedbb1303 4 года назад
የምር ምርጥ ሠዉ ነሽ ጥሩ ፕሮግራም አለሽ በርቺ እርሥቴ ዉድ ነገር በርቻ ጠንክሪ ዘፈን ደሞ ብዙ አታድምጪ እሺ ማማዬ
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
ሙዚቃ ኪነ ጥበባዊ ሙያ ስለሆነ ከትወና ጋር ተያያዥነት አለው ። 🤔
@user-fn9sv5nd1q
@user-fn9sv5nd1q 4 года назад
የኔ ፍልቅልቅ ቆጆዋ በርቺ ። ጋዜጠኛዋ እሰኪ ብቅ በይ ።
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 4 года назад
ከምንም በላይ ይችነ ጋዘጠኛ ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ምርጥ ጋዘጠኛ ሴት አየሁ አቤት ንግግር ትግስት ብቻ እግዚአብሄር መጨለሻሽን ያሳምረው እህታቸን ሚላት በርች እህት
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 4 года назад
እርስትየ መጨረሻሽን ያሳምረው በጣምነው ምወድሽ እህቴ ስለሰው ተይው ዋናው አንች ንፁህ ልቦና ይኑርሽ ያወራል እንጅ ማንነትሽን ግን ማንም ሊቀይር አይችልም በርችልን
@habtemehari7642
@habtemehari7642 4 года назад
Melatye u have to read the books more so that u can speak more talently.the journalist is number 1 .1gna nech
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 года назад
ሰው የሚለክፉትን ሰወች ቢያጠፋቸው ጭራሽ ወንድና እሴት ሁነው እየሄዱም እኮ ይለክፋሉ
@leya8572
@leya8572 4 года назад
Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
ባልና ሚስቱ ፡ የልክፍት ጥብስ እየተጎራረሱ የበሉ መሆን አለባቸው ። 🤔
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 4 года назад
ሜላትዩ ሌላ ልጅ መሰልሽ . ብሬስሱ ነው ? የኔ ቅመም ስወድሽ ቤቶች ላይ ካራክተርሽን በጣም ትጫወችዋለሽ . በርቺ .
@aradatube12
@aradatube12 4 года назад
Wow
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 4 года назад
ማናት እሷ እደማንኛውም ሰውናት ወለደች አገባች እኛምንአገባን አኛስንት ሊቆች አሉ በነሱ ስራአልፈታንም
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
በረች ሜላት ለሠው ወሬ ቦታ አትሰጭ ሰው እንደሆነ ወተተ ነጭ ነው በሎ የሚያወራ ፈጡረ ነው 😎 ለሠው ወሬ ቦታ የለኝ🙄😎 ጀሰት ሠራ ብቻ
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
ወተት ነጭ አይደለም እንዴ 🤔፧ ወተት ጥቁር ነው ተብሎ ቢወራ ኖሮ ፡ የውሸት ወሬ ይባላል ።
@mube8885
@mube8885 4 года назад
@@tenalehulum 😆😆😆😆😆😆🌸😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@mekimaraki209
@mekimaraki209 4 года назад
ሜሉዬ የኔ ዉድ ስወድሽ👍👍👍👍😍😍
@tube3507
@tube3507 4 года назад
እርስቴ የኔ ማርጀት የሚታወቀኝ የናንተን ማደግ ስሳይ ነው ምፅ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 4 года назад
ሚልዬ የኔ ቆንጆ በርቺ ታዳጊ, እህታችን ከጎንሽ ነን
@maranatatube6951
@maranatatube6951 4 года назад
Endemar
@Selemon26
@Selemon26 4 года назад
አንዛመድ
@sabademelewu5397
@sabademelewu5397 4 года назад
ሰላም
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 4 года назад
ስታምር ምንም ዱቄት ባትቀብ እንዲዉም በጣም ቆንጆ ዱቄት ማልክሽ ያባላሾወል.. maletiye. ሰምተሻል
@seidahmed7111
@seidahmed7111 4 года назад
Anich Erasish manim new le film Eyal yemigoregursh fesam
@tenatitytena5427
@tenatitytena5427 4 года назад
Keep it up! I am so happy for u .
@wubittefera7857
@wubittefera7857 4 года назад
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምውዳት የኔ ቀመም!😍❤️🥰
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h 4 года назад
ሰወድሽ ሜላትዬ ቆንጆ ነሽ ጎበዝ በረች
@በአምላክደስታታዬ
@በአምላክደስታታዬ 4 года назад
ሜሉ በተፈጥሮ ቆንጆነሽ ሜካፕ አታብዢ።በተረፈ ህንደኬን የማይደግፍ ይኖራል ብዬ አላስብም።
@maranatatube6951
@maranatatube6951 4 года назад
Endemar
@tsionsiyum8184
@tsionsiyum8184 4 года назад
ሜሉ ለሙያው ጉጉት እንዳለሽ ይታየኛል:: ብስለት ግን ትንሽ ይቀርሻል::ጋዜጠኛዋ በስመዓብ ትችላለች አይገልጸውም👏👏👏👏👏
@SsSs-yh6lm
@SsSs-yh6lm 4 года назад
ሜላት እይ በጣም አምሮብሽል አርጉዝ ናት ሢባል በጣም ነበር የደነገጥኩት ግን አለላመኩም እኔ ሠው ምን ላውራ ነው
@abeltareke1565
@abeltareke1565 4 года назад
ሜሊ የውነት የውነት አድናቂሸ ነኝ በርች ካች ብዙ እጠብቃለን በጣም ጎበዝ ታታሪ ነሸ በተርፍ ልዮ አንድ አይነት ተደምሪያለው
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 года назад
ግን ሁሉም ኤርሜያስን ነው እሚያደቀው ግን እኮ ብዙ አክተሮች አሉ
@lakachewmulu3977
@lakachewmulu3977 4 года назад
ሜላት ስለራስሽ ህይወት ላደረግሽው ግልፅነት በጣም ይገርማል ስላንች የሚወራውና የሚባለው ሁሉ ብዙነው ነበር ለማነኛውም ጥልቅቦታ እንደምትደርሺ ምኞቴነው ምክንያቱ ካንች ስራዎች በቤቶች ድራማላይ ብዙ ትምርቶችን ተምረናል አሁንም ጥሩነገር ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፋ አለን አድናቂሽ ነን ከህንደኬ ጎንለምትሆኑ ደግሞ ፈጠሪ ከጎናችሁ ይሁን
@dustabashir6177
@dustabashir6177 4 года назад
ጎበዝ በርቺ
@kedestyamareyam5884
@kedestyamareyam5884 4 года назад
እርስትየ"የኔ""ቅመም"ውድድድድድ""እደጊ""ተመደጊ😍😍😍በፍትም""እወድሻለሁ"""አሁን""ደካማ"በጣምውድድድድድድ😍😍😍ምክንያቱም""😍😍ከጀግናዋ""እደኬ"ጎን""ሰለቆምሽ💗💗
@leya8572
@leya8572 4 года назад
Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛
@samsamsung1911
@samsamsung1911 4 года назад
ሜላትዬ ሥወድሽ በርቺ እረጅምእድሜጤናተመኜሁልሽ ሥሥቂ ሠላማዉት ይሇንሥንቶመሥያለሽ በርቺተክፉነገር ፈጣሪይጠብቅሽ♥🙏🇪🇹🇪🇹👈😘
@mkgmogtmarchangel8366
@mkgmogtmarchangel8366 4 года назад
I love your question ✨✨✨
@user-su7zd4ik6z
@user-su7zd4ik6z 4 года назад
ህንዳኬአይዞሽ።ጀግናነሽ።
@tekleabendale3970
@tekleabendale3970 4 года назад
sorry to say this but I hatted your character on betoch I found her very annoying but it was clear that you are a good actor. I hope this new movie of yours is a doorway to something greater good luck.
@esubalew7518
@esubalew7518 4 года назад
ይህን ያህል አመት የሰራች አትመስልም ኢንተርቪው ስታደርግ ለካሜራ አዲስ ነው የምትመስል ዘና ብለሽ ብታወሪ አክት አታሪጌ
@ferahnuru1030
@ferahnuru1030 4 года назад
ሜሉዬ የእኔ ውድ ከህንደ ኬ ጎን መቆም አለባችሁ ሁላችሁም አርቲስት የተባላችሁ ያለፈችበት መንገድ ብርታቷ ለሁሉም ሴት አርዐያ መሆን ትችላለች በጥንካሬዋ ጋዜጠኛዋ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ 😍😍😍
@senapsenap7576
@senapsenap7576 4 года назад
ሜላት የኔቆንጆ በርቺ ወሬኞችን ተያቸው ክብር ብለው ነው ከእዴኬን ጋራ ስለሆንሽ እናመስግናለን።
@GalilaRout
@GalilaRout 4 года назад
ሜላትዬ እግዚአብሔር እምታስቢውን እምትመኚውን ያሳካልሽ የኔ አስተዋይ
@hiwetgebre8719
@hiwetgebre8719 4 года назад
መሰይ. ድምፁሸ ያምራል
@senayetedema5412
@senayetedema5412 4 года назад
ርስትዬ የኔ እንቡጥ ፅጌሬዳ እያየንሽ አደግሽ እኮ ራስሽን ጠብቂ ቀጣፊው በዝቷል
@ADONAY_DIVORA143
@ADONAY_DIVORA143 4 года назад
ስታምሪ❤❤❤❤❤❤ማህተባችን ውበታችን
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 4 года назад
ልጅነት በራሱ ውበት ነው እንደ ትልቆቹ ዱቄት አታብዥ ያሰብሽበት ለመድረስ ጠንክሪ ፈጣሪ ይርዳሽ ቆንጃ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 года назад
አልተቀባችም የካሜራ መብራት ብቻ ነው
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 4 года назад
@@Sofi-ks3zo አመስግናለው ለወደፊቱም ማለቴ ነው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 4 года назад
@@fireghenetepherem456 የሠውንም ምርጫ እናክብር እኛም!
@ekueklas291
@ekueklas291 4 года назад
ሜሉዬ አብሮ አደጌ የኔ ተናፋቂ tg ላይ ደሞ አውሪኝ እንጂ ለምንድነው ኦን ላይን እማትሆኚው ስቃይሽ ስቃዬ ነው😭😭😭😭😭😭
@zayeduaehantoobe7353
@zayeduaehantoobe7353 4 года назад
ማነው እንደኔ ሜላትን የሚወዳት
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 4 года назад
ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ አለም ውሸታም ናት ሰላምና ህይወት በኢየሱስ ውስጥ ናቸው
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 4 года назад
Amennnn
@metisolomon3466
@metisolomon3466 4 года назад
Awo yale eyesus hiwot yelem .amen!
@user-ww2lp3xh4c
@user-ww2lp3xh4c 4 года назад
አይዞሽ ማር ሰው ከሰው እራስ አይወርድም አንቺ ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ
@feleke4043
@feleke4043 4 года назад
ጎበዝ
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 4 года назад
ገና ብዙ እጥበቀለን በረች
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 года назад
በርቺ ሜላት ያሰብሽው ደረጃ ድረሺ
@meronethiopa4719
@meronethiopa4719 4 года назад
Enameseginalen melatye. Betam yemtwedeji Des yemty lij neshi gin Ebakshi Mahitebshi lay meskel argibet.
@mekdiyoutubu4834
@mekdiyoutubu4834 4 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@zdtubezdtube6810
@zdtubezdtube6810 4 года назад
አሁንምኮ ተስለሻል በሜካብ ሌላሠውነበር የመሰልሽኝ
@noornoor2196
@noornoor2196 4 года назад
የኔቆንጁሜላትበጣምጉበዝልጅበርቺማር🌷🌷🌷🌷💞👏👏👏👏
@scarletpeter9464
@scarletpeter9464 4 года назад
ምሉዬ ቆንጆ አረገዘገች ስበል እኔም ደስ አልኩ ሱሸት ስትል.
@maranatatube6951
@maranatatube6951 4 года назад
Salem yezi beti sawochi adis jamar negni asadigugni🙏🙏🙏🙏🙏💗
@selamselam151
@selamselam151 4 года назад
የኔ ልዬ በርቺ
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 4 года назад
ህንድኪ ቆይ ለምን ዝም የላሉ ብለሽ አጠይቂም መረጆ ካለሽ ለምን ውደ ፍትህ አትሮጭም
@mimige8483
@mimige8483 4 года назад
Tadeya tasero b and were ktfeta seweyew eko feth yelm wedeyt new dogom ymtrotow weeeee
@user-bx9tp6uo6k
@user-bx9tp6uo6k 4 года назад
እዴግና ህፃንአይደለች ምንይከፋታል
@GWalehegn7562
@GWalehegn7562 4 года назад
ethio info thank you
@tsinatsiyum8726
@tsinatsiyum8726 4 года назад
Legazetegnawa big love 💗💞👍
@maleda.
@maleda. 4 года назад
ከህንደኬ ጎን የማይቆም የደፈራት አውሬው ብቻ ነው!!!
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 4 года назад
Selam Selam yelalu sw selemayaku nw eko
Далее
Veronica Adane  አስታረቀችን
10:34
Просмотров 79 тыс.