Тёмный
EthioInfo
EthioInfo
EthioInfo
Подписаться
EthioInfo Media is an Ethiopian News media based in Ethiopia. We try to bring the latest Information, News and Updates to our local and diaspora Ethiopian community all around the world. Our shows are done solely by the EthioInfo media team in Addis Ababa, Ethiopia be it in audio form or video.
Комментарии
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 3 часа назад
ልጆቼ ቆም በሉና አስቡበት ጉዳቷ ሲበዛ ስትፈልጓት ላታገኟት ትችላላችሁ ከነስህተቷ ተቀብላችሁ አዳምጧት ዛሬ ምንም አይመስላችሁም ለወደፊት ሲገለጥላችሁ የእግር እሳት ነው የሚሆንባችሁ የእናት እንባ ከባድ ነው ስተት እንኳን ቢኖርባት ለእናንተ ክፉ አታስብም
@user-em7ep7pn9e
@user-em7ep7pn9e 8 часов назад
Don.t....cry
@Tekle-hz8oh
@Tekle-hz8oh 10 часов назад
በክርስትና ሃይማኖት ዉስጥ ከተዋህዶ በስተቀር ye666 አባሎች ናችሖው :: ንስሐ ይግቡ :: ደብረብዘን መሄድ ኣለባቻሆው :: ኣሜን ::
@Tekle-hz8oh
@Tekle-hz8oh 10 часов назад
የ 666 አባል ነብይ የለም :: ዓብይ ኣሕመድ ye666 አባል ኖው :: የመንግስቱ በለጠ ድራማ ና የ5000 ብር ክፍያ ራሱ ስለመሰከረ ፖለቲካ ኖው እላለሁ :: የ ብጫ ቲ - ሸርት ስቁኣር ኣቀዳድ ባየሁ ግዜ ye666 አባሎች ዘድየ ኖው ደመደምክኩ :: እዩ chufa ንስሐ ግባ :: በዓለም ላይ ያሉ ጠንቃዮች ንስሐ እንዲገቡ እፈልጋለሁ ::
@FikruBurg-yh1vw
@FikruBurg-yh1vw 14 часов назад
እመብርሐአን ትባርክህ
@user-em7ep7pn9e
@user-em7ep7pn9e 20 часов назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅
@negagetachew974
@negagetachew974 20 часов назад
ጰንጤዎች ሰውን ወደ እነሱ ሃይማኖት የሚስቡበት ማጥመጃ ሑክ ነው፣ እነሱ ግን እንደ መዝሙሩ የማይኖሩ ፊክ እና አስመሳይ የሰዎች ስብስብ ነው።
@eseyneshsetegn2634
@eseyneshsetegn2634 21 час назад
እግዚያብሔር የሚወድህ ልጅ ነህ። ገና ብዙ መልካም ነገርን ታያለህ
@user-em7ep7pn9e
@user-em7ep7pn9e День назад
Tnetegobez.....neh
@user-em7ep7pn9e
@user-em7ep7pn9e День назад
Abate...yelehm?
@user-em7ep7pn9e
@user-em7ep7pn9e День назад
Jegnaw......sew.....tenahen.....yisteh
@genetasgedom7537
@genetasgedom7537 День назад
ያረብ አገራንም አትተዋት የምትፈራበት ምክንያት ይኖራታር
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya День назад
ድል🌈መሐጌሄ🌈ኢሕትሕዮጵያሐ🌈ትሕቂሕደሐሚሕ🌻🌹🌈መሐጌሄ🌻መሐግሕቱሁ🌈ሐይሕሌሄመሐሪሕያሐሚሐ🌈ኢሕትዮጵያሐ🌈ዎሆደሐጂሕ🌈ቤሄሪሕነሐ🌈ቤሄሪሕ🌈መሐይሕለሐይሕ🌈ጀሐግሕነሐ🌈መሐግሕቱሁ🌈ይሕመሐለሐሲሕ🌈ኢሕትሕዮጵያሐ🌈አሐበሐተሐችሕንሕ🌈አሐገሐሩሁንሕ🌈አሐይሕቶሆሚሕ🌈ቡሕሞሆቱሁ🌈ለሐኢሕትሕዮጵያሐ🌈ኪሕቡሕሩሕ🌈ነዉ በሐሹሁሚሕግሕልሕነሐ🌈በሐአሐገሐሪሕ🌈ቡሕከሐበሐሩሁ🌈ለሐመሐንሕሚሕ🌈ኪሕቡሕሪሕ🌈ነዉ🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🍀🌹☀🍁🌈🌿🍀🌻🍁🌼🌈🌈💚💛❤💗💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@MedanitMedanit-yd8vs
@MedanitMedanit-yd8vs 2 дня назад
የሞት ፍርድ ይፈረድበት
@ethioaddis7063
@ethioaddis7063 2 дня назад
Elais gobez new endesu ainet gazetegna ketrek sra
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 2 дня назад
ጥንካሬህ፣ከእግዚአብሄር፣ጋር፣በጣም፣አደነቅኩህ፣ጎበዝ፣ነህ፣ተስፋ፣ባለመቁረጥህ፣ነው፣እና፣ደሞወደፊት፣በማየትህ፣ጠቅሞሀል፣በርታ፣እናትህ፣አግንተህ፣በደስታ፣ለመኖር፣ያብቃህ፣
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 2 дня назад
እናት፣በተፈጥሮዋ፣በልጅዋ፣መጨከን፣አትችልም፣የሆነ፣ነገር፣ሰውየማያውቀው፣በውስጥዋ፣ችግር፣ይኖራል፣ፈልጋት፣ተስፋ፣አትቁረጥ፣እግዚአብሄር፣ይርዳህ፣
@sheepofgod765
@sheepofgod765 2 дня назад
ገዳይ መሪ ከናፈቃችሁ የግድ መንግስቱን ፍለጋ ዙምባቡዌ መሄድ አይጠበቅባችሁም ይሔው በቅርቡ አብቹ አለላችሁኮ ጓዶች
@manollimaryetis8370
@manollimaryetis8370 2 дня назад
0000000000000000000000j
@user-kn3bl9sk7n
@user-kn3bl9sk7n 2 дня назад
ጅግናሴት ንሽ
@dhhrdi3u208
@dhhrdi3u208 2 дня назад
😢😢😢😢😢😢
@meazagirma3995
@meazagirma3995 2 дня назад
Egizear yirdachu ehitochea
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 2 дня назад
አብይ አባቱ አይደለም እየተባለ ይታማል
@GetanehMihrete
@GetanehMihrete 3 дня назад
My brother your idea is correct others people comment is not right
@BerhaneGEgher
@BerhaneGEgher 3 дня назад
ጥሩ ነው አድራሻህን ላክልን
@delboy6508
@delboy6508 3 дня назад
Megistu is a coward, Long live Haile sellassie the real leader of Ethiopia and Erteria, Long live meles zanawi, Megistu Haile Mariam is a coward
@user-el3dv3py1h
@user-el3dv3py1h 3 дня назад
የማንነት ጥያቄ ከባድ
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 3 дня назад
ማሻአላህ አላህ ያበርታሽ እህቴ
@RahelBirhanu-ms7tt
@RahelBirhanu-ms7tt 4 дня назад
ታድያ ለልጁ ተቆራጭ ያድርግ ግን በህግ መጠየቅ አለበት ይሄ ሰው ነገም የሌላ ሰው ሂወት ያበላሻል
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e 2 дня назад
አረ እያደመጣችሁ ልጁ ጠፍቷል እያሉ ነው
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 4 дня назад
❤❤❤ ዘፈን ኣይደለም ብሩካን❤❤❤ መዝሙር ነው❤❤❤
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ኣልቻልኩም።
@millionAbera-rz6ko
@millionAbera-rz6ko 4 дня назад
geta ytenah
@aminakebede3225
@aminakebede3225 5 дней назад
እውነቱ ፈጣሪ ጋር ነው
@LemlemYikalo-fx9ml
@LemlemYikalo-fx9ml 5 дней назад
ወንድሜ ፈልጋት አባት እናት ላይ ጥሎ በአንድ ከተማ ይኖራል እናት ስትጥል ብዙ ይባላል?????????
@SenaytHaylu
@SenaytHaylu 5 дней назад
ፈልጌህ ነበረ
@SenaytHaylu
@SenaytHaylu 5 дней назад
በየት ላግኝህ
@yeshimebetyirdaw9807
@yeshimebetyirdaw9807 5 дней назад
እሷ ፡ እናንተ የተሻለ ች ከሆነ ለምኗት ከዚያ ወጭ ለማይረባ : ገንዘብ አይባልም
@user-eu4pz4od2h
@user-eu4pz4od2h 5 дней назад
ጁሚየ 😢 ከጃልሽ በዚህ ቤትሰብ ስላም አውርጂ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 5 дней назад
እድሜ ለዋንቲያ በ13 አመት ልጅ እንደሚወለድ ሰውን አሳምና እሄው ተደገመ ታዳ ልጁ ጠቅልዬ ላግባት ካለ ለምን አትድሯትም በልጅቷ ስም ከምትለምኑ በዚላይ ልጅቷ ተደፍራ ሳይሆን ፈልጋ ነው እና የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያድርግ
@user-rp7it3gl7c
@user-rp7it3gl7c 4 дня назад
Yeker yebalshe gata
@Tilayeestwo
@Tilayeestwo 5 дней назад
❤😂🎉
@GOLINA-tube
@GOLINA-tube 5 дней назад
አላህያገናኝህውንድሜ
@GOLINA-tube
@GOLINA-tube 5 дней назад
የዚህልጅጥንካሬበጣምይገርማል
@GOLINA-tube
@GOLINA-tube 5 дней назад
አላህ ያገናኝህ ወድሜ
@user-vh5yz7gj2l
@user-vh5yz7gj2l 5 дней назад
😭😭😭😭😭
@user-fw5de9px5w
@user-fw5de9px5w 5 дней назад
ትክክልነሽ
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 6 дней назад
ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው! እባካችሁ ከክፉ አስተያየት ልጆቹንም ወላጆቹንም አሳዳጊዎችንም የሚጎዳ ፀያፍ ፅሁፍ አቁሙ! አስተያየት አትስጡ ፈራጅ እናንተን ማን አደረገ! እስክንድር በጣም ጥሩ አወያይ ነህ ከትህትህና ጋር። ይህ ቤተሰብ በእርግጠኝነት አንድ ቀን ይገናኛል! ያልጠበቁት ክስተት ገጠማቸው ሁሉም የቤተሰብ አካል ያ ነው ችግሩ። ዋናው ከስህተት መማር አለብን። ልጆቹ ከምንም በላይ ሰላም ይገባቸዋል። ታዳጊ ናቸው።
@yalichyalich9979
@yalichyalich9979 6 дней назад
Amen Amen😢😢😢❤❤❤❤❤❤😂
@santa-rm2vq
@santa-rm2vq 6 дней назад
በእትዮጵያውነቴ አፈርኩ
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 6 дней назад
የአስራ ሶሰት አመት ልጅ ፈልጋ ነው ለማለት እንዴት ህሊና ያለው ሰው ይናገራል
@mimigirma8094
@mimigirma8094 4 дня назад
Enem germognal, sew endet chekagn honual.
@YourLocalCamera1229
@YourLocalCamera1229 6 дней назад
😢😢😢😢