Тёмный

ህወሃት ራያን የወረረው በፌዴራል መንግስቱ ትዕዛዝ ነው | ኤርትራ ከአማራ ሀይሎች ጎን ለመሰለፍ እንቅስቃሴ ጀመረች | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 974 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
RU-vid ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Опубликовано:

 

17 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 159   
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 28 дней назад
ከጁሀር መልካምና ጥሩ ሃሳብና መልካም ምክር ከጁሃር አእምሮ ሊመነጭ አይችልም፡፡
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 28 дней назад
አንድነት አንድነት አንድነት መከፋፈል ሽንፈት ነው
@henokamelga1650
@henokamelga1650 27 дней назад
ዶክተር ዮናስ እናመሰግናለን ❤👌
@KillorBeKilled-kh3vqdes
@KillorBeKilled-kh3vqdes 28 дней назад
ጭካኔ የተሞላው እርምጃ የሚወስዱት ካላፋጁ መኖር የማይችሉት ድናቁርት የስልጣን ጥመኞች ናቸው🤔🤔🤔
@honestygalor6748
@honestygalor6748 28 дней назад
Amanuel is growing smarter by day. Well done and keep on improving 👏 👍 👌 😀
@Fanofighter
@Fanofighter 28 дней назад
I like this journalist !! He is a real Oromo Ethiopian
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 27 дней назад
ዶ/ር ዮናስ ብሩ ከልብ እናመሰግናለን።
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 28 дней назад
Dele la amhara fano❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 28 дней назад
Ere mara❤❤❤❤
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 28 дней назад
ቋንቋን፣ባህልንና አካባቢን መሠረት ያደረገውና የዘር ልዩነትን ስም የያዘው ልዩነቶቻችን ሕጋዊና ፖለቲካዊ ቅርጽ መያዛቸው ከወጪ ቀሪ ኢትዮጵያን ጎዳ እንጂ አልጠቀመም። በተለይም በዋናነት የጎዳው ንጹሐን ኢትዮጵያውያንን ነው።
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 27 дней назад
ፖለቲከኞች የብሄር ፖለቲካን ለስልጣን ብቻ እንደሚፈልጉት ማሳያ ነው ጁዋር አሁን ከስልጣን መራቁንም ጭምር ነው የሚያሳየው
@70ethiopia81
@70ethiopia81 27 дней назад
Amani abate❤
@Cripto244
@Cripto244 28 дней назад
ቄሮ ጆዋር ሞሃመድ Ethiopia out of oromia እያለ ቅስቀሳ ብማካሄድ ስንት ሺ ህዝብ አስጨፈጨፈ : አፈናቀለ: ስንት ንብረት አስወደመ ?? በንፁሃን ደም እጁ ተጨማልቋል :: ጆዋር ለፍርድ ይቅረብ ለምን አትሉም ?? ወንጀሉን ስለማታውቁ ነው??
@Seid7bekele
@Seid7bekele 28 дней назад
እባክህ ለምን ሰርተህ ለሐገርህ አንድ ታሪክ አታስቀምጥም
@amiryahya1360
@amiryahya1360 28 дней назад
መረህ አልባ
@addisarage5271
@addisarage5271 28 дней назад
Well spoken Dr
@gedefaw-rc5ch
@gedefaw-rc5ch 27 дней назад
Bravo Yoni
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 28 дней назад
የዘር ንግዱ አማራ ገና አልሸቀለም ገና4አመቱ ነው የዶላር ንግዱ በጣም ስለጣመው አይመለስም።
@alexawoke
@alexawoke 19 дней назад
Ante Araji 👹🌳 Afeken Zega, ye Araji Zer
@user-du7rm6ij1g
@user-du7rm6ij1g 27 дней назад
Dr Yonase,❤❤ I salute 🫡
@Samuel-mk5le
@Samuel-mk5le 27 дней назад
That is the Pretoria agreement
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 28 дней назад
ጃዋር ለምን ሀሳብህን ትቀያይራለህ ሲባል "It is politics " ነበር ያለው. አሁን የጃዋርን ማጃጃያ እንደቁም ነገር ወስደህ ትተነትናለህ ።
@antenehbelay7296
@antenehbelay7296 28 дней назад
JAwar works with Abit forever don't confused us by looking his tactical ajenda
@TedeyTbrhan
@TedeyTbrhan 28 дней назад
Dedeb doctor neh
@super-star3
@super-star3 28 дней назад
Oromo was not in establishment of Abyssinia because Abyssinia stablished 3000 years, ago. Oromo did not exist at the time. So what why Amhara blamed for non existence of Oromo 3000 years , when Abyssinia was established.?
@sosiyesosi
@sosiyesosi 28 дней назад
ምርጥ ጋዜጠኛ
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 28 дней назад
3መቶሺ የተፈናቀለው ህዝብ ከትምርቱ ፈተና ሳይፈተን የተፈናቀለውስ።
@hibaamede4173
@hibaamede4173 21 день назад
ጀዋር የሚናገረው የሚያምንበትን ሳይሆን ለጊዜው ችግሩን ያበርዳል ብሎ የሚያስበውን እንጂ የዘረኝነት አመለካከቱን የሚያሳይ አይሆንም እንደገና ሰላም ሲሆን የዘር ፓለቲካውን ይዞ ይነሣል፡፡በአጠቃላይ ዓላማው ግልፅ ሆኖ የወጣ አይደለም፡፡
@epepe6102
@epepe6102 18 дней назад
እንዴት የተባረከ ሰው ነህ ? ዶ/ ዮናስ እውነትን ቁልጭ አድርገህ ገልፀህዋል❤❤❤❤ እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ተብየው ግን ዝም ጭጭ ነው😂
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 28 дней назад
ምነው ገፍተው በገፉ እና መልሰው በመሩ አድትገውት ነው
@akeabebe2578
@akeabebe2578 27 дней назад
በቀን ሶስት ጊዜ ቢመከርም ያው ነው ሦስት ሰው ነው ጠሚው ። እውቀት የለውም ።
@RobiBorde
@RobiBorde 27 дней назад
የአሎኔ ታሪክ ወለጋ መሪሹ ሀይል ሸዋን በማስከተል የተመሬ ዘመቻ ነው።
@aya8710
@aya8710 28 дней назад
ከበቡሽ ዋነኛ የብልፅግና ደጋፊ ነው ስለዚህ አጋሩን ለማዳን ነው የሚሮጠው
@manmale9828
@manmale9828 27 дней назад
አማራና ኤርትራ ከተጣመሩ፣ ነገሩ አብቅቷል💪💪💪
@amdealemu8927
@amdealemu8927 23 дня назад
This man became oti .i Don't understand him???
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 28 дней назад
ሰላም ኣማን ወንድሜ ይህ ሰውየ ስልኩ እስኪ ስጠኝ?
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 28 дней назад
አማንኑኤል በርታ ወድሜ አድናቂህ ነኝ
@ephremgebre50
@ephremgebre50 28 дней назад
kkkkk በናታችሁ ስለ አንድ ጨቅላ ልጅ ጅዋር ጅዋር አትበሉ ሲጀመር እኛ ኢትዮጲያኖች መሰረት የምንጠነቀዉ ለምንሰራዉ ቤት ነዉ
@muhammedabdelkader4451
@muhammedabdelkader4451 28 дней назад
ጁሐር ፓለቲከኛ ነው
@ayeleabebebasore-wz3xt
@ayeleabebebasore-wz3xt 28 дней назад
የሞትክ ሹማግሌ ነህ ንሰ ሰትገበ ወዴ ስኦል ልትገበ ቀርበሀል ብትወድም በትወድም
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 28 дней назад
ወልቃይትን እና እራያን በተዘዋሪ ካላስረከበ የፕሪቶሪያው ስምምነት ለትግራይ መመለስ ስለሆነ ከአሜሪካ ገንዘብ ስለማይለቀቅለት ሆን ተብሎ ነው።
@alexawoke
@alexawoke 19 дней назад
Dedeb Mejemeria Poletician tereda. USA Eko nech Wolkait Rayan benegeger BE Higemenegestu tenegagerachihu Fitut Bela( Pretoria South African )yaferaremech. Ye Peritoria Sememenet Degmo Wolkait Rayan meleseh Le Worari Tigre 💊 Set aylem.Bilis Amhara Meretun Asalfo Yesetal Ende ❓
@qerropowertube2129
@qerropowertube2129 25 дней назад
ከኢባብ እንቁላል ወፎች አንጠብቅም::
@SolomonHailemariam-pi5tr
@SolomonHailemariam-pi5tr 25 дней назад
ድንጋይ ራስ ነህ ራስህ
@jonnyleo5355
@jonnyleo5355 28 дней назад
ጅላጅል ኮልታፋ
@user-fy9ym2cw4u
@user-fy9ym2cw4u 27 дней назад
የትግራይ የመገንጠል ለውጥ ኣለ ከተባል ዓባይ ትግራይ ኤርትራ ጨምረን የሚል ተስፋ በመቁረጥ ነው.
@kiyaaf1572
@kiyaaf1572 25 дней назад
ጁዋር መለት የተሰቀለ አወቅ የለው ሰው ነው። በጣም ይገርማል ጁዋር ትንሸ ትንፍሽ ስል አነዚህ ያረጁቱ ሸመለግሌዎች መፈጨረጨሩ ትልቁ የጀዋረ ትልቅነት ያሣያል። ይሀንን ሽማግሌ በጣም ፉረና ኦፖሪችንስት opportunist he himself
@SileshiZerihun
@SileshiZerihun 28 дней назад
ሸባዉ ምንድነው የሚቀበጣጥረዉ?
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq 27 дней назад
አይባልም ስለሺ ተከፋይ ካድሬ
@TedeyTbrhan
@TedeyTbrhan 28 дней назад
Tigray bale buzu hsftna meadn balrbet nat ante gn mehaym yewshet doctor neh
@Lij-emeshaw
@Lij-emeshaw 28 дней назад
ዩኒታሪስት የሚባል ሃይል በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ወስጥ አለ ወይ? አማራውን ሰላሳ አመት ሙሉ ህውሃትና ኦሮሞዎች ቀጥቅጠው በቃኝ ብሎ ለመቡቱ መታገል ከጀመረ አመት ሞላው።
@FekaduZeleke-xc8ls
@FekaduZeleke-xc8ls 27 дней назад
Dr u mean oromo is not a ethiopian?
@alexawoke
@alexawoke 19 дней назад
Stupid shutup. He himself is an Oromo. Go and listen the Interview in Moges Zewudu ( ye Hasab Gebeta Media) , Dr. Biru Said their i am Oromo by birth, but i hate Oromo 🌳 poletical idiology and i prefer Amhara poletical idiology, i am Ethiopian Said He.
@akeabebe2578
@akeabebe2578 27 дней назад
ጂዋር የነሱ እብደት ሙ ማሳያ ነው uncontrolled ዘረኜነት ብትማርም ባትማርም ተረኛ መሆን ተመኝተህ ፍትህ አታገኝም ። ለምን ታዲያ በጀግንነት አገርላይ አይታገልም በጣም ተመፃድቆ ስብሰባ ሲመራ ተጠቀሙብኝ ብሎ ደም አራ ጨ እርኩስ ሰው ነው ።
@ephraimtik920
@ephraimtik920 27 дней назад
አስተውል!! አየደለም ኦሮሞ ማንኛውም ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ብሎ 🎉በ ፍላጎቱ ሄዶ አልተዋጋም🎉 የ ኢትዮጵያ ህዝብ አየደለም ቀይ ባህር🎉 የመሬት ላራሹ ጥያቄ እና የመሬት ባለቤት መሆን በ ኢትዮጵያ ውስጥ መብት አልነበረውም🎉🎉🎉 ቀይ ባህር ብሎ ኢትዮጵያዊ ተገዶ ያለፍላጎቱ ታንቆ ነብር ወደ ጦር ግንብር ይሄድ የነበረው!! የቀይ ባህር ጉዳይ ለ እስራኤል እና አሜሪካ ጥቅም ተብሎ አጼ ሃይለስላሴ ቅጥር ነብሰ ገዳይ ሆኖ ኢትዮጵያ ዊን የማይመለከታቸው ጦርነት ውስጥ አስገብቶ አሰጨፈጨፋቸው!!! ቀይ ባህር ኢትዮጵያን አይመለከታትም አይደለም የ ወለጋ ኦሮሞ!!
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 28 дней назад
ጃዋር የሚለው በሀቅ ከሆነ በእውነት የሚደነቅ ሀሳብ ነው። ምክንያቱም ሰው ከሂደት ፣ ካለው ተጨባጭ ሁኔታ ፣ብነገሮችን በመገምገም የለም ይሄ የያዝነው መንገድ አያዋጣንም አካሄዳችንን መቀየር አለብን ማለቱ ከአንድ ከተማረ ዜጋ የሚጠበቅ ነው።
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 27 дней назад
Mertash new slew melash
@fikrunegash4555
@fikrunegash4555 28 дней назад
?
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 28 дней назад
ወልቃይትን ከያዘ ወያኔ መዳከሙን ያሳይህ ነበር ወደቡ ነች ለወያኔ ።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 28 дней назад
ህውሀት እና አብይ አባትና ልጅ ናቸው ሲሰሩም እየተመካከሩ ነው ሲጠፉም አንድ ላይ ነው ህዝብ ማንነታቸውን በሚገባ እያወቀ ነው አሁን ግዜው ደርሷል ቀኑን እየጠበቀ ነው እስከዚያው ግን ብዙ ጥፋት ያደርሳሉ የኢትዮጵያ ህዝብ እነዚህን ዘረኞችን ማጥፋት አለበትሀገር አፍራሾችን ለማስወገድ ስሩ በሂላ ሀገራችንን እንዳናጣ እያፈረሱት ስለሆነ::
@amiryahya1360
@amiryahya1360 28 дней назад
ሙሴ ያለው ማን ነብር
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 27 дней назад
​@@amiryahya1360 ኦሮሞ መሆኑን እያወቅን ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ያወጣል ሞትና ስደት ይቀራል ያልነው ሙሴ ለካ ፈርኦን ሆኖ አገኘነው በዚህ ቅቤ ምላሱ ሸወደን 5 አመት አይተን የማናውቀው የሞት አይነት አሳየን ይሄ የተረገመ መንግስት ኢትዮጵያን በደም አጠባት ሲኦል ።
@wagayebahiru86
@wagayebahiru86 28 дней назад
It is a big conspiracy that jawar has brought to deceive Amhara
@honestygalor6748
@honestygalor6748 28 дней назад
The young generation from all the politically active and vocal communities especially the three leading ones have been radicalised beyond imagination. We should have realised this crucial fact very early in the outset under this administration and committed ourselves to building positive atmosphere and mutual trust. Unfortunately, what have chosen to do were the exact opposite as we opted for guns and further torn the society apart with bloodshed and negative narratives like never seen before. This is what we have to accept and get a handle on it as more war is likely to tear even the Oromos apart as it does the same to the Amharas among themselves. There is this trend on the ground already if we look to see carefully
@afewerkbelay8333
@afewerkbelay8333 27 дней назад
የኣማኑኤል ዶማነት እያደረ በ2 ዲጂት እያደገ ኣስገርሞናል 😂😂😂
@Lucy70968
@Lucy70968 27 дней назад
Bedatam hullu The amhara and Eritrea forces will punish the oromo aparthiede government and burry for once and fir all
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 28 дней назад
ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 28 дней назад
What Mr. YONAS BIRU talking is , not historical fact and not current affairs . What is his Target ?
@alexawoke
@alexawoke 19 дней назад
Foolish man in your mucus filled mind calling a doctor as Mister IS hurting this man , because you do Not Like His poletical View..He IS an Oromo He himself Said , but He do Not Like Oromo poletical idiology. Go and listen His Interview in Moges Zewudu Media ( ye Hasab Gebeta Media). He Said i'm Oromo but poletically i hate Oromo idiology He Said.
@honestygalor6748
@honestygalor6748 28 дней назад
There is threat against the government from foreign alliance doesn't mean a threat against the Amharas and the wider society? How do we justify looking at such issues as government's only problem, is that wise, really? How can TPLF and EPLF be a threat to each other while operating in the same alliance with Al Burhan and all the associated axis? Is that not a convenient self deception?
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 28 дней назад
ሲጀመር ኦሮሞ የሚለው ስሙም ሀምሳመት ወይም አርባ ስምት አመት በጋዜጣነው ስለሆነም አንድ ነን እንሆናለን ሊሆን አይችልም ለዘረፉ ለአትፊነት ለውድቀት ነበር. በተረፈ ክፉስራ ለራስ ስለሆነ. ወለጋ ያራዊት መንጋም በለው ጂማ ክርስትያን አራጆ. አሩሲ. ይጣወት እና የግራኝ ሀመድ ግራኝ ሺዋው ከአማራው አይለይም ነበት ትቂትም ቢሆኑ ዞሮዞሮ አብቅቶል. እየተመታታም ይሁን. የበላውን. መትፉቱ የማይቀርነው. እደትግሬው ።
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm 27 дней назад
Anatih yifires ,ante werada shimagile, simih erasu yonas biru, birr yasabedeh ebid diaspora.
@Samuel-mk5le
@Samuel-mk5le 27 дней назад
ሥራ የፈታ ሰው
@alemyimer7913
@alemyimer7913 27 дней назад
አማራንአይመለከትም የጠፈአማራ ህዝብ አደህዝብ አትግደሉን በሎ ነፍጥ ያነሳ ነው ልክ እደሯዴ ታረድናል ተጨፍጭፈናል የሯዋዴ ትነሽ ማሀበረሰብ ነው እኛ 2o ሚሌን ህዝብ ተኘተን ተጨፍጭፈናል ሰለዚህ ጠላቱቻችንቀጠለዋል ጭፈጨፋዉን የአማራ ኢሊት የለዉም የተወሰነ ነፍጥ አሰተዉ የሚከላከል አሉ ወነታው ይሄ ነው አማራ በኦሮሞ የሚጨፈጨፈዉ አሁን በቻ አይደለም በ16ክፈለዘመን ጨፍጨፈዎ እሰክወሎ ወሪራ ፈፅመዋል
@alemyimer7913
@alemyimer7913 27 дней назад
አረግዋል አተጠራጠር ሾረት ሚሞሪ አትሁኑ ግን እሱን አይለቁትም አታለው አደብተው የዘለዝሉታል ጀግኖች ናቸዉ እደማራ አይቀልዱም በህዝባቸው ይበቀሉታል
@alemyimer7913
@alemyimer7913 27 дней назад
አለ እያየህ እየሰማህ አተም በሎ ደኩተር አህያነው በየገደሉ የሚ ጣለዉ የታረደ በ21ክፈለዘመን የተልጅ ያተወድም ሰላልተገደለነው ሰላልታረደ ነው
@user-um8vj9rc4r
@user-um8vj9rc4r 27 дней назад
ወለጋ ላይ ዳውድ ባህርዳር ላይ በላይ አለም ዓይቶም አያውቅ ይህን መሳይ አባይ (አጭበርባሪ)
@honestygalor6748
@honestygalor6748 28 дней назад
Did the Amharas get a leadership stronger than Dr Ambachew and his team who were slaughtered in cold blood by the very extremists the Fanos supporters are hailing as freedom fighters today? Has any Amharas intellectual cared to call this out before they try denigrate the leadership of today or anyone Fanos are fighting for that matter?
@user-ut4ff6pd7m
@user-ut4ff6pd7m 28 дней назад
የናንተን የመጨረሻ target እናንተ እዚህ ላይ ከምትደሰኩሩት ትራጄዲክ ዲስኩር በላይ እድሜ ልኬን ውስጣችሁ ኖሬ ማንነታቹንና የመጨረሻችሁን ጥግ ስላወኩኝ አፋችሁን ስትከፍቱ የባሰ እንድንቃቹ ቢያደርገኝ እንጂ ፈጽሞ ጩኸታቹም ሆነ ወከባችሁ አስግቶኝ ቦታ አልሰጣችሁም እወቁልኝ።
@mominaamina2263
@mominaamina2263 28 дней назад
Anete Eraseh kadera nhe Banse Akeberchew mokmok Ayadergh Anet Erash Amara n Btam tetlalh
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 28 дней назад
I do not Trust Jawar
@user-ce5ey4ej4q
@user-ce5ey4ej4q 28 дней назад
ትግራይ በቂ ከበቂም በላይ resources አለው።
@ramandebene1131
@ramandebene1131 27 дней назад
ምን እያልክ ነው እግዛብሄር ለ ትግራይ የሰጠው ልመናና ስዴት ሌብነት ኣመንዛሪነት ክህደት፡ነው። በዝህ የጠቀስኩት ስማርት ናችሁት።
@jamestokichawu2848
@jamestokichawu2848 18 дней назад
ይሄ ሽማግሌ የአኖሌ ሀዉልት፣ የአኖሌ ሀዉልት የሚለዉ የምንልክ ጭፍጭፋ ዉሸት ነዉ ለማለት ነዉ? እና ምንልክ ጠበል እየረጨ ነዉ ሁሉንም ብሄር ብሄረሰቦች የተቆጣጠረዉ? ከእንደዝህ አይነት ዓይኔን ግንባር ያድርገዉ ባዮች ጋር በምን ቋንቋ ነዉ መግባባት የሚቻለዉ?
@user-ut4ff6pd7m
@user-ut4ff6pd7m 28 дней назад
እኔ ያልገባኝ ግን የእናንተ የእስከዛሬው የኢትዮጵያዊነት ዲስኩራችሁ እኮ ዞሮዞሮ ጽንፍ የረገጠ የአማራ ሎሌነታቹንና የመጨረሻ ብሔርተኛ አማራነታችሁን በአደባባይ ያሳየን መሆኑን አላውቃችሁም እንዴ!
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 27 дней назад
አብይን መንቀፍ መንቀፍ እስቲ እናንተ ፕሮፌሰርነት ደረጃ ደርሳችሁ ምን አደረጋችሁ ለገበሬው ትራክተር መግዛት ዘመናዊ ግብርናን ማሻሻል ድርቅ ያለባቸውን ቦታዎች ውሀ እንዴት እናድርስ ሌላም መሰረተ ልማት ላይ መሳተፍ ከመልካም ምሁር የምንጠብቀው ይሄንን ነው ዝም ብሎ ፅፊያለሁ ብሎ መንቀፍ መንቀፍ ጥሩ ሲሰራ ጥሩ ነው ማለት ይገባል ።
@KillorBeKilled-kh3vqdes
@KillorBeKilled-kh3vqdes 28 дней назад
ትግራይ ክፍለ-ሐገር ወርቅ ቢመረትም ብሔራዊ ባንክ አይገባም🤔🤔🤔እዛው ይከፋፈሉታል😆😆😆😆ሕግና ስርዓት ብሎ ነገር የለም🤔🤔🤔
@dawitselemun6124
@dawitselemun6124 28 дней назад
ልጋጋም ጋዜጤኛ
@user-um8vj9rc4r
@user-um8vj9rc4r 27 дней назад
ዮናስ(ዶር) ራያንና ወልቃይትን በተመለከተ ያለህ መረዳት ና መረጃ የተሳሳተ ነው። መንግስት ራያን ቢሰጥ ለምትለው ራያ ተሰጥቶት የራሱን አስተዳደር ለመመስረት እየጣረ ነው። የአማራ ሚሊሻና አድማ ብተና ከፋኖ ጋር እየተዋጋ ያለው ብቸኛ ምክንያት ለሚከፈለው ክፍያ እንጂ አላማ ኖሮት አይደለም። ራያ ለወያኔ ተሰጥቶ አሁንም ከመንግስት ጎን ሆኖ እየተዋጋ ነው።ወልቃይት ቢደገም ግዱ አይደለም።
@alexawoke
@alexawoke 19 дней назад
Stupid mind with poor understanding. WHO gave Abiy Ahmed the Right to decide on Wolkait Raya? Do you know why FANo Fight ?
@denbech4624
@denbech4624 15 дней назад
ይህ ሰውዬ የአብይ ጥላቻ አስክሮታል:: በለውጡ የመጀመሪያ ወቅት የጠበቀውን ስልጣን አብይ ስላልሰጠው ቂም ቋጥሯል::
@tewodrosmulu437
@tewodrosmulu437 27 дней назад
" THIS THE SO CALLED YO TUBER AMANUEL IS NEFETEGNA OROMO. AMAZING HE SHOULD BE "DIKALA"
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d 28 дней назад
አብይ አደርባይ አልከው እርሶስ ምን ይባሉ
@AmanTemareyam-jw1go
@AmanTemareyam-jw1go 24 дня назад
Eritrea Segat yelatem be Woyanem hone Belelawem 💯/💯 😂
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 28 дней назад
ረዠም እድሜ ከ ጤና ጋ ዶቶረ !!!!! የ እድሜ ልክ ትምርት ኣግኝቶኣል ይህን ተብታባ ፍሪዝ ሰገጤ !!!! ዋና የ ኣቡሽ ካድሬ ነው
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 28 дней назад
እሄ ሰዉዬ ከማርጀቱና ከኦሮሞ ጥላቻ ከተነሳ ጭንቅላቱ ባዶ ሆኑአል። ጠያቂዉ እራሱ ግራ ተጋብቷል በሰዉየዉ ወሬ። Anyway Abiy is amazing leader. He knows you more than anyone else. Oromo was one. Oromo is one. Oromo is one for ever. Do your business. ጃዋር አስር አመት አልሞላም ተሰሚነት ማገኘት የጀመረው። ብሔር ፖለቲካ ደግሞ 33 አመታት አስቆጥሯል። ስለዚህ የምታወሩት ስለ ሀገር ስለሆነ በጥንቃቄና ገንቢ ሀሳብ ብሆን መልካም ነዉ። አሮሞ ደግሞ አንድና አንድ ብቻ ነዉ። አሮሞ ለዘላለም አንድ ነዉ!
@kinga3190
@kinga3190 24 дня назад
Every time I hear your interview, I learn how stupid one person can be....how are u teaching your kids.
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 23 дня назад
ዶ/ር እንዴት የአማራን ትርክት ከኦሮሞ ትርክት ጋር ያወዳድሩታል? የአማራስ ትርክት ምንድን ነው? የአማራ አክራሪስ አለ ወይ? አማራ ብሄርተኛ መሆን የጀመረው አማራ በመሆኑ ሲገደል፣ ሲፈናቀል እና ተቋማዊ በሆነ ሁኔታ ከማንኛውም ነገር ሲገለል አይደለም ወይ? በአሁኑ ሰዓት የአማራ ጀኖሳይድ የለም ወይ?
@alexawoke
@alexawoke 19 дней назад
Yehizbslem Mekonnen thank you 🙏 your Point IS 100% correct..IT IS two uncomparable comparasion Amhara & Oromo 🌳 poletical idiology. Oromo slaughtet human , Amhara even do Not want to kill an insect.
@jebejebe7468
@jebejebe7468 28 дней назад
Eritrea has nothing to do with ethiopia chegirachu rasachu berasachu fetut,, yehie Eritrea ke Fano gar enkiskasie jemeralech minamen kebitesach,,, WOF yelem chintam hula,,,,,,
@dagi5526
@dagi5526 28 дней назад
ልጋጋም ሰውዬ ነው ይህ ወንበዴ
@atome9092
@atome9092 28 дней назад
ዮናሰ ብሩ ቁጭ ሀብታመ አያሌውን ሆነው የለ እንዴ አይ ትንተና😀 አብቹ እግዜር ይይልህ አገሩን ሁሉ ትን እስኪለው ታስተነትነዋለህ
@dawitselemun6124
@dawitselemun6124 28 дней назад
ድል ለኣማራ ፋኖ
@TayeMokonen
@TayeMokonen 26 дней назад
Do you think Jawar is serious? I smell the smell of a rat. Jawar is a man who changes his mind again and again. He is consistently inconsistent in his approach toward Ethiopian politics
@atome9092
@atome9092 28 дней назад
ዮናስ (ዶ/ር) ስለ እግዚአብሔር ትንሸም ብትሆን ኢትዮጲያን ከድህነት ሊያወጣ የሚችል አስተዋፅኦ በሞያዎ ለማበርከት ይሞክሩ። ኡፍ ወሬ ና ምቀኝነት ጠላን! ወይ አትሰሩ የሚሰራን ሰው ጠልፎ ለመጣልና ለማራከስ የምትሄዱበት ጥግ አጃኢብ ያሰኛል አይሳካላችሁም እንጂ! እግዚአብሔር ይማራቸሁ!
@gebredemsis
@gebredemsis 27 дней назад
ይህ ሽማግሌ የወሬ ሱስ ያለበት ይመስለኛል ተከብሮ ቢያረጅ ይሻለዋል በጣም ይቀላል
@mobaker5480
@mobaker5480 28 дней назад
Dr.Yonas, I used to value your opinion for so long. But lately, your opinion has become one-sided. It looks like you're politically degenerating.
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux 26 дней назад
zendero anelakekeme ke PP guara
@user-nv6fe7ld5y
@user-nv6fe7ld5y 28 дней назад
Amanuel, politics is dynamic and you character or conduct may change, so don't focus on the past. Dr.Yonas is the only intellectual for real solution. FORGET ABOUT MERARA WHO BACKSLIDED TO 16THCENTURY. Oromo elites never raise Geragn Mohamed Mohamed married 6years Aisha kkkkkkkkkk Kkkkkkkkkk jawar is evil who brought division
@luwamluwam3868
@luwamluwam3868 28 дней назад
የደርግ ርዥራዦች አሁን እየጨሁ ይገኛሉ ግን
@leakeberhe
@leakeberhe 28 дней назад
አንተ ተብታባ ገመድ አፍ የትግራይ ህዝብ ጥያቄ ከመጀመርያም ቦታው ወደ ነበረበት ይመለስ ነው የተቀየረ ነገር የለም ሰገጤው
@amanuelpvt9065
@amanuelpvt9065 28 дней назад
የትግራይ ተገንጣይ ቡድን ወልቃይትን የወሰደው ከበጌ ምድር ሌላ ምንም ምክንያት የለውም ለተገንጣይነት ምሱ ነበር።
@tatek7660
@tatek7660 28 дней назад
ይህ ሰውዬ ስለአቢይ ክህደት ሲያወራ ለምን ማሰረጃ እንዲያቀርብ አትጠይቀውም? አንተስ ብትሆን አቢይ ጎርጎራ ሰለብሄር ትግል ያለውን አልሰማህም?
@EmahaAraya
@EmahaAraya 28 дней назад
Ante Ahya
@tafgirma
@tafgirma 20 дней назад
I vehemently disagree with the last remark Dr. Birru has made, particularly on false equivalency he’s created by comparing the Oromo extremists vs the Amara extremists.. Really? Where did you get the tenacity to compare the Amara’s people for the better part of this past century who had been the subject of unprecedented ethnic violence perpetrated against them and who finally reached to a decision to defend themselves to those hate driven barbarians who manufactured false narratives in order to commit these atrocities? So Dr., your attempt to appear as someone who has a balanced view failed miserably. In fact, you proved that you’re neither balanced nor you have a clear view of the facts. A simple advice,let us not be too open minded,our brain will fall out.
@DefendTheTruth1
@DefendTheTruth1 19 дней назад
ፅንፈኛ ፅንፈኛ ነው፣ ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመረጣል!?
@tafgirma
@tafgirma 19 дней назад
@@DefendTheTruth1 I wasn’t going honor your drivel with a response but then again who better knows the beauty of a monkey than a family member like yourself.
Далее
АНДЖИЛИША в платье 😍
00:27
Просмотров 489 тыс.
АНДЖИЛИША в платье 😍
00:27
Просмотров 489 тыс.