Тёмный

በራያ አዲስ የፋኖ ንቅናቄ ፈነዳ?! | እስክንድር ለመደራደር የወሰነበት ቁልፍ ምስጢር | የጌታቸው ረዳ ጠባቂዎች መነሳት እና ሹኩቻው | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 975 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
RU-vid ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Опубликовано:

 

13 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@penafrica4321
@penafrica4321 8 дней назад
ርዕሳቹሁ አሳሳች ነው። ታላቁ እስክንድር ከመንግሥት ጋር እደራደራለሁ አላላም።
@JoroTebi133
@JoroTebi133 8 дней назад
ቀጥታ ባይልም ፤ ጦርነቱን ለማቆም በተዘዋዋሪ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል።በጭፍን ሰው እታምልክ ደሞ እስክንድር አለ አላለ የትኛውን ሠራዊት ይዞ ነው? ደሞስ የትኛው የአማራ ሕዝብ ወክሎት ነው።የሚበጠረቀው።
@mesfinadafre1839
@mesfinadafre1839 7 дней назад
yemarebu nachu endet hasabahu ayigenagnm
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 8 дней назад
ሰለ እሰክንርድር የተዛባ ሐዛብ የሠጠ ጋዜጠኛ አሣፋሪ ነው ❤❤❤
@Lemishe
@Lemishe 8 дней назад
መታወቅ ያለበት 85% ቱ የአማራ ህዝብ ክልል ምድር በአማራ ህዝባዊ ሃይል በፋኖ እጅ ላይ ናቸው ትምህርት እንቅስቃሴ የሚባል የለም የብአዴን ብልፅግናው ከስር መሰረቱ ተነቅሎ ሲኦል እስኪወርድ የሚቆም የአማራ ህዝብ ትግል የለም
@user-be8hj1ki4w
@user-be8hj1ki4w 8 дней назад
እስክንድር የተናገረው ሌላ እናንተ የምታደናግሩት ሌላ
@united6563
@united6563 8 дней назад
መከላከያ ንፁሀንን በገደለ ቁጥር ፋኖም በመንግስት ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት። ንፁሃን የሚገድሉ መከላከያዎችን ማርኮ መቀለብ ሞኝነት ነው አሜሪካም አታደርገውም። ስለዚህ አንድ ሲቪል አማራ ሲሞት በምላሹ 10 ወታደር በማስወገድ መንግስትን ማስጠንቀቅ ይኖርበታል
@namanekemti8556
@namanekemti8556 8 дней назад
ባንዳዎች፤ ስለድርድሩ በርእሳችሁ የለጠፋችሁት ለማደናገር እንደሆ ግልፅ ነው።
@bunatetuu8390
@bunatetuu8390 8 дней назад
What a confusing discussion?????
@sanwoo2708
@sanwoo2708 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@simeneshayele4745
@simeneshayele4745 8 дней назад
ውቨታሞች እስክድር ድርድር እናደርጋለን አላለም
@BirhanuDinberu-eh9fi
@BirhanuDinberu-eh9fi 8 дней назад
Thank u አንዳፍታ
@user-xr2zf5sz8k
@user-xr2zf5sz8k 7 дней назад
የእስክድርን ሀሳብ ጋዜጠኛ አማን በተሻለ መልኩ ገለፃ አድርጎልናል እናመሰግናለን
@MamoTadios-em6so
@MamoTadios-em6so 6 дней назад
አማን !!!!!
@shiferawwondimu
@shiferawwondimu 8 дней назад
Iwnetu iyesemak lemn admta tkalek
@danialdanial901
@danialdanial901 8 дней назад
ለሀገራችን የሚጠቅም ነገር ስሩ፣ የማይረባ ነገር አታድርጉ
@Samitrghh
@Samitrghh 7 дней назад
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@bettybetty6542
@bettybetty6542 5 дней назад
የትግራይ ሀይሎች መሬታአቸውን አግኝተው ህዝባቸውን ካልመለሱ የትግራይ ህዝብም ሰላም አይሰጣአቸውም ሰለዚህ የተወረረውን መሬታአቸውን መልሶ ሰላም መፍጠር ነው
@chuchedesta
@chuchedesta 7 дней назад
አርእስታችሁ መስተካከል የለበትም። ጥሩ ዉይይት ነዉ። እንደ ተረዳነዊ እስክንድር ያስቀመጠዉ ነጥብ ትክክል ነዉ። ለድርድር መጀመሪያ ፋኖ አንድ መሆን አለበት። የመጀመሪያ ነጥብ እሱ ነዉ ከዚያ ለ ደሪደር ስንቀመጥ ቅድመ ሁኒታዎች ያስፈልጋሉ አለ። ትክክል አባባል
@NeabAssfaw
@NeabAssfaw 8 дней назад
የማዕዘን ድንጋይ የሆነ ውይይት አድርጎ እንደ ጋዜጠኛ !!
@tadessebentiergie6934
@tadessebentiergie6934 8 дней назад
በውነት እናንተ ጋዜጠኛ መሆናችሁ ያሣዝናል። መንግሥት ወደፊት እንዳይራመድ ሕዝቡን ታደናግራላችሁ። መኻከለኛው ያነሣው ሀሣብ ያልተረዳችሁ የአገርን ፍላጎት እንዴት ትረዳላችሁ????
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 7 дней назад
ግን ዘመን መለወጫን ለማክበር የዘመን አቆጣጠር ያስፈልጋል። ሁሉም እየተነሳ የእኔ ዘመን መለወጫ ይህ ነው እየለ ከቀጠለ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ80 በላይ የዘመን መለወጫ ቀን ሊኒር ነው። በቃ ኋላ ቀርንት እየቀረጠፋት ያለች አገር ሆነች። ዘመን መለወጫ ከማውራትችን በፊት ስለ ቀመር ማወቅ ያስፈልጋል
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 6 дней назад
አቶ ደረጄ ያለው ትክክል ነው። እምጋብዛችሁ ይህን በሚመለከት ዩቲውብ ቻናሌ በአውዲዮ የተሠራ አለ። ፋኖ የተበተነ ነው። ስለፋኖ ትራድሽናል አደረጃጀት ዕውቀት ማነስ ችግር ነው። ፋኖ የተበተነ አይደለም። የተደራጀ ነው። የፋኖ ንቅናቄ ፒዩርሊ የአማራ ገበሬ ንቅናቄ ነው። የገበሬ ንቅናቄ ነው ስልህ ከገበሬው ተፈጥሯዊ ባህሪ የሚነሳ ግንዛቤ ያስፈልገዋል። ብሎጌ ላይም ጽፌዋለሁ። አቶ እስክንድር ከእስር ቤት በወጣ ዕለት ፋኖን እመራለሁ እንዳትል ብዬ ጽፌለታለሁ። በብዙ ፋክቶች ምክንያት። ለዘጠኝ ወርም ዝምታዬ እሱ ስለገባበት ነበር። ባለፈው ግን ዕይታዬን ጽፌላሁ። ከዘኔ መግለጫም በኋላ ስለድርድር ጽንሰ ሃሳብ ጽፌያለሁ። መሬት ላይ ብቻ ሳይሆን ለረጅም ጊዜ ከአቶ እስክንድርም ከዘኔም ትግል በፊት የነበሩ የአማራ ልጆች ዝምታችን መርጠን እንጂ ብዙ በጣም ብዙ ጉዳዮች ላይ የተጋን ያሳካን ባለጉዳዮችም አለንበት። በጨረፍታ በጭልፋ በጨፈጨፍ በደራሽ ግርግር የሚሆን ነገር ካለ ግማሽ ገጽ ደብዳቤ ይበቃል። ቅኖች አሉበት። የኦህዴድም ፋከራ በእሱ አቅም መስሎታል። ቅንነት እራሱ ይሠራዋል። ሙግታችሁ ጥሩ ነው። አወያዩም ጥሩ ነው። በርቱ። ነገረ ፋኖ በተፈጥሮው ከአጥቢያ ከጎበዝ አለቃ ያለፈ አመራር የለውም። ክፍለአገርም ሲበዛበት ነው። ፋኖ አልተበተነም በተፈጥሮ ፀጋው ልክ ጠንክሮ አለ። ተደሞ ጥሞና አንክሮ ያስፈልጋል። አንድ ሳምንት መጠሞን ያልቻለ የቤቱንም ችግር አይፈታም እንኳንስ ሌላ። ብዙ ሰባዕዊ ፕሮጀክቶች ከፋኖ ሰማዕታት ጋር የተጀመሩ ቁመዋል። መጀመር ሳይሆን መፈፀም ያስፈልጋል። የሰው ልጅ ዳንቴል አይደለም። በቀላል መስዋዕትነት ማትረፍ። ህወሃት መንበር ሲለቅ አንድ ነፍስ አልጠፋም። በጥበብ ስለተሰራ። ሳጠቃልለው ኢትዮጵያ የከበደችን ለሁላችን ነው። መሪወች ተጽዕኖ ፈጣሪ ሊሆኑ ይችላሉ። ግን ተጽዕኖ ፈጣሪ መሆን ማለት ሥመ ጥር መሪ ሊያደርግ አይችልም። ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ይበቃሉ። የአማራ ፖለቲካ ቋያ ነው። የተልባ ጭልቃ አይደለም። ብቻ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፈረስ በኋላ እግሩ ሲጋልብ ይመስለኛል። ሌላ ሟርተኛ አቃላይ ተንታኙን አንድ አፍታ ቢያስታግሥ። የተራራው ሚዲያ ተንታኝ። እናንተ ጥሩ ናችሁ። ❤❤❤
@MelGet
@MelGet 8 дней назад
Eskinder didn't commit himself to negotiation with government. He said more time is needed to unify the different Fano groups. Stop the disinformation and work for professionalism.
@samyy3559
@samyy3559 8 дней назад
12 millions amara dead 12 millions amara displaced by tplf and olf those criminals must brought to justice
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 7 дней назад
እውነት ነው የአሸንድየ ጭፈራ አደረገው አቶ ጌታኀው
@eyuaelmebatsion9267
@eyuaelmebatsion9267 6 дней назад
ጣሊያን ኢትዮድያን ሲወር ድርድር አድርገናል አላደረግንም ግን አሸንፈናል ፋኖ የሚያስፈልገዉ አንድነት ነዉ
@hmisrak4
@hmisrak4 6 дней назад
በፍጹም እንደራደራለን እስክንድር አላለም ያለው ዝግጁ አይለንም ነው ለምንድነው የተሳሳተ መልእክት የምታቀርበወ በጣምም ነውር ነው
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 8 дней назад
Iskinder Nega was secretly recruited by the CIA about ten years ago, and now he wants to negotiate with the government of Ethiopia since he got the green light from the CIA to do so.
@realtube6031
@realtube6031 7 дней назад
ሁላችሁም እንደ ጋዜጠኛ ባዮች በሃሰት የተመሰረታችሁ ሆዳሞች ናችሁ ታሳዝናላችሁ
@alebachewgirma3056
@alebachewgirma3056 8 дней назад
Eskinder never said would negotiate
@samyy3559
@samyy3559 8 дней назад
Eskender nega didn't have any power and solders
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 8 дней назад
እስክንድር ከባድ ሚዛን!!
@bagana888
@bagana888 7 дней назад
What a confusing discussion? Go and read.
@BelayGubay-yx5ph
@BelayGubay-yx5ph 8 дней назад
If you don’t speak English, it will be difficult to understand the message.of Fano. He did not say he would negotiate with the prosperity groups.
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 8 дней назад
አልገባችሁም ችራሽ?
@BelayGubay-yx5ph
@BelayGubay-yx5ph 8 дней назад
Are you a journalist? If you are a journalist, you need to galvanize the information to analyze the message. Sad
@GelilaSisay-jt2ij
@GelilaSisay-jt2ij 6 дней назад
Fanoo will be government alone soon.
@alemneshabera4398
@alemneshabera4398 8 дней назад
ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤
@kebedealga
@kebedealga 7 дней назад
ውይይቱ በጋዜጠኛው በኩል አስፈላጊ ሆኖ ብገኝም ፖለትከኛው አማን ስለ ፖለቲካ ህንት ወይም እናንተ ያነሳችሁትን አጀንዳ በጭራሽ አልተረዳም/የሚናገረውን አያውቅም "ስለዚህ ሀሳባችሁን አልተረዳም ባይ ነኝ "3ት ነገሮች መተግበር አለበት አልያ አንደራደርም ይላል መጀመርያ ለሠላም ካልተደራደረ እንደትስ 3ት ነገሮች ልተገበሩ ይችላሉ ? ለዛ ነው ነገሩ አልገባውም ያልኩኝ "ሠላም ለሀገራችን ይሁን----ዘረኝነት ይጥፋ አንድነት ይስፋ
@behailumulatie8098
@behailumulatie8098 5 дней назад
Leba media
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 8 дней назад
ፕሮግራም የሚመራዉ ግለሰብ በተለይ ስለ እሰክንድር የተዛባ መረጃ እንዲተላለፍ የፈለገ ይመስላል። ደረጀም እንዲሁ። በዚህ ዉይይት አማን የተሻለ መረዳት ይዞ አይቻለሁ። ለማንኛዉም የአእስክንድርን ሀሳብ ለመረዳት እንደገና ትምህርት ብትወስዱም ለመረዳት ግዜ ይፈጅባችኋል።
@nejaali5801
@nejaali5801 7 дней назад
ፕሮግራሙን የሚመራው ሳይሆን ሌሎቹ ናቸው !!!
@GelilaSisay-jt2ij
@GelilaSisay-jt2ij 6 дней назад
No nogtion with criminal and lair state. esknder not represented fanoo .he go just to help them and he is not leader.
@bettybetty6542
@bettybetty6542 5 дней назад
ድርድር ተብሎ ከወያኔ ተደራድሮ አብይ እሰካሁን መቃጫ አላመጣም ሃሳቡን በየቀኑ ይለዋውጣል ፋአኖ ይሄን ምሆነ ሸኔ ይሄን እያዩ እንዴት ይደራደራሉ? ?
@KurkaShalisho
@KurkaShalisho 8 дней назад
ዉሼት ነዉ እስክንድር ስለድርድር አልተናገረም።
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 8 дней назад
Genocide zebele
@BeteWoldeyohannes-sk2uo
@BeteWoldeyohannes-sk2uo 7 дней назад
… In any kind of conflict Session of hostility is a precondition; when Fano come to realize it’s splintered groups have to come to terms, and agree to disagree and come to agreement to have one unified leadership before any peace accord with the sitting government. Ato. Abiye Ahmed, aka prime minister does not have the wisdom nor the intelligence to see the bigger picture of Ethiopia’s very existence is challenged . In the words of great thinkers “Existence precedes Essence”. If the current tremor continues volcanic like eruptions is inevitable… Ethiopia will go by way of Czcoslovakia and Yugoslavia… such decision will be imposed on Ethiopia by world powers … I fear for my country for my very existence and identity had been shaped from my very first heart beat, my very first breath… the second coming of the battle of Meichew will be realized with the decimation of the so-called “Beltsegena party” and bringing Ato. Abiye Ahmed to the international court of justice for crimes against humanity!!!
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 8 дней назад
ዛሬ የአብይ የብልፅግና ልሳን ሆናችኋል ማለት ይቻላል፣ እስክንድር ያላለውን ነገር እያላችሁ ነው፣ አጉል ትንታኔ ነው የዛሬው። አማኑኤል ዛሬ እየቀባጠርሽ ነው፣ ደረጀ እስክንድር ያለውን በትክክል እየገለፀው ነው ።
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 8 дней назад
ድል ለፍኖኖኖኖኖኖኖኖ
@ogbazionbeidu1657
@ogbazionbeidu1657 7 дней назад
ጌታቸዉ ረዳ ጦርነት አይካሄድም ሊያታልላችሁ ነዉ ውሸት የወያነ ባህል ነዉ ጦርነት በነበረ ጊዜ ምን ያልተናገረዉ አለ ዉሸታም ነዉ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 5 дней назад
😂😂😂😂 ግንቦት 20 የሚባል የለም 😂😂😂😂 ቅዥታሞች ከህውሃት ጋር አብሮ ተቀብሯል😂😂😂😂😂😂
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 8 дней назад
እስክንድር ይለያል!!ሚጠላው እንኳን እጅን ወደሀላ አርጎ ባአክብሮት ነው!!ስው ሁሉ ሸቀጥ ሆኖ በፍርፋሪ በሚሸጥበት ዘመን በፅናት ያለ ጀግናችን ነው!!
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 7 дней назад
ሰላም ናችሁ ግን ዛሬ? በግራ ጎናችሁ ነው እንዴ የተነሳችሁት? እንደ ባቢሎናዊያን መግባባት አቃታችሁ
@muhammedhailu4335
@muhammedhailu4335 7 дней назад
አትስሙት ይህ ተብታባ ኦሮሞ እስክድርን ለማስገዴል እያሰበነው
@Thefailure-hh1qh
@Thefailure-hh1qh 8 дней назад
እስክንድር ለመደራደር የወሰነበት ቁልፍ ሚስጥር?አሳሳች ነው!
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 7 дней назад
ዉሸታም እስክድር የት ቦታ እደራደራለዉ ያለዉ ፋኖስ እራአያጋራ ጦርነት ሊገጥሙነዉ ምን ማለት ነዉ ወተት ነዉ ተልኳቹ የገዢው የጨፈጫፊዉ ህልም ነዉ የለም ጦርነት
@united6563
@united6563 8 дней назад
መከላከያ ንፁሀንን በገደለ ቁጥር ፋኖም በመንግስት ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት። ንፁሃን የሚገድሉ መከላከያዎችን ማርኮ መቀለብ ሞኝነት ነው አሜሪካም አታደርገውም። ስለዚህ አንድ ሲቪል አማራ ሲሞት በምላሹ 10 ወታደር በማስወገድ መንግስትን ማስጠንቀቅ ይኖርበታል
@united6563
@united6563 8 дней назад
መከላከያ ንፁሀንን በገደለ ቁጥር ፋኖም በመንግስት ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት። ንፁሃን የሚገድሉ መከላከያዎችን ማርኮ መቀለብ ሞኝነት ነው አሜሪካም አታደርገውም። ስለዚህ አንድ ሲቪል አማራ ሲሞት በምላሹ 10 ወታደር በማስወገድ መንግስትን ማስጠንቀቅ ይኖርበታል
@united6563
@united6563 8 дней назад
መከላከያ ንፁሀንን በገደለ ቁጥር ፋኖም በመንግስት ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት። ንፁሃን የሚገድሉ መከላከያዎችን ማርኮ መቀለብ ሞኝነት ነው አሜሪካም አታደርገውም። ስለዚህ አንድ ሲቪል አማራ ሲሞት በምላሹ 10 ወታደር በማስወገድ መንግስትን ማስጠንቀቅ ይኖርበታል
@united6563
@united6563 8 дней назад
መከላከያ ንፁሀንን በገደለ ቁጥር ፋኖም በመንግስት ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት። ንፁሃን የሚገድሉ መከላከያዎችን ማርኮ መቀለብ ሞኝነት ነው አሜሪካም አታደርገውም። ስለዚህ አንድ ሲቪል አማራ ሲሞት በምላሹ 10 ወታደር በማስወገድ መንግስትን ማስጠንቀቅ ይኖርበታል
@united6563
@united6563 8 дней назад
መከላከያ ንፁሀንን በገደለ ቁጥር ፋኖም በመንግስት ሰራዊት ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት። ንፁሃን የሚገድሉ መከላከያዎችን ማርኮ መቀለብ ሞኝነት ነው አሜሪካም አታደርገውም። ስለዚህ አንድ ሲቪል አማራ ሲሞት በምላሹ 10 ወታደር በማስወገድ መንግስትን ማስጠንቀቅ ይኖርበታል
Далее
Final muy increíble 😱
00:46
Просмотров 20 млн
СТРИМ ► Elden Ring - Shadow of the Erdtree #1
4:21:06
ЭКСПРЕСС разбор стиралки
00:39
Просмотров 4,6 млн
አልተገረፍኩም 15 June 2024
39:45
Просмотров 111 тыс.
Final muy increíble 😱
00:46
Просмотров 20 млн