Тёмный
No video :(

ህዝቡን ያስለቀሰው የአብሮ አደጎቹ ፍቅር 2020/yefiker tarik/ 

Beras Tube በራስ ቲዩብ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 291 тыс.
50% 1

Ethiopian yang's true love story ህዝቡን ያስለቀሰው የአብሮ አደጎቹ ፍቅር 2020/yefiker tarik/

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 268   
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 года назад
በፍቅር መካከል የሚገባ ሠው ክፉ ነው በጣም አሳዛኝና ገራሚ ታሪክ ነው እንደሚገናኙ ተስፋ አለኝ
@sinawusinawu8404
@sinawusinawu8404 4 года назад
ይመጣል አንድ ቀን እኔም የኔን አቤልን ከ10አመት በኃላ አገኘሁት እንድሀም በተለያዩ ምክንያቶች ተለያይተን ነበር የት እንዳለው ሳላውቅ እሱም እኔ የት እንዳለው ሳያውቅ ግን ሁሉም ሰውን እጠይቅ ነበረና ወደ መከላከያ ካምፕ እንደገባ ስነግሩኝ አዘንኩ አለቀስኩ የምሞት መስሎኝ ብቻ እግዝአብሔር ይመስገን ዛሬ ተገናኘን አለን ስሙም አቤል ነው ከብዙ ዝናብ በኃላ ፀሐይ ትወጣለች
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 года назад
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ራደሽ ማምዬ
@hskdbnwkOn12
@hskdbnwkOn12 2 месяца назад
Kaw 4 amet bihonewm des belognal🎉 Bezi agatami terakiw 👌👌
@let9549
@let9549 4 года назад
በጣም ያሳዝናል እፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ጭንቀትሽን ይገላግልሽ የኔ እህት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-mm3md2bk7o
@user-mm3md2bk7o 4 года назад
በጣም አሳዛኝ ታሪክ በሂወት ካለ ይገናኛሉ ፈጣሪ ያገናኛቸው
@imranabdurehman887
@imranabdurehman887 2 года назад
በጣም አዝኛለሁ ፈጣሪ ያገናኛችሁ,ግን መቸም ቢሆን የመጨረሻውን መሥማት እፈልጋለሁ አደራ
@user-gp4sg9bb7v
@user-gp4sg9bb7v 4 года назад
በጣም ነው ያስለቀሰኝ ግድ ነው ፍቅር ይፈተናል ግን በእናቱ በኩል ብታገኘው ትሞክር የእውነት አምላክ አለሽ ጠንካራ መሆን ይጠበቅብሻል ከተገናኙ መልስ ጠብቃለን
@habtamuy1341
@habtamuy1341 4 года назад
እባካችሁ ማንም ሰው ተስፋ መቁረጥ የለበትም እንደሚገናኙ ተስፋ አለኝ ግን አሳውቁኝ
@ertpkafayad3622
@ertpkafayad3622 4 года назад
Habtamu Y HabtamuY
@sipanlovely6792
@sipanlovely6792 4 года назад
Xx
@peterberhanu6778
@peterberhanu6778 4 года назад
ትክክክል
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 4 года назад
ጌታ ሆይ ☝️ አገናኛቸው እና ይሄንን ታሪክ ክፍል 2 አሰማኝ ለዚህ ስል ሰብስክራይብ አድርጌዋለሁ
@meseretmamed4252
@meseretmamed4252 3 года назад
በጣም የሚያዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር በሰላም ይገናኛቸው
@hayu1167
@hayu1167 4 года назад
እህቴ አላህ ይገናኛችሁ አይዞሽ ዱአ አድርግ ግን ሲመጣ አሳዉቂን
@Razan-l4d
@Razan-l4d 4 года назад
ወንድሜ ሆይ የነዚህን ልጆች መጨረሻ ለመስማት ጓጉቻለው! ከችግር በኋላ ምቾት አለ እና እህቴ ተስፋ እንዳትቆርጭ አይዞሽ ወደ ፈጣሪ ፀልይ የኔ እናት እርግጠኛ ነኝ እሱም ስላንች እያሰበ ይሆናል😢 በፈጣሪ ፈቃድ ትገናኛላቹ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ወይ ፈተና😢😭😭😭😭😭
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 года назад
አብሳሪ ቅድስ ገብሬል የብስራት ዜና ያሰማሽ የፍቅር ጌታ መድሀኒአለም እሱ ይርዳሽ የጭቋ አማላጅ እመብርሀን ካችጋር ትሁን አይዞሽ እህቴ ፍቅር ሁሌም ፈተና አያጣውም አች ብቻ በርች በፅናትሽ እደምታገኝው ተስፍ አለኝ እህቴ
@ertpkafayad3622
@ertpkafayad3622 4 года назад
ፅጌ ማሪያም ፅእናትhi
@ertpkafayad3622
@ertpkafayad3622 4 года назад
ፅጌ ማሪያም ፅእና
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 года назад
@@ertpkafayad3622 አቤት
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 года назад
@@ertpkafayad3622 ይግቡ
@hannagranato9719
@hannagranato9719 4 года назад
በጣም ያማል አበሻ መቼም አይማርም ልጆች አድገው 16 አመት ከሞላቸው ጓደኛ መያዝ ምን ችግር አለው? ብልግና ነው? አይ የአስተሳሰብ መዛግ ! በዛ ላይ ትንሽ ከተሻልን ሌላውን መናቅ ትልቁ በሽታ ነው ። እነሱ ከተዋደዱ ምንድነው ችግሩ አብረው ቢቀጥሉ ለወደፊትም ጥሩ ትዳር ይኖራቸዋል ምን አይነት የተደናቆረ አስተሳሰብ ምቀኝነት መጥፎነት እንዳለ አስቡት ። መቼም የማይቀየር ማህበረሰብ አሁንም አበሻ ነው። ክፋት ነው እንጂ ምንድነው እድሜያቸው ነው እኮ። በውጭው አለም እንዲህ አይነት መበሻቀጥ የወጣቶችን ስሜት መግደል መናቅ የለም ተፈጥሮ ነዋ ግድ ነው ፈልገውት አደለም ወንጀል አደለም ። ብዙዎቹ አበሾች አሁንም ይህ የዘቀጠ አስተሳሰብ አላቸው። ለምን ሲባል ክፋት ! ሲሆን መምከር ወደ ሌላ መጥፎ ነገር እንዳይሄዱ እርግዝና እንዳይመጣ ቁች ብሎ መነጋገር ነው ። አሁን ሁሉንም ገደሉአቸው! ውጭ ያለችውም የራሷን ብሶት መናዘዝ ወዳ ላደረገችው ለልጇ መማረር ! ተመስገን የለም። ያቺ ቤት ያለችው ምቀኛ አቃጣሪ ናት ባለጌ ወሬኛ አያትዬው ደግሞ የባሱ ወግ አጥባቂ መሀይም ። ሁሉም ከንቱ ናቸው ።ብቻ ወጣቶቹ ዋጋ ከፈሉ ያሳዝናል ከንደዚህ አይነት የወረደ ማህበረሰብ መፈጠሩ ያማል ። ጨካኞች ቅስም ሰባሪዎች ይድፋቸው። ሁለት ሰው ነው የገደሉት። በእልህ የሚሆን ምንም ነገር የለም ትምህርት ነው ለደደቦች ተማሩ። ሰልጥኑ አእምሮ ካላችሁ ብዙ ደንቆሮ በየቤቱ አለ
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 2 года назад
ፈጣሪ ይርዳቸው እና በሰላም ያገናኛቸው ኡፍፍፍፍፍ🙏🙏🙏🙏
@haymiyehanaehethaymiyehana7952
@haymiyehanaehethaymiyehana7952 4 года назад
በጣም ልብ ይነካል በእውነት እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 года назад
Wayi yawenati bataim yamal bantih macarshwin aswikani
@gentegente3000
@gentegente3000 3 года назад
አሜንንንን😭😭😭😭
@magdesslebanon7796
@magdesslebanon7796 9 месяцев назад
አገኘሽው
@Sa-fs2yz
@Sa-fs2yz 4 года назад
በጣም ያሣዝናል እባ እየተናነቀኝ አዳመጠኩት ቸር ወሬ ያሠማን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-no3cu8vp7p
@user-no3cu8vp7p 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭እኔ ሰማሁት እደዚህ ከሆንኩ የምትኖረው እንዴት ልትሆን እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ አይይይይ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 года назад
በህይወት ካላ ሁሉንም የማይሳነው ፈጣሪ ያገናቸዋል ብየ ተስፋደርጋለው ::የዚህ ሁሉ ጥፋት መንስኤው ግን የአቤል ቤተሰቦች ናቸው ምክንያቱም ልጃቸው የደረሰበት ቦታንኳ አላወቁም አተርፍ ብሎ አጉዳይ ሆነዋል
@Razan-l4d
@Razan-l4d 3 года назад
እነዚህ ልጆች ከምን ደረሱ? አቤል ተገኘ ወይስ... በራስ እባክህን አሳውቀን😭😭😭
@mehretenu3316
@mehretenu3316 4 года назад
የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ያገናኛቸው ውይ ያማል
@aedyfente1773
@aedyfente1773 4 года назад
ውይ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ልብ ይነካል ያሳዝናል
@user-kv7mm7vb8x
@user-kv7mm7vb8x 4 года назад
በጣም ያሳዝናልልልል አየ ዱንያ ስንቱን ታስተምራለች ባሉበት ፈጣሪ ጠብቆ በሠላም ያገናኛቸው ውይይይይይ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ፈጣሪ ከጭንቀት አውጥቶ አገናኝቶ ያስደስታችሁ ሁለታችሁንም በትእግስት ኑሩ ብቻ
@user-tg8jy1bj1p
@user-tg8jy1bj1p 5 месяцев назад
የፍቅር አምላክ ያገናኛችሁ አስለቃሽ ታሪክ ነው
@TinaTina-kj3ed
@TinaTina-kj3ed 3 года назад
አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@abualaaa9212
@abualaaa9212 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ኣዝኛለው ኣይዞሽ ኣንች በቃልሽ መፅናት ኣለብሽ በቤተሰቦቹ ፣በእናቱ ቦኩል ኣፈላልግው ኣይዞሽ የፍቅር ኣምላክ ይረዳሻል ፍቅር ያለ ፈተና ኣያምርምና መጨረሻው እንያምልሽ እፀልያለው
@user-mt6wh2dy7w
@user-mt6wh2dy7w 4 года назад
የአቤል እህት እና አያት ይገባችሇል ረዲኤት ግን ጌታ ይርዳሽ አንድ ቀን የገናኛቹ አይ ፍቅር አለቦታዉ ይሄዉ ነዉ መጨረሻዉ
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 года назад
እንዴት ያሳዝናል ፍቅር ብዙ መከራዎችን ያሳያል ግን መጨረሻዉ ካላማረ ይበልጥ ያናዳል
@user-if9hh2th7n
@user-if9hh2th7n 4 года назад
በጣም
@ft8243
@ft8243 4 года назад
ኡፉፉፉ በጣም ያሣዝናል ፈጣሪ መልካም ነው ይገናኛሉ ግን መጨረሻቸውን እንድታሣውቁን
@user-vb2ck7im4u
@user-vb2ck7im4u 4 года назад
በጣም ያሳዝናል እውነት እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ና በቸርነቱ ያገናኛቹ
@user-hc3zd9mb2v
@user-hc3zd9mb2v 4 года назад
ኢንሻ አላህ ይገኛል ተስፊ አትቁረጭ ቢከብዲም ፈጣሪ ያሥገኝልሽ ያረብ በቅርብ ቀን
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍ አላህ በሠላም ያገናኛቸው ግን ተሥፋ ካልቆረጡ ሁለታቸውም ይገናኛሉ በሂወት ካላ እሡ
@user-ll2wk8wl6l
@user-ll2wk8wl6l 4 года назад
በጣም ያሳዝናል አስለቅሶኛል ፈጣሪ ያገናኛችሁ በራስ ቲዩብ ከተገናኙ እንድታሳውቀን አደራ
@shemsiyabineteslam6374
@shemsiyabineteslam6374 2 года назад
ኣላህ ይዘንልሽ እንሻ ኣላህ ትገናኛላቹ
@dubaidxb3955
@dubaidxb3955 4 месяца назад
አላህያገናኛቹህ በጣምአሣዛኝ ታሪክ
@tytyyuft1500
@tytyyuft1500 2 года назад
ኡፉፉፉፉፉ አይይይ በሰላም ያገናኛቹ 😔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ly5ci8yd9u
@user-ly5ci8yd9u 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍ መጨረሻቸው ምን ይሁን😭😭😭😭😭😭
@iloveethiopia3040
@iloveethiopia3040 4 года назад
አላህ ያገናኝሽ 😭😭😭 ፍቅር ከባድ ነው
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 года назад
ኡፉፉፉ አቤል እግዚአብሔር ይርዳህ ከረዴት ጋር ተገናኝታችሁ ፉቅራችሁ እንዲቀጥል ምኞቴነው
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ወይ እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛቹህ እሱንም አምላክ በህይወት ጠብቆ ለመገናኝት ያብቃችሁ
@gentegente3000
@gentegente3000 3 года назад
አሜንንንንን
@user-vm5qm9rp9y
@user-vm5qm9rp9y 4 года назад
በጣምያሳዝናልተስፋእዳትቆርጭ.ስትገናኙአሳውቁን
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 года назад
አይዛሽ እህቴ ትገናኛላችሁ በፈጣሪ ፍቃድ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 года назад
በጣም ያሳዝናል
@gultiyabel6256
@gultiyabel6256 2 года назад
Plss part 2 ylem😖
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 4 года назад
የፍቅር አምላክ ያገናኛችሁ ግን መጨረሻቸዉን አሳዉቁን ያስጨንቃል!!!!!😥
@umusarahh1791
@umusarahh1791 4 года назад
በናትህ መጨረሻዉን የሆነ ነገር በለን እየተጠበቅንህ ነዉ ኮንመንቴን አንብበህ አንድ በለኝ
@kelemkelem5829
@kelemkelem5829 4 года назад
19 83 I left my country the age of 19.The same road through Moyale. Now I am 49years old .when I left my country it was the time the former president Mengistu Haile Mariam left the power and went to Zimbabwe. I was a student .so it wasn’t easy to leave your motherland and became a refugee.especially border of Ethiopia and Kenya ,that is the worst place to be because of Kenyan police and the fight between the Borana and Gerry tribe makes it mor difficult to cross the the border.i have Ben in Kenya refugee camp for 17 years.anyway after 29 years went back to Ethiopia last November.. I wasn’t believed that I arrived bola international Airport Ethiopian .if you are patience and belief you will see him again Do not loos hope.stay 💪.
@ashahashah4520
@ashahashah4520 4 года назад
አህህ ያገላኚ እህት
@bemnetabera2037
@bemnetabera2037 4 года назад
እግዚአብሔር ይረዳሽ እህቴ አይዞሽ
@user-hz6sk3tm7j
@user-hz6sk3tm7j 3 года назад
እፍፍፍፍፍ ያማል ወላሂ አለቀስኩ😭😭😭😭😭😭
@Ga-cy3xq
@Ga-cy3xq 4 года назад
መጨረሻውን አሣውቁን በጣም ያሣዝናሉ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
የፍቅር አምላክ ያገናኛችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል
@eteneshtube5889
@eteneshtube5889 4 года назад
😭😭😭 በጣም የመል እግዝአብሔር የገነኛችሁሁሁ
@terrymihret5028
@terrymihret5028 2 года назад
Wow amazing love please Next part
@user-fz3jc5sj9e
@user-fz3jc5sj9e 4 года назад
ኡፍ አይዞሽ ትገናኛላቹ እሱ ይርዳሽ
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 3 года назад
ዉይይይይእግዚአብሔርያገናኛችሁ፣በጣምያሳዝናል
@mekdesmelkam7585
@mekdesmelkam7585 2 года назад
በጣም ያማል እግዚአብሔር ይጠብቀው
@yarednigatu28
@yarednigatu28 3 года назад
ፈጣሪ ያገናኛችሁ
@user-zr4ok3bm3r
@user-zr4ok3bm3r 4 года назад
መጨረሻው እዲነገረን እንፈልጋለን በጣም ያሳዝናል አይ እቺምድርጠካሰቧት ተቃራኒነው ምትሰጠን
@liyuyetalemiyelij8670
@liyuyetalemiyelij8670 3 года назад
medahaniyalem Yirdash Ehite yefikr Amilak
@user-wq1jn8fy3f
@user-wq1jn8fy3f 4 года назад
ውይ እህቴን አብሽሪ አላህ የፈቀዴ ቀን ይመጣል አላህ በሰላም ያገናኚሽ
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g 4 года назад
ውይይ በጣም ያሣዝናል
@janetkousa7052
@janetkousa7052 4 года назад
በጣም ያሳዝናል
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 4 года назад
ይህ የቤተሰብ ስህተት ነው። እሷን ከቤት ሲያስወጧት ምን ሊፈጠር እንደሚችል ያቃተው ቤተሰብ ለነገሩ 12 አመት በሰራተኛ የተገለገለ ሰው ጭንቅላት አስቡት የዛለ ህይወት ትንሽ ምክር እየሰጡ ቢያስታግሷቸው ውጤት አምጥተው ተመርቀው ወልደው ነበር ታሪኩ እሚሆነው። ልጅ አይውጣልሽ የተባለች አገር አይይይ
@bvmk9509
@bvmk9509 4 года назад
አይዞሽ አላህ ያገናኛችሁ ግን አሳውቂን
@idrisahmad6297
@idrisahmad6297 2 года назад
እባክህን በምታምነዉ ፈጣሪ ይቸሀለሁ መጨረሻቸዉን ንገረን ተገናኙወይ
@betilove7336
@betilove7336 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት የፍቅር አምላክ ያገናኛቹ🙏😭😭😭
@misganateshomegemesho6444
@misganateshomegemesho6444 2 года назад
wow amazing!!
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 3 года назад
Egziabher yirdawu endagegnechiwum asawukun
@user-zo1by2yd6h
@user-zo1by2yd6h 4 года назад
አላህ ያገናኛችው የኔ ውድ
@akliluhagos369
@akliluhagos369 3 года назад
ምረሰጥ
@mimiyahmed1682
@mimiyahmed1682 4 года назад
አላህ ያገናኛችሁ ሚስኪን ግን ካገኘሽው እድታሳውቂን :
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 года назад
መጨረሻው አስለቀስችኝ 😭😭😭ለመገናኝት ያብቃቸው
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 года назад
የፍቅር አምላክ ያገናኛቹ
@rhanaahmed98
@rhanaahmed98 3 года назад
መጨረሻወን አሠማን
@solihabesha722
@solihabesha722 3 года назад
Omg ሲያሳዝን በአላህ
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 4 года назад
ኡፍ ያማል የአቤልን አጣሩና ንገሩን
@user-tw6yu3xc2d
@user-tw6yu3xc2d 4 года назад
ፍፍፍ አላህ በሠላም ያገናኛችሁ
@fhjdbbk9609
@fhjdbbk9609 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናል እግዚአብሔር ያገናኛቹ
@ethiopiahagereethiopiahage1745
@ethiopiahagereethiopiahage1745 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭Hullem steliyalew fetari endiyagenagnachew yemir ebakachu gin yihen tarik mecereshawun asawequn be fkr amlak
@alemcharu6708
@alemcharu6708 4 года назад
በጣም ያሣዚናል አይዞሽ አላህ ከርም ነዉ
@lamlamalamou9032
@lamlamalamou9032 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 года назад
መጨረሻው ናፈቀኝ😥
@meazagebremedhin8748
@meazagebremedhin8748 4 года назад
Very sad emotional love story
@seidendris3879
@seidendris3879 4 года назад
ፈጣሪ እነተኛን አፍቃሪ ያገናኛቸው ብለን እንማጸለለን ግን እንዴት አራት አመት ሁሉ ድምጹኳን ላይሰማ ቻለ ብዬ ተጠራጥራለሁ ግን በሂወት ያገናኛቸው ሌላ ምን ይባላል
@tselotedaniel8018
@tselotedaniel8018 4 года назад
እውነተኛ አፍቃሪዎች ናችሁና ትገናኛላችሁ የበለጠ እግዜር ይጨመርበት
@asefojohn4450
@asefojohn4450 4 года назад
እግዚአብሔር አለትገናኛላችሁ.ፀሎትአድርጊእምነትይኑርሽ
@salihaa5159
@salihaa5159 4 года назад
ፈጣሪ ይርዳሽ
@hewankonjo2714
@hewankonjo2714 Год назад
መጨረሻው ምን ይሆን ☝😭
@mdenamdena2222
@mdenamdena2222 4 года назад
ዉይ አረምነው በጣም አሣዘኑኝ ታሪክነው ወይሥ እውነት እህ
@susuwolo6052
@susuwolo6052 4 года назад
Allah yirdashi yefkr amlak
@khairedin7940
@khairedin7940 4 года назад
ፊልሙ ተሰርቶበተል መ ብትለኝ ሰለም ተስፈዬ
@user-kq1sy2pz6h
@user-kq1sy2pz6h 4 года назад
ርዕሱምንይላል
@high1166
@high1166 4 года назад
ድምጽህ ሲያምር በፈጣሪ
@user-to3eq2kf4v
@user-to3eq2kf4v 21 день назад
ጌታ ሆኖ ተገናኝተዋል በለኝ
@demekferede5566
@demekferede5566 2 года назад
እባክህን የነዚህን ልጆች መጫርሻ ምን ላይ ደርሰ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 года назад
አቤት ድምፅ ኡፍፍፍፍፍፍ በፈጣሪ መልክህም እንደሚያምር እርግጠኛ ነኝ
@peterberhanu6778
@peterberhanu6778 4 года назад
ክክክክክክክክ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 года назад
@@ekramabichotube646 ምነዉ😂😂😂
@zm6661
@zm6661 Год назад
😂😂😂
@eyobtiruneh6640
@eyobtiruneh6640 3 года назад
አባክህ የማያልቅ ታሪክ አታቅርብ አቀራርብህ በጣም አሪፍ ሆኖ ሳለ ታሪኮችህ ቁንጽል እና በእንጥልጥል የሚቀሩ ናቸው ጊዜያችንን እያቃጠልክ ነው
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 3 месяца назад
መጨረሻውስስስ
@bereketbereket6365
@bereketbereket6365 4 года назад
እባክህ የዚህን ታሪክ ልጅቷን ፈልገህ አግኛትና ምን ደረጃ ደረሱ?ፍቅረኛዋን አላገኘችውም ወይ?
@sandosando3930
@sandosando3930 4 года назад
እግዚአብሔር አለሁ ይበልሽ የኔ ከርታታ አይዞሽ
@user-ee2fu5iw1u
@user-ee2fu5iw1u 4 года назад
ፈጣሪ ይገናኝቸው
@kerimsiraj2141
@kerimsiraj2141 3 года назад
Allah yagnanachu kakem Belaye nw redu Benatsh abeln adis ngr senor asawken so sad sad
@እሮዚ
@እሮዚ 4 месяца назад
ኡፍፍ አሳዛኝ ነዉ ሁለተኛዉ ፖርት በጉጉት😢😢😢😢
@abebateshome2847
@abebateshome2847 Год назад
እፍፍፍ የፍቅር አምላክ ያገናኛቸው 🙏🙏🙏
@subbareddy4947
@subbareddy4947 3 года назад
አይዞሽ ይገኛል
Далее
የፍቅር ቁራኛዬ New Ethiopian True Love Story
26:16
مسبح السرير #قصير
00:19
Просмотров 3,1 млн