Тёмный
No video :(

በ ሚዜዋ ጉድ የሆነችው ሙሽራ/Ethiopian true story/ tarik 

Beras Tube በራስ ቲዩብ
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 523 тыс.
50% 1

Ethiopian true story/በ ሚዜዋ ጉድ የሆነችው ሙሽራ/....በትእግስት ያድምጡት

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 364   
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 года назад
ገንዘብ ሳይሆን ንፁህ ፉቅር ያሸንፋል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፈች እንኳንም ደሞ የ2ልጆች እናትና አባት አረጋቼ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለመዳህኒአለም አሜን 🙏🙏🙏
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 года назад
ውይ የአንዳንድ ሴቶች ክፋት ግን 🙆 አያድርስ ነው። ግን ጥሩ ትምህርት ነው።የሰውን ማንነት ሳናውቅ ሚስጥራችንን በመናገር ህይወታችንን እንዳናጣ በቂ እውቀት አስጨብጦናል ታሪኩ።እናመሰግናለን በርቱልን🙏❤
@freweinikidane6173
@freweinikidane6173 4 года назад
ሰዉ ውዶ ክፉ አይሆን አንድ ሰዉ በሕይወቱ ክፉ እንዲሆን ይሚያደርገው እራሱ ሰው ነው እግዚአብሔር ካልረዳው ልቡ የተጎዳ ወንጀል ለምፈፀም ወደህዋላ አይልም
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 года назад
@@freweinikidane6173 በትክክል👍
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ አቤት ድምፅ ድምፅ ብሎ ዝም ይማርካል በጣም
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 года назад
የፖሊስ ስራ ምርመራ አንዳንዴ ድንቅና ደስ ይላል ሀቀኛ ሲሆኑ የታሪኩም መጨረሻ ደስ የሚልና አስተማሪ ነው።
@mekdesasafew5970
@mekdesasafew5970 4 года назад
እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈልህ ደስ ይላል በህይወት መትረፋ እድለኛ ነህ ጸበል ብትጠመቅና ብትጠጣ ይለቃታል በጨጓራ ምክንያት የሚነሳባት
@Sarasara-er8xr
@Sarasara-er8xr 4 года назад
ፈጣሪ ከገደፈ ሰው ምን አያደርግም እሽ ለመግደል ብታስብም ፈጣሪ እረድቷት የሁለት ልጅ እናት አደረጋት
@fairozalzubairi776
@fairozalzubairi776 3 года назад
⁰0 Pp
@molozolo577
@molozolo577 3 года назад
💞💞💞💞💞💞💞💞😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ethiopiasolo2863
@ethiopiasolo2863 4 года назад
ሁሉም ነገር ከንቱ ነው ለዚህ አንደጠላ ለሚያለፍ ከንቱ ጊዜ እነ ቤተልሔም የምድር ቅጣታቸውን ጨርሰው ሰማያዊ አምላክ ደግሞ የዘለአለም ቅጣታቸውን ይሰጣቸዋል ለሌሎች ግን ጥሩ ትምህርት ነው
@mareymeshete1070
@mareymeshete1070 4 года назад
በጣም ይገርማል ጥሩ አቀራረብ ነዉሤቶችየ ተጠቀቁ
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 3 года назад
ዋው የቃልህ ግርማ ድስ ይላል ወንድማችን እናመሰግናለን አቀራረብህ ንግግርህ ያረካል ፈጣሪ ይርዳህ በዚሁ ቀጥል
@addisethiopia3882
@addisethiopia3882 4 года назад
ለዚህ ነው የማያልፍልን ክፋት ተንኮል ምቀኝነት መተት በሰው ደስታ አለመደሰት። እኛ ኢትዮጵያውያን ምን ይሻለናል።
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 года назад
የሚገርም ታሪክ ነው እኔ ግን የነዚህን #የፖሊሶች ጀግንነትና ብርታት ሳላደንቅ አላልፍም ክብር ለመርማሪ #ለፖሊሶች
@elshadaygirma7659
@elshadaygirma7659 4 года назад
ውይ ምን አይነቷ ናት ትንሽ አይከብዳትም ድሮም ሰው አኝኮ የተፋውን ሸንኮራ ሲነኩበት አይወድም ይባላል የስራዋን ይስጣት ፋርዬ ግን እግዚአብሔር ይወዳታል። በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቱ ጎበዞች ናችሁ
@bekeleendalew6441
@bekeleendalew6441 3 года назад
I really admire the creativity of the writer. Let him/her be blessed.
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 года назад
ዉይይይይ የኔ መረዋ አቦ ቶሎ ቶሎ ናልኝ አቦ ሱሴ የምር ድምፅ ካንተ ዉጭ የምር አልሰማም ሙድም የለዉ😘😘😘
@masrtsm5393
@masrtsm5393 4 года назад
ዋዉ ድምፅህ ማራኪ ነው ሲያምር ቅልጥፍ ያለ ነው በርታ
@mussanur5590
@mussanur5590 3 года назад
ይምራል
@almanal3853
@almanal3853 3 года назад
የሚገርም ነው ትልቅ ትምህርት ነው
@user-yi6ir3gh7w
@user-yi6ir3gh7w 4 года назад
ውይ ስታሳዝን ፍርዬ እንኮን ተረፍሽ
@firahywotyilma3045
@firahywotyilma3045 4 года назад
Abetiiii kkkkk
@sundaytube5602
@sundaytube5602 4 года назад
Tarikn anbebew
@selamw7327
@selamw7327 4 года назад
እኳን እ/ር አተረፈሽ በጣም ያሳዝናልእናመሰግናለን ለኛም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 года назад
እግዚአብሔር ያልቆረጠውን ነፍስ ማንም አይቆርጠውም
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 года назад
ትክክል
@user-wy8ge6wr5y
@user-wy8ge6wr5y 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ነው ያለኝ በመትረፏ ልጆች በመውለዳቸው
@juharnegash2061
@juharnegash2061 3 года назад
Drrz Wwt
@betigirma9402
@betigirma9402 4 года назад
ቆንጆ ትረካና ድምፅ!
@yaredtibebu5465
@yaredtibebu5465 4 года назад
ግሩም አቀራረብ👏👏
@hiwetdebebe111
@hiwetdebebe111 4 года назад
በጣም ደስ በሚል ድምፅ አተራረክ ዋው በርቱ
@sahiluyetbarek9134
@sahiluyetbarek9134 3 года назад
L.
@helenmasho2142
@helenmasho2142 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ደሞ አስተማሪ ነው ቤቴሌሄም እልህ ይዟት እጂ ወዳው አይደለም ብትወደው ኖሮ የሱን ስቃይ ለማየት አትመኝም ነበር የፍቅር አምላክ ፍርወትን አዳናት እሷም የጃን አገኘች ግን ለገዘብ ብላ ጓደኛዋን ለመግደል የተስማማችው ትርሲት ናት ከሀዲ
@dlekyualemu6009
@dlekyualemu6009 4 года назад
በጣም ያሳዘናል
@procell803
@procell803 3 года назад
አግዛብሔር. ቸር. ነው. የወደደውን. አደረገ. አባካችሁ. ለተንኮል. አንሩት. ጥሩ. መስራት. ለርስም. ላገርም. ጤና. ነው.
@user-se5zd7yy6m
@user-se5zd7yy6m 4 года назад
አቀራረብህ ዋው ታሪኩ አሥተማሪ ነው
@hananry7106
@hananry7106 4 года назад
ወይ ጉድ. ሁሌምጉድአይጠፍም. መቸም
@tgmoges4029
@tgmoges4029 4 года назад
ድምፅና አተራረክ 👌👌
@haymanotzenebe5825
@haymanotzenebe5825 4 года назад
ኡፍፍ !ተመስገን እንኳንም ተረፈች በቅናት በሰዎች ላይ ክፋትን የሚያደርጉ መጨረሻቸው አያምርም ‹‹እግዚአብሄር ተዋጊ ነዋ››
@user-jv1rz8bo7k
@user-jv1rz8bo7k 4 года назад
ውይ ምናለ የኔንም የሂወቴን ብናዘዝአሪፍነበር እዴትነው ማገኘው
@yayehmuche8471
@yayehmuche8471 4 года назад
Waw amayzing story! You are talented!
@hayetheyet
@hayetheyet 4 года назад
ይገረማል
@msabdu9070
@msabdu9070 4 года назад
በወነት እንድዝህ አይነት ትርካ ሰምቸም አላውቅም ምንግስ ይህን ልጅ በቁምነገር እውቅና ቤሰጥው ድስይለኛል እንድይይይይ ንግግር እንድዝህም አለንድየ ክጋዝጥኛ እንድሜበልጥ እመኑኝ
@hanabekele5517
@hanabekele5517 4 года назад
አተራረክ ቅላፄ በጣም ደስ ይላል
@almazbranubranu8693
@almazbranubranu8693 4 года назад
እንኳን እግዚአብሔር አወጣሽ እህቴ
@user-fd2jp9pv1k
@user-fd2jp9pv1k 4 года назад
በጣም ያሳዝናል በህይወት መትረፏ ግን ደስ ይላል
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 4 года назад
ምርጥ ተራኪ በርታ
@user-kw7mu8ro8i
@user-kw7mu8ro8i 4 года назад
ሁሌም ብሰማው አልጠግበውም የዚህ ልጅ አቀራረብ ታዳ ሚዜ የማላምነውን ላረግነው ክክክ
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 4 года назад
ተባረክ ወንድሜ በርታልኝ ምርጥ ትምህርት ነው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 года назад
እንኳን እግዚአብሔር አተራፍሺ ውድ እህታችን
@saadajamal3596
@saadajamal3596 4 года назад
ውይ ፈጣሪየስራቸውንይስጣቸው፥አተምፈጣርይባርክክህ አላህትክክለኛውንመገድያሳየን
@manarkwt6382
@manarkwt6382 3 года назад
ሀሪፍ ነው
@ftomftomaff327
@ftomftomaff327 4 года назад
ሥለፍቅር ታሬክ እወዳለሁ ተምር መጣምዴሥ ይላል ሢያነብ ይማርካል በጣም የሚያሥገርም የፍቅር ታሪክ ይዘሀል ማሽአላ መዳኗን ያዝልኝ እኔዴዉ ባልሞተችእያልኩነበር ቶሎ አንብቦ እስከጨርሥ አጣዴፈኝኝተምር ሞተች ወይም ዳነች አልለዉ ሆነብኝ😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 года назад
እናመስግናለን ለአቀራረቡ
@salam1297
@salam1297 4 года назад
በእውነት ደስ ይላል
@user-lr9ry4hf3r
@user-lr9ry4hf3r 4 года назад
አቤት ትርካ ደስ ሲል😍😍😍🕊
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v 3 года назад
መጨረሻ በጣም ያምራል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
@user-sf5dt8hc8c
@user-sf5dt8hc8c 4 года назад
ዋዉዉዉ ደምፅ ያምራል
@nebiyata332
@nebiyata332 4 года назад
ወይ ጉድ ፍቅር ይገለበጣል ለካ አሁነው መሸሽ አፍቅራቹ ያጣቹኝ ይቅር በሉኝ እኔንም እንዲ ጉድ እዳሰሩኝ ሊውም የሰርጌ ቀን
@user-kn7el6oc6w
@user-kn7el6oc6w 4 года назад
ክክክክክክ
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 4 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሊወም አለምሺነዋ በቃ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 года назад
ያፈቀረና ያበደ አንድ ነው አሉ
@asiya.abedlaasia3645
@asiya.abedlaasia3645 4 года назад
ሰላም የጌታ ልጅ ayi wulahi
@usan6927
@usan6927 3 года назад
lik nesh
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 4 года назад
አዘጋጅ አቀራረቡ ደሰ ይላል
@bintyimam8094
@bintyimam8094 4 года назад
ስላቀራረብህ እናመሰግናለን
@banchiyedesalew4503
@banchiyedesalew4503 4 года назад
ፈጣሪ ይጠብቀን ከባዲ ነው
@sairkisairki3906
@sairkisairki3906 4 года назад
ግን እዉነት ታሪክ ነዉ ወዪሥ የህድን ፊልም ቀዪረዉ ነዉ የሚተርኩት
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 4 года назад
Ewunet new
@emawaesh7285
@emawaesh7285 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 года назад
እውነት ሊሆን ይችላል
@user-fi1zt5qw1z
@user-fi1zt5qw1z 4 года назад
ማሻ አላህ
@stenabereket5563
@stenabereket5563 4 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ዋናው መትርፋ ነው ላይክ
@user-vy3kr4nf2u
@user-vy3kr4nf2u 2 года назад
እናሙሰግናለን
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 года назад
ሰላም የዚ ፕሮግራም ኣቅራቢ፡ በጣም የሚገርም ነው ታሬኩ እግዚኣብሄር ደርሶላታል እንጂ። እኔ ግን ማለት የፈለኩት ስለ የጨጟራዋ ችግር ሳይንሳዊ ቀላል መፍትሄ ሳይኖር ኣይቀርም እና፡ እንደ እግዚኣብሄር ፍቃድ ተነጋግረን ይሁን ተገናኝተን ዘላቂ መፍትሄ ማበደት እንችላለን እና ከቻልክ መልስህን በዚው ላክልን። አመሰግናለው!!!
@meragtgezat5252
@meragtgezat5252 4 года назад
ይከብደል በጥቅሉ እራስ ወዳድነት ሰውንም ይጎዳል እራስም ይጎዳል
@mekiagiragn583
@mekiagiragn583 3 года назад
ሱባነላህ አይሰው
@Fano44
@Fano44 4 года назад
በሚገርም ሁኔታ የምተርከው ዋው ድምፅህ
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 года назад
የሀብታም ልጆች ጥጋባቸው አይቻልም ክክክክ😂😂😔😔
@user-lt7xi6qz7j
@user-lt7xi6qz7j 4 года назад
ልክነሽሰውንይንቃሉ
@user-yn6cz9lw2v
@user-yn6cz9lw2v 4 года назад
አወ አንዳንድ ሀብታሞች ድሀን የፈጠሩ ይመስላቸዋል🤓🤓
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 года назад
በጣም ትክክል ብሌሽል ማርር
@user-lt7xi6qz7j
@user-lt7xi6qz7j 4 года назад
@@user-yn6cz9lw2v ደሀመህንእኮከሰውበታችመሆንሽያስለቅስሻልእጅደስይላልምክነኛቱምአላህንእንፈራለንሠውንእናከብራለን አንዳንድሀብታሞችእማአለምንእናሱየፈጠሩይመስላሉ
@Na-un3kb
@Na-un3kb 4 года назад
@@user-yn6cz9lw2v 😃😃😃😃
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 года назад
ኮመንቶች ዛሬ መሻሻል አየሁባቹህ ልበል? 😂 ድምፅህ ድምፅህ ማለት አቁማቹሀል ባለፈው በልጁ ድምፅ ፍቅር የያዛችሁ ተስባስባችሁ ግሩፕ ስርታቹህ ተወያዬ ብየ ነበር ይመስለኛል በጠረንጼዛ ላይ እየተወያያችሁ ነው መስል 😀😀😀😀😀😀😀😀😀ታሪኩ ደግሞ የሀብታም ልጅ ስትባሉ አቅል የላቹህም አንተነህ ግን አሳዘነኝ
@baretebare5818
@baretebare5818 4 года назад
ሂሂሂሂሂሂ
@hayathussine602
@hayathussine602 4 года назад
ወይ የኔ ማር አሳቅሽኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ
@mekarosa6842
@mekarosa6842 4 года назад
Kkkkkk ክክክክክቅ
@user-ry6ny1il9w
@user-ry6ny1il9w 4 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nameusername3007
@nameusername3007 4 года назад
አምላክ ነው🙏🙏🙏🙏💝💝
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 года назад
በርታ.... ኢትዮጵያ ልጠፍነው ከሚል መሀት ይህ ይሻላል
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 года назад
አቤትየሰውልጅክፋት፡ዋናውእንኳንተርፈች፡የኔምስኪን
@Miseraki
@Miseraki 2 года назад
አቦ ይመች
@amanuelamberber5261
@amanuelamberber5261 4 года назад
በርቱ ስራዬን የምገፋው በእናንተ ነው፤ ግን አትጥፉ
@user-yg2yc6je9y
@user-yg2yc6je9y 4 года назад
በጣም ያሣዝናል ግን ዋናው የሷ መዳንዋ ነው
@tiyashawaa1889
@tiyashawaa1889 4 года назад
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃቸው
@rhanaahmed98
@rhanaahmed98 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏ይገርማል እንኳን ተረፈች👍
@mathewosmekasha7889
@mathewosmekasha7889 3 года назад
I like it
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 4 года назад
Woy sawu kifetu berasewu hulem lametakerbachu marja thank you♥♥🙏🙏
@melekteshiferaw709
@melekteshiferaw709 2 года назад
It is an amazing
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 4 года назад
የሀብታም ልጆች ገንዘብን እንጂ ፍቅርን አያቁም። እግዚአብሔር እንኳን አተረፍት 🙏🏾🙏🏾
@vhvvvg8151
@vhvvvg8151 4 года назад
ወይ ገንዘብ አቦ ለፖሊስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 года назад
አሜንንን
@user-xb5ge3bv1g
@user-xb5ge3bv1g 4 года назад
ስወዳችሁ በጣም ነው የሜምረው
@user-zp6vl9sp7u
@user-zp6vl9sp7u 4 года назад
አዬ የኛ ክፍት ማረን
@ghghjv9492
@ghghjv9492 4 года назад
አቤት ድምፆ ተሰጥቶሀን ይጨምርልህ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 4 года назад
አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው
@mer0nkahsay601
@mer0nkahsay601 3 года назад
ዋው ትሊቅ ትምህርት ነዉ ኣየ ሰዉ
@sarabahrain4849
@sarabahrain4849 3 года назад
በጣም ያሣዝናል 😥😥
@andualembekele2109
@andualembekele2109 3 года назад
Really I am quite satisfied with this Story.
@gg5092
@gg5092 4 года назад
ይገማል
@user-sf5dt8hc8c
@user-sf5dt8hc8c 4 года назад
ዋዉዉዉ ድምፅክ ያምራል
@user-tn6jo3ij7q
@user-tn6jo3ij7q 3 года назад
የሚገርም ታሪክ ነው
@marta-zv8uj
@marta-zv8uj 4 года назад
Baxami dasi yilal so thanks
@terudelzewdu8531
@terudelzewdu8531 4 года назад
እጅግ በጣም ያሳዝናል ። ምን ያህል እርኩስነት በውስጣቸው ቢኖር ነው። ከዚህ ዐይነቱ ሰው እግዚአብሄር ይጠብቀን።
@Semu152
@Semu152 3 года назад
Ameen
@Eman-ql8yv
@Eman-ql8yv 4 года назад
ሡባሀንአላህ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 года назад
በጣም ያሳዝናል
@mazaendale9312
@mazaendale9312 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው
@safrasafra8268
@safrasafra8268 4 года назад
Wawe yasazenane yasedesetalem
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 года назад
በእውነት በጣም ያሳዝናል ከባድ ጭካኔ ነው እቺ ለገዘብ ህሊናዋን የሸጠች አረመኔ እስር ያሳታል ቆሻሻ ነች ልጅቷ በህይወት መዳኗ ትልቅ ነገር ነው እግዚአቤሔር ይመስገን
@sisisisio585
@sisisisio585 3 года назад
በጣም
@user-pk4rl7tk7e
@user-pk4rl7tk7e 3 года назад
ወላሂድምጽህማረከኝ
@robbienana1369
@robbienana1369 4 года назад
ሲያሳዝን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተርፍች
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 4 года назад
ትልቅ ትምህርት ነዉ ፖሊሱን ሳላደንቅ አላልፉም
@woynraya2325
@woynraya2325 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳንም ዳነች
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
Далее