Тёмный

ህያው ምስክር ክፍል 1 እንጸልይልሽ ብለው የአጋንንት መንፈስ ሞልተውብኝ የሉሲፈር ሚስት አደረጉኝ፣ Melat Faver 

GMM TV Ethiopia
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Развлечения

Опубликовано:

 

22 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 94   
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Год назад
ሰምተነው ነበር ግን ጥያቄም ፈጥሮዎል። አንደኛ- እነማን ናቸው ይሄን ያደረጉት? በግልፅ ተናገሩ ያለዛ ሁሉንም የእግዚአብሔር ሰዎች ህዝቡ እንዲፈራ ከማድረግ ውጭ ሌላ ፋይዳ አይኖረውም። ሁለተኛ እንዴት አጋንንት በሚፆም በሚፀልይ ክርስቲያን ላይ ይገባል ብለውም የሚጠይቁ አሉ። ተስፍሽ መልሱን በክፍል ሁለት እንጠብቃለን። ተባረክ ተስፍሽ
@emebethaiku863
@emebethaiku863 Год назад
99%
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 Год назад
በጣም ይገባል አጋንንት የጌታ ቃል በሙላትና በእውተት ከሌለብሽ ስማቸውን ማሳወቅ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል የጌታ መንፈስ ውስጥሽ ካለ እውነተኞቹን እሱ የረጋግጥልናል
@marry6186
@marry6186 Год назад
በየችርቹ አጋንንት የሚወጣው ጌታን ካልተቀበሉት በላይ በጌታ ነን ያሉት ላይ ነው አንዳንድ ችርቸ አገልጋይና ነብይ ከሆኑ ሰዎች ላይ አጋንት ይወጣል የህ ነገር ግራ ያጋባል ሴትየዎ አጋንት አስገብተውባት ይሆናል እኔ ሁሉም ሰው እጅ እየጫነ ማፅለይ አልደግፈውም አጋንትም በዚህ ሁኔታ ይገባል
@misgesami4241
@misgesami4241 Год назад
በግልጽ እነማን እንደሆኑ መነገሩ ትክክለኛ ሀሳብ ነው ምክንያቱም አሁንም በነዚህ ሰዎች እየተገለገሉ ያሉ ሰዎች ስላሉ እንዲሁም ወደ እነርሱ የሚመጡትን መታደግ ስለሚገባ ሲሆን ሌላው ግን መጾም መጸለይ አጋንንት እንዳይገባ ዋስትና መሆኑን የሚናገር ቦታ የለም እንዲሁም አጋንንት እራሱ በአዋጅ አሳውጆ ሰዎችን እንደሚያጾም እንደሚያጸልይ የምታውቅ/ቂ ልመስለኛል።
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Год назад
@@misgesami4241 እሚፃም እሚፀልይ ሳይሆን ያልኩት እሚፃም እሚፀልይ ክርስቲያን ነው ያልኩት። ምክንያቱም ኢየሱስ ልብህ ውስጥ ከገባና ከእርሱ ጋር ጥሩ ህብረት (ፃም ፀሎት ዋናውው ምልክት ነው) እያረክ ኢየሱስን አስወጥቶ የሚገባ አጋንንት የለም። በኛ ያለው ብርቱ ነው ወዳጀ።
@berhaneasge3728
@berhaneasge3728 Год назад
ሌላም ሰው እንዳያስቱ እነማን እንደሆኑ መጋለጥ ኣለባቸው ካልተጋለጡ ግን ትርጉም የለውም ሌላንም ሰው ያስታሉና ስማቸው ስእላቸውን መናገር ኣለባት
@user-pk5ud6hr8g
@user-pk5ud6hr8g Год назад
መፀሐፍ እንደሚል“ፍሬ ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር ምንም ዐይነት ግንኙነት አይኑራችሁ፤ ይልቁን ግለጡት፤” - ኤፌሶን 5፥11 (አዲሱ መ.ት) የሰወቹን ማንነት ሳትገልጥ ምን ዋጋ አለው ብንሰማት
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 Год назад
አንተ ትልቅ የእግዚአብሔር ስውነህ በጣም ለመንፈሳዊ ህይወቴ ጠቅመህኛል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 👏👏👏👏
@amanuel5474
@amanuel5474 Год назад
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ / እናቴ። በእውነት አንቺ ከጌታ ዘንድ ብድራቱን ታገኝያለሽ። ተባረኪ! ጌታ ዘመንሽን ይባርከው! ዘመንሽ ይባረክ! ጌታ ቤተሰብሽን ይባርከው!
@rahelel1080
@rahelel1080 Год назад
ምስክርነቱን የሰጠሽው እህት ስለብዙ ትህትናሽ እና ለጌታ ስላሳየሸው ፍቅር በእውነት ሳላደንቅሽ አላልፍም በክርስቶስ እየሱስ ስም በሁሉ ተባረኪ።ይህ ትልቅ መስዋዕትነት ነው, ሌላው እንዲድን ያሳለፍሽውን አስከፊ ህይወት በግልፅ ተናግረሻል, እግዚአብሔር ብድራትሽን ይክፈል ... ።ምስክርነቱን በኒቆዲሞስ ሾው ላይም ሰምቸዋለሁ እጅግ የሚያነቃ መልዕክት ነው........እንግዲህ ሰምተናል..እንድናስተው ይሁን
@jemo5716
@jemo5716 Год назад
በትክክል ፕሮግራም አቅራቢዉ ደጋግሞ ይባርክሕ።እኔ በአለሑበት ሐገር ባለቤቴን ሣገባዉ እኔ በጌታ ነበርኩ እሡ ግን እኔን ካወቀ በዃላ ነዉ ጌታን የተቀበለዉ ሑለት ልጆች ወልደናል ግን ግን አቅራቢዉ እንዳለዉ ዋጋ ከፍያለሑ በጣም ለመግለጽ የሚከብድ በደል በልጆቹ አድርሧል።አንዳንዴ እኔ ወደ ጌታ አመጣዋለሑ ብሎ ያላመነ ማግባት ከፍተኛ ኪሣራ አለዉ ገንዘብ አለዉ ቤት አለዉ መኪና አለዉ እየረዳኝ ነዉ በፈለኩት ግዜ አገርቤት ይሠደኛል ግን ዉጤቱ ለመገግለፅ ይከብዳል።።እሕቴ አትሸወጅ እኔን ያየ ይቀጣ ብየ ልለፈዉ
@sefineshtesfaye1349
@sefineshtesfaye1349 Год назад
ስለ አገልግሎታቹ እግዚአብሔር ይባረክ በብዙ መልኩ መረዳትን ጨምሮልናል ግን ጥያቄ አለኝ እነዚ የባዕድ ነብያቶች ስንቱን ቤት ገብተው ስንቱን ካገር ወደ አገር እያንከራተቱ እንዳለ ግልፅ ነው ሰለሚጠፋው ሕዝብ ስትሉ ፍንጭ ብትሰጡን ጥሩ ነው ለህዝቡ መራራት ለሚነዳው በግ ግድ ሊለን ይገባል ይሄ ማንቂያ ደወል ነው
@aberuberhanu1776
@aberuberhanu1776 Год назад
ነቢይት ሃና ተባረኪ
@belewephy7460
@belewephy7460 Год назад
ተስፋዬ ዘመንህ ይባረክ ለምልም ጨምር ።
@afeworkkebebug3076
@afeworkkebebug3076 Год назад
1 ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና። 2 የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፥ 3 ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ። 4 ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና። 5 እነርሱ ከዓለም ናቸው፤ ስለዚህ ከዓለም የሆነውን ይናገራሉ ዓለሙም ይሰማቸዋል። 6 እኛ ከእግዚአብሔር ነን፤ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል፤ ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ በዚህ እናውቃለን።
@TesfanaYesus
@TesfanaYesus Год назад
ጌታ ይባርካቹ፡ ምስክርነቱ በጣም ይባርካል ያስተምራልም። ግን እነዚህ ሃሰተኛ ነቢያቶች ስማቸው ካልተነገረ ምስክርነቱ እንዴት ኣድርጎ ነው ሙሉ የሚሆነው? ኣጋንንት የሚሞሉ ኣገግልጋዮች ስማቸው ካልተነገረ ለሌሎችም ኣሁን ኣጋንንት እየሞሉ መሆናቸው እየታወቀ ለምን ስማቸው ኣይነገርም? እስዋን ያለፈችው ስቃይና መከራ ኣሁንም ሌላ ሰው በነሱ ምክኒያት እየተሰቃየ እኮ ነው!!
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 Год назад
We. Thanks. God. For. Every. Thing. Wonderful. Woman
@milkiasyohana5625
@milkiasyohana5625 Год назад
Tell us who are them pls
@user-jq4uz1is2m
@user-jq4uz1is2m Месяц назад
Benta yatebalea hulu orthodox kaltakasu ayehunlachewm mareyamn ❤ ho😊
@tirsetpaganin7143
@tirsetpaganin7143 Год назад
Sle swiz slemesekerish yebarkish swiz skandenevian aydelum ENSELYLACHEW TEBAREKU GMMM
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Год назад
ኒቆዲሞስ ሾው ላይ እንደዚህ ከመሰረቱ አልተጠየቀችም ነበር። አሁን ከዚህ ኢንተርቢው የተረዳሁት አጋንንቱ የያዛት ከልጅነቷ ከአባቷ የያዛት ይመስለኛል ምክንያቱም የበረታችና የፀሎትን ሴት አጋንንት ሊያስገባባት የሚችል ምንም ሃይል የለም በነብያት የገባባት አይደለም ተስፍሽ። ኢየሱስ አባታችን ሆኗ እየፃምን እየፀለይን በኛ ውስጥ አጋንንት የመግባት ስልጣን የለውም። ተባረኩ
@ruthabera72
@ruthabera72 Год назад
With respect, I don’t think she knows about Johova witness deeply. because they 😂😂don’t believe With The Father the San The Holy Sprite.. the other thing she might be under bondage or possessed by evil sprit which was worshiping by her dad. I don’t think the prophet filled her with the evil sprit. Any way I am glad she is free now.
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Год назад
@@ruthabera72 you are write she have no idea even about prophets. Her sister also delivered but she was not in Hawassa, they possessed by family evil spirit.
@meronafework7608
@meronafework7608 Год назад
ግን በተለያዬ ሚዲያ ላይ በመቅረብ ብዙ መናገር ጥቅም የለውም የተለያየ ነገር ከማውራት ውጭ።
@marry6186
@marry6186 Год назад
በብዛት እኔ የታወቀ አጋንንት ላይ ተቀባ የሚባል ችርች ነው የማመልከው ብዙ ሰው አጋንንት የሚያስጮህው እና የሚወጣው ከአማኞ ነው አንዳንዴ ከአገልጋዩች ከነብያት ሲወጣ አይቻለሁ አገልጋይ ነን ብለው ሰምቻለሁ ሰምቻለሁ
@chirolodge5317
@chirolodge5317 Год назад
በትክክል ! እኔም የተረዳሁት ይህንን ነው አሁንም በአባቷ ላይ ይሰራ የነበረውን መንፈስ በጣም መቃወም ይገባል ዘነበወርቅ አቡነ አረጋዊ አካባቢ በተለይ ከጎጃም ጎንደር መንዝ ሰሜን ሸዋ የመጡ ቄስ ደብተራዎች ይህን ይሰራሉ
@wediyohaness-jp8qt
@wediyohaness-jp8qt 27 дней назад
ጌታ ኢየሱስን ፍጡር ነዉ ይላሉዐዐየመንፈስ ቅዱስን አካላዊነትንዐ አይቀበሉም ጌታ በመስቀል መሰቀሉን አያምኑም ቀጥ ባሐ እንጨት ነዉ የተሰቀለዉ ይላሉ ባጠቃላይ ሥላሴን ይክዳሉ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
ቃለ መጠይቁን ለሁለተኛ ጊዜ ነው የሰማሁት ከአንድ ወገን ብቻ ከመስማት ለምን እነሱን አታናግራቸውም በዘይት አጋንንት ማስገባት አይችሉም ዋናው ነፃ መውጣቷ ነው ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !
@user-bn6hm7zy3t
@user-bn6hm7zy3t 6 месяцев назад
setiyowa inditawora fekdeh bititew tiru neber beye mehalu iyegebah aschegerkegn
@saronadmasu5353
@saronadmasu5353 Год назад
አሁን ግልፅ ሆነልኝ አንቺ አብሮሽ ያደገ አባትሽ ላይ ይሰራ የነበረ ክፉ አለ። አገልጋዮቹ ለምትሰጫቸው ብር ብለው ከጌታ ያልሰሙትን ሲሉሽ ነበር። እንዳልሽው ካንቺ ውስጥ መንፈስ ቅዱስን አውጥተው ክፉ አላስገቡብሽም እነሱም አንቺ ላይ ተመሳስሎ በሚሰራው መንፈስ ተታለው ነው
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Год назад
Wendem Alem ebakhe GETA EYESUSE KERSTOSE BELE ASREDA. ENKWANE KEDUSU YE EGZABHER LEJE SEWME BE AKBROTE YETERAL.
@dunbodunboye4026
@dunbodunboye4026 Год назад
ሀሰትን ማዋረድ የውዴታ ግዴታ ነው
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 Год назад
Atasweramiko min honk ?
@hiwotawoke2459
@hiwotawoke2459 Год назад
Selam Lenant yehun kidusan Ke kalemelelesu edteredahut malat kemajemeryawhunu ( babata bekhul amleko kelemed menfis netia sateweti new Kehulu yegermegbi menem ayinet yekalu ewkeit sayinorat we'd agelglot(chior) megebatanew"kemagelgelachen befit gatan mawki yikedmal!! "Netia lawetish Gata Eyesus keber yihun"!!! "
@Hanan6073
@Hanan6073 Год назад
Yegid yesewch sim metks alebet bye alamnim wanaw e /r sewoch ye kal ewket linorachew yigbal hzbe ewket kematatu yetnsa tefa yilal e /r kal. Slezi netsa yemiawtawn ye kalun ewket sanyiz bey aglgayubet merot ayawtam. Yih tmhrt beki new legna amagnoch. Tebarku hulachum. Lelaw ye Programm akrabi sewchun maninet kawkuachew begeta sim hedachu megeses tegbi new. Asalfachu gin le chlmaw alem afwust atktetuachew. Eyesus yadinal mehari new
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Год назад
አዲስ አበባ የት ሰፈር ነዉ ያደገችዉ
@bekalkidanu857
@bekalkidanu857 Год назад
ለምን አይገልጹም
@elssanegero7930
@elssanegero7930 Год назад
የያዕቆብ መልእክት 5 10፤ ወንድሞች ሆይ፥ የመከራና የትዕግሥት ምሳሌ የሆኑትን በጌታ ስም የተናገሩትን ነቢያትን ተመልከቱ።
@mikiyasassefa529
@mikiyasassefa529 Год назад
Sewochun enman nachew lelochn adg
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 Месяц назад
minayenet teyaki new yehe? police mermari ere sidebir!
@chirolodge5317
@chirolodge5317 Год назад
ሀብታቸው የመጣው የአባቷ በጥንቆላ ነው ደብተራ ናቸው እንጂ በስራ ያገኙት ሀብት አይደለም ይይዙት የነበረው እንጨት እፀበለስ ይባላል አጋንንት ሲጠሩ አጋንንቱን መከላከያ ነው ዘነበወርቅ የነበሩ አስተማሪ የመንዝ ሰው ይህን ይሰሩ ነበር መንፈሱ የሴት ልጃቸውን ህይወት አበላሽቶ ሰክራ ቆማ የምትሸና በሰካራምነቷ የምትታወቅ ነበረች ጌታን አግኝታም በጆሮዋ ድምፁን ትሰማዋለች ትሰዳደባለች ስለዚህ ይችም እህት የአባቷም መንፈስ ተፅእኖ አድርጎባት ተጨማሪ ሰዎቹ ከተቱባት ደጋግማ የአባቷን ስፕሪት መቃወም አለባት
@elishab3889
@elishab3889 Год назад
ለምን እከሌ እከሌ ማለት ይፈራል ግን??
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Год назад
እኔ ይቺን ሴት ሳላውቃት የባግራወንድ ችግር እንዳለባት ነው የተረዳሁት ዛሬ ሞር ተብራራልኝ ሌላው ስዊዘርላንድ ያሉ የቤተክርስቲያን መሪዎች ስለዚች ሴት ቢጠየቁ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ብዙ የእምነት ተቋሞች ላይ እየገባች ትወጣለች አሁን እራሱ ያረፈ ነገር የላትም ዛሬም አጠገቧ ባለችው ሴት ላይ ተንጠላጥላለች በቃሉ ላይ የተመሰረተ ሂወት የላትም እኔ ግን ጠያቂውን ሳላመሰግነው አላልፍም በጣም አጠያየቅህ ቃሉ ላይ የተመሰረተ መሆኑን ወድጄዋለው ሴትዬዋ ግን ዛሬም ከባድ ችግር ውስጥ ያለች ነች ከጎኗ ያለችው ነብይ ተብዬዋ የበላችው ብር ነው እያነቀ ለእውነት እንዳትኖር ያደረጋት እኔ እንደምክር የሚዲያ ሰዎች የምታቀርቧቸውን ሰዎች ካሉበት ቤተክርስቲያን መጀመሪያ ጠይቃችሁ ሂወታቸውን አጣርታችሁ ብታቀርቡ ጥሩ ነው ለምን የምታቀርቡት ነገር ሰዎችን ማስተማሪያ ስለሚሆን እኔ ከዚች ሴት የተረዳሁት ዛሬም ድረስ ከባድ ችግርውስጥ ያለች አጠገቧ ያሉትም እውነትን ከሚያሳይዋት ከሷ የሚበሉት እያነቃቸው እሷን ወደእውነቱ ቃል መምራት አቅቷቸዋል ለነገሩ እነሱም እውነቱ ውስጥ ሳይሆኑ እውነትን እንዴት ያሳያሉ እግዚያብሄር ይርዳሽ እህቴ
@meronafework7608
@meronafework7608 Год назад
ልክ ብለሻል
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Год назад
Manachew ewnetu yweta gera atagabune shune demo abate endehe nebetu
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 5 месяцев назад
ኧረ ጆሆቫ ዊትነስ ኢየሱስ የመላእክት አለቃነው ፍጡርነው ነው የሚሉት
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 Год назад
Simachewn. Kaltenageru. Were. Bicha. New. Yemihonew. Bejimla. Agelgayochi hulu. Atkoninu
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q Год назад
የመናፍቅ ነው መድያው ጋደኜቼ አላየሁቱም
@its38bby62
@its38bby62 Год назад
ይህ እውነት ነዉ ለእኔ ትልቅ ነገር ነዉ ያሰተማረኝ እግዚአብሔር መላእኩን ልኮ የድረስልኝ ያድነኛል
@temesgenatanaw3433
@temesgenatanaw3433 Год назад
ለምድነው በጥያቄ የሚያስጨንቃት ?
@misgesami4241
@misgesami4241 Год назад
እውነትን ለማውጣት
@emyembet6241
@emyembet6241 Год назад
Yebuba lay ware nw miawerut
@zollohalphaaddis8263
@zollohalphaaddis8263 Год назад
ኧይይይ፣ የሉሢፈር ሚሥት አደረጉሽ ? ወይ እሕቴ፣ እሺ ትዳር እንዴት ነበር ? የቤት ወጪ፣ የቤት ኪራይ፣ እንው ይረዳሽ ነበር ?
@enkishetawadam4013
@enkishetawadam4013 Год назад
እኔ የምለው ስንት ቀን ወይም ወር ወይም አመት አብረሽው ተኝተሻል አልወለድሽም
@getayalewe1009
@getayalewe1009 Год назад
The Bible says that God created the heavens and the earth and rest on the 7th day (Saturday) Genesis 2:1 On the other hand, the Lord Jesus Christ said "it is finished" on the cross on the 6th day (Friday) the day God created man John 19:30 Above all, God gave us the voice of His Son through the Holy Spirit in the Bible. Once God gave us the entire word written in the Bible. Why do we need prophets? What is the purpose? Because God used prophets in the Old Testament to deliver His Word through the Holy Spirit, but now the Creator has given us His Word. Here is what the bible says that we don't necessarily need the so-called prophet at this age? But in these last days he has spoken to us by his Son, whom he appointed heir of all things, and through whom also he made the universe. Hebrews 1:2 If God is with man, why is there a need for something called prophets in this day and age?
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Год назад
Ene Orthodox nege neger gene sele jojoba emnete akalhu geta Eyesuse ye Egzabher leje aydeleme meskele enchet newe genete yemiggebut 140 shi sewe newe yelalu. Yekoyeshebetene himanote tenshe maweke neberebshe ere ledete krestena ayhedume ke bealem yegetan yemewelde kene ayakebrum biterume ahedume yeljochachwem ledete aykeberm.
@saraweldekidan152
@saraweldekidan152 Год назад
ይህች ቀባጣሬ አሁን የያሽውን ሀይማኖ ከኦርቶዶስ ይበልጣል በማለት ልታስተዋዉቂ ንውና ግዜሽን አታቃጥይ በስለጠነ ዘመን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውስድ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@desalegngaruma9012
@desalegngaruma9012 Год назад
የተናገርሽው እውነት ሊሆን ይችላል ግን የሉሲፈር ምንጭ ከአዋሳ ፀሎት መሆኑን እንዴት አወቅሽ? ሌሎች ወደዚያ ያልሄዱ የቤተሰብሽ አባላትም ነፃ ወጥተዋል ።ስለዚህ ችግርሽ ከቤተሰባችሁ ጋር የተያያዘ እንደሚሆን እገምታለሁ።የተናገርሽው እውነት ቢሆን ኖሮ ተመሳሳይ ምስክርነቶችን መስማት ነበረብን ። ስለዚህ እባካችሁ የሌሎችን ስም በማበላሸት የራሳችሁን ችግር አትቅረቡ እና በእግዚአብሔር ስራ እንቅፋት አትሁኑ።ምስክርነትሽ በእግዚአብሔር ስራ የሰዎችን ጥርጣሬ ከማብዛት በቀር ምንም ሚና የለውም።
@asefadagne3199
@asefadagne3199 Год назад
በነብይት ሃና ሌላ የተፈወሱ ሰዎች የሉም? እንደዚሁ አይነት ምስክርነት ሌላም ሚዲያ ላይ ሰጥተዋል: አብረውም ቸርች እየሰሩ እንደሆነ ነብይት ሃና ስትናገር ሰምቻለሁ:: ብዙ ጥያቄ ይፈጥራል ምስክርነቱ ፍሬ እንዲኖረው አጋንንት አስገቡብኝ ያለቻቸውን ሰዎች ለምን አትገልጥም ሌሎች እንድጠነቀቁ::
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Год назад
ከርስቶስ አምላክ እንደሆነ ጂሆቫዎች አያምኑም !!
@user-vx1qh5wq9r
@user-vx1qh5wq9r 6 месяцев назад
ጴንጤ መላሱ ኢየሱስ ስራቸዉ የሴጣን ዉላቹም ያዉ ናቹ
@nananegash2562
@nananegash2562 Год назад
እኔ እምለው ግን ጥግ ላይ ቁጭ ያለችው ሴት ቤተክርስቲያን ውስጥ ከመናፍስቱ አለም ተልከው የሚላኩ ልትሆን ትችላለች ስለዚህ በአባትሽ ዘንድ ሲመለክ የነበረው ዳቢሎስ ተልካ ነው ለአንቺ በነዛ ነበያቶች ተመስሎ አንቺ ላይ የሰራው ስታመልኪው የነበረው ነው የተሰጠሽለት የጨለማ አምላክ ነው የሰራብሽ
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 Год назад
አባቷ ለፍርድ ይቅረብ
@martamarta5206
@martamarta5206 Год назад
Aha, Aebatiwa yasgebabat menfes new endih yaregat. Manim seytan alasgebabatim. Nebyit negin baywam tenkway bet timeslalech kkkkkkk Aenatwa lay matisekilew neger yelem kkkkkkkkkkkkkkkkk deliverance yasfeligatal.
@akinibalo180
@akinibalo180 Месяц назад
ሌላው ህዝብ እየተፎገረ እንዲቀጥል ለምን ፈቀዳችሁ አጋልጧቸው እንጂ
@jesusway3790
@jesusway3790 Год назад
እረ እህቴ በጆሆባ ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ አይደለም ፍጡር እንጂ አምላክ አይደለም መንግስተሰማያት በሰማይ አይደለም ወደ ፊት በምድር ነው የምኖረው ብለው ነው የሚያምኑት እንጂ አንቺ እንዳልሽም ያምኑታል ግን አይሰብኩትም. እንደምትይው አይመስለኝም መጽሐፍ ቅዱሳቸውም የተለየ ነው ጆሆባ በመስበክ መድከማቸው ሳይሆን የሚያሳዝነው ኢየሱስ ጌታ መሆኑን አለማወቃቸው ነው የሚያሳዝነው ኢየሱስ ጌታ ነው ብለው ካላመኑ እንዴት ጌታን ይወዱታል ትያለሽ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ያምናሉ ትያለሽ????? ጎደሎ እምነት ደግሞ ጌታን ያቃሉ ለማለት ያዳግታል አንቺም ስለነሱ ብዙ እውቀቱ አልነበረሽም ብቻ እንኳን ወደ ጌታ ኢየሱስ መጣሽ
@bettybbc777
@bettybbc777 Год назад
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ያምናሉ ግን በአብ የመጀመሪያ ተፈጣሪ ነው እንጄ ከአብ ጋር እኩል አይደለም ነው ብለው የሚሉት የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ያምናሉ
@sunmoonadam140
@sunmoonadam140 Год назад
J.w they belive in jesus ,everthing they preach according to bible ,jesus is the son of God,Mat 13-17
@jesusway3790
@jesusway3790 Год назад
@@bettybbc777 እኔ በትንሹም ያወኳቸው በአሜሪካ አሜሪካኖቹን ነው ኢየሱስ አምላክ አይደለም አንድ አምላክ እሱ ብቻ ነው ፈጣሪ መንፈስ ቅዱስንም ሌላ ትርጉም ነው የሚሰጡት እሺ ዘፈጥረት ላይ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌያችን እንፍጠር የሚለውን አውጥቼ ስለ አንድ ብቻ ነው የሚናገረው ስላቸው ሞርዛን አንድ ሲሉኝ ታዲያ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ማለት ነው ወልድ ኢየሱስ ነው እሱም ፈጣሪ ነው ስላቸው በቃ ሌላ ጊዜ እንመጣለን ብለውኝ ሄድ ሰለነሱ ጠለቅ ያለ እውቀት ባይኖረኝም እስቲ ልያቸው በማለት ቤቴ አስገብቻቸው ይመላለሱ ነበር በናንተ ቋንቋ የኛን መጽሐፍ እናስመጣልሽም ብለውኝ ነበር ተመልሰው መጡ እኔ አልፈልግም እኔ በኢየሱስ ጌታነት አምናለሁ ብዬ አሰናበትኳቸው እየቆዩ በር ያንኳኩ ነበር አልከፍት ስላቸው ተስፋ ቆርጠው ቀሩ ከገጠመኝ ተነስቼ ነው እንጂ አላቃቸውም
@marry6186
@marry6186 Год назад
ፅሎትም የሚያቀርቡት በእየሱስ ስም ነው በምድርላይ ምስራቹን ይነግር ስለነበር የሱን መምጣት ይሰብክሉ ግን እየሱስ አባቴ እንደሚለው የአባቴን ፍቃድ እንጂ የራሴን ፍቃድ ላረግ አልመጣሁም እንደሚል የመጨረሻውን ጊዜ ሲጠይቁት ከአብ በቀር ወልድም ቢሆን እንደማያቅ የተናገረውን በመጥቀስ ሁሉን የሚችል አምላክ የህዎ ብቻ እንደሆነ ይናገራሉ
@jesusway3790
@jesusway3790 Год назад
@@marry6186 እሺ ገባኝ ተባረኪ እህትዬ
@abu5523
@abu5523 Год назад
ኦርቶዶክስ ነበርን....... አባቴ ባዕድ አምላኪ .....ለማያያዝ አትሞክሪ። ከባትሽ ሰይጣንን ነበር የሚያመልኩት
@bezbek4253
@bezbek4253 Год назад
they are still using you by giving you attention....go to tesbel!
@bachuasfaw7580
@bachuasfaw7580 Год назад
አሁንም ቢሆን ከሉሲፈር ነፃ የወጣች አይመስለኝም። ምክንያቱም ጥርጣሬን እና ፍርሃትን በሌሎች ልብ ውስጥ እያስገባች ነው።
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 Год назад
What. Ke. Meche. Jemro. New. Swiss. Escandnivian yehonchew. Tenshe. Atafren mafery koster. BELO. Demo. Yaweral. 🤣🤣🤣🤣🤣
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 Год назад
Medre. KOTET. Weshetamoch. Ahunm. Getan. Maweke. Yasfelgachual leboch. Men. Yemeslalu
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 Год назад
Abate. Yetaweke. Telke. Sewe. Neber. 🤣🤣🤣🤣. Amedam Tenqway. Telke. Telalche Ende. Dengay. Ras. Abtesh. Yagarashen. Jeni. Eje. Chenew. Asgebubge. Telalche. Ahunem elayesh. Laye. Tekmerwal. Leba. Aganent + jova witness eree. Astewlu. Yehe. Mesekrnet. Aydelm serawan eyesrache. New. Weak up!!!!!!
@marry6186
@marry6186 Год назад
ተሳዳቢዎች የእግዚያብሄርን መንግስ አይወርሱም ከአገልጋዩች ከነብያትም አጋንንት ሲወጣ አይተናል ምን ውሸት ነው በየሳምንቱ አጋንት የሚወጣ አማኝ ነን ከሚሉ አይተናል
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Год назад
Abatesch =ORTHODOXIE CRISTIAN aydelem /SEYTAN amlaki KALICHA/ neber :: BLA BLA BLA
@JustMeki819
@JustMeki819 Год назад
እዴት አጋንንት አጋንንትን ያስወጣል ❓❓❓😂😂😂
@Miriamkk
@Miriamkk Год назад
Johovah’s think Jesus is totally human not The son of God! He doesn’t have the God power! 😜
@dawitgessese3586
@dawitgessese3586 Год назад
አሁንም እዛዉ ሉሲፈር ዉስጥ ነሽ መዳን መፈወስ ከፈለግሽ ወደእዉነተኛዋና ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ነይ
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 Год назад
ትክክለኛ ሃይማኖት የለም መዳን በ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አባቷ ኦርቶዶክስ ነበሩ አሁንም በ ኦርቶዶክስ የአ ባዕድ አምልኮ አብሮ የምጉአዝ ነው ከገባቸው አማኞች በስተቀር ከወር እስከ ወር የምመለከው እግዚአብሔር ሳይሆን ፍጡራን ናቸው ስለዚህ መዳን በግል እንጂ በ ድርጅት አይደለም
@nq2865
@nq2865 Год назад
ሰውን ወደ ተቋም ሳይሆን ወደ ብቸኛ አዳኙ ጌታ እየሱስ ጥራ 🧭
@girmachewemeru3264
@girmachewemeru3264 Год назад
It’s a bunch of lies
Далее
Осторожно селеба идет 😂
00:16
Просмотров 414 тыс.
Кто Первый Получит Миллион ?
27:44
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Просмотров 35 тыс.
Кошки не нарушают закон😂
0:34
Это жизнь😂инст:sarkison7
0:10
Просмотров 1,6 млн