Тёмный

Hiyaw Misker PArt 1 ለጥንቆላ ቤተመንግስት ገብቼ ነበር፣ ጥንቆላን የተማርኩት ወታደር ሆኜ ነው! 

GMM TV Ethiopia
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

Pastor Tesfaye Gebere I Tasew I Ethiopian Church I Testimony
Part 2 Video • #Hiyaw_Mesker_Part_2 ለ...
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Развлечения

Опубликовано:

 

2 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@deboradawite4527
@deboradawite4527 2 года назад
ጠያቂው ወንድም እባክህ ያቀረብካቸው ሰዎች ይናገሩ በጣም በጣም ታቁዋርጣለህ እባክህ እነሱን እንስማ ።
@papidanielenjoy9983
@papidanielenjoy9983 2 года назад
ጠየቂ እባክዎ እሱ ያዉራበት በጣም ይቸኩላሉ እሱን እንስማ እረሶን ሃሳቡን መጨረስ አልቻለም
@saradembel466
@saradembel466 Год назад
ስብከቶህን ታክሲ ተራ እሰማለሁ። ተራዬን ሁሉ አሳልፋለሁ። አንተ ግን መሆንህን አላወኩም ነበረ። በጣም ደስ የሚል ትረካ፡ ተባረክ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-uu4is4lc8k
@user-uu4is4lc8k 2 месяца назад
ስለ እመቤቴ ሆይ ጸሎት ከየት እንደመጣ ከፈለግክ የሉቃስ ወንጌልን አንብብ ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል በሚለው የራሷ ትንቢታዊ ቃል መሰረት እኛም ትውልድ ነንና እናመሰግናታለን እንደ ቅዱስ ገብርኤል እንደ ኤልሳቤጥ ለመፅሀፍ ቅዱስን በደንብብ ማንበብ ከአዋቂዎችም መጠየቅ ጥሩ ነው እግዚአብሄር ይርዳህ የድንግል ምልጃ አይለይህ!
@belewephy7460
@belewephy7460 2 года назад
ተስፋዬ ዘመንህ ሁሌ እንደሚያቆጠቁጥ ተክል ይሁን ለምልም ።
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 2 года назад
ጠያቂው እባክህን እንግዳ ስትጋብዝ እንተ ብዙ አታውራ እንግዶችህን እንዲያወሩ ተዋአቸው አታቆአርታአቸው
@beynadisu4221
@beynadisu4221 2 года назад
ድንቅ ምስክርነት! ድንቅ የእ/ር ሠው! እንዳንተ 10 ሠው ቢገኝ ኢትዮጵያ ቶሎ በተለወጠች፤የወንጌል አርበኛ፥ 'ሙሴም ብድራቱን ትኩር ብሎ ስላየ የፈርኦን ቤተመንግስት ለመተው አልተቸገረም፤ አንተ የተባረክ ነህ!!
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 года назад
ፓስተር ተስፋዬ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል በህያው ተስፋ ሬድዮ ምስክርነትህን ሰምቼ ባየው እል ነበር ድንቅ ምስክርነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለምልም!
@meronmero7966
@meronmero7966 Год назад
በጣም ግልፅ አስተማሪ የሚያንፅ የሆነ ምስክርነት ነው ሁሌ የምታቀርቡት ተባረኩ Pastor, God bless u abundantly May his blessings be yours now n forever
@hameremekurio
@hameremekurio 11 месяцев назад
በከንቱ እንዳይጠፉ በንስሀ ህይወት ይመላለሱ ብዙውን ወደ ቤተክርስትያን ይመልሳሉ ያስተምራሉ።መንፈሱ ካስቸገረ ጸበል ጸበል።
@solomonkahsay1979
@solomonkahsay1979 2 года назад
አላዋቂ ሳሚ የሚባል ዓይነት አባባል ራስህን ለራስህ ከፍ አድርገህ መፍረድ ለሌላ አሳንሰህ መፍረድ ትክክል መስሎ አልታየኝም በሂወት የለም በጌታም አልነበረም አንተ ፃድቅ ሁነህ በህይወት የሌለውን ተስፋየ ሀጥያተኛ ነበር ብለህ መተቸት ነውር እፀያፊ ነው ነብሱን ይማረው እንደሚባለው ነው የምናውቀው ለናንተ ግን ጌታ ይገስፃቹ
@ErmiasTsegaye-ux6bm
@ErmiasTsegaye-ux6bm 10 месяцев назад
ተባረኩ ደሰ የሚል ውይይት ነው
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 года назад
ፓስተር በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ
@yalemworkhailu3465
@yalemworkhailu3465 2 года назад
ተጠያቂው እጅግ ግለጽ ነህ። እግዚአብሄር ይባርክህ።
@abebayehuyirdaw1803
@abebayehuyirdaw1803 2 года назад
በጌታ መኖር ማለት እንዴት ነው ? ጴንጤ አልነበረም ለማለት ነው ያኛው ተስፋዬ ገብሬ በሕይወት የለም በጌታም አልነበረም ብለሀል ።በጣም ተመጻዳቂ ነህ ።ያኛው ተስፋዬ ገብሬ ከማናችንም በላይ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ነበር
@alemayele7521
@alemayele7521 2 года назад
አዎ
@eleni311
@eleni311 Год назад
ደስ የሚል ምስክርነት እግዚአብሔር ይመስገን
@Yeharer_Lemma
@Yeharer_Lemma 2 года назад
Amazing story, I remend my dad, he was talked about that time.
@deboradawite4527
@deboradawite4527 2 года назад
ተባረኩ።
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 года назад
God bless you
@liasol8518
@liasol8518 2 года назад
Betam emamesegmalen. Ebakih Nebiy Adnew Beshahin interview adrigilin. Ante muluewun mastelalef tichilaleh hasabu sayigedeb. Tebarek.
@maranata1484
@maranata1484 Год назад
ተባረኩ!
@elisaworku6637
@elisaworku6637 2 года назад
በጣም ደሥይላል ጨዋታዉ
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
Bella ቆንጆ ማለት ነው በጣልያን ቋንቋ
@enatalemteklemariam8347
@enatalemteklemariam8347 2 года назад
አይ ተሰፋዬ ብዙየን አሰታወሰከኘ ለእኔም እናቴ ነበረቸ አቡረነ ነበርነ. ነብሳንይማረልኘ ፈጣሪ.
@omg7745
@omg7745 2 года назад
God bless you pastr
@josephjacob2661
@josephjacob2661 2 года назад
Please let your gust speak don't interrupt him. Thanks
@bethelihembiru986
@bethelihembiru986 2 года назад
ደስ የሚል ሰው ነህ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 года назад
Wow Endet Des Yemele Sew new
@hameremekurio
@hameremekurio 11 месяцев назад
አደራ ለአንድ ደቂቃ እንዳትዘናጉ።
@ExamSolutions.e
@ExamSolutions.e 2 года назад
pastor Getu part 2 yikrebln
@zelalematrsaw1704
@zelalematrsaw1704 2 года назад
የዲዴሣና የጦላይ ፓስተሮች አውርተው አይጠግቡም። ጠያቂው ቢደፍርና የመቸ እንደሆነ ፕስትርናውን ቢጠይቀው የ ከ84 በኋላ ነው። ብዙ ነው ታሪኩ ጃል?!
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 2 года назад
Gaztegnaw yet nber?esu enkone bynor tarek alhee kefrenge hager ym.ta new ymemslw.
@teweldehabtesus9485
@teweldehabtesus9485 2 года назад
Be,Ethiopia metenqoul Kelal new ye hsanat ain eyatefa melemegna yemiaderg new eko
@berhaneyakobwedisebeko...3032
@berhaneyakobwedisebeko...3032 2 года назад
tesfaye tasew wendme / hawey / goyta yesus ybarkh yante mskrnet betam yaskegnal yastemregnal endihum ende eritrawi tarik newna desss ylal geta enamesegnewalenn shalom tebareku.
@yeabsrayabu334
@yeabsrayabu334 2 года назад
qqqqqqqqqqqqqqqqq`qaa
@apostlebedesa7009
@apostlebedesa7009 2 года назад
Dims tinish yekerewal
@jolememeru471
@jolememeru471 2 года назад
አባቴ የኔ እኩያ የነበረች ጠልፎ ሄደ የምትለው የ 9 ዓመት ልጅ??????
@z7456
@z7456 2 года назад
በጣም እሳፋሪ አባት
@bj4175
@bj4175 2 года назад
ጠያቂዉ ለምን ጣልቃ ትገባለህ????
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w 2 года назад
እረሽነሃል
@yendt6991
@yendt6991 2 года назад
Wushete ayiselechachehume???
@salemabraha6289
@salemabraha6289 2 года назад
ጠያቂው አስር ጊዜ ጣልቃ እየገባ ታሪኩ ፍሰት እንዳይኖረው አደረገው። ወታደር ቤት ስለክርስትና ያውም በጦርነት ዘመን ምን ማብራሪያ ያስጠይቃል ምናለ ሰውየው የጀመረውን ቢጨርስ
@selamawitbelew5018
@selamawitbelew5018 2 года назад
ለምን ይዋሻል
@zizitino6797
@zizitino6797 2 года назад
ይህ ሰውዬ መልኩ እራሱ ለኮሚዲያን የተፈጠረ ነው
@fitsumhailemariam277
@fitsumhailemariam277 6 месяцев назад
Amara kaedeb wech lela aywekum
@saraAlemayehu-oj3bg
@saraAlemayehu-oj3bg 11 месяцев назад
የተቃውሞ ኮመንት የዲያቢሎስ ስለተጋለጠ 😂😂😂የእ፧ር መንግስት ይሠፍል ሀሌሉያ ❤❤❤ ተስፋዬ
@ubuntukali2997
@ubuntukali2997 2 года назад
ጴንጤዎች "በጌታ ነው ፤በጌታ አይደለም" የሚሏት ሙድ ሁሌም ግርም ትለኛለች።
@zenebewerkabrham6381
@zenebewerkabrham6381 2 года назад
እውነት ነው እኔም ይገርመኛል
@brooktsigereda5228
@brooktsigereda5228 2 года назад
Metshaf kidus slemataneb eko nw maygebah
@ashemanall
@ashemanall 2 года назад
ይሄ ሙድ አይደለም !! መፅሐፍ ቅዱስ አለማንበብ ........“..... በጌታ ላሉት ሰላምታ አቅርቡልኝ።” - ሮሜ 16፥11
@naomi5061
@naomi5061 2 года назад
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 05:17
@lw440
@lw440 2 года назад
@@naomi5061 የ ኦረቶዶክስ ፀሎት ሁሉን በፈጠረ አንድአመላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ሰማይና ምድርን የፈጠረ የሚታየዉን የማይታየውንም አለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናምናለን። ከብርሀን የተገኘ ብርን ከእዉነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባሕሪው ከአብጋር የሚተካከል ሁሉ በእርሱ የሆነ በሰማይ ካለዉ በምድርም ካለዉ ያለርሱ ምንም ምን የሆነ የለም ስለኛ ስለሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰዉን ሆነ ደግሞም ስለኛ ተሰቀለ በጰንጤናዊዉ በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛዉም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተጻፈበክብር በምስጋና ወደሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በምስጋና ይመጣል በሐየዋንና በሙታን ለመፍረድ ለመንግስቱም ፍጻሜ የለዉም በመንፈሰ ቅዱስ ስም እናምናለን ። እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ ሰረጸ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን እርሱም በነብያት አድሮ የተናገረ ነዉ ከሁሉም በላይ የምትሆን ሐዋርያት በሰረዋት በአንዲት ክብርት ቤተክርስትያን እናምናለን ኀጥያት በሚሰረየባት ጥምቀትም እናምናለን። የሙታንንም መነሳት እናደርጋለን የሚመጣዉንም ሕይወት ለዘለአለሙ አሜን። ይህ ነዉ የኦረቶዶክስ እምነት🙏 እንግዲህ ብዙ ኦርቶዶክስ በጌታ ነዉ ስለሰዉ የእምነት ጥልቀት ሳያዉቁ ፔንጤ ስላልሆነ በጌታ ነዉ አይደለም ብሎ መፍረድ ትከከል አይደለም። ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ።
@reviewdata9042
@reviewdata9042 10 месяцев назад
The journalist keep disturbing in the middle of the conversation. And please let the man tell his story.ask a question and shut up 😠
@hussenhassen9277
@hussenhassen9277 2 года назад
ጎባ ኔህ
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w 2 года назад
እሸነሃል አትዋሽ
@medmak1494
@medmak1494 11 месяцев назад
Pastor Fulfulu,😂
@fitsumhailemariam277
@fitsumhailemariam277 6 месяцев назад
Amara etnkola tarekachw sewata ynadedalu masaratachw esu selawon
@sisaytesfaye5707
@sisaytesfaye5707 2 года назад
22ኛ ተራራ ክፍለጦር 12ኛ ብርጌድየሚባል ከየት አመጣ 46 47.48.49 እነማናቸው ስደት ለወሬ ያመቻል አይ ፓስተር ለነገሩ ማሪያምን የካደ ሌላ ቢክድ አይገርምም
@turunehturuneh6516
@turunehturuneh6516 2 года назад
በጌታ ነበረ አልነበረ አንተ ጋር የሌለ ሰው ማንሳቱን ላንተ ይሁን ለእምነትህ ጥቅሙ ምንድነው ?
@ermihaile3011
@ermihaile3011 2 года назад
He is laying .
@sisaywelde2740
@sisaywelde2740 2 года назад
ፊትክ ራሱ አህያ የገጨው ነዉ የሚመስለዉ😂😂😂😂😂😂
@naomi5061
@naomi5061 2 года назад
እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው። Do you know that you’re mocking the creator by saying that. Not funny, It’s a Terrible joke. He’s actually made perfectly by God.
@gerensehailom7922
@gerensehailom7922 2 года назад
እናንተ ጠንቋይ ሁላ በካራተ ታድንላቹህ። ክክክክክ
@woynshethassen2148
@woynshethassen2148 2 года назад
ይሄ ሴጣን ጎታች
@hanawokedemariam2807
@hanawokedemariam2807 2 года назад
አነተ ራሰህ የውሸት አባት አጭበርባሪ ሰው ነህ ይቅር አንተ ብሎ ለቤላ ተራኪ እባካችሁ አትመኑት
@miheretlawrence1616
@miheretlawrence1616 11 месяцев назад
Avoid using the term as an insult to anyone else I guess lol 😂 lol 😂 I just want a hug 🫂 and?
Далее
Все кругом Миланы... 🤣
00:12
Просмотров 264 тыс.
Сумерки сасага🧛
11:41
Просмотров 1,3 млн
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Просмотров 35 тыс.
Найди Влада на стадионе
0:26
Просмотров 3,2 млн
СКАЗАЛА ЖЕ НЕ ПОЙМАЕШЬ
0:19
Просмотров 2,5 млн
мы в телеге - hahalivars
0:52
Просмотров 3,9 млн