Тёмный

ህይወታችንን ሊቆጣጠሩ የማይገቡ 4 ነገሮች 

Daggy's Lifeclass
Подписаться 175 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ዳጊስ ላይፍ ክላስ በሰላም መጣችሁ። በዛሬው ቪዲዮ ሂወታችንን ሊቆጣጠሩ የማይገቡ 4 ነገሮችን ይዘንላችሁ መተናል ፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ 3ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል። ለመመዝገብ በ 0977774422/0977772288 በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 213   
@AmeleworkTsegaye-di8ih
@AmeleworkTsegaye-di8ih 10 месяцев назад
ዳጊዬ የኔ ሀኪም ተባረኪልኝ በቴ ቀቁጭ ብዬ የፈወስሽኝ ሰው ነሽና አመሠግናለው አይበቃሽም እድሜ ዘመንሽ ይባረክ
@gechtube2034
@gechtube2034 10 месяцев назад
ቆይተሽ ልተሰግጅላት ትችያለሽ።ለመሆኑ የህይወት ምክር የሚሰጥ አባት ከሀይማኖት ተቋማት አጥተሽ ነዉ የኢካርት ቶሌን መንፈስ የምትረጭብን
@ethio4421
@ethio4421 10 месяцев назад
Ewnet new she is amazing
@ethio4421
@ethio4421 10 месяцев назад
@@gechtube2034 Sera fet nesh, first of all why listen to her and comment? If you don’t want don’t come , don’t listen, don’t involve That’s it
@zinashgobenabali751
@zinashgobenabali751 10 месяцев назад
​በትክክል
@mekidesbirhane2325
@mekidesbirhane2325 9 месяцев назад
​@@gechtube2034²
@bisratEntertainment
@bisratEntertainment 10 месяцев назад
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 10 месяцев назад
AmeeN yareb
@hannantaye9452
@hannantaye9452 10 месяцев назад
😊⁰⁰⁰
@eyerusalemgetahun4840
@eyerusalemgetahun4840 10 месяцев назад
Amen
@dhfg336
@dhfg336 10 месяцев назад
አሚንንንንን
@tirhashadush4357
@tirhashadush4357 10 месяцев назад
ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ አራስ ግዜዬን ሳልጨናነቅ እንዳሳልፍ ከውስጥ ወደውጭ እንድኖር እና ደስተኛ ሁኜ እንዳሳልፍ ስላከምሺኝ አመሰግናለው እንኳን ደስአለሽ እህቴ
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
ትክክል ነሽ እኔማ በለፋ ታሪክ ምክንያት እንቅልፍ እንብ እስክለኝ ድረስ ስራ ስጨርስ ሁሌም በየ ቀኑ አለቅስ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን ሁለት አመት ነው ከዛ ውስጥ ወጥቼ ጥሩ ህይወት እያኖርኩ በይሆንም ከበፊቱ ይሻለላው።
@abinibiniofficialchannel6155
@abinibiniofficialchannel6155 10 месяцев назад
🎉❤🎉❤🎉🎉❤ ንኹልትናኺ ከይ የመስገንኩ ክሓልፍ ኣይ ደልን ጽብቕቲ ፍጥረት 🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤
@yonaskufa6362
@yonaskufa6362 10 месяцев назад
ከውስጥ ወደ ውጭ ለመኖር ውስጣችን ያለው መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ ሲሆንና ክርስቶስን መኖር ስንጀምር ብቻ ነው ነጻ መሆን የምንችለው
@love-xy2pw
@love-xy2pw 10 месяцев назад
በትክክል ምስክር ነኝ
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደጊየ አንች ትለያለሽ ኑሬልን በሰላም በጤና
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 10 месяцев назад
የአላህ ምንእደምልሸ አላቅም ዳጊየ ብቻ አላህ ይጠብቅልን ቀጣይ ብዙው እጠብቃለን ካች ካላህ በታች አቸ ብዙውነገረ እረድተሸነል❤
@marthahidego7902
@marthahidego7902 10 месяцев назад
ዳጊዬ ለምትሰጭን ምክር ሁሉ እናመሰግናለን
@NathanNahom
@NathanNahom 10 месяцев назад
በትክክል ዳጊየ ኣመሰግናለሁ በጣም እወድሻለሁ ተባረኪ
@azebgeberegziabher500
@azebgeberegziabher500 10 месяцев назад
Tnx. Sis . god bless you.
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 7 месяцев назад
ዳጊዬ:ዛሬ:ይምትነግሪኝ: ስለ:ራሴ:ነው:የመስለኝ: ካሁን:በሆላ: ለሚቆጣጠሩኝ:ትልቅ: ትምህረት:ኑው: ይስተማርሽኝ:: አምሰግናለሁ::
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 8 месяцев назад
የኔ ውድ እናመሰግንአለን❤❤❤❤
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 10 месяцев назад
የኔ ምርጥ አስተማሪ❤❤❤ ዳጊዬ ስላበረታሽኝ ህይወቴን ስለቀየርሽው አመሠግናለሁ በማርም ስም ብቻአመሠግናሁ
@rahelsisay7754
@rahelsisay7754 10 месяцев назад
Thank you.
@baniaychu7478
@baniaychu7478 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ዳጊዬዬ❤❤❤❤
@ለሠውሞትአነሠው
@ለሠውሞትአነሠው 10 месяцев назад
አመሠግናለሁ ተመስጨእሠማሻለሁ ግንኮዳጊ ገዘብከለለ ምንምነገርማድረግአትቸይም ገዘብላይተጨማሪትምርትያሥፈልጋል የእውነት በጣምየተቆጣጠረንነገርቢኖርገዘብነው ዘወቸየልጃቸውንኩላሊትሽጠውመብላትጀምረዋል እስከዚህዘቅጠናል የእውነት ፈጣሪያቸንአላህይቅርይበለን
@yarededae9953
@yarededae9953 10 месяцев назад
thank you
@sofnyastasfya1097
@sofnyastasfya1097 23 дня назад
❤❤❤❤getan liyu set nesh iko dagiyee iwedishalew
@zebibamohammed-kc8bk
@zebibamohammed-kc8bk 10 месяцев назад
ዳጊዬ ሁሌም ብርታቴ ነሽ
@gebyezayin
@gebyezayin 10 месяцев назад
ትልቅ ክብር አለኝ ኑሪልን
@cobaYaadaa432
@cobaYaadaa432 8 месяцев назад
Hello Dagi I want to overcome fear of speaking yo develop publich speech skill. Could you help me please? Do you have such type of training please?
@ritaafomi79
@ritaafomi79 10 месяцев назад
Yanekonjo dagi selne metawerinew yemeselgni selafewu mersati kebedogni nebar sesemashi gin takimegnalshi tebarki 🙏❤️🙏
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 10 месяцев назад
ውድ ዳጊ ደግሞ ልቅም ያልሽ ቆንጆ ነሽ❤
@alazardegefe-5579
@alazardegefe-5579 10 месяцев назад
tekmognal betam amesegnalew
@Mari-w3t3d
@Mari-w3t3d 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ሺ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤ባንቺ ምክኒያት ተለዉጫለሁ
@msaid7879
@msaid7879 10 месяцев назад
I agree with 100% . I was that person for 22 years . After my divorce I am better person and better mom and grandma . For long time my past destroyed me when you grew up with out mom and dad is very hard and then you get married and you think life is perfect that not true your past make you miserable good education for those people looking back I am done and better person leaving happy better than before . We love you Daggy❤you will change a lot of young teenagers life
@zzmm1105
@zzmm1105 10 месяцев назад
Perfectly said thank u
@Sawhunrqiqmisatr
@Sawhunrqiqmisatr 10 месяцев назад
Dagey yna konijo enamesegenalene
@salameskyes7240
@salameskyes7240 10 месяцев назад
እውነትሽነው የኔ ቆንጆ እኔ ባለመማሬ የሞተችው እናቴን ወቅሳለው ጎረቤቶቼን ረግማለው እይወቴን ያጨለሙትን😭 መርሳት አልቻኩም ግን በጌታ ምረት ስላለው ደስተኛ ነኝ❤
@TigistKuma-w8e
@TigistKuma-w8e 9 месяцев назад
Dagiye Tefiteshal
@enatdesalgn
@enatdesalgn 10 месяцев назад
ዳጊ በጣም ትለያለሽ እቤቴ ቁች በዬ በጣም ነው የምከታተልሽ ለአገራችን እዳንቺ አይነት ጀግና ሴት ሺ ይኑር ተባረኪ❤❤🙏
@SadaGetu-cv1yb
@SadaGetu-cv1yb 10 месяцев назад
Thank u my sister
@zewdiw8406
@zewdiw8406 10 месяцев назад
Thank you so much ❤❤❤❤❤
@tigistmalle4495
@tigistmalle4495 10 месяцев назад
Thank you❤
@sminasmina2050
@sminasmina2050 10 месяцев назад
የኔምርጥምክርሽውስጤነው❤❤❤❤
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 9 месяцев назад
እኔም ብዙ ተፈትኛለሁ ደጊየ ልቤ በጣም ተሰብሯል😢😢😢😢
@fafyfafy2417
@fafyfafy2417 10 месяцев назад
ዳጊዬ ባለፈ ታሪኬ ታስሬልሻለሁ ድረሽልኝ ውዴ እስኪይ ❤❤❤ ከልብ ስለምወድሽ ጆሮዬን ሰጥቼ ልስማሽ ❤❤❤❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 10 месяцев назад
እኛአም እንወድሻለን፤ለዚ መልካም ትምህርትሽ እናመሰግናለን። መጥፋት አብዝተሻል ።
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 10 месяцев назад
All things you mentioned about life present & past you Absolutely right waaaw, Masha Allah . Advising encouraging giving your free ideas to your people. In western countries idea is money sis. I hope they benefit from you.
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 10 месяцев назад
እዉነት ለመናገር የቱንም ያክል በእድሜ በኢኮኖሚ በሌሎችም ብናድግም በልነታችን የሆነብንን መርሳት ከባድ ነዉ ምክንያቱም በልጅነታችን የሚሆነዉ ለወደፊት ህይወታችን ወሳኝ ነዉ እኔ ለምሳሌ ልጅ ሁኘ አባቴ አይወደኝም ነበር ከሱ የተነሳ አላስተማረኝም ባለመማሬ ተጎድቻለሁ እሱን እንዴት ልርሳ ዉጤቱ እየጎዳኝ ነዉ😢
@mretrobel459
@mretrobel459 10 месяцев назад
Dagye amesginlew❤❤❤❤
@Bezawit-n3c
@Bezawit-n3c 10 месяцев назад
Daggy when u become to the top u become the topic right that why they are talking behind u because they are always behind u daggy ur so strong I appreciate that I love u so much ❤ I have a big respect for u daggy I really love u ❤❤so much ur amazing ur strong queen my dream is to get u and talk to u
@senaitdires-n5m
@senaitdires-n5m 10 месяцев назад
yneknjo betam new yemhodesh berch eshi
@UsufFirdows
@UsufFirdows 10 месяцев назад
Mn endawersh salawek eko nw like maregesh uffff fetare yakoyesh konjo
@AbrehamDemsis-rh7op
@AbrehamDemsis-rh7op 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤😊
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 10 месяцев назад
Daggye❤️👏
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 10 месяцев назад
❤ገንዘብ ❤ሑሉፍ ❤ጥገኛ ❤ሰው ምን ይለኛል ❤እንዳይቆጣጠርህ ❤በጥንቃቄ ማሰብ ኣለብህ ❤ሁሉም አላፊ ነው ግን መራራ ነው
@meryemali4042
@meryemali4042 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ ዳጊየ ምናለ የኔ ሴትዮ በሰማችሽ ባለፈ ሂወቷ እየተበሳጨች በትናንት እየኖረች እኔንም ሰላሜን ነሳችኝ እኔስ ካች ተምሬ ሁሉን ትቸ ዛሬን እየኖርኩ ነው አመሰግናለሁ
@lovelet0124
@lovelet0124 10 месяцев назад
እህ እና አንተ እንድታየው ሊንኩን ከፍተህ አሳያታታ ታዲያ
@leltialemu
@leltialemu 10 месяцев назад
ሰቷ❤❤
@yonaskufa6362
@yonaskufa6362 10 месяцев назад
ደጊ ምርጥ ሴት ነሽ በዚህ ላይ ክርሰቶስ ቢገለጥልሽ ምን ዓይነት ሰው ልትሆኚ እንደምትችዪ ይታየኛል
@fikiramare1482
@fikiramare1482 10 месяцев назад
❤ nice
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 10 месяцев назад
ትልቅ ክብር አለኝ ኑሪልን🙏🙏
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳን ስለ ሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን ዳጊዬ ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ
@yonaskufa6362
@yonaskufa6362 10 месяцев назад
by the way you are a good woman and your idea is good but to apply those reality you need Jesus
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ዳግዬ ፍጣር ይባርክሸ ምክርሸን ከልብ ነው ያማዳመጥው❤
@TigestAlemu
@TigestAlemu 10 месяцев назад
ዳጊዬ ህይወቴን ቀይረሽዋል
@mesi724
@mesi724 10 месяцев назад
ewedishalehu
@isrealbekele7396
@isrealbekele7396 10 месяцев назад
ትክክል ነሽ፣ ወደኃላ ላለመመለስ ግን እግዚአብሔር ሲረዳ ብቻ ነው። እኔ ላለመመለስ እየታገልኩ ነው። ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@zinashgobenabali751
@zinashgobenabali751 10 месяцев назад
ዳጊዬ ፕሮድካስትሽን ብትቀጥይ በጉጉት እየጠበቅንሽ ነው ደግሞ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@imainithabiti6980
@imainithabiti6980 10 месяцев назад
I am so thrilled with your messages what you said is very true. The only one you should let controlling your life id your creator
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 12 дней назад
አንችን ላክ ሸር ሰብስክራይብ አለማድረግ ኑፉግነትነዉ።አመሰግናለሁ ዳጊዬ፣እኔከአላህ ብቻ ነዉ እርቂመኖር የማልችለዉ።
@mendrinlemma523
@mendrinlemma523 10 месяцев назад
On point daggiye🎉 u always amaze me
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 месяцев назад
ውድድ የኔ አስተማሪ ሁሉም ለኔ ምታወሪኝ እየመሰለኝ የሰማሁት ከልብ አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsedi19
@Tsedi19 10 месяцев назад
፣የኔ ቆንጅዬ ሴት❤❤❤❤
@BabeFikru
@BabeFikru Месяц назад
ያለፈ ታሪኬ አስሮኛል ነገርግን ለብዙሰዎች ይቅርታን ላደርግ በዝግጅት ላይነኝ ምክኒያቱም አምሮየ መፅዳት አለበት ከዚህ በዃላ ጥሩ ሂወት እዲኖረኝ እፈልጋለሁ
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud 10 месяцев назад
ዳጊየ ዳጊነት ዳጊዋ my ወሎየ ስወድሽ🎉❤
@jonetom1582
@jonetom1582 10 месяцев назад
እረ ዳግማዊት አች ቢህርዳእ ብዙ ታሪክ እለሽ ይለቀቃል ፎቶወችሽ !! አልፌበታለው በይ ስለሆንሽበት ፎቶወችሽ ይወጣሉ ማርያምን !!!!!!ዋጣ ሆኘበት ነው በይ ንገሪያቸው
@mamaafrica4275
@mamaafrica4275 10 месяцев назад
Perfect advice 👌 👏 and explanation...thank you dagi
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 месяцев назад
ምርጥ ሰው ተባረኪ ለኔ የሚያስፈልገኝን ነው የተናገርሽው
@bezasck8490
@bezasck8490 6 месяцев назад
ስላነበብሻቸው መጽሐፍት የሰራሺውን video ፈልጌ አጣው🙏 ምልክት ይሆንሽ ዘንድ ስለ Alchemist መጽሐፍ በሰፊው ተናግረሻል Please give me link
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 10 месяцев назад
❤❤❤My Dagi❤❤❤❤❤አንድም እሚወድቅ ነገር እኮ የለሺም ንግስቷ ስወድሺ
@netsanetzeleke-e8d
@netsanetzeleke-e8d 5 месяцев назад
ዳጊ ምነው እንደበፊትሽ ቪዲዮ አትሰሪም ? ሙሉ ለሙሉ ትተሽዋል ሰዎች እንዲመራችሁ አትፍቀዱ ብለሽ በተጨማሪም ፍርሀትን እና ችግሮችን ስለመጋፈጥ አስተምረሽን አንቺ ግን በትንንሽ ሰወች አሉባልታ ተስፋ ቆርጠሽ ሁሉን ነገር እርግፍ አርገሽው ጠፋሽ ለካስ ምከርና መኖር ይለያያል
@MariamAli-um1dk
@MariamAli-um1dk 10 месяцев назад
ዳጊ. ቆንጁት እንደ እንቸ አየነቷን መልካም ቅን ያብዛልን ንግስትዬ አንቺ ትለያለሽ
@abrshkonjit861
@abrshkonjit861 10 месяцев назад
Daggy
@Hirut-q2y
@Hirut-q2y 10 месяцев назад
ላንቺ የነበረን አድናቆት የበቃን ሀብትሽን ያስቆጠርሽን ዕለት ነው ታዋቂነት በእውቀት ላይ ቢመሰረት ጥሩ ነበር
@tirhashadush4357
@tirhashadush4357 10 месяцев назад
❤❤❤
@woinsetyazew6837
@woinsetyazew6837 10 месяцев назад
ዳጊዬ እኔ ብተወውም ሌሎች አዬተውትም ሁሌ ያነሱብሻል ስንቱን ትሽሻለሽ
@VffHyh-ih6ev
@VffHyh-ih6ev 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@زهرهاحمد-ف9ظ
@زهرهاحمد-ف9ظ 10 месяцев назад
ተመቺኛለሽ አቦ😍😍😍😍😍
@asayehegngizachew2284
@asayehegngizachew2284 10 месяцев назад
So disciplined women love u dagiye still am all my ears n i will do it every day go a head.
@jonetom1582
@jonetom1582 10 месяцев назад
ልክ ነኝ ሳትይ ያለፈ ነው ብይ ተናገሪ ባህርዳርርርርርርርርርርርፎቶ ይለቀቃል ያችን ትታሪክ ለሰውች ጭ
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 10 месяцев назад
በትክክል ደስታ ውሳኔም ነው❤❤❤❤❤
@DebteraMedia
@DebteraMedia 10 месяцев назад
በትክክል ዳጊዬ እናምሰግናለን እህታችን
@zeresenaygedafaw2110
@zeresenaygedafaw2110 10 месяцев назад
Exactly u are the special girls and among those things my past experiences highly influence,so I do no how can I escaped from this
@BezaAron
@BezaAron 10 месяцев назад
እባክሽ በአባትሽ እርጅኝ ከትላንት ጋር ነይ አባክሽ ህይወት ደክሞኛል
@birtukanabebaw3531
@birtukanabebaw3531 10 месяцев назад
Dagi ene comment setsef yemejemeriyaye new ena gize nuroshe commentun kayeshew ebakeshen ... lagnegnesh
@blenalemu777
@blenalemu777 7 месяцев назад
❤❤❤
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 10 месяцев назад
Amazing lession.Tks.
@fevendemelash2401
@fevendemelash2401 10 месяцев назад
betekel andanede ene negerochen beterdawet menged hasaben tenagersh say betam des yelgnial dagiye enodeshaln❤❤❤
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 10 месяцев назад
ደስ የሚል ምክር ዳጊ ተባረኪ መልካምነት ለራስ ነው መልካም ምክር ስለምትሰጭን መልካም ነገርን ሁሉ አላህ ይምረጥልሺ ያመላክትሺ ኑሪልን እዲሜና ጤና ይስጥሺ
@netsanetzeberga
@netsanetzeberga 10 месяцев назад
sew mehon zerachin fikir heymanotachin des yemil nigigr new
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 10 месяцев назад
ቆይ ለምን ላይክ አታደርጉም ይሄን የመሰለ ምክር ❤❤❤❤
@YkunoMesfin
@YkunoMesfin 10 месяцев назад
Daggye I love you you are my best role model adnakish negn
@zaidhabte6044
@zaidhabte6044 10 месяцев назад
Selam dagi how can I get in touch to you please let me know Thank you
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 10 месяцев назад
Daggy is wearing men’s shirt 👔 and pants 👖 always what happened to her be a lady
@GenetJimma-b8g
@GenetJimma-b8g 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirhaneN
@BirhaneN 10 месяцев назад
I love you daggy edime yisxish geta❤❤❤❤ imagnalew
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 5 месяцев назад
የኔ ልዩ ዳጊዬ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰✌️✌️✌️👏👏👏👏👏
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj 7 месяцев назад
😢ዳጊ ልጠብስሽ ወይም ላገባሽ Ethiopia መጥቼ ነበረ 13 months Ago 🎉🎉🎉 ግን ትቅርብህ እሉኝ video የሚሰሩልሽ ሰዎች
@edelawitdemeke-om7ku
@edelawitdemeke-om7ku 4 месяца назад
😂😂😂😂
Далее
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Просмотров 136 тыс.
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 456 тыс.
የመተው ጥበብ…
12:47
Просмотров 205 тыс.
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41