Тёмный
Daggy's Lifeclass
Daggy's Lifeclass
Daggy's Lifeclass
Подписаться
Highly demanded Life guidance class for self-discovery by Ethiopia’s prominent change maker Dagmawit Kifle.
ስንብት...ፍቅር ባች
29:14
9 месяцев назад
ማስረዳት አቁሙ!!
7:20
9 месяцев назад
ለምወደው ሰው የምሰጠው ስጦታ
11:23
9 месяцев назад
የምስጋና ሃይል
29:56
10 месяцев назад
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
11 месяцев назад
የማይረሳ ምሽት
22:06
11 месяцев назад
ለልደቴ ሰርፕራይዝ ተደረኩ
19:42
11 месяцев назад
የአባቴ ማስታወሻ
35:37
Год назад
Комментарии
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w 32 минуты назад
ቱርክም ውስጥም አይቼሻለሁ ባህር ዳርቻ አካባቢ Hawail መታዬት ያለበት ቦታ ነው ቆንጆ ቦታ ነው in USA,
@SelamSeli-dc4xz
@SelamSeli-dc4xz 8 часов назад
Ene malet esua set negnnn
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 11 часов назад
ፍላጎት እና ምርጫ😢መገዛት ራስህን መስጠት😮ለዳጊ😂❤😢ታሪካቹ ለመቀየር ኣርዩ ረዲ 😢ምረጥ በኢነርጂ ሂወታቹ ለመቀየር😢ከኔ ጋር የምትጋዙት ጉዞ ያማረ የምትደሰትበት የተሳካ ኦ እንደዚ ይቻላል እንዴ የምትሉት ነው😮እንኮን ደስ ኣለቹ😮ምንድነው የምትፈልጉ አወቁት ምንድነው ማሳካት የምትፈልጉት ጎላቹ ምንድነው😮ሃብታም ታዋቂ😢ሰዎች የተለያየ ሃሳብ እና ፍላጎት ኣለን😢ፍላጎታቹ ከጭንቅላታቹት አወቁት😢አኔ የምላቹት በሙሉ እንድትታደሩጉ እፈልጋለሁ ካልሆነ 😮ኣይሆንም😮ዜሮ ናቹ እንደዛ ኣልፈልግም😮ለምንድነው የምትፈልጉት ራሳቹ ጠይቁ😢ደስተኛ ደስታ😢ልጅ መኪና ሳገባ የምፈልገው ሳገኝ ብቻ ነው የምደሰተው ጌጋ ቢሆንም ባይሆንም ኑፁህ ደስታ ተደሰት ምረጥ ወስን ሙት😢
@tsionkassahun6906
@tsionkassahun6906 11 часов назад
እውነት ነው መደገፍ ፈጣሪን ብቻ ነው
@goteytomasefa1948
@goteytomasefa1948 День назад
Ufff Swedsh ko😔🥰
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ዳጊ የወደፊት ተህርቱን ደግሞ ሲለቀቅ እንሰማዋለን ስለነበረኝ ቆይታ አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ❤️🥰🙏👍👍👍👍👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
አንቺ የሰው ልብ አዋቂ ነሽ የተቸገረው ሁሉ መማር አለበት እኔም አውቀዋለሁ💕🥰🙏🔥👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
እውነት ነው ከይቅርታ በላይ ምን አለ ❤🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ዳጊ የሁላችን ወዳጅ ፍቅር ነሽ ሁሉ ይወድሻል አስር ያጫታል አንድ ያገባታል ይባላል ምን ላድርግ መልሳቸው ነው ❤🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
እኔስ ብትሉ ሱስ ሆነችብኝ እናንተዬ እንደዚህ ከሚናገር ሰው ጋር መጓዝ ደስ ይላል 💕🥰🙏🔥❤
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ድንቅ ተቀያያሪ ውበት ከለርሽ የሚያምር እኔኮ ሳልሰስት ነው የምሰጥሽ💜💙🩵💚💛🧡❤️
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
መልክሽ ይቀያየራል ድንቅ ነገር ነው ከለር ትሆኛለሽ ተዓምር ነው 💕💜💖💜💙🩵💚💛🧡❤️👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ባለን ጊዜ ንስሃ መግባት ነው ካልተማርሽ ምናባሽ ታደርጊያለሽ ቢባል መልካም ትምህርት ሁሉ መሰማት ስላለበት ነው ❤️🥰🙏👍👍👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
እፁብ ድንቅ ሁነን ተፈጥረናል እስካለን ድረስ ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
መልከ ቀና ውቢት 💕 ብዙ አይነት መልክ ትሆኛለሽ በከለር ትቀያየሪያለሽ 💜💖❤️❤️🥰🙏👍👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ሴት ወይዘሮዬ❤️🥰🙏👍👍👍👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
እውነት ነው ❤️🥰🙏👍👍👍👍👍👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪዬ❤️🥰🙏👍👍👍👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ዋናው አስተማሪ ወላጅ ነበር ሁሉ እውቀት የለውም ልጅሽ ያምራል ሌላም ውለጅ ተባረኪ ይባረክልሽ❤️🥰🙏👍👍👍👍👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
እኔ ስወዳት ሳደንቃት ነው የምውለው ሳልሰስት ስስቴዋ አቦ እንዲህ የምትሉ ጎበዝ ናችሁ ስንወዳት የሚናደዱም አሉ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ዳጊ አስተዳደግሽ ነው አባትሽ ጀግና ነው አደንቀዋለሁ አስተማሪ ካለ ሰው ይለወጣል ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ዳጊ የሰው ልብ ❤አዋቂዋ ተባረኪልኝ❤️🥰🙏👍
@goteytomasefa1948
@goteytomasefa1948 День назад
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ዳጊ የሰው ልብ ❤አዋቂዋ ተባረኪልኝ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ውብዬ አመሰግናለሁ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
አመሰግናለሁ ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
እውነት ነው የጊዜ ጅግና ውበትም ምናምንም ይረግፋል ያረጃል❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
እውነት ነው ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
አስተማሪ ሲኖር ነው ሰው የሚለወጠው ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ስቃይ ያነቃል ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
መልካም የሆነ ትምህርት ሁሉ ለምክርም ለተግሳፅም ይጠቅማል ይላል ቅዱስ መፅሐፉ እና የምታስተምሪው መልካም ቀያሪ ነው እናመሰግናለን ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ትምህርትሽ የፈረሰውን እንደማደስ ነው ❤🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
እውነት ነው ንግስትዋ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ትምህርቷን በዚሁ እጠብቀዋለሁ አንተ ስትሄድ ለኔም ለማይመቸኝ በሶሻል ሚዲያ ይመጣልኛል❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
አባታችን ሆይ ሲባል ለምን እናታችን ሆይ አልተባለም አይነት😂😂😂
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
አምላክ ይተባበረን አሜን❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
የሚሰበረው ይሰበራል የማይሰበርምኮ ይኖራል ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ጥበቡን ይግለጥልን ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
የቤተሰብ የበሽታ እስራት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይፍታ❤️🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
እድሜ አያስቆምም ከራሳችን ነው ግን ወደ ፈጣሪ መመለስ ይሻላል ታዲያ ምናባሽ ታደርጊያለሽ ቢባል መልካም ትምህርት ለምክርም ለተግሳፅም እንዳለው መስማት ደስ ይላል ❤️🥰🙏🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 День назад
ከኔም ቤተሰብ አለ መልካም ትምህርት ሁሉ ለምክር ለተግሳፅ ይጠቅማል እንዳለው ብርታትን መንፈስ ጥንካሬን አገኝበታለሁ ❤🥰🙏👍
@SebeleTegegne
@SebeleTegegne День назад
ረጀም ዕድሜ ይስጥልኝ
@wondimu.asirat
@wondimu.asirat День назад
ዳጊ፣እካድቶለ፣መፀሀፍ፣ማንበብ፣ጉዋጉቸዋለው፣ግን፣በአማረኛ፣ትርጉመ፣አለው፣አንደ
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u День назад
የኦሮቶዶክስ እቁ መምህሬ ዳቆን ሄኖክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን❤
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 дня назад
ካሁን በኋላ ፉን ፉን አያዋጣም የቀረውን ወደ መንፈሳዊው ለነፍስም ጭምር ባላፈቅርም ተፈቅሬያለሁ ምንም አይደል ❤🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 дня назад
ጥበቡን ይግለጥልን ❤🥰🙏👍
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 дня назад
እውነት ነው 🙏🙏🙏
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 дня назад
ድንቅ ነሽ ❤❤❤
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 дня назад
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👍🥰🥰
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 2 дня назад
ውብ ነሽ የኔ እህት🎉🎉🎉