Тёмный

ህይወቴን የአንድ መነኩሴ ታሪክ ቀየረው  

Weha Tube ውሃ ቲዩብ
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

ከ ኮሜድያን እሸቱ ጋር ተመልክታቹ የመጣቹ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣቹ ሰብስክራብ በማረግ ቤተሰብ ይሁን ፡ አስተማሪና አዝናኝ ቪድዮች ስለምንለቅላቹ ።
/ @wuhatube1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 289   
@NigstAdmase
@NigstAdmase 3 месяца назад
ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ያበርታህ ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት ❤️❤️❤️❤️ከሚስትክ ጋር video ይስራልን የምትሉ 👍👍👍
@Sintayehu912
@Sintayehu912 3 месяца назад
እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ ብያለሁ ሁሉንም በልጅነትህ አሳየህ ሰበሰበህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እግዚአብሔር የሚመሰገንብህ ያድርግህ🙏 ከዶንኪ ነው የመጣሁት
@tesfaykidane7385
@tesfaykidane7385 3 месяца назад
እንደዚህ እንድትሆን ያደረገህ ጓደኛህ ኣቅርብልን። የምትሉ like ኣድርጉ
@adisdemisse8504
@adisdemisse8504 3 месяца назад
አጀማመርህ የምትደርስበትን ትልቅ ደረጃ ያሳያል
@WuhaTube1
@WuhaTube1 3 месяца назад
Amasagenalew
@WinDesign-py7bv
@WinDesign-py7bv 3 месяца назад
"እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን ደስም አለን" ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ ሞገስና ጸጋን ያብዛልህ፤ ከምንም ነገር በላይ ሰውነትን(ሰብዓዊነትን)፣ ከሰውነትም በላይ ሃይማኖትን አስቀድመሃልና መንገድህ የተቃና ይሁን። መላ ዘመንህ ከቤተሰቦችህ ጋር ይባረክልህ። እኔንም በጸሎት አስበኝ። እኔ ሰው መሆን ቢከብደኝም እግዚአብሔር ይችላልና!
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 3 месяца назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደአንተ አስተማሪ ወጣቶችን ያብዛልን ለብዙ ወጣቶች አረአያ በመሆንህ አመሠግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው እሸቱ እንኳን አመጣህልን ይህን ወጣት እሼ እንካን ደስ አለህ
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x 3 месяца назад
ወንድም ከባለቤትህ ጋር ሁነህ መንፈሳዊ ነገር ስራልንእንወድሀል በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hibrettekle8641
@hibrettekle8641 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ትልቅ መልዕክት ነው። እሼ ላይ ቀርበህ ያካፈልከን የህይወት መንገድህ አስተመሪ ነው። ፈጣሪን ይዘህ ብዙ ከፍታ እንደምትደርስ እምነቴ ነው። በርታ!
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 3 месяца назад
የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ገመና ሸፋኝ እና ይቅር ባይ አድርገኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን የመልካም ጓድኞች ምሳሌ የሆነውን ወደ እግዚአብሔር እንድትቀርብ ያደረገህን ጓድኛህ ፍቅርን እንድታቀርብልን
@myethiopia8166
@myethiopia8166 3 месяца назад
ብሮ ትለያለክ ታሪክን በጣም ነው የወደደኩት እራሴን በጣም እንዳየው ነው ያረከኝ በርታ
@gojeb8381
@gojeb8381 3 месяца назад
በርታ ከእሼ አይቸህ ነው የመጣሁት አስተማሪ ህይወት ነው ያለክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውቀትና ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 3 месяца назад
ወንድማችን ልኡል ቃለህይወት ያሰማልንበጣም ደስየሚልነዉ መንፈሳዊ አገልግሎት የልቦናህን መሻት ይፈፅምልህ የድንግልማረያም ልጅ ❤❤❤
@meseretbeyene4823
@meseretbeyene4823 3 месяца назад
ዋው ወንድሜ ቃለ-ህይወት ያሰማልን፡፡በጣም ትልቅ ተምህርት ነው ፍጻሜህን ያሳምረው፡፡
@tigistkasegn6792
@tigistkasegn6792 3 месяца назад
በረታ ወንድሜ እሸቱ ልኮኝ ነው ተባረክ ሚሰትህን ሰላም በልልኝ ደስ ትላላችሁ።
@FasilTegegne-bo2qy
@FasilTegegne-bo2qy 3 месяца назад
ልዑል የምር ምርጥ ታሪክ ካልሁዋቸው 1ኛው ነው
@DawitTeshale-k7n
@DawitTeshale-k7n 19 дней назад
ልሁሌ እዉነት ያንተን ቪዲዮ አይቼ ህይወትን አንድ ደረጃ አወኳት እዉነት ክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 2 месяца назад
ከእሼ ነዉ የመጠሁት በተሠጥሆሕን እምትጠቀምበት ያርግሕ ቃለሕይወ ያሠማልን !!!የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራትና ሕጉን ማክበር❤❤❤
@user-zn2gt5qq8c
@user-zn2gt5qq8c 3 месяца назад
እግዚያቢሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛልህ በጣም ዴስስስስ የሚል መልእክት ነው ያስተላለፍከው ከሸቱ ቤት ነው የመጣሁት እና በርታልኝ ወድሞ ለኛም መልካም ልብ ያድለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidiyabeka2350
@lidiyabeka2350 3 месяца назад
በማርያም ❤❤❤❤ ተባረክ ትልቅ ሰው ነክ ተባረክ የኔ ወንድም😊
@WuhaTube1
@WuhaTube1 3 месяца назад
Amasagenalew ehete
@senayetedema5238
@senayetedema5238 3 месяца назад
እሼ ጋር ነው አይቼህ የመጣሁት በርታ ወንድማችን
@WuhaTube1
@WuhaTube1 3 месяца назад
Amasagenalew
@user-yv8in2xh1s
@user-yv8in2xh1s 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይ መስገን በእዉነት በጣም ደስ ይላል ተባረክ የይቅርታ ልብ ያድለን አሜን፫❤❤❤❤
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 3 месяца назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️ቀጥልበት የእሽቱ መለሰ ተማር ኣይደል ❤️❤️እድሜ ይስጣችሁ ❤❤
@ber_tube
@ber_tube 3 месяца назад
እስከመጨረሻው ያጽናህ ወንድማችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@user-le2cp2jv9b
@user-le2cp2jv9b 3 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታ ወንድማችን ትክክለኛ መገድን መጉዋዝን የመሰለ የለም ተመስገን ብዙ ወንድሞቻችንንም እዳተ ህይወታቸውን ቀይሮ እግዚአብሔር ያሳየን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏🕊
@tinaye964
@tinaye964 3 месяца назад
የሚገርም አቀራረብ እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሳምርው❤
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ.መልለከት ነው
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 3 месяца назад
ጎበዝ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው በርታ የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም ካንተ ጋር ይኹን❤❤❤
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ብዙ ትምህርት አለው
@KaleMedhin
@KaleMedhin 3 месяца назад
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ሁላችንም ልንማርበት የሚገባንን ትምህርት አስተላልፈህልናልና እናመሠግናለን
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 3 месяца назад
ከእሼ አይቼ ነው የመጣሁት የእውነት በጣም ጠንካራና ሀቀኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር በግርማና በሞገስ ይጠብቅህ የሰው መውደድ ይስጥህ ወንድሜ
@user-nl7bv5xc2k
@user-nl7bv5xc2k 3 месяца назад
የህይወት ጅማሬህን ከሸቱ ቃለመጠይቅ ነው የሰማውት እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ እናትህን ከሀረብ ሀገር ማስመጣትህ የመውለድ ጥቅሙ የገባኘ ዛሬ ነው እሄው አለን ሞልቶ ላይሞላ 10አመት ሞላኘ ተሰፍ አልቆርጥም እግዚአብሔር አለ ከጎኔ!
@edenelias1795
@edenelias1795 3 месяца назад
ጀግና ነህ አምላክን ይዘህ መቼም አትወድቅም
@letenahejiguwale
@letenahejiguwale 3 месяца назад
እግዚአብሄር ያበርታህ ። እሸቱ ጋር ያደረከው ኢንተርቪው የምር አስለቀሰኝ ። እግዚአብሄር ታምራቱን በአንተ አየሁ ። እጅግ ይደንቃል ።
@betygeremew8975
@betygeremew8975 3 месяца назад
ኦ ግሩም ነው ደሰይላል ቀጥልበት ጎበዜ👏👏
@mahibanteyrga
@mahibanteyrga 3 месяца назад
ከእሸ ቤት አቋርጨ ነው የመጣሁት በርታ ❤🙏ግን መንግስትን እና ተከታዮችን ይቅር ማለት አልችልም ይቅርታ ለአንድ ሰው አይከብድም እንደሀገር ግን ይከብዳል
@WuhaTube1
@WuhaTube1 3 месяца назад
Fetari yekafalaleken waga setasebe yekalekale
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 месяца назад
እህቴ ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው መንግስትና ባለስልጣኖችን ተያቸው
@user-sx5rh4wi8b
@user-sx5rh4wi8b 3 месяца назад
በርታ ወንድሜ እግዚአብሄር ያበርታህ❤❤❤❤በእውነት ደስ የሚል ምክር
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 месяца назад
እግዚያብሔር፣አይነልቦናችንን፣ያብራልንለወንድማችንም፣እድሜ፣ጤናውን፣ያድልልን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад
ቃለ ህዎትን ያሰማልን ድንቅ ሰው ነህ❤❤
@መቅደስ-ቘ6ጠ
@መቅደስ-ቘ6ጠ 3 месяца назад
ጀግና ነህ ከሼ ቤት ነው የመጠሁት🙌
@rgatetadesse8669
@rgatetadesse8669 3 месяца назад
ፈጣሪ ያበርታህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉ ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤
@WuhaTube1
@WuhaTube1 3 месяца назад
Amen
@hi-kt1uh
@hi-kt1uh 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Alem1921
@Alem1921 3 месяца назад
ከእሼ ቤት ተባርረ ነዉ አንተጋ የመጣሁት በርታ ጀግና ወጣት ነህ💪
@ephremyirga2
@ephremyirga2 3 месяца назад
ሁሉንም በግርምት ነዉ የአደመጥኩህ ስላምህ ይብዛ
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 3 месяца назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድም አለም 💒💒💒💒💒💒 እሼጋ የሰማውት ታሪኪ እናራሱ የእኔ በሆነ ብዬ ተመኘው ጀግና ነህ እውነት ባለቤትህን አመስግንልኝ ❤
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 3 месяца назад
ሰለማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን
@WuhaTube1
@WuhaTube1 3 месяца назад
Amen
@yonasalemie9615
@yonasalemie9615 3 месяца назад
እጅግ መልካም እና ጽኑዕ መሠረት ላይ ቁመሃል፣ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምር ! ላንተ ይህን ድንቅ ማስተዋልና መልካም ልቡና የሰጠህ አምላክ ለኛም ለሁላችንም ዐይነ ልቡናችንን ያብራለን ! ማስተዋልንን ያድርለን !!!
@gdjgd9775
@gdjgd9775 3 месяца назад
በርታ ድንቡሸ 😘
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 3 месяца назад
የሠው ልጅ በብዙ ስህተት ሲያልፍ መጨረሻው ያምራል ስህተቶቹን አይደገምም ምንም ነገር በህይወቱ ቢፈጠር እደሚያልፈው ያምናል ያሳለፈው ነገር የብዙዎች መማሪያ ይሆናል !ካንተ የተረዳሁት እደዛ ነው መጨረሻህን ያሳምረው .🙏
@nesti5770
@nesti5770 2 месяца назад
እውነት ትችላለክ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን❤
@blazer7685
@blazer7685 3 месяца назад
በርታ አባቴ አርያህን ለመከተል ያብቃን!!
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያርግህ
@Tamiratdese
@Tamiratdese 3 месяца назад
መልካምን ነገር ትህትናን ይቀድመዋል ሕይወትህ አስተማሪ ነው በአንተ ሕይወት ውስጥ እኔን ገንብተኸኛል በእርግጠኝነት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንተ ያለህበት ቦታ እኔም እንደምደርስ
@Danse-zc1ux
@Danse-zc1ux 3 месяца назад
በርታ እግዚአብሔር የተሻለ ቦታ ያድርስህ
@YsdYdf
@YsdYdf 3 месяца назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን 😢 በጣም ኣስተማር እና ኣፅናኝ ትምህርት ነው ቀጥል 😢 በትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሳየን እኛም ህይወታችን ይቀይርልን
@girmamumicha1642
@girmamumicha1642 3 месяца назад
በጣም ድንቅ ነዉ። !!!
@alemtsehayyegezaw1681
@alemtsehayyegezaw1681 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 3 месяца назад
የግዚአብሔር ሰራ ደንቅ ነው ተባረክ❤❤❤
@shito_Yt2.
@shito_Yt2. 3 месяца назад
አሜን ❤🙏
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 3 месяца назад
Am proud of you....... big challenges ,don't give up.....
@EskedarFitaw
@EskedarFitaw 3 месяца назад
በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
@tsionkiflu7261
@tsionkiflu7261 3 месяца назад
እግዚኣብሔር ከንተና ከሁላቾ ይሁን Good job counting like this , I agree with you 🙏🏽 God beless you 🙏🏽
@hiwotebelay4083
@hiwotebelay4083 3 месяца назад
እሼ ላይ ታሪክህን ሰምቼ ነው። እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናቹ ከነባልቤትህ። አገልግሎታችሁን ያስምርላችሁ። በርቱ።
@Ethiopaa2722
@Ethiopaa2722 3 месяца назад
እሼ ጋር አይቼህ ነዉ የመጣሁት 🙇🏽‍♀️🙏🙏ተባረክ ወንድሜ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን 🙏
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 2 месяца назад
በርታልን መሠሎችሕንም እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ሐገራችን ሠላም ያርግልን😢😢😢
@user-xj8zm1if6n
@user-xj8zm1if6n 3 месяца назад
በርታ ✅👍✅
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 3 месяца назад
አለማወቃችን እንጂ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ካስቀደምን ስኬታማ እንሆናለን። ወንድሜ በርታ ከገና ብዙ የምትሰራ ልጅ ነህ ሳይህ። ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት።
@alganeshabateles5367
@alganeshabateles5367 3 месяца назад
አሜን
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 3 месяца назад
በብስለት ላይ ብስለት ይጨምርልህ ጎበዝ ወንድማችን
@SaraHasen-rq1fc
@SaraHasen-rq1fc 2 месяца назад
ባለቤቴ እዳተ ጥረቱ ደስ ይለኛል ግን ቶሎ ተስፍ ይቆርጣል እባክህ ምከርዉ
@MaedotBirhanu
@MaedotBirhanu 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 3 месяца назад
ባርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@WuhaTube1
@WuhaTube1 3 месяца назад
Esi ename teru nagare esaralew
@fhhf3250
@fhhf3250 3 месяца назад
አሜን❤❤❤❤
@mekuriazeleke5414
@mekuriazeleke5414 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏💚💛❤....
@Tube-td9pe
@Tube-td9pe 3 месяца назад
ወድም ፍፅሚህን ያሳምርልህ በርታ እማትደራደርበት ህግ ብሎ እሸ ሲጠይቅህ ታማኝነቴ በለሀን ይህን ቃልህን እዳረሳ በሰወችም በግዚአብሔር ዘድም ጠብቀህ ያዘው አደራ ባለሀፍት መሆን ወይም ፌመስ መሆን አተነትህ እዳያስጥልህ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 3 месяца назад
ህይወትን ለፈጣሪ መስጠትንያክል መታደልአለ
@EnanuAsres
@EnanuAsres 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሸቱ ጋር ያደረከውን አስተማሪ የሆነ ቀለ መጠይቅ ሰምቸ ነበር subscrib ያደረኩህ የዛሬውም ደግሞ በጣም አበረታች ነው እግዚአብሔር ከአንተና ከጠንካራዋ ባለቤትህ ጋር ይሁን በርታ
@user-ex8fq2jp9d
@user-ex8fq2jp9d 3 месяца назад
በርታልን ወድማችን የሸን እዳ ቀንሻለሁ
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu 3 месяца назад
በጣም ተመችቶኛል
@betty8479
@betty8479 3 месяца назад
እፁብ ድንቅ ስጦታ ነዉ የታደልክ ልኡል ጀግና ከእሼ ቤት ነዉ የመጣሁት 🤗
@WuhaTube1
@WuhaTube1 3 месяца назад
Amasagenalew
@HabtewoldDesta-kc1vx
@HabtewoldDesta-kc1vx 3 месяца назад
bertalen wondemachen 👏👏👏 astemari yehone temhret new yagarahen
@radu4915
@radu4915 3 месяца назад
እስቲ እንደኔ ሚስቱን ማየት የጓጓ
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 3 месяца назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ❤
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 3 месяца назад
ሰለማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን እሼ ጋር ነው ያየሁት በርታ ወንድማችን
@WuhaTube1
@WuhaTube1 3 месяца назад
Amen
@hanakebede282
@hanakebede282 3 месяца назад
እመብረሐን ትጠብቅሕ ልኡል ነሕ እንደሥምሕ❤❤❤❤
@mastienawgaw5552
@mastienawgaw5552 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰
@user-kv8gq8kl3o
@user-kv8gq8kl3o 3 месяца назад
ከሼ ቤት ነው የመጣሁት ❤❤❤❤❤❤
@We2Gether-Forever
@We2Gether-Forever 3 месяца назад
እስከመጨረሻው ያጽናህ ወንድማችን:: ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!
@user-ou5bh3iz4y
@user-ou5bh3iz4y 3 месяца назад
ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ያበርታህ
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 3 месяца назад
ድንቅ ትምህርት ነው ።ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤
@fkrsisay
@fkrsisay 3 месяца назад
Wendeme ejig des yilala wawa betam jegna enam wedme eski yedilelan sira edisera agizegne ene set lij negne yedilelan sira mesirat eflgalehu endet wedet alkim eski wendm mela belgne ebakih
@birriktitesfay9024
@birriktitesfay9024 3 месяца назад
Esy bertalen teru akerareb new ❤❤❤ fetare yechmrelek 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@workelove3235
@workelove3235 3 месяца назад
ከአሼ ቤት ነው የመጣሁ ይህ ቤት መንፈስ ቅዱስ የጎበኝ ቤት ነው በርታልን❤❤
@semereseyoum5805
@semereseyoum5805 3 месяца назад
በርታ ተባረክ ድንቅ ምክር ነው ወንድም ዓለም እግዚአብሔር እኔም እንዳተ እንድለወጥ ይርዳኝ።
@adisuat
@adisuat 3 месяца назад
እስከመጨረሻው ያጽናህ ፣ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@user-go8mw1qm4l
@user-go8mw1qm4l 3 месяца назад
በእዉነት ትልቅ ትምህርት ወስጀበታለሁ ወድሜ በርታልኝ🙏🙏🙏
@etesegenetworku4429
@etesegenetworku4429 3 месяца назад
Gemena meshefen endemigeba grum mabraria new. EGZIABHER yirdan. Kale hiwot yasemalen. Berta
@alemdemie4219
@alemdemie4219 3 месяца назад
Egziabher Egziabher Egziabher...selam yemisexegn bechegna sem new..temesgen
@oneofi8726
@oneofi8726 3 месяца назад
ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ለትልቅ ነገር ነው የመረጥሀህ 😍😍
@TitiTitimitou5
@TitiTitimitou5 3 месяца назад
Amennn brta
@kidist145
@kidist145 3 месяца назад
እናመሰግናለን ሺ ያርግህ
Далее
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 62 тыс.
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 62 тыс.