Тёмный

ቆንጆ ቤት በጥሩ ዋጋ  

Weha Tube ውሃ ቲዩብ
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

እነዚህን ቤቶች ለመግዛት ሆነ ለማየት ከፈለጋችሁ
09-47-40-41-42 ወይም 09-76-18-69-66
ይደዉሉልን አክብራችሁ ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
If you want to buy or view these houses , Please call us 09-47-40-41-42 or 09-76-18-69-66 and thank you for your attention and become a family by subscribing.
Tourist by Scandinavianz  / scandinavianz
Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0
Free Download / Stream: tinyurl.com/39...
Music promoted by Audio Library tinyurl.com/mr...

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 448   
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 месяца назад
የኔ ጌታ ለማዳም ቅመሞች ባለ3 መኝታ እየቀለድህ ነው ወንድም ቤተሰብ እረጅ ነን
@user-ku8ks8xb4t
@user-ku8ks8xb4t 2 месяца назад
የመዳም ቅመሞች በቃ በያለንበት መሸቀያ ሆነን ቀረን ባዶ ቦታ ግዙና ስሩ ቅመሞችዬ
@siniduyeshi2685
@siniduyeshi2685 2 месяца назад
በርታ በርታ ብሮ በጣም ጥሩ ለውጥ አለው❤❤❤ ለመዳም ቅመሞች አሁንም ትንሽ ቀነስ አድርጉል ባለ ቤቶች 🥰
@ntlowamakgoka2403
@ntlowamakgoka2403 20 дней назад
I hope you will read this comenius this youtube owner you saying always very very cheap houses for sale okay cool 😎 maybe this is very cheaper for you but my question is are you a billionaire please if you don't mind answering my question let me know please because if 5 millions are cheap for you you have to be a billionaire's
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 месяца назад
የመዳም ቅሞሞች ከአንድ ሚሊን በላይ አይኖረንም ሲኖር አሳውቀን😂😂😂😂😂ወድማችን
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
🙄ለምን አይኖርንም 🤔ከሰራን ብር ከያዝን ከዚህ በላይ ይኖረናል ዬየኔ የአክስቴ ልጅ ስድስት አመቷ ነው 1.6 ነው የገዛች
@Enat2721
@Enat2721 2 месяца назад
ከተገኘ በዚህ ዋጋ አሪፍ ነው እገዛለን​@@tigisit2534
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 месяца назад
@@tigisit2534 እሚሳየው ውድ ነው ብየ ነው እንጅ ሀገር ሠላም ካረገው እግዚአሄር ይመስገን ሁለት ቤት ሰርቻለው 8አመት ውስጥ
@madina0955
@madina0955 2 месяца назад
በትክክል እሱም ተቸግረን
@user-jl2hw6ox5z
@user-jl2hw6ox5z 2 месяца назад
እኔ አምስት መቶ ሺ እንኳ የለኝም
@user-fn4ov9bp2g
@user-fn4ov9bp2g 2 месяца назад
ለመዳም ቅመሞች የሚሆን ስትል በጉጉት ነው የከፈትኩት ዋጋውን ስትነግረኝ ጥሜን ቆረጥከው አባቴ ይህን ያህል ገዘብ ገየት እናመጣለን እ ቤተሰብ አለን እኮ የምንረዳው ይህንን ቅንጡኡን ተው እና ሌላ ስራልን 😢
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Esi eheta
@AyoK-jy6jd
@AyoK-jy6jd Месяц назад
እኮ ከየት
@AbelAbel-le1hz
@AbelAbel-le1hz Месяц назад
Kezi yemikenis ale dewyi
@berketesema4345
@berketesema4345 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Месяц назад
​@@WuhaTube11 ሚልዮን በታች ካላችሁ እኛኮ ቤተሰብ አስተዳዳሪ ነን አይ አለማሰብ 😢😢😢😢😢😢
@merem2420
@merem2420 2 месяца назад
ይሄ 😂የመዳም ቅመምን አይወክልም🙏 ወንድምነት😮ግን ስራህ ስለሆነ በርታልን ነው የምንልህ👌👌👌👌
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Esi eheta amasagenalew
@melkamgiwenawit9087
@melkamgiwenawit9087 2 месяца назад
ለማዳም ቅመም ከ አንድ ሚሊየን ማለፍ የለበትም አንተ ግን በርታ
@user-cc7uf3tv7m
@user-cc7uf3tv7m Месяц назад
​@@melkamgiwenawit9087እሱም በዛ ከሱ በታች😂😂😂❤❤❤
@EeEe-vp3vm
@EeEe-vp3vm Месяц назад
ዋጋውን ስሰማ እራስ ምታቴ ተነሳ 😂😂😂😂
@birtukanabafira4576
@birtukanabafira4576 Месяц назад
Kkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂
@hayu684
@hayu684 2 месяца назад
የመዳም ቅመሞች አራትሚሊየን እና አምስትሚሊየን አላቸው ያለህ ማነው😢ምንአልባት አንድ ሚሊየን አለፍ ታለም አንድ ሚ አምስት ይሄንም ተደራጅተን ደግሞ እናመሰግናለን እያላችሁ የጻፋችሁ አሽቄዎች
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 2 месяца назад
ይኖራቸው ይሆናል ክክክክክ
@user-yx3mv2ce5o
@user-yx3mv2ce5o 2 месяца назад
እኮ አይገርምሽም
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 2 месяца назад
እንዴ ለምን 1m ብቻ 10m ቢኖራትስ
@hayu684
@hayu684 2 месяца назад
1000ቢሊየንም ይኑራት ሸቃሊት ሽንትቤት አጥባ አይኖራትም እያልኩሽ ነው
@መዲወሎየዋሀ
@መዲወሎየዋሀ Месяц назад
አረ 10 እና 11 አመት የኖሩ ሠወቺ አላቸው
@tesga9705
@tesga9705 2 месяца назад
ስለ መረጃህ እናመሰግናለን ወንድማችን ግን በዚህ ጊዜ ይሄን ያህል ብር ከወዴት ይመጣል ከዚህ የሚቀንስ ካለህ እድሁም ካርታ ያለዉ ቤት ካለም እዳረሳን በአቅማችን
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l 2 месяца назад
ከምር አሁን ተስፋ ኖረኝ እደምንም ሞቼም ተሟሙቼም ለናቴ እስከዛሬ 1-2 አመት ድረስ ልገዛላት እችላለሁ ተስፋ አለኝ ማለት ነዉ🙏 እናመሰግናለን በርታልን
@jujuhabeshawit
@jujuhabeshawit Месяц назад
ችግሩ እስከዛ እጥፍ ይሆናላ
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل Месяц назад
ትች ያለሺ ግን አሁን ተበድረሺ ከለለሺ ግሺ እየጨመረ ነው የምሄደው
@wossonshewa5751
@wossonshewa5751 Месяц назад
ባለ አንድ መኝታ በ የካ አባዶ ወይም አራብሳ ወይም አያት ወይም አጃምባ ካለህ ወንድሜ ስልኬን እልካለሁ እና ካሐ ስቱዲዮም በባንክ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Месяц назад
በርቺ ትገዣለሽ
@bezabeza9644
@bezabeza9644 2 месяца назад
ቃላችንን ስለከበርክ እግዚአብሔር የክብርልን❤🙏
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 месяца назад
እረ ለመዳም ቅመም ብሩ አይመጥነንም ከየት አምጥተን ነው ይህ ሁሉ ብር ይኖረናል የምትሉት እናተ ስራችሁ ሌላ መሆን አለበት እኛ ኩትራት ያለነው ግን አይኖረንም ። ወንድማችን በርታ አሁነው ሰብስክራይብ ያደረኩት
@user-py1bx9ld9v
@user-py1bx9ld9v Месяц назад
ቃላችንን ሰለከበርክ እግዚአብሔር ያክብርልን
@SelammuilatAbija
@SelammuilatAbija Месяц назад
ይህ እኮ ላርብ ሀገር ሰራተኛ ይከብዳል ለምን በትለን የቤተሰቦቹን ጎዶሎ ሞልታ ምን ያህል እድሜዋን ጨርሳ😢 ምንም ትርፍ የላትም ቢኖራት እደሜ ለቤተስብ ልጅነቴን እየጨርስኩ😢 ነው ግን ምንም የለም ዞሮ አንተ በርታልን ስራሀን ውድጀው አለሁ 😘😘
@manycell9813
@manycell9813 Месяц назад
እኔምለው ቤተስብ ስንረዳ ኖረን 5 ሚሊየን ከየት እናመጣለን ደሀውን ዝቅተኛ ማህበረተሰብን ያሳተፈ ነገር በቃ ሀገራችን ላይ የለም ማለት ነው አረ በህግ አምላክ
@elroitube27
@elroitube27 2 месяца назад
😂 ኮዬ ፈጬ በነፃም የሚነካ የለም ያክስቴ ልጅ እዛ ደርስዋት በርካሽ የሚከራያት እንክዋ አላገኝችም እንኳን የሚገዛ እዛ ገዝተን የሆነ ቀን መልሰው ቢነጥቁንስ ሆይ እዛ የሚሸጥ ቤት በጣም እርካሽ ነው ሌላ ሰፈር ካለ አሳየን
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 2 месяца назад
ትክክል
@meronbesha9903
@meronbesha9903 Месяц назад
ትክ
@zaharamohmmed
@zaharamohmmed 16 дней назад
እሩቅ ነው እንዴ ያ ጀመአ አደስ አበባ አይደል የት ነው
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 месяца назад
ቃላችንን ስላከበርክ አላህ ያክብርልን❤
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Egzihabhare yakebrelgn
@user-rk5lc2ji4m
@user-rk5lc2ji4m 2 месяца назад
ወንድም እባከህ ስልከ ቁጥር 🤲🏻
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 месяца назад
@@WuhaTube1 አሚን
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
@@user-rk5lc2ji4m 0976186966
@wegayehunegese
@wegayehunegese Месяц назад
@@WuhaTube1 ወይኔ ሁለት መኝታ ሶስት ሚሊዮን ባገኝ ሁለት ቦታ ሸጬ እገዛ ነበር 🙄
@SegiYab
@SegiYab 2 месяца назад
ዋጋው ከመዳም ጬኸት በላይ አዞረኝ ወንድሜ የሚቀንስ ፈልግልን
@MesiMesi-ib3bt
@MesiMesi-ib3bt Месяц назад
😂🤣
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq Месяц назад
👌❤️
@user-db9sl6oc6y
@user-db9sl6oc6y Месяц назад
kkkkkk
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx Месяц назад
እውነትሽን ነው እማ
@mekedesbekele5204
@mekedesbekele5204 Месяц назад
እዉነት ለበተሰብ እየበተነዉ እንጂ ከዝህም በላይ እንገዛ ነበር አታጋኑ
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 2 месяца назад
ዋጋው እራሱ በጣም አሪፍ ነው 😮😮😮ወድማችን በተለይ ውጭ ሀገር ያለን ነን እንድህ ያሉ መረጃዎች እምንፈልገው በርታ እኛም ሼር እናደርጋለን በልካችን እሚሆን ሲገኝ ንገረን ክፍለ ሀገር ቆንጆ ቤትና ቦታ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ከገጠር መውጣት መለወጥ ማደግ ስለምፈልግ ከዛ ብወጣ ደስ ይለኛል
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Esi eheta
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 2 месяца назад
እስቲ አባት ባለአንድ ባለሁለት ከባንክ ጋር ውል ካለው ንገረኝ ጥቂት ከፍለን ሌላውን ​@@WuhaTube1
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 2 месяца назад
​@@WuhaTube1በናትህ
@Yesuf-jp6so
@Yesuf-jp6so 2 месяца назад
ሽኩረን አቀራረብህ እራሱ ደስ ይላል ❤ አመሰግናለሁ
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Tnx
@sandflove
@sandflove Месяц назад
ማሻአላ በጣም ቆንጆ መረጃ ነው እናመስግናለን በርቱልን በጥሩ ጥሩ መረጃወች እንጠብቃችሁአለን ቀጥሉበት
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 2 месяца назад
ትክክለኛ ቤት አሻሻጭ እንደሆንክ ቪዲዮ አቀራረፅህን ማየት ብቻ በቂነው ዋው ናዝሬት አዳማ ቢሆን እኔም ቤት ያስፈልገኝ ነበር ባለ አንድ መኝታ በቀጣይ ልዑሌ ለሴት ላጤ የሚሆን🎉
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Esi eheta
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 месяца назад
ለመግዛት ያብቃን
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад
እናመስግናለን ከዚህ የቀነስ አለ ጠይቀህ video ስራልን from Saudi Riyad❤
@AbelAbel-le1hz
@AbelAbel-le1hz Месяц назад
Kez yemikenis bale 1 ina 2 megnitabet ale ke 3.jemiro
@user-co9xi1qk2d
@user-co9xi1qk2d 15 дней назад
ብሩን ስሰማው ትን አለኝ ቁጥሩን ራሱ ት/ቤት አልተማርኩትም እድሜ ለቦታ ያስተምረኛል. አብሽሩ እንገዛዋለን የአላህ ራህመት ሰፊ ነው ጅነትንስ እየለመንን አይደል አይደለም ለዱኒያ ጠዋት ታይታ ማታ ለምጠፋው
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 месяца назад
እኮ አሁን ተስማማን የመችህ ወደ ድኩህ❤❤❤❤❤
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Amasagenalew
@Genene_Abite
@Genene_Abite Месяц назад
በጣም ጎበዝ ወደ መሀል ከተማ አከባቢ ስራልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Месяц назад
እናመሠግናለን የምር ለበረታ ዋው ነው እኛ ለአንዱ አምስት ለአንዱ አስር ስንል ይከን ሁሉ ብር ለማጠራቀም አንችልም እንጂ
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 2 месяца назад
1 million alegh lelawin serche likifel erdugh ligizaw be mariyam
@AbelAbel-le1hz
@AbelAbel-le1hz Месяц назад
Anch mareg yemtichyiw eda yalebet bet geztesh lebank iyeserash mekfel
@lub6388
@lub6388 Месяц назад
ስለመረጃህ እናመሰግናለን🙏🥰
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i Месяц назад
ኧረወዬዉ ለመዳምቅመሞች ሲል መጓጓቴ የምር አይመጓጓት ያከሳል🥺😂
@KaddejaAmen
@KaddejaAmen Месяц назад
😂😂😂 እኔን ያሳቀኝ ርዕሶ ነው ለመዳም ቅመሞች እረካሽ ቤት ይላል ሳልወድቅ በሩጫ ሲገባ የብር መጠኑን አይቼ ደግሞ በሩጫ ወጣው😂😂😂😂😂😂 አይ የኛ ነገር
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 Месяц назад
ለዛውም ኮዬ ፈጪ በነፃም አልሄድ ትክክለኛ ዋጋው ግን ባል ሶስቱ 2.000.000 ባለ ሁለቱ 1.000.000.
@DinglenatemesnagnayeMesnagnaye
@DinglenatemesnagnayeMesnagnaye Месяц назад
የት አህቴ
@embeteferede5119
@embeteferede5119 2 месяца назад
በእውነት በጣም ቆንጆ ነው እባክህን ስ.ቁ አሥቀምጥልን
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
0976186966
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ነው የካባድ ስራልን ዋጋው ጥሩ ነው ይላል እባክሕ
@Alexs-wq2pj
@Alexs-wq2pj 2 месяца назад
በርታ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነክ
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Amasagenalew
@ፈኪሀ
@ፈኪሀ 15 дней назад
ምርጥ ነው
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Месяц назад
አቀራረብክ ምርጥ ዛሬ ገና ያየውክ ባለሁለት መኝታ እፈልጋለሁ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 16 дней назад
ማሻአላህ ወላሂደህናነው. የዛሬው ውነት ከሆነ
@user-ys3bi4ki6l
@user-ys3bi4ki6l 2 месяца назад
አሁን ደሞ ለመዳም ቅሞሞች በነፃ ብቻ አንፈልገለን
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 месяца назад
😂😂😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 месяца назад
😂😊
@uthg7338
@uthg7338 17 дней назад
😂😂😂😮😂😂😅😅😂😂😂ነበር😂😂
@SayedSayi-o2h
@SayedSayi-o2h 12 дней назад
የደላሽ 😂😂😂😂😢
@farismuhammad8421
@farismuhammad8421 Месяц назад
በል በነካ እጅሕ አነሥ ያለች አንድ ሚሊየን ከሁለት ፈልግልን ለግዜው ይሕ ነው እጃችን ላይ ያለው❤❤❤
@meronbesha9903
@meronbesha9903 Месяц назад
በጣም ውድ ነው
@absalatksasw7527
@absalatksasw7527 Месяц назад
በርታልን አገላለፁህ ፁድት ያለ ነው እናመሰግንአለን
@yaredbusinessman
@yaredbusinessman 2 месяца назад
ye zarew akerareb des yilal ena yebetochum waga arif nachew bro berta fetari kale wedefit kante yehonal bet yemegezaw ahun lay gn temari selehonkugn videowun mayet nw yene sira.
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Esi wendema amasagenalew
@sameiraf2450
@sameiraf2450 2 месяца назад
ጥሩነው
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu Месяц назад
እናመሰግናለን bro በርታልን አሪፉ ዋጋ ነው እኛንም ባይመጥነን የሚረክስ ፈልግልን
@AbelAbel-le1hz
@AbelAbel-le1hz Месяц назад
Ke 3. Jemiro ale
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt Месяц назад
እግዚአብሔር ያክብርእ ወንድማችን እሺ እናመሰግናለን
@Elsa576
@Elsa576 2 месяца назад
ዋው አርፍ ነው
@AynlmeAbebe
@AynlmeAbebe 17 дней назад
ቃላችን ስላከበርክ እናመሰግናለን ግን ሚልዮን የለለበት አንድ መኘታ ብሆን አሳየን እዳቅም😢
@SentayehuTesfaye-pu3bm
@SentayehuTesfaye-pu3bm 2 месяца назад
ሰለ አከበርከን ፈጣሬ ያክብርክ ወንድም እንደዚህ ግልፁ መርጃ ሰለሰጠህን እናመሰግናለን
@richtube-pt2gg
@richtube-pt2gg 2 месяца назад
ዋው አሪፍ ነው በርታ👏
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 2 месяца назад
ለመረጃህ እናመሠግናለን
@sarahgessese
@sarahgessese 2 месяца назад
እኔም እግዝያብሔር ከፈቀደልኝ
@UmmuAbdurahaman
@UmmuAbdurahaman 17 дней назад
የት አገረ ነዉ ማሻ አላህ አሪፈ ነዉ ዉሎ ኬሚሴ ከዝህ ብላየ ነዉ የሚሉት
@wab7691
@wab7691 Месяц назад
አሪፍ ነው ያሳየኸን ግን ከኛ አቅም ጋር አይሄድም ከ 1 ሚሊየን በላይ የማዳም ቅመም አይኖራትም 1 ሙሉ እራሱ የሌለው ይኖራል ስለዚ አስታየት ይደረግልን
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 месяца назад
እግዚአብሄር ይስጥህ መልስ ስለመሰጠን
@user-el3dv3py1h
@user-el3dv3py1h 2 месяца назад
ወንድሜ ❤❤❤ እናመሰግለን
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 месяца назад
በጣም አሪፍ ነው
@mahlettube2592
@mahlettube2592 27 дней назад
ሀገሬ መጥቼ ዩቲዩብ ከፍቼ ካልሰራሁ በአረብ ሀገር ስራ ከባጃጅ ውጪ መግዛት አልችልም😢
@welellagadissa2266
@welellagadissa2266 2 месяца назад
wuntem wuha ye madam kememoch abrtatut be sher❤❤❤berta wedmachen
@melkamgiwenawit9087
@melkamgiwenawit9087 2 месяца назад
በባንክ የተመቻቸ ለማዳም ቅመሞች ፈልግልን በርታ
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew Месяц назад
ቀልደኛ የመዳም ቅመም ከ1ሚሊዮን ብር በላይ የላትም!!
@ElsaAbo-lv4cx
@ElsaAbo-lv4cx Месяц назад
😂😂😂
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@user-eb2ld3xb1q
@user-eb2ld3xb1q Месяц назад
Kkkkk
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 месяца назад
ለቤትህ አዲስ ነኝ እንዳታበሳጨል እኔ መግዛት እፍልግ ነበር ለልማት የሚነሱ ቤቶች ቢሆኑስ በጣም ነው የምፍራው 😢
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Kondominyame new eheta
@Kadija-Adem
@Kadija-Adem Месяц назад
እውነት ከሆነ ዋጋው ጥሩ ነው ማለቴ አቅማቺን ባይፈቅድም አቅሙ ለሚፈቅድ እኔ የጪቃ ቤት ስርቺ ጨርሻለሁ ግን ይሸጥ ተብሎ 4ሲሉ ነበር ግን ማን እደራስ. ቤት አልሸጥም ብየ እለለሁ
@user-rq6to5rn4e
@user-rq6to5rn4e Месяц назад
ውድ ነው ለዛውም ኮየፈቻ
@berhanberhan6692
@berhanberhan6692 2 месяца назад
በማርይም እሰቴድወ አሰየን እና በአለ እንደ ምኝታ
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Esi eheta
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 месяца назад
​@@WuhaTube1እስተድየም ከነመሸጫአሳየን
@user-qg4zd9hc6q
@user-qg4zd9hc6q Месяц назад
አላለም እርካሽ ሲያወሩት ቀላልነው
@LoyloyTotoy
@LoyloyTotoy 2 месяца назад
እነመሰግናለን በ1 ሚሊየን ከአገኝህ ደውልልኝ
@user-wy3iw4it7h
@user-wy3iw4it7h Месяц назад
አር አትቀልድ የሰው ቤት አዕጂ ሰራተኛ ሚሊዬን ብር እንዴት ይኖራታል በጭራሸ አይኖራትም አባቱ የለሊት ሰራ የምትሰራ ሴት ናት የሚኖራት
@hayatWolloye-vf5vc
@hayatWolloye-vf5vc 16 дней назад
ለኛ ለመዳም ቅመሞች በነፃም ቢሰጠን አናከስራቸውም ምክነያቱም የተቸገርን የታመመን የምንረዳው መንግስት ሳይሆን እኛ ነን
@selammamo2113
@selammamo2113 Месяц назад
ለመዳም ቅመሞች ልብ ማደደኛ መድሀኒት ይመረትልን የምትሉ ?
@user-qg4zd9hc6q
@user-qg4zd9hc6q Месяц назад
ሥራ ሥፈቺ አግብተሸ ፍቺ አለ ያገሬ ሠው 😂😂😂😂
@hyde-p5o
@hyde-p5o Месяц назад
ኮዬ ፈጬ 😂 በጣም የገርማል አባቴ እዛ የሱማሌ ስደተኛ የበዛበት ሰፈር መቼም ከመግስት ወጥመድ ላመለጠ ይሆናል !ሌላው በሰላም ገብተህ ለመውጣት ወይ እብድ ምሰል ወይም ጫት ህንና ሲጋራህን ይዘህ አውቆ አበድ ሁን በቃ ያላየሁትን አልናገርም ታክሲ እና ራይድ አታስቡት በህልማቹም አታዩም በቃ በቃ
@user-tq3eb9cz4m
@user-tq3eb9cz4m Месяц назад
Wendme enamesegnalen Agelalexh betam ymesegen ygebal Beterefe konjo new
@Seadi-l8k
@Seadi-l8k 17 дней назад
በምንእድሌ እንካንበዉኔ በህልሜም አላየዉም እኛልፋትጂ እረፍት መቸታዴልን ቴኪዉብሮ
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 15 дней назад
እኛም እንወድሀለን የመዳም ቅመሞች የኔልዩወች የናችሁ❤❤😂😢
@MekuriawMmm
@MekuriawMmm Месяц назад
ኩላሊቴን ሺጬ ነው ዘንድሜ 😢😢😢😢😢
@TibaTube
@TibaTube Месяц назад
እኛ የመዳም ቅመሞች ከዚህ በላይ እንሰራ ነበር ግን እምንረዳው ሰው ቡዙ ስለሆነ ነው እጂ አውሮፐ እሚኖሩ ሰው አይረዱም ለዛ ነው የበለጡን
@user-ks8ys8cb1m
@user-ks8ys8cb1m Месяц назад
በጣም ርካሽ ነው ባለ 4 መኝታ ነው የምፈልገው
@meryamebrahim-o8b
@meryamebrahim-o8b Месяц назад
😂😂😂
@ሻርሙጣ
@ሻርሙጣ Месяц назад
እርካሽ ሲለኝ እኮ 100.ሺ መስሎኝ ነበር 😁😁😂😂
@madneamohammed2214
@madneamohammed2214 Месяц назад
ባላንድ መኝታ ስታገኝ ነገረን
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y Месяц назад
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እኔ እምለው ተብሩ ጋር የትነው የተለያየነው ማለቴ መቸም ተኛ ተስደተኞቺ ጋር የማይታሠብነው የሚሸጠው ሠውስ ተየት አጥቶነው እዴህ አሳምሮ ያሠራው😢😢😢😢😢😢
@QAtarQa-kj5pq
@QAtarQa-kj5pq Месяц назад
አመሰግናለሁ
@merontefera8566
@merontefera8566 2 месяца назад
ደብረዘይት ጠይቅልኘ ቦታ
@VsbshaDgsha
@VsbshaDgsha Месяц назад
ere ooooo tewun keldena nachu yemdam kmem 1 milyen keza belay aynornm yalshwu ebaksh abedrign 1milyen malet medbt tesrto new sent amet
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад
ከዚህ ❤ ባለ አንድ ምኝታ ካለ ቀጣይ እንጠብቃለን❤
@WuhaTube1
@WuhaTube1 2 месяца назад
Esi
@Sara-wz5sg
@Sara-wz5sg 2 месяца назад
ባለአንድ ፈልግልን እንደአቅማችን
@sadisdi3340
@sadisdi3340 Месяц назад
ፈጣሪ ከፈቀደ ከባሌጋ እገዛለሁ ተመካክረን
@user-hd9zo5qo3p
@user-hd9zo5qo3p 16 дней назад
ሰዉግንየመዳምየማዳምእመምሲሉ፣ብር፣እምናፍስነዉዴ፣የሚመስላቼዉ፣አባቴ፣መሬትላይ፣የጭቃቤተንስ፣ቤትበሰራሁነዉየምለዉ፣ቁጥሩን፣ለራሱአላቀዉም፣እህ፣ብሩንምባይኔአይቼዉምአላቅም፣ዝምብሎእኛእድሜችንን፣መቼረስነዉ،እኛለቤተስብነዉየሚንኖረዉማለትይቻላል፣ወድሜ፣እራሴን፣መታኝ፣ግንየማዳምቅመም፣የሚገዛገዘብይሄንን፣ያላቼዉ፣ከሆነ፣ስንቱበገዛ
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Месяц назад
ሲገርም እርካሽ ነው ❤❤
@mknl1888
@mknl1888 12 дней назад
5 ሚሌየን😢😢 ፈታ አረከኝ በርታ
@user-rg2dl2sv1j
@user-rg2dl2sv1j 2 месяца назад
ለምን አዲስአበባ ብቻ ታሳዮናላችው ባህርዳር ደሴ ደብረታቦር ጎንደርእና በሌሎች ክፍለሀገራትም አሳዮን
@ሜና
@ሜና 2 месяца назад
እስቲድዮ ባላእንድ መኝታ አሳየን
@DinglenatemesnagnayeMesnagnaye
@DinglenatemesnagnayeMesnagnaye Месяц назад
አኔምጨአፈልጋለው
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Месяц назад
በርታልን
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 2 месяца назад
ማሻአላህ
@Mulualem2373
@Mulualem2373 Месяц назад
ደሞ የሴቶች ክፍል ይላል እዴ
@mahifashion1267
@mahifashion1267 Месяц назад
የማዳም ቅመም 5million ጎሽ እኳን ለዚህ አበቃን 😂
@user-he1xz1bt7w
@user-he1xz1bt7w Месяц назад
ዋጋው አሪፍ ተመጣጣኝ ነው ግን አሮጌ እናት ላለን መግዛት ከባድ ነው lifet የለውም
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 месяца назад
ቤት እየረከሰነውበሰላምነው😮
@melektube
@melektube 2 месяца назад
ባለሀብቶች ያከማቹት ንብረት መንግስት ሊወርሳቸው ስለሆነ ገዢ የለም ለዛነው
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 2 месяца назад
ሰው አዲሳባ እየለቀቀ ነው ምክንያቱም ክልሉ እያለማ እዛ እየለቀቀ ነው። ኦሮሞዎች አላሰራም አሉ። ውዴ ለዛ ነው አማራ ጉራጌ ስልጤ በየክልሉ። እየገዛ ነው።
@danwet8394
@danwet8394 Месяц назад
እኛ የማዳም ቅመሞች ቤተሰብ ባንረዳ ከዚህ በላይ እገዛለን አይዟችሁ ቤተሰብ መርዳት ከምንም በላይ ነው በሚድያ ተጀናጅነው በወንድ ለተበሉ ነው የማዝነው መላው ቤተሰቤን ቀይሬአለው አልጸጸትም
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Месяц назад
ኮየፍቸ እኮ የባለጊዜወች ነው ስቱን አስለቀሱት እድሁም ቢሰጡኝ አልቀበል ሆ 😂😂
@user-ko1cu8lt5h
@user-ko1cu8lt5h 2 месяца назад
ወድሜ ከዚ ሚቀንስ ካለ እባክ አሳውቀን እናመሰግናለን
Далее
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 2 млн
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 118 тыс.
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 62 тыс.
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 2 млн