Тёмный

ህይወት ከልጅነቱ ፋታ ያልሰጠችው! | ከስራ በኋላ 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 97   
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 дней назад
እኔ ቃና አልከታተልም አልዋሽም ጀግና ቢኒ ሳይ ነው የመጣሁት ታዳ ለቢኒ ስትሉ ላይክ አታርጉም እይታው እና ላይኩ አይገናኝም ቢኒዬ አንተ የተባርክ ልጅ ወንድማችን ጀግና ነክ❤❤❤
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 11 дней назад
እኔም
@RuRu-p9n
@RuRu-p9n 9 дней назад
አኔም
@fafi-3rd
@fafi-3rd 5 дней назад
ወላሂ እኔም ሠብም አላደራኳቸውም አልከታተልም አሁን አጋጣሚ RU-vidስገባ ፊትለፊት አየሁት ቢኒን
@yoniman5213
@yoniman5213 11 дней назад
ጌታ እግዚአብሔር እናትህን አልጋሽን ተሸክመሽ ሂጂ ይበልልህ ላንተም ለነብስህ እረፍት ያድልህ ክፉም አያነቅፍህ በርታ ወንድሜ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 12 дней назад
ቢንያም የማይሰለች የማይደክመው እናቱን አስታማሚ እግዚአብሄር ይማርልህ 🙏🙏🙏
@UaeUae-hd3un
@UaeUae-hd3un 12 дней назад
እድሜ ለእናቴችን በዝህ ሠአት እንድህ አይነት ልጅ ማገኘት መታደል ነው
@MahletMahlet-yt9gy
@MahletMahlet-yt9gy 11 дней назад
ካንተ በላይ motivational speech የለም ለእኛ ለሰነፎ ቹ መማርያ ነህ እግዚአብሔር ድካምህን ይቁጠርልህ ቢኒዬ 😊
@Hananicho
@Hananicho 11 дней назад
እኔ ቢኒን የነቢል ቪዲዮ ላይ ሳየዉ የዉጭ ኳስ ተጫወቾችን አያቃቸውም ሀላንድን ሀይላንድ ሲለዉ ነበር ኳስ አይቶ አያቅም እና ሳየዉ በጣም ስፖርተኛ ነዉ ወጣት ነዉ እንዴት አንዳንዴ እንኳ አያይም ነበር ያልኩ ለካ ልጅነቱንም ወጣትነቱንም ለእናቱ የሰጠ ደስተኛ ሰዉ ነዉ መጨረሻችንን አሳምርልን አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤
@AlmazeAbera
@AlmazeAbera 11 дней назад
ላንተስ ቃል የለኝም ተባርክ ወንድሜ❤❤❤❤አሁንም ፈጣሪ ይርዳህ
@Invincible-h6d
@Invincible-h6d 7 дней назад
እግዚያብሔር ይባርክህ! እግዚአብሔር እናትህን አልጋሽን ተሸክመሽ ሂጂ ይበልልህ!
@በጣምቆንጆነው
@በጣምቆንጆነው 3 часа назад
አኔ አደ ቢኒ የተባረከ ልጀ አላየሁም ተባረክ
@samritube645
@samritube645 7 дней назад
*ቢኒን አይቼ ነው የመጣሁት ይሄ ፕሮግራም አልከታተለውም ወሬ ለገር ነው መስሎ የሚታየኝ የኔ ጀግኛ ቢንዬ በርታልኝ ተባረክ እናትህን እግዚአብሔር ይማርልህ*
@addisalemmesfin9910
@addisalemmesfin9910 7 дней назад
የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ! በጣም ጠንካራ ሰው ነህ!
@warkwark6096
@warkwark6096 11 дней назад
የተባረክ ልጅ ፈጣሪ ይርዳህ አብዝቶ🙏
@akmam5900
@akmam5900 19 часов назад
ቢኒዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ሰላምህ ይብዛ እናትህን ይማርልህ
@DohaQatar-tc4yy
@DohaQatar-tc4yy 2 дня назад
ቢኒ የናቱ ጀግና ቢኒን ስላየሁ ቃና ከፈትኩ አንተ ጠንካራ ልጅ ፈጣሪ ጨርሶ እናትህን ይማርልህ!!!
@ወልድያለውህይወትአለው
ልክ ነዉ ይህ የእግዚአብሄር ፀጋ ነዉ ክብሩን እግዚአብሄር ይዉሰድ
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 9 дней назад
ንግግሩ በተደጋጋሚ ቫይራል ሲሆን ነው ወደ ቃና ቻናል የገባሁት። እጅግ በጣም አስተማሪ እንደ ማህበረሰብ እንደ ሀገር ሊለውጠን የሚገባ ጽናት ነው።
@victorieshero41
@victorieshero41 День назад
ጌታ እየሱስ ይፈውስልህ !!
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 11 дней назад
የአመንከዉ እግዚአብሔር እናትህን ይፈዉስልሄ❤
@hayathagos2988
@hayathagos2988 7 дней назад
ያ አላህ አዛኝ ልጅ ስጠኝ ከፍትፍቱ ፊቱ የሚባለው አባባል ይህ ማለት ነው አላህ ጤናዋን ይመልስላት ልጅህን ልመሳም ለማየት ያብቃት አተ የምድራቺን ጀግና ልጅ ነህ ለዛውም ወጣት ሆነህ ልጅ ሆነህ በቃ ፍጣሪ ሲወዲህ እደዚህ ነው 👌🏻
@hanaabera3778
@hanaabera3778 12 дней назад
እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ 🙌
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 12 дней назад
ቢንያም የምታምነው አምላክአሁንም ይጠብቅህ እናትህንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ድንቅ ልጅህ ነህ አሰተማሪ ነህ።
@loloali-n4i
@loloali-n4i 4 дня назад
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ወንድም ጤናና ሰላም ይስጣችሁ እመብርሐን ትዳብስልክ
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 12 дней назад
ጀግና ልጅ ወላሂ ትክክል። አንድት እናት አዉቃለሁ የልጀንፊት ቆዝሞ ከማይ ብላለቅፀበትበወጣበት ደቂቃወች እራሧን ያጠፋች
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
የዘመኔ ጀግና አንተ ነህ ቢኒ🥰
@hayath9033
@hayath9033 11 дней назад
ጀግና ልጂ ነክ አላህ ያግዝህ ኳታር ደሞ ምርጥ አገር ናት
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 11 дней назад
ምርጥ ልጅ ቢኒ❤ ለናትክ ያለክ ፍቅር በቃል አይገለጥም በዚህ ዘመን
@Mesi89
@Mesi89 7 дней назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ጥንካሬውን ይስጥህ ለእናትህ ደግሞ ጤናዋን ይመልስላት 🙏🏽
@alweyaseid3528
@alweyaseid3528 10 дней назад
ቢኒ ከልብ ልጅ ነህ የናትን ሀቅ ከፍለህ ባጨርሠውም ግን ለናት የሚገባትን ክብር እና ቦታ ሠተሀታል አላህ ላንተም ከሠጠሀት ክብርና ቦታአላህ ይስጥህ በጣም ነው ማከብርህ ያንተ አይነት ልቦችን በአለም ላይ ያብዛልን ክብር ለወላጆቻችን ❤❤❤❤ እናትህን አላህ አፊያ ያድርግልህ እድሜዋን ያርዝምልህ ያንተንም እደዛው
@አሜን-ሸ3ሸ
@አሜን-ሸ3ሸ 10 дней назад
የኔ ውድ ወንድም ምን ቃል የለኝም እግ ይመስገን ፀጋ ውን ያብዛለህ ❤
@et4590
@et4590 54 минуты назад
Egziabher yemarelh Bini
@solomonasfaw4850
@solomonasfaw4850 12 дней назад
What an amazing story! May God bless your mom with a miracle!
@SenaytAlemayehu-zm5ve
@SenaytAlemayehu-zm5ve 8 дней назад
በኒ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ለአንተ እግዚያብሔር ቀንም ለሊትም ጉልበት ጤና አቅም ይስጥሕ እንኮን አንተን እግዚሐብሔር ሰጣቸዉ ቃላት የለኝም ሁል ጊዜ ስለደህንነት እፀልያለሁ
@sarafantaye9591
@sarafantaye9591 4 дня назад
This program is on 🔥. Love you all !
@YoditEMBAYE-xk1gq
@YoditEMBAYE-xk1gq 11 дней назад
I am from eritrean❤❤❤
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 11 дней назад
እንዴት. ሶስት ሰው ለአንድ ሰው ጠያዊ ይቀርባል ደግሞ ሴትዋ. አንቢቢ.
@Hunyalew-w5f
@Hunyalew-w5f 10 дней назад
ጀግና አተ ይለያል
@ኦርቶዶክስmezmur27
@ኦርቶዶክስmezmur27 День назад
Gegna nek e/r tsegawn yadlh
@FeruzTadesse-ko1pt
@FeruzTadesse-ko1pt 7 дней назад
እናመስግናለን ቆንጆ ቆይታ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@SamroMangistu
@SamroMangistu 11 дней назад
ኡፍፍፍፍ ተባረከ❤❤❤❤
@muluf7616
@muluf7616 2 дня назад
Binay we miss you we don’t see you no more you How is your mom you need to come and the RU-vid why you stop we love you, brother.♥️♥️
@genetkidane5813
@genetkidane5813 8 дней назад
Ahunm Egziabher birtatu yisth🙏enath ymarlh🙏❤
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 12 дней назад
በጣምጀግናወጣትነው😢
@destakeremela-pl4uh
@destakeremela-pl4uh 12 дней назад
May GOD bless you
@Sifanthefirsthalfthesametimefo
Dingl Mariyam yelibihn meshat tamuwalalih 🙏🙏🙏.ante jegna neh
@sumayaabdulrahman1883
@sumayaabdulrahman1883 3 дня назад
Bini E/r yimarilih Berta wondimewa
@habelgetachew-rz9xj
@habelgetachew-rz9xj 11 дней назад
እግዚአብሔር አሁንም ሞገስ ይሁንልህ ቢንዬ 🥺
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po 11 дней назад
ጀግና ቢኒ
@MasrateGebre
@MasrateGebre 11 дней назад
Kirseto 38amati alga kuragna ydenali
@hanaa1558
@hanaa1558 11 дней назад
enm qana Alayem binin saye new yemtahut Allah enathen Afeya yadergelhe yezemnu jegena 👏👏🙏
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
ላት ምን ቃል አልኝ ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርከህ
@MahderWasyihun-yv2jz
@MahderWasyihun-yv2jz 12 дней назад
Gobez egezabher zemnhin yebarkew bini jegena❤
@BayeGetachew-t9p
@BayeGetachew-t9p 9 дней назад
Btm yimetegirem lije nike eyetawehik btm yimegeremo nahiw tibarek winedem beniy🙏🙏🙏
@SaraTesfay-s8n
@SaraTesfay-s8n 5 дней назад
Allah yexabqah
@mihretshiferaw
@mihretshiferaw 9 дней назад
Egziabher yemarleh
@SaraTesfay-s8n
@SaraTesfay-s8n 5 дней назад
Subhanallh
@BezayacopBezabeza
@BezayacopBezabeza 11 дней назад
Edeme tena yestheee❤❤❤ufff erefe ymitlibeten hiwote yesthe tbarekieee
@ConfusedGreyElephant-vt5jo
@ConfusedGreyElephant-vt5jo 23 часа назад
ፒሊስ ዩቱብ ከላዉ ሊኩን አስቀምጥሉን
@SaraTesfay-s8n
@SaraTesfay-s8n 5 дней назад
So strange person but your mother is very lucky because she had like you nice son wallah now one like you in this time in this world subhuman wallah wallah
@AsaEy-b9g
@AsaEy-b9g 12 дней назад
ጀግና ልጅ ❤
@MikiyasHabtamu-z3d
@MikiyasHabtamu-z3d 5 дней назад
yegna sefer season 4 alw yelekek
@mehretteklay2620
@mehretteklay2620 10 дней назад
E/r yebarkeh
@Bezawittube
@Bezawittube 10 дней назад
ANTE LEYU SEW GETA YEBARIKEH
@WehneshetTadese
@WehneshetTadese 12 дней назад
Yewunet egzabare aylewutbeh ahunem egzabar yberth enatachenenm fetare terso ymarat❤❤❤❤❤ywunet late kalat yeleghem❤❤❤❤❤❤❤
@MasrateGebre
@MasrateGebre 11 дней назад
Ya adesaba legochi misetrachuini atngaru aznholihi aydalmi
@EdomawitBelayneh
@EdomawitBelayneh 9 дней назад
እግዚአብሔር ይማርልህ
@googlesamsung2587
@googlesamsung2587 5 дней назад
has anyone know the RU-vid name of Bini?
@yesufseid-h3r
@yesufseid-h3r 11 дней назад
Egizabher yante ante lej yesteh enatehnm tenawan yemelslat
@GyxCuc
@GyxCuc 12 дней назад
ጀግና እኮነህ
@FM-nj2ps
@FM-nj2ps 7 дней назад
Teyakiwoch mndn new miyaworut?
@Eagle-u3u
@Eagle-u3u 11 дней назад
Impossible is possible by God
@mulubirara7956
@mulubirara7956 12 дней назад
ቢንዬ መልካም ልጅ ነሕ ንቅሳትህ ብቻ ደስ አይልም እናትሕን ጨርሶ ይማርልህ
@tonover
@tonover 12 дней назад
ይሁን እኛ እኮ የስመ ሃይማኖት ነው ምናከናውነው እንጂ ሃይማኖታችንን አልኖርነውም።
@Devid_4X_Journey
@Devid_4X_Journey 10 дней назад
የሚደንቅ ጥንካሬ ቢኒ !!! 😮
@zfanZfan-rm8wb
@zfanZfan-rm8wb 6 дней назад
🎉🎉
@Maraki-wi9xr
@Maraki-wi9xr 8 дней назад
❤❤❤
@NajatAli-nr2kd
@NajatAli-nr2kd День назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@akliluberihu5482
@akliluberihu5482 11 дней назад
❤🙏👑
@birhanuSintayehu-g4c
@birhanuSintayehu-g4c 2 дня назад
ወላሂ ቃላት አጣሁል የኔ ጀግና ታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@RaniyaJemal-t3v
@RaniyaJemal-t3v 11 дней назад
👌👌👌👌👌
@MMAinMinute
@MMAinMinute 12 дней назад
👏👏👏👏🔥
@مارياماري-م6ن
@مارياماري-م6ن 4 дня назад
💔💔💔💔💔
@ETSUBDINKERMIAS
@ETSUBDINKERMIAS 7 дней назад
lebiniyemxa
@Mertsacker
@Mertsacker 11 дней назад
Ooo so sad
@እረኛዪ
@እረኛዪ 12 дней назад
አሁን ይ ንግግራቹሂ ለጀግና ቤኔ ምን ይጥቅመዋል ደስ የማይል እቤኔ ፌት እንድህ አይነት ወሪ አታዉሩ
@Sofie-pn2nw
@Sofie-pn2nw 13 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FasikaMulugeta-r3s
@FasikaMulugeta-r3s 6 дней назад
ሰው ነህ ግን በስማም ታድለህ
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 12 дней назад
ምን ውጦ ነው ምንድነው ያከለ ካይን ያውጣህ
@fikrutadele1878
@fikrutadele1878 12 дней назад
አቦ ባክ ድምጹ ይረብሻል
@GdGj-rs5yn
@GdGj-rs5yn 12 дней назад
እዳተያለልጂመኖሩበጣምደስብሎኛል❤❤❤የናትዋጋየገባህአተነህበተግባርያሳየህ
@Mohammed-n4p6g
@Mohammed-n4p6g 11 дней назад
👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@ዩቱብ-ሰ4ኸ
@ዩቱብ-ሰ4ኸ 7 дней назад
ቤተሠብ እንደማመር 😢
@sofutameru6583
@sofutameru6583 12 дней назад
አንተ አለት ነኽ
@WoudneshAssamnew
@WoudneshAssamnew 12 дней назад
የብድ ዉጤቶች 😭😭😭😭 እንደ እናቶቻችን ይሻላል ነገ ለምትፋቱ ቡረቃ😂😂😂😂😂
Далее
목으로 버틴다고⁉️😱 Core Challenge
00:37
Просмотров 348 тыс.
Дитя Тьмы - ТРЕШ ОБЗОР на фильм
23:09