Тёмный

ህፃኑ ስለጦርነቱ የመለሰው ምላሽ ያልተጠበቀ ነበር!! ድንቅ ልጆች 34 ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu Ethiopian war 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1,2 млн
50% 1

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል... Dink lejoch is an Ethiopian RU-vid series created and produced by Comedian Eshetu Melese. The series features young adults who perform in such away that engages audience. Affiliate marketing is an advertising model in which a company compensates third-party publishers to generate traffic or leads to the company's products and services. The third-party publishers are affiliates, and the commission fee incentivizes them to find ways to promote the company. Message __________ • Feb 12 Live Streaming DONKEY TUBE'S SPONSORS ======================= Purpose black www.purposeblacketh.com ********************************** Ashewa Technology ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን። ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatechnology.com የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatechnology ስልክ ፡ 0976005100/0976005500 *********************************** INFO ***** #ComedianEshetu #ethiopiantiktok #ethionews Join this channel to get access to perks: / @comedianeshetu #dinklijoch #comedian_eshetu #ComedianEshetu The creator and producer of this show is comedian Eshetu. contact :- comedys27@gmail.com Facebook: / comedianeshe tiktok : @comedianeshetu0 0913610673 0938212020 #Addis_Ababa #comedy #comedian eshetu #eshetumelese #ethiopiantiktok @Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

31 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
እንደዚህ አይነት በስነ ምግባር የታነጸ ልጅ ያሳደግሽዉ እናቱ ምሳጋና ይገባሻል እናመሰግናል እድግ ይበል
@lulitaifetaif7
@lulitaifetaif7 2 года назад
ጎበዝ ልጅ አላህ በጥሩ መንገድ ያሳድግህ
@seniteshome376
@seniteshome376 2 года назад
ጀከከበ ;
@lishanadam7380
@lishanadam7380 2 года назад
@@seniteshome376 l
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 2 года назад
ጠባቦች ይላሉ፡ የኔ ዘር ልዩ ነው ዘረኞች ይላሉ ይሄ ፡ዘር መጥፎ ነዉ ባይገባቸእ እጅ ሁሉም ፡ሰው አንድ ነው አምላክ የፈጠረው ፡ሁሉንም ከአፈር ነው እስቲ ማንኛው ከአልማዝ የተሰራ እስቲ ማንኛው ነው ከወርቅ የተሰራ፤ የኔ ዘር ልዩ ነው ብሎ የሚያወራ። አፌ ቁርጥ ይበልልህ ።የኔ ጣፋጭ ክብር ለወላጆችህ😍❤
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ እህት 👏
@user-ld7dl9tc8u
@user-ld7dl9tc8u 2 года назад
ጎበዝ ልጅ
@cvf5013
@cvf5013 2 года назад
ማር ነው❤
@ekuethio5284
@ekuethio5284 2 года назад
ስላም ዉደ ለፈቅረ ብለሽ ደምሪኝ
@user-hq7tm1fl3j
@user-hq7tm1fl3j 2 года назад
በጣም ፈጣሪ ከአባቱ ጋር ያገናኛው ፀሎቴ ነው አባቱን እንዳገኛው
@hiwotwoldegebreal5436
@hiwotwoldegebreal5436 2 года назад
ድንቅ እናት ናት። ይህን የመሰለ ልጅ ማሳደግ መቻል የእግዚአብሔር ስጦታ ነው።ለአያቱም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@umukalid292
@umukalid292 2 года назад
ማሻ አላህ የኔ ማር እባካቹ ከጦረነት እና ዘረኝነት የፀዳ ሀገር አሰረከቡን ያ አላህ አላህ ያሳድግህ
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 2 года назад
ኢትዮጵያዊነት ለኔ ክብሬ ነው አለ የኔ ማር እድግ በል ጎበዝ💚💛❤️
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ እህት 👏
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 года назад
እሼ አንተ እራሱ የድንቅ ድንቅ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 2 года назад
የልጁ ስነ ምግባር ውስጥ ቤተሰቦቹ ይታያሉ ፡ ፡ ክብር ያድልልን
@mekdesmohammed1972
@mekdesmohammed1972 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ ለኢትዮጵያ ልጅ የኛልጅ በጸጋ በእድሜ ያሳድግህ
@emuyateketel5068
@emuyateketel5068 2 года назад
የዚህ ልጅ እናት በጣም ጀግና ነሽ እውነት የአባትንም ቦታ ሸፍነሽ ከዚያም በላይ አድርገሽ ነው ያሳደግሽው እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ🥰🥰🥰
@hamduebrahim4036
@hamduebrahim4036 2 года назад
እሼን አለማድነቅ 😍😍 እራስ ወዳድነት ነዉ 🤗 like mann goda belu 👍👍👍
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 года назад
የኔ ጌታ በአላህ ይህን የመሠለ ማር ልጅ ይከዳል 😥ጀግና እናት ያሳደገች❤❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 2 года назад
ውይ የኔ ጌታ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገሱ ያሳድግህ❤👑💎✅💯🙏
@ethiopiahageretewahdohayma7904
@ethiopiahageretewahdohayma7904 2 года назад
❤❤❤❤❤
@user-ol1df4ql2r
@user-ol1df4ql2r 2 года назад
የሚገርም ነው ህፃናት በዚህ እድሜ እድህ ካሰቡ እኛስ??? አላህ በራህመቱ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ኢቶጲያችን ኑሬ ሰላምሽ በዝቶ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@feventube288
@feventube288 2 года назад
ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@feventube288
@feventube288 2 года назад
@@user-nb3xi7yp5x ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 года назад
@@alemkonjo6219 ውዴ ደምሪኝ
@user-tl5iy9mx7c
@user-tl5iy9mx7c 2 года назад
@@sinedeyoutube9974 ውደ ነይ እንደማመር
@user-tl5iy9mx7c
@user-tl5iy9mx7c 2 года назад
@@alemkonjo6219 ውደ ነይ እንደማመር
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 года назад
የኔ ወንድም አባትህን ያገናኝህ አሳዘነኝ የኔ ጣፋጭ
@user-hq7tm1fl3j
@user-hq7tm1fl3j 2 года назад
በጣም የአባቱ ነገር ልቤን ሰበረኝ
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
ወይ እሼ አንተ መልካም ሰው ነህ ተባረክ🙏🏾ህፃናትን እየጋበዝክ ማውረብህ ጠቃሚ ሀሳብ ነው::
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 2 года назад
ላንተ ምኞትህ ይገባሀል በጣም ገራሚልጅነው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ሰታምሩ ጣፉጭ
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 года назад
በኛ እርስ በርስ ግጭት ልጆቻችን በጣም ተጨነቁ። እረ ለነዢህ ሕጻን ልጆች ስንል ሰላምን እንፍጠር።
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ እህት 👏
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 2 года назад
@@rayabisoberi 🤜🏽
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 года назад
@@godisgoodallthetime836 ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@user-eu4lm2tu4f
@user-eu4lm2tu4f 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍ የኔጌታ እባካችሁ ከዘር የፀዳ ሃገር አስረክቡን 💔😥
@nefisa3053
@nefisa3053 2 года назад
አሥለቀሠኝ አባቱ ሢፈልገው ኡፍፍፍፍ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 года назад
Ewntsen new He
@feventube288
@feventube288 2 года назад
@@nefisa3053 ውዴ በቅንነት እንዛመድ
@cvf5013
@cvf5013 2 года назад
አስለቀሰኝ
@ahmedendris492
@ahmedendris492 Год назад
​@@nefisa3053 l
@user-jk3uc1gn5t
@user-jk3uc1gn5t 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ አሜንየ💚💛❤️🕊
@hadi8301
@hadi8301 2 года назад
ሚገርም ህፃን ነዉ 🥺🥺🥺🥺 አዛዘነኝ በትህትና ከመቀመጫዉ ብድግ ብሎ ባካችሁ ከዘር የፀዳ ሀገር አሰረክቡን አለ 💝🤴💝 ወላህ ሚደቅ ህፃን ከአባትህ ያገናኝህ
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ስለ እነዚህ ህፃናት ብለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@BAROKMEDIA9953
@BAROKMEDIA9953 2 года назад
Waww ftari yasadgh babay tlk huno tinshi kmhon hulunm sew ytbkwu
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 года назад
የመጀመሪያው ልጅ የሚገርም ነው ቤተሰቦቹ በጣም ጎበዞች ናቸው
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Год назад
ውይ ህጻናት እኮ ውድ የኣምላክ ስጦታ እግዝአብሔር ለኛም ይስጠን
@zabebahsharefa6729
@zabebahsharefa6729 2 года назад
አሜንዬ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግህ በጥሩ አስተሳሰብ አሳድጋሃለች ሳላደንቃት አላልፍም እናት ሁሌም ለልጇ ታስባለች የመኖሯ ሚስጥር ልጇ ነዉ አባት ግን ????? ክብር ለእናቶች
@temimasaed4718
@temimasaed4718 2 года назад
አላህ፣በሰላም የሰድገው፣ምን አይነት ጣፋጭ የሆነ፣ልጅ ነው 🇰🇼🙊🙊🙊🙊🇪🇹
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 2 года назад
መልሰ አቅርብልን ልጁን በማርያም ኡፍፍፍፍ😭😘🇪🇹❤❤❤ሲያምር የኔ ጌታ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
ልጁ ምርጥ ማይድ ነው ያለው ፈጣሪ ትልቅቦታ ያድርስክ
@gentegente3000
@gentegente3000 2 года назад
አሜንንንንን
@tube9865
@tube9865 2 года назад
ሰው የሰው ጠላት አይደለም የሰው ጠላት አንድም የአእምሮ ድህነት ሁለትም የቁስ ድህነት ነው አስተውሎቱን ይስጠን ፍቅር ያብዛልን ውብ ቀን
@togetherwecan21311
@togetherwecan21311 2 года назад
ምን አይነት ህፃን ነው በማሪያም! ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግህ ጩጬው!
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 2 года назад
ወይኔ እንዴት እሚጣፍጡ ልጆች ናቸው ግን የመጀመሪያው ልጅ በጣም ልብ የሰብራል እፍፍፍ የሃገራችንን ሰላም መልስልን አምላኬ
@feventube288
@feventube288 2 года назад
ውዴ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 2 года назад
እሽ ውዴ
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 2 года назад
በጣም
@endalamawalebachew4650
@endalamawalebachew4650 2 года назад
፦፦፧፦፦፧፨፧፧፦፧መሾም መሾም የሼህ ሾሽሾሾሽሽ
@damtalk9096
@damtalk9096 2 года назад
አሜን እንደኔ የተመቻችሁ ፈጣሪ ይባርከው
@user-oj2iq6vy1b
@user-oj2iq6vy1b 2 года назад
ውይ ስታምሩ የት ነወሰ አሼ እምታመጣቸው ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ns3tz2sc3m
@user-ns3tz2sc3m 2 года назад
የተክልዬ አምላክ እግዚአብሔር ያሳድግልኝ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ እህት ቅንነት ለራስ ነው
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 года назад
የተክልየአምላክእግዚአብሔርያሳድግልኝማርነህ
@rahelamen7300
@rahelamen7300 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ለነዚህ ህፃናት ስትል ለላማችንን መልስልን
@feventube288
@feventube288 2 года назад
ውዴ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@user-po1ey2th4l
@user-po1ey2th4l 2 года назад
🙏🙏🙏
@BLACKCAT.212
@BLACKCAT.212 2 года назад
Amen🙏🙏🙏
@1hagerachin
@1hagerachin 2 года назад
Great job working on kids to love Ethiopia. This is a much needed project to develop and unite the nation. God bless
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 2 года назад
አባትህ ነኝ ብለ ይሄን የኢትዮጵያ ተስፋ የሆነውን ልጅ ሙሉ አድርገው እባክህ የዚህ ድንቅ ና ልባም ልጅ አባት
@selamselamymaryamlij111
@selamselamymaryamlij111 2 года назад
አሳዳጊወችህ ታድለው አባትህን እግዚአብሔር ያገናኝህ ወይኔ አንጀቴን በላው
@lemlemcchenef1332
@lemlemcchenef1332 2 года назад
Betem
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 2 года назад
ወይኔ ልጁ አስለቀሰኝ 😢😢 ከጦርነት የፅዳች ሀገር አስረክቡን አለ😢
@user-tr9dz3fh4x
@user-tr9dz3fh4x 2 года назад
😢😢😢😢😢😢😭
@user-ld7db7tt4w
@user-ld7db7tt4w 2 года назад
😥😥😥
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 2 года назад
ባባየ አላህ ያሳድግህ በህፃንነቱ እሄን ያክል እውቀት ያለው ትልቅ ሲሆን ምርጥና ቅን አሳቢ ነው ኢቶን ከዘረኝነትና ከጦር ነፃነት አውሩን ሲልወላሂ አልቅሻለሁ
@user-hu5qv3jj2w
@user-hu5qv3jj2w 2 года назад
😭😭😭😭 ከዘሬኝነት ስል ልቤን ነካው አላህ ያሳድግህ ማሬ❤️❤️❤️❤️
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 года назад
እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔርያሳድጋችሁ
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 года назад
እድግ በሉ አንተን ያሳደጉ ቤተሰብ ክብር ምስጋና ይገባችዊል ልጅ የሚማርው ከቤተሰቤ እና ከጎሮቤት ነው
@alemababa4361
@alemababa4361 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የዛሬወቹ ደግሞ የተለዩ ናቸው 👏👏👏❤️❤️❤️💋💋👍👍👍👍
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 года назад
Yes, they're amazing. God bless them
@mackeasultan545
@mackeasultan545 2 года назад
ከምር አስለቅሶኛል አሁንም ስለሀገራችን ምንእደምንልግራገባን አላህሀገራችንሰላምያድርግልን👍👍👍
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 2 года назад
እኔ እንዲህ አይነት ልጅ በፍጹም አይቼ አላውቅም ይህ ስለ ቤተስቦቹ ን ይገልጻል ነገር ግን ይህ የእግዚአብሔር ስጦታም ጭምር ነው 💕💕💕💚💛❤️🇪🇹🇪🇹
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 года назад
አር በማርያም በጣም ደስ ይላል ግጥምሁ አስለቀስን😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እውነት ነዉ ስው ሁሉ አንድ ነዉ እግዚአብሔር ያስድገቹው ድንቅ ልጆች እሽ እናምስገናለ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ቂጣ የምግብ አይነት ነው አባትዬ ክክክክክ የኔ ጣፋጭ እድግ በልልኝ ንግግሩ ሁሉ ከአዋቂ በላይ ነው ኡኡፍፍ አሜንዬ የኔ ምስክን ከአባትክጋር እግዚአብሔር ያገናኝክ የኔ ዉድ ተባረክ
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 2 года назад
የኔ ጣፍጭ እግዛአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ
@nuryimer4873
@nuryimer4873 2 года назад
ሰላም የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እባካችሁ የዚህን ህፃን አባት ምናልባት በህይወት አፈላልጉለት እባካችሁ !
@shdlove6679
@shdlove6679 2 года назад
ግን ለምን ነው አባቱ ስልክ የማያነሳ ያሰጨንቀው ? የሼ እናንተ አጋናኙት አባቱን እባካችሁ 🙏
@hafesuayoutob4963
@hafesuayoutob4963 2 года назад
በህይወት የለም ይሆን ወላሂ አሳዘነኝ
@eseteshiferw5302
@eseteshiferw5302 2 года назад
አረ አለ አውቆ ነው የማያነሳው
@gentegente3000
@gentegente3000 2 года назад
@@hafesuayoutob4963 ስልኩ ይስራል እሱ አያነስም ነው ያለው ማን ያውቃል የራሱን ህይወት ጀምሮ ይሆናል በይሆንማ ያውረል
@gentegente3000
@gentegente3000 2 года назад
@@eseteshiferw5302 አው አውቆ ነው ስልኩ እየስራ ያለነስው ምን አልባት ሌላ ህይወት ጀምሮ ይሆናል
@cfhggg5042
@cfhggg5042 2 года назад
ይህ የመሰለ ልጅ ምን አለ ቢከባከበው
@saralove4936
@saralove4936 2 года назад
እሼዬ ፍቅር ሆነህ ስራህም ጣፋጭ ነዉ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድግህ💖
@almazdejene285
@almazdejene285 2 года назад
የኔ ጌታ እውነትህን ነው እናንተ ትበልጡናላችሁ ጣፋጭ ነክ
@mohamemohammed5302
@mohamemohammed5302 2 года назад
የልጆች ፕሮግራም ማለቱን ትተህ የ አዋቂዎች ብትል ደስ ይላል
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 2 года назад
ድንቅ ልጆች ምርጥ ፕሮግራም 🌹👌
@user-zk4lc4hg1q
@user-zk4lc4hg1q 2 года назад
ድንገት እንባዬ ግንፍል አለ ከጦርነትና ከዘረኝነት የፀ ዳ ሀገር አሥረክብን ሢል እፍፍፍ አረ ሥለህፃናቶች ብላችሁ
@sarahaliu6733
@sarahaliu6733 2 года назад
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን ህፃናትም ፣እየተጨነቁ ነው ኡፍፍፍ
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 года назад
እኔም
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 2 года назад
Ewinte new
@tube6945
@tube6945 2 года назад
እግዚአብሔር ይሆነን እፍፍፍፍ 😭😭 አሳዘነኝ
@user-zk4lc4hg1q
@user-zk4lc4hg1q 2 года назад
@@ytube5625 አድርጌአለሁ
@addismereja3352
@addismereja3352 2 года назад
በእውነት እሸ እንደነዚህ አይነት ልጆችን ስላቀረብክ ተባረክ
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 2 года назад
እረወይኔቀይቀሚስየለበሰይው ከቲባምድነውአላት ክትብትብአላለይምክክክክ
@helenmokennen7919
@helenmokennen7919 2 года назад
ተባረክ ይሄ ልጅ ማንን ይመሰላል ያሳደጉትን ቤተሰቦቹን ህፃናት ሁሌም ያሰተማርናቸውን ነው የሚሆኑት መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 года назад
የኔ ጌታ ጎበዝ ልጅ መሆን ትችላለህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 2 года назад
በጦርነት ማነው ተጠቃሚው ሁላችንም ተጎጂ እኮነን . የራያን ህዝብ ፈጣሪ ይድረስለት . ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ እህት 👏
@feventube288
@feventube288 2 года назад
ውዴ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@feventube288
@feventube288 2 года назад
@@rayabisoberi ውዴ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@user-sr9ry2zj9v
@user-sr9ry2zj9v 2 года назад
አሚን
@feventube288
@feventube288 2 года назад
@@user-sr9ry2zj9v የኔ ውድ እንደመር
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ በእውነት በጣም ጥሩ አስተዳደግ
@user-du7yt5nw6i
@user-du7yt5nw6i 2 года назад
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ እውነት በተሰቦችህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣቸው አስለቀስከኝ እመጓን የፃፈው እውነት ነው ክብር ይገባበዋል ከእመጓ የቀጠለው ዛጉራም አንብበው ከሌለህ እኔ እግዛልሀለው ማርያምን የኔ ጣፋጭ እግድ በልልኝ አስለቀስከኝ
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 2 года назад
የኔ ቆንጆ እንዴት አይነት አስተሳስብ ያለው ልጂ ነው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ አሳዳጎችህ ይባርኩ 👏💚💚💚💚💚
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
አሼ ምርጥ ሰው የዘንድሮ ድውልድ የነገዋን ኢትዮጲያ ተረካቢወች እንዴት አትዮጲያን በሚገርም ፍቅር እደሚያስቀጥሏት ሳስብ በጣም ነው የምኮራው ♥♥♥
@feventube288
@feventube288 2 года назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ
@tristenegash4291
@tristenegash4291 2 года назад
እናንተ ቅመም የሆናችሁ ህፃናት እግዚአብሔር በበረከቱ ይባርካችሁ በጥበቡ ያሳድጋችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ !!
@soliyanadaniel997
@soliyanadaniel997 2 года назад
ቃላት የ ለኝም 🥺 ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ያሳደገው 👏👏👏
@AbewuMedia
@AbewuMedia 2 года назад
ዋው በዚህ እድሜው የድጓ መምህር መመኘት ይርዳህ ፈጣሪ
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 2 года назад
አምላኪ ስለነዚህ እፃናት ስትል አገራችንን ሰላም አርግልን
@rakilrakil531
@rakilrakil531 2 года назад
የኔአባት እግዚቤር ያሣዲግህ የጣፋጮቻ ሠላማቺሁ ዪብዛልኝ
@tigsetm
@tigsetm 2 года назад
እግዝአብሔር ያሳድግህ እውነትም ድንቅ የሆነ ልጅ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 года назад
ወገኔ ይሰማል ወይ የልጆች አይምሮ ምን ያህል እየተጨናነቀ እንደሆነ ሰለ ሀገራችን ጉደይ ምን እያሰቡ እንደሆነ እኔ ለእራሴ አዝናለሁ 😭
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 года назад
የኔ ጥበበኛ እግዚአብሔር ያሳድግልን❤❤❤
@fentaw6214
@fentaw6214 2 года назад
እግዚአብሔር በሰላም በሞገስ ያሳድግህ የኔ ጣፍጭ
@fgryfgry3882
@fgryfgry3882 2 года назад
ፈጣሪ ያሳዲግህ የኔ ጣፋጭየ አረ ምን ዋጋለዉ ህዝቡ ለህፃናት ምን እደምናስረክባቸዉ እናስብ የኔ ጣፋጮይ ለናተ ሲል እግዛብሄር ይቅር ይበለን
@user-fl5rf9co2b
@user-fl5rf9co2b 2 года назад
ኡፉፉፊ የዛሬው ህፃን አስለቀሰኝ የሀገር ሰላም አሳስቦት
@gentegente3000
@gentegente3000 2 года назад
በጣም ይህን ይመስለ ልጅ መካዱ አበትዬው ምነው ስልኩን አንስቶ በወረው😭😭😭☝☝
@hasittube4313
@hasittube4313 2 года назад
በጣም ተወዳጅ ዝግጅት ነው ያጓጓል ትንሽ ደቂቃው ቢጨመር ባይ ነኝ በዛ ላይ ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ምክንያቱም የሚወደድ ፕሮግራም ስለሆነ እግዚአብሔር ለሁላችንም ሀገሩን ወዳድ የፍቅር ልጅ ያድለን አሜን አሜን አሜን
@weynshetsete7317
@weynshetsete7317 2 года назад
Bateseb enhen
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 года назад
የአሜን ቤተሰብ በልዩ አያቱ እድሜ ይስጥልን አስለቀስከኝ በግጥምህ ውስጥ ያለው መልእክት ።
@merryfasil4466
@merryfasil4466 2 года назад
ይሄ ምርጥ ልጅ ነው ተባረክ የኔ ፍቅር አስለቀሴኝ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 2 года назад
አንተ እራሱ ልዩ ነህ እድግ በልልን💚💛♥
@user-fd1zj5cr8t
@user-fd1zj5cr8t 2 года назад
ድንቅ ታዳጊዎች ፤ እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦቻችህ ይስጣችህ ።
@tube-hb1li
@tube-hb1li 2 года назад
ወላሂ እንደ ድንቅ ልጆች የሚያዝናናኝ ሲከፋኝ እራሱ በጣም ነዉ የሚያስቁኝ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 года назад
ዉይይ የኔ ጣፍጭ እንዴትአይነት ተሰጥኦ ነዉ ያረብ እዉይይይ የኔ ልጅ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ።እዴት እዳሳዘነኝ ልጁ ካባትህ ያገናኝህ ያረብ።
@tf7382
@tf7382 2 года назад
እሼ ትክክለኛውን ፍቺ ብታስረዳቸዉ ጥሩ ነዉ።ስህተታቸዉን ካላረምክ ስቀህ አጨብጭበህ ስታልፍ ልክ እንዳልሆኑ ለመረዳት አይችሉም።ኘሮግራሞቻችሁ ደስ ይላሉ።በርቱ!
@abrhamag254
@abrhamag254 2 года назад
አባትየው ይህን ባየህ ማግስት ተነስተህ ና
@distalove9732
@distalove9732 2 года назад
እውነት ነው ቢመጣለት
@bettymar7430
@bettymar7430 2 года назад
በጣም ድንቅ ልጅ ነህ የተባረከ አእምሮ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግህ። እናቱ ና አያቱን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጤና ና እድሜ ይስጣችሁ
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 2 года назад
እውነት ከዘንድሮ ተማርን ትልቅ ነን ከሚሉት ሰዎች ህፃናቶች በልጠው ተገኙ ፈጣሪ እቅፋ ድግፋ አድርጎ ያሳድጋቸው
@user-tl5iy9mx7c
@user-tl5iy9mx7c 2 года назад
ወይኒ ውደ ነይ እንደማመር
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 года назад
እሼ እባክህ እሄንን ልጅ ሽልመው ተባረክ አሜንዬ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግጋችሁ።
@gashu1222
@gashu1222 2 года назад
Heart touch & amazing message " please give to us a country free from War and Resist"!!!! Thank you bro!
@mimieska2802
@mimieska2802 2 года назад
አስበው 😃😃😃😃 ጣፋጭ የሆንክ ልጂ እድግ በል ❤️❤️❤️የናንተ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️እባክህ አባቱ ና 😭😭😭😭ደህና እንድትሆን ምኞቴ ነው
@Titay2348
@Titay2348 2 года назад
እሼ በጣም ልትመሠገን ይገባል በእውነት የልጆችን ተሠጥኦ የልባቸውን እንደልባቸው እንዲናገሩ እገዛ ስለምታደርግ ልጆች የነገ ሀገር ተረካቢዎች እግዚአብሔር ከዘረኝነት ይሠውራቹ
@wubekibimo
@wubekibimo 2 года назад
እሼ በጣም ደስ የሚሉ ልጆችን ነው የምታሳየን ፕሮግራምህ ደስ ይላል በርታ 🙏!
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 2 года назад
እግዝያብሔር በጥበቡያሳድግህ ከክፉ ይጠብቅህ
@helenalove2482
@helenalove2482 2 года назад
እሼ በናትት ድንቅልጆች ፕሮግራም በሳምት 3 ቀን አርግልን ❤️❤️❤️
@mullerabadi8961
@mullerabadi8961 2 года назад
የአሜንን እውቅና በእውነት ቃላትን ያጥራል ለመግለፅ። በድጋሜ ብታቀርበው ደስ ይለናል።
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 2 года назад
ወይ ጉድ እንዴት የበሰለ ልጅ ነው? በእውነት ይሄን መልካም ልጅ ያሳደጉ ቤተሰቦች ክብር ይገባችኃል:: 👌👍👏🏽👏🏽👏🏽
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 2 года назад
አሜን ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ ፈጣሪ የተመኘኸውንም አባትህን ያገናኝህ እናትየው ግን አንቺ በእውነት ትለያለሽ አንደኛ ነሽ
@kiya5113
@kiya5113 2 года назад
ተመስገን ከአስር ደቂቃ ወደ ሃያ መጣህልን በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ እህት 👏
@feventube288
@feventube288 2 года назад
ውዴ ቤተሠብ እንሁን
@bamayoutubechannel4213
@bamayoutubechannel4213 2 года назад
እውነት ነው ከህፃናቱ በቁመት እና በዕድሜ ነው የበለጥነው እስኪ በጭንቅላትም ለመብለጥ ዛሬ መሠረት እንጣል እሼ እንዲህ አይነት የህፃን አዋቂዎችን በማቅረብህ ክብር ይገባሃል በርታ
@haileplus
@haileplus 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 2 года назад
የኔባት አተ የኢትዮጵያ ልጅ የኛሁላችን ልጅ ነት የነገ ሐገር ተረካቢ የኔ ጠቅላይ ሚኒስተር ነሕ አተ ተባረክ የኔ ጌታ ዘመንሕ ይባረክ 🙏 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 2 года назад
ውይ የኔ አባት እናትሕና አያትሕ ከአባትም ከሁሉ በላይ የኔጌታ የኢትዮጵያ ልጅ አተ ትልቅ ደረጃ ደርሰሕ አባት የሚቆጨው ቀን ይመጣ ይሆናል አተ መልክት በአለም ሕዝብ አስተላልፈሐል አሁን የሱ ተራ ነው ሕሊናውን እራሱን ይጠይቅ !!!!!!!!
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l 2 года назад
መሬት የማናት የእግዛብሄር ወየው የምገርም ልጅ እግዛብሄር ከቁምነገር ያድርስህ
@mulugetaaychewtube7640
@mulugetaaychewtube7640 2 года назад
እሼ በርታልን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
Далее
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Просмотров 18 млн
oxirigacha 🤣🤣
0:34
Просмотров 5 млн