Тёмный

ህፃናቶች አስቀያሚ ብለው ይከተሉኛል!ሁሌ አለቅሳለሁ!.ባለ ታሪክ ሚስ ቢሾፍቱ ሊዲያ 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 305 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Опубликовано:

 

24 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 26 дней назад
የመክሊትን ቻናል በዚህ ሊንክ ገብተው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። youtube.com/@meklitmulugeta1?si=-5gy1DHStI0nFvY6
@sabalule7915
@sabalule7915 Месяц назад
ቆንጆ መሆንሽን ስለሚያውቅ ጠላት ዲያቢሎስ በሰዋች ላይ እያደረ ቅናቱን እየገለጸ ነው ውብ ነሽ ጸበል ተጠመቂ በትክክል የእርኩስ መንፈስ አሰራር ነው
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia Месяц назад
እኔም እንዳንቺ ነው ታሰብኩት
@user-xp1fe1hl8x
@user-xp1fe1hl8x Месяц назад
ወይኔ ለልጆጃችን ፀሎት በሰላም ውለው እንዲመጡ ከክፉ ሰዎች አይን ልጄን ይጠብቅልኝ
@SOLOMONASMELASH
@SOLOMONASMELASH Месяц назад
ሊድያ ትልቅ ትምህርት ነው ለወላጆችና ላስተማሪውች እናመሰግን ኣለን
@fereyerodi1515
@fereyerodi1515 21 день назад
ገኒ የሠው ዘር እድሜ ከጤና ይስጥሽ ይሄን ፕሮግራም እንዳታቋርጪው ወደነዋል ❤❤❤
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w Месяц назад
እዴዝችም ባይብሥ የስው ፍቅር የለኝም ምንም ሳላርጋቼው ይርቁኛል
@mekakebede2764
@mekakebede2764 Месяц назад
Egziyabher kewededesh yibekal ayzosh demo bemeder lay anchin yemimesel Lela sew yelem wub ena denq adergo fetroshal
@saraeyob1517
@saraeyob1517 Месяц назад
እኔም ያንቺ ብጤ ነኝ ሁሉ ግዜ አለቅሳለሁ መፍትሔ ግ ን ላገኝ አልቻልኩም።
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w Месяц назад
@@saraeyob1517 አይዞን አሁን ምንም አይመስለኝ ተስፋ ቆርጨ ከስው ብዙ አልቀራርብም በዲርበቡ ሥለማቅ አይዞ
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w Месяц назад
@@saraeyob1517 እኔኮ ትንሺ ከኔጋ ይሆኑና በምን እዴተቀየሩ ሳላቅ ገሽሽይላሉ
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u Месяц назад
ግልፅ ስትሆኝ ነው የማይወድሽ እኔም እዳች እዛነው የምናገረው እናአ ሰው አይወደኝም
@user-ob1gd4ln8c
@user-ob1gd4ln8c Месяц назад
ሴጣን የዛሬን መልካም ነገር አይቶ ነው ስራው ይፍረስ አልተሳካለትም እሰይ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebron24
@kebron24 Месяц назад
እናት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ረድቶሻል አሁን አልፈሻል እኔም እንዳንች እስካሁን ትልቅ ሰውም ሆኜ እየተፈተንኩኝ ነው ያለሁት በብዙ ጭንቀት ፍቅር በማጣት ውስጥ እየኖርኩ ነው ምገርምሽ መሞት ሁሉ ተመኝቼ አውቃለሁ መልስ ያላገኘሁት ጥያቄ ነው።
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q Месяц назад
❤❤❤አብሽሪ አች ልዩነሽ የሰውን ነገር ተይው አላሕ አድ አድርጎ ነው የፈጠረን
@sebliamare4828
@sebliamare4828 8 дней назад
Ena ewedeshalew eshi kena belaye demo yefexereshi amelake yewedeshale
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 Месяц назад
ያለፈ ከባድ ታሪካን በእራሳ ፈቃድ በግልፅ ማውራታን በጣም ነው የማደንቅላት ስንቶቻችን ነን አፍነን የያዝን ለማውራት የሚያሳፍረን ይቺ ልጅ ወይኔ እነዲ ሆነሽ ነው ያደግሽው ልባል እችላለው አላውራው ብላ አፍና አልያዘችውም ለሌላም ሰው ይጠቅም ይሆናል ብላ ነው ያወራችው በጣም ጠንካራ ሰው ናት ፈጣሪም ያቆያት ለዛሬው ታሪካ ሲል ነው በርቺ ጎበዝ
@user-hb5nl2os2j
@user-hb5nl2os2j 11 дней назад
ያንቺ ብቻ አይደለም ይሄ ታሪክ እኔም አሳአልፌዋለሁ በጣም መጥፎ ልጅነት ነበር ያሳለፍኩት ። እስካሁን ይገርመኛል ። እስካሁን ብዙ ሰዎች ከኔ ጋር መሆን አይፈልጉም ግን እኖራለሁ ።
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Месяц назад
የመምህራኖቹ ችግር ነው ለነገሩ እነሱም አልገባቸውም ቅድሚያ ለህፃናቱ ስነስርአት ማስተማር ነበረባቸው በዚህ ልክ ህፃናት ሲጎዱ ወላጆች በተገቢው መከታተል ነበረባቸው አንቺን ግን የጎዱሽ ህፃናት በዚህ ልክ አይጎዱሽም መምህራኖች ናቸው ወይንም ተመስሎብሽ ነው
@binyameshete1129
@binyameshete1129 Месяц назад
ሜሮን ጌትነትን የመሰለችኝስ ለኔ ብቻ ነው? በነገራችን ልጅቱ እድለኛ ናት ጥሩ ቤተሰብ ስላላት በሂወት ቆይታ ለዚህ ደረጃ በቅታለች ብዙወች ቤተሰብ ሳይረዳቸው ሂወታቸው የተመሰቃቀለ ሞልተዋል በተለይ ቤተሰብ የቤተ ሰብ ተፅእኖ ከባድ ነው እስኪ የእገሌን ልጅ እየው ከእገሌ ልጅ ታንሳለህ? ምትባል ቃል እንዴት አስቀያሚ እንደሆነች 45 ዓመቴ ነው በስደት ሀገር ሁኘ ይች ከእከሌ ታንሳለህ ምትለው ቃል ዛሬም በሂወቴ ትልቅ ተፅእኖ አሳድራብኛለች
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Месяц назад
የተረገመን ኮ ነን እኛ ሃበሾች 😢
@Sassy387
@Sassy387 Месяц назад
Betimihirt bet megelel ena meshemakek andand lijoch lay beferenj hageroch betam yetesfafa ena tilik chigir new. Habesha yeteshale new malet yichalal.
@rozajuhar1794
@rozajuhar1794 Месяц назад
ጥሩ ትምህርት ነው ለኛ ለወላጆች አንቺ ግን ጀግና ነሽ እራሴን አንቺ ቦታ አድርጌ ሳስበው ዘገነነኝ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Месяц назад
ወላጆች ልጆቻችሁን በጣም ውሎቸውን አውሩ Bullying በየትምህርት ቤት አለ የልጆቻችንን ልብ እንጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋር በጣም ጅግና ነው የኔ ቆንጆ
@hdhd2473
@hdhd2473 Месяц назад
Uffffff yena tarke maramen .sele ena awerashe eheta😊
@EmuKura-kh8bp
@EmuKura-kh8bp Месяц назад
ወይ ጉድ የዚች ልጅ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው በእየሱስ ስም ምቀኛ ቡዶች ናቸው በኔ የማይስቅና አይነ ቦለቄ የማይለኝ ልጅ የለም ነበር ግን በእጁ ሚነካኝ የለም አለቃቸውም አልፈራቸውም አይኗ አይኗ ሲሉኝ ሳድግ ደግሞ አይኗ ሲያምር የማይለኝ ሰው የለም የሴጣን ስራ ይመስለኛል አሁን አይኔን እንዴት እንደምወደው
@sarahabach2121
@sarahabach2121 Месяц назад
ይህ የመንፈስ ሴራ ነው የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጭ እማዬ
@Helen-cd2il
@Helen-cd2il Месяц назад
Ayyy yene konjo esuha porstant nat enj turu nber
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w Месяц назад
ነፋሱ መንፈሱን ቀጥሎአል
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Месяц назад
😢ሀበሾች ክፉ ነን እኮ😢😢
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w Месяц назад
ይሄ በአለም ላይ ያለ ችግር ነው። የአበሻ ብቻ ችግር አይደለም።
@helenfekadu4437
@helenfekadu4437 Месяц назад
በጣም የሚያሳዝን ነዉ
@selamselina1321
@selamselina1321 Месяц назад
የሚገርም ነው እኛም ልጆች ሆነን የምታስፈራ ጥቁር ልጅ ነበረች አይኗ አፋ ሲያስፈራ የሴጣን ግልገል ይሏታል ዛሬ አድጋ የምታምር ዘናጭ እናት ሆናለች ለዚህ ተጠያቂዎቹ የሰፈር እናቶች አስተማሪዎችና ትልልቅ ወጣቶች ናቸው
@Beteymak
@Beteymak Месяц назад
እንኳን እግዚአብሔር አሳለፈልሽ❤❤❤
@user-zc6qn1gb2o
@user-zc6qn1gb2o Месяц назад
የገኒ ሹሩባ የተመቸው ሁሌም በሹሩባ ትምጣ የምትሉ በላይክ
@AbanezrBeriso-rl3yf
@AbanezrBeriso-rl3yf 7 дней назад
እውነት ነው እኔ አቃታለው ታሳዝነኝ ነበር በተለይ ቦንብ አይን የሚሉትን አረሳውትም
@mitumelaku6589
@mitumelaku6589 Месяц назад
I really understand her because I passed this way 😢
@dagmawitberhanu
@dagmawitberhanu Месяц назад
ሊዲያ ከተሰበሰቡ ሴቶች ለእግዚአብኤር ቃል ልቧን የከፈተች እነ ጳውሎሰን ያሳረፈች አገልጋይ ሴት ናት እና ክፉ ዳቢሎስ ከልጅነት ነው የተዋጋሸ ነገሽን ስለሚያውቅ
@zelekekebede1975
@zelekekebede1975 Месяц назад
እረ አንቺስ ቆንጅየ ልጅ ነሺ። እግዚአብሔር ያጽናናሺ፣ በጣም ነው ያሳዘንሺኚ።❤❤😂😂
@good8574
@good8574 20 дней назад
ኣንቼ ከነሱ በልጠሽ ስለሚያዪሽ ነው ኣንች ቆንጅ ውጣት ነሽ ህጻናቶች ቅናተኞች ናቸው
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Месяц назад
ገኒ አምሮብሻል🎉
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Месяц назад
መክሊት ምን የፍቅር ታርክ አለሺ ያሳለፍሺው ታርክ አለ
@mekdesasefa1757
@mekdesasefa1757 Месяц назад
She so cute 🥰
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g Месяц назад
Yazainal betam !
@amanmeko
@amanmeko Месяц назад
U are true
@amandaamanda7998
@amandaamanda7998 Месяц назад
you are very gorgues ❤
@Oumselehadin
@Oumselehadin Месяц назад
ዋዉዉዉዉዉ ሽሩባዉ ገኒየ
@merryyederrick
@merryyederrick Месяц назад
Wanawe kebadu life yemegemerew temeherbate laye new beteleye megelelu leseraber yegebale
@user-eu2jx2pv3t
@user-eu2jx2pv3t Месяц назад
Sew eko btame new ymigrmwe😊
@user-ot2oy7dp8j
@user-ot2oy7dp8j Месяц назад
ወላሂ ቆንጆነሽእዳሰሚያቸው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Maryg05
@Maryg05 9 дней назад
የልጆች ምንም አላረጉም አንቺ ና ቤተሰብሸ። ላይ። ያለው አጋንንት ነው የምታመልኩት ነው የጴንጤዎች መንፋሰ 666 የታወቀ። ነው አንቺ። ላይ አጋንንቱን እያዮት ነው ልጂቹን እግዚአብሔር ጠብቆቸዋል
@buzegetaneh9275
@buzegetaneh9275 Месяц назад
no yehe yemnfese aserare nwe keljint jemro
@Ethiolover100
@Ethiolover100 24 дня назад
DZዎች እኮ ምርጦች ነን
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Месяц назад
ከምር አሣዘነችኝ ።
@kassahunargaw6759
@kassahunargaw6759 Месяц назад
ጀግና ነሽ Friend request badregelesh? konjo nesh! Give me feedback!!
@user-eq4cm3qx5w
@user-eq4cm3qx5w Месяц назад
Ene gn ande dess yalegn ngr ya sew zaroch yamlew kel betammm dess yilegnal miknytum sew ena Ensisa takelklobnal engid Amlek ba chernatu yilayen enji
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 Месяц назад
Yemenfes wegeya new ahunim behon tsebel tenekeri
@user-ky8mu6dz8q
@user-ky8mu6dz8q Месяц назад
betame konejo selehonesh kinate menefese new yene wud minme mikneyate yelachewme enem ende nebereku wy lejnete gin ene mesemaya aleneberegn ewunete belejeneteshme konejo selehonesh new
@Kidest-ow3bw
@Kidest-ow3bw Месяц назад
ቅና ት ነው
@agddag4626
@agddag4626 Месяц назад
ይኔ ቆጆ እኔም በግሩብ ደብደድበውኛል ቡዶችችችች
@user-nu9pd9uo3t
@user-nu9pd9uo3t Месяц назад
Ganiye firiz new yee mii ameribshi
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 Месяц назад
Beteseb endet hedo alanegagerem it is incredible
@TigistGebremedhin-tw6kq
@TigistGebremedhin-tw6kq 23 дня назад
Anagere eko bizu gize beyetimirit betu alech, gin bizu le and hulem teshenafiw andu new, ewinetinim biyiz
@phonetastic7793
@phonetastic7793 Месяц назад
Janshi unat❤
@SholaAbebaw
@SholaAbebaw Месяц назад
Endet endemtamri men ayent webt new
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r Месяц назад
ቢሲሚላህ
@mememekdi6705
@mememekdi6705 Месяц назад
ግን ብትረጋ አንተርቭ ስደርግ አንደዚህ አይደልም
@user-nu9pd9uo3t
@user-nu9pd9uo3t Месяц назад
Ayine xillaa agaanit sila aleebish leeza new
@SeenaaArsii
@SeenaaArsii Месяц назад
😍😍😍
@jamela123-sr8yc
@jamela123-sr8yc Месяц назад
Eyineshi en tersesh end miemir lemasawek new midday leyi ye kerabshu yigermil!!!!!!!@@@@@
@DirreGirma
@DirreGirma Месяц назад
Deretwa lay gn tiras newnde yeteshekemechiw😮
@user-ot2oy7dp8j
@user-ot2oy7dp8j Месяц назад
ዝምስትይእዳዛነውሚያረጉሽ
@adenamekonen8641
@adenamekonen8641 Месяц назад
እኔን ቾክ ሲቀቡኝ ነበር አይኔ ትልቅ ሰለሆነ እንዲህ ያረጉኝ ጓደኞቸ አሁንም አሉ
@user-ml8sd5do7r
@user-ml8sd5do7r Месяц назад
እ የቲጼ እና የኦረመኛ መዝሙር ዘመረን ነው የምንገባው የኦረመኛ መዝሙር ምን አይነት ነው የገባው አለ 🙄
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f Месяц назад
በየ ክልሉ አለ እኛም የኢትዮጵያ እና የአማራ ነበር እምንዘምረው
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w Месяц назад
ቀላል ነው ፣ ሲዘምሩ ሄደሽ አይተሽ ሰምተሽ ነይ። በዛውም ጥላቻሽ አስነጥሶሽ ይወጣልሻል።
@EmuKura-kh8bp
@EmuKura-kh8bp Месяц назад
የግል ት/ቤት ትላላችሁ እኔ የመንግስት ት/ቤት ሲያላግጡብኝ የኖሩት
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Месяц назад
እነሱም ልጆቹ ናቸው እኮ 😢 ጎድ ነው እኮ አሁን ላይ እራሱ አይነሽ ያሰፍራል ሰታውሪ ደግሞ ለትማች ነው ሚመስልው 😢 ችግር ያለ ካንች ነው ፀብል ተጠመቂ አመችሳ ዛር ያለተባለውን አለኝ እምትይ ደግሞ ልጀ ነኝ እኔ ትእይና እነሱሱ ልጆቹ ናቸው ቀሰ በይ ተርጋጋጌ ኦሮሞ ህዝብ በየቤቱ ጨሌ😂 አለ
@webalemnnnu
@webalemnnnu 11 дней назад
ቲሽ ባዶ ጭንቀላት
@Amane-oc4nj
@Amane-oc4nj Месяц назад
እኔ አይኔ በጣም ትልቅ ነዉ ካች ይበልጣል ግን ሁሉ ነበር የሚወደኝ
@ritalema9810
@ritalema9810 Месяц назад
መቂ ስትይ ነዘረኝ አገሬ ደሞ መቂ 3 ቀበሌ ነዉ ያላት 🙄
@mememekdi6705
@mememekdi6705 Месяц назад
በርኪና 35ብር ይሸጣ መቼ
@saraaliey6867
@saraaliey6867 Месяц назад
አንድ ሰው ቡዳ ናት ብሎ አውርቶ ከሆነ ይዳረሳል ቡዳ ነሽ ብለው ፈርተው ነው
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w Месяц назад
ወይ ፈጣሪ ይቺን የመሰለች ቆንጆ ልጅ? እኔም እየፈጠርሽ የምታወሪ ነው የሚመስለኝ ።አይምሮሽ የፈጠረው ችግር ይመስላል።
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Месяц назад
አደለም የአጋንት ስራ ነው ሰው እዲጠላት ያደረገው እደዚህ ይከሠታል ስንቱ ነው ሠው ጠላኝ እያለ ድብርት ውስጥ የሚገቡ
@EmuKura-kh8bp
@EmuKura-kh8bp Месяц назад
ኖኖ ምንም የፈጠረችው ነገር በኔም የደረሰ ነው
@sitoahmed
@sitoahmed Месяц назад
እኔም በጣም ቀበጥ ቅብጥብጥ ነነበርኩ አሁንም አድጌ አልተወኝም በጣም ቀበጥ ነኝ
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r Месяц назад
ኧረ
@selambelay3046
@selambelay3046 Месяц назад
ቡዳ ነች መሠለኝ
@nejatali7088
@nejatali7088 Месяц назад
Tiru kal bininager minin gedele. Weyim zim malet.
@EmuKura-kh8bp
@EmuKura-kh8bp Месяц назад
ሲሳደቡ የነበሩት ልጆች ናቸው እንጂ ቡዳ የቡዳ ልጆች አሁን ሳስባቸው ራሱ ይገርመኛል በህጻንነት ምቀኝነት አለ እኔ ልጅቷን በጣም ነው ምረዳት አንደኛ ቆንጆ እንደኛ ቆንጆ እንደሆንኩ ያወቅኩት ሳድግ ነው በተቃራኒው ቆንጆ የማይለኝ የለም ፈጣሪን የምትወድና ንፁህ መሆኗን ስላወቀ ነው ሴጣን ጭፍሮቹ ላይ አድሮ ሚረብሻት የእግዚአብሄር አብሮነት የበዛለት ነው እንደዚህ አይነት ሰው
@MisikirSolomon-wv8zn
@MisikirSolomon-wv8zn Месяц назад
nefexam buda yebelak
@EmuKura-kh8bp
@EmuKura-kh8bp Месяц назад
አይነ ጨምጫሞች ናቸው በተለይ አይኑ ትልልቅ ሰው ሲያዩ በቅናት ተነሳስተው ቡዳ የሚለት ቡድነት በአይን መጠን መች ሆነ ቅናት ተይ
@kibitadese696
@kibitadese696 Месяц назад
😂😂😂bayesusim ቡዳ አይን ትልቅ ማነው ያለሽ
@SUBSCRIBE_1104
@SUBSCRIBE_1104 Месяц назад
የኔ ቆንጆ እኔም እንዳንቺ ጓደኛ አልነበረኝም አሁንም ድረስ ሰዎች ዝም ብለው ይጠሉኛል
Далее
Разница подходов
00:59
Просмотров 92 тыс.