Тёмный
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться
Welcome to our channel...
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ!
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ እኔ አርቲስት ገነት ንጋቱ በኪነጥበብ ዘርፍ ያበረከትኳቸው ስራዎቼ፤በጋዜጠኝነት የሰራኋቸውና ወደፊትም የመስራቸው ኢንተርቪዎች፤ለተለያዩ የህይወት ፈተና ውስጥ ላሉ እህት ወንድሞቼ ድምጽ የምሆንበት፤ህጻናት ልጆቻችንን የሚያንጹ ትርክቶች እና መሰል ስራዎችን እና ተከታታይ ድራማዎችን በቪዲዮ እና በድምጽ ለመስራት እፈልጋለሁ፡፡ከእናንተ ተመልካቾች ለሚመጡ አጠንካሪ አስተያየትና ጥያቄዎች መልስ የምሰጥበትም መድረክ እንዲሆነኝ ተመኝቻለሁ፡፡‹‹ሰው ያስባል እግዜር ይፈጽማል›› ነውና ወደፊት በቤተሰብነት እንቀጥላለን ብዬ አምናለሁ፡፡


የ‹‹ገኒ ቤተሰብ››ን ሪያሊቲ ሾው ብቻ ማየት የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ደግሞ በ Discription ውስጥ ሊንኩ ተቀምጧል፡፡፡

Комментарии
@user-dv5xz6oj4f
@user-dv5xz6oj4f 7 минут назад
😢😢😢
@user-dv5xz6oj4f
@user-dv5xz6oj4f 8 минут назад
😂😂😂❤❤
@user-dv5xz6oj4f
@user-dv5xz6oj4f Час назад
በጣም ግን የምይገርመዉ ከኔ ህይወት ይመሳሰላል 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ እህቴ 😂😂😂😂😅😅😅😂😂😂😂
@user-dv5xz6oj4f
@user-dv5xz6oj4f Час назад
🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@user-dv5xz6oj4f
@user-dv5xz6oj4f Час назад
❤❤❤❤😢😢😢😅😅😅
@user-dv5xz6oj4f
@user-dv5xz6oj4f Час назад
ኣይዞዎሽ የኔ አናት 😢😢😢
@user-re6hz3un5d
@user-re6hz3un5d 2 часа назад
ገና ትልቅ ደረጃ የምትደርሽ ልጅ ነሽ!!!
@user-re6hz3un5d
@user-re6hz3un5d 2 часа назад
ምን አይነት ጥንካሬ ነው በዚህ ላይ በሃይማኖትሽ ብትፀኝ ኖሮ የበለጠ ጥንካሬሽን ያጎላው ነበር
@user-re6hz3un5d
@user-re6hz3un5d 3 часа назад
በህይወቴም በዘመኔም እንዳንቺ አይነት ጀግና ሴት አይቼ አላውቅም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
@user-re6hz3un5d
@user-re6hz3un5d 3 часа назад
አንችም ጀግና ነሽ እህቴ
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 7 часов назад
Can you please remove the Zefen. I dont really understand the motivé of the journaliste the True Agape love is from Christ. Please remove the Zfen it doesn't corolate with the testimoney! Don't mix diamond with ashes the wird of God is Diamond! Jesus is pure.!!!! Zefen/ Dankira is for the devil
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 8 часов назад
Oww my my!! Never heard such a testimoney!
@netsanetberaneberhane3498
@netsanetberaneberhane3498 8 часов назад
So painful 💔💔😭😭. Betam yemtasazi lij. I wish u all the best in life.
@yeshikifle8736
@yeshikifle8736 8 часов назад
የዘላለም አምላክ እሕቴ ጌታ ይፈውስሽ፡፡ጸ
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 9 часов назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@samsungphonne4379
@samsungphonne4379 9 часов назад
ልክ ነች ልጅቱ የኔም ማዳም ቤቱን በጨው እና በውሀ እጠቢ በላ ታሳጥበኛለች
@sebletegegn4260
@sebletegegn4260 10 часов назад
I’m speechless how strong she is i’m so touched by her story I believe God will give her more healthy kids she is strong and very thankful I’m able to witness this story God bless u and all her family . I’m very jealous the way she managed to pass difficult time in her life with God help I will be complaining every single day . God bless you!!
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 11 часов назад
ገን አች ሞኝ አትሆኝየራሦን ህይወት ጀምሪ እደት ከወደደሺ ሌላጋምን አደው ወደሺ ላይሆን ይችላል ፀበልህጁኢ የምር❤❤❤
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 11 часов назад
ገን ምናሥባነው እናቲቱ
@SifenWorku-es4hi
@SifenWorku-es4hi 12 часов назад
Wow betam gobez ena jegna set nesh❤
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 13 часов назад
እውነት የሚገርም ታሪክ ነው ደግሞ ጠካራ ነሽ🎉
@MayoshaTa
@MayoshaTa 13 часов назад
ግን ህፃናት ልጅ ለአባት ትታችሁ የምትሄዱ ሴቶች ብርታታችሁ ይገርመኛል
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 13 часов назад
😢😢በስመአም
@wuwuwuzshsusu2617
@wuwuwuzshsusu2617 16 часов назад
ባንግላዲሽ ሴቶች ወደ ሳዑዲ ኮንትራት አይሄዱም ጭራሽ ሴቶቻቸውን ለስራ ወደ ውጭ ሀገር አይልኩም
@YonasYoni-wq9hr
@YonasYoni-wq9hr 16 часов назад
አይዞሽ በርቺ
@addismekonen7399
@addismekonen7399 17 часов назад
እባክህን ፀበል ተጠመቅ ወንድማችን ፀበል እንዳትሄድ እየከለከለህ ነው እኮ መንፈስ ነው
@Salam-ef9gk
@Salam-ef9gk 17 часов назад
የአረባገር ሴቶች ታሪክ ደስ ይለኛል የማዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ
@TseganeshTamiratDosha
@TseganeshTamiratDosha 19 часов назад
wufiiii አይዞአችሁ እግዚአብሔር አለ
@banchibaylie1615
@banchibaylie1615 21 час назад
በርሜል ጊወርጊስ ሂድ እባክህ እምነትህም ሃይማኖትህ ላይ ደስ ትላለህ 🙏🙏ፈጣሪ ይማርህ 🙏
@SaraMinale
@SaraMinale 22 часа назад
Wow
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 23 часа назад
አረብ አገር ሲሉ የአገሩን ስም ይጥቀሱ በጭፍን እዳይፈረድ ለማመን በጣም ይከብዳል የውሸት ነው የመሰለኝ ትክክለኛ አረብ አገር እደዚህ ነገር የላቸውም
@rahmet596
@rahmet596 День назад
ውይውይ አረ ውይ አእምሮ ይስጠን
@rahmet596
@rahmet596 День назад
ነጭ ፍንትው ያለች ውሸት አረ አንች እራሱ ታጠራጥለች ጤነኛ አትመስልም አላሳመነኝም በጣም ተጋንኗል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@netsib3805
@netsib3805 День назад
Tsebel, hedu, ye enaneten madeg ye mayiwode sew new endeh ye meyaregachehu😢😢😢
@AyenLewtie
@AyenLewtie День назад
እናትሽን ገፍትረሽ በመጣልሽ በልጅሽ ይግጠምሽ የተረገምሽ
@user-yx7hh1rl6y
@user-yx7hh1rl6y День назад
ጋደኛህ መተት ኣሰርቶብሃል ወንድሜ ዳይ ወደ ፀበል ሂድ😮😮😊
@KhadijaKhadija-io3ox
@KhadijaKhadija-io3ox День назад
talakeshe yena ehetaaaaa lena elekeselegn ayizoshe yalefale yezara hazeneshe nege bedesta elewetiale !!!!!!!
@KhadijaKhadija-io3ox
@KhadijaKhadija-io3ox День назад
Wenedemaaaaaa Allah mulu afiya emeleselehi lijochehime betam anejite ebelalu ena merzi lebila bemenetehi tiker men.etawekale bedegetehi beserahi ayeto mikenu endaya lefilehi yemifelegu mekegnochi ayetifume 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 День назад
ከልጅቷ ጀርባ ያለውን ጌጥ አስቀይሪው
@Yanii91720
@Yanii91720 День назад
ድራሹ ይጥፋ ይሄ ሀጠራው የሰፈሩን ሴት አበላሽቶ ወደሌላ ሰፈር ገባ🤬🤬🤬 ከነሙሉ ቤተሰቡ አባቱን ጨምሮ ባለጌወች ናቸው🤬🤬🤬በለመደ ባህሪያቸው ያልደረሰች ሴት ጋር ግንኙነት ፈፅመው እሱም ወንድሙም ታስረዋል 😡 ያንቺ እንባ ነው 🙂‍↕️🙂‍↕️ታላቅ ወንድም ያልሽውም ቴዲአለበት ሁሉም አንድ ናቸው ምድረ ኮርማ🤬🤬🤬
@berryb1164
@berryb1164 День назад
እንኩዋንም የእግዚአብሔር ልጅ ሆንሽ💕💕💕
@user-hz3xg9yc6k
@user-hz3xg9yc6k День назад
አንቺ ጀግና ሴት በርች ከአንች ብዙ እንጠብቃሌን
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 День назад
ባለ ታሪኮቻችንን በገንዘብ መርዳት ከፈለጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥራቸው 1000393514586 ላይ ያስገቡላቸው፡፡ ባለ ታሪክቻችንን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ ደግሞ በ0921685977 ይደውሉላቸው፡፡
@HAREG-dn9wp
@HAREG-dn9wp 21 час назад
geni endet nesh programishin betam eketatelalehu geni belijochish betam chigr wst negn bemitichiyw akim endtrejign nebere
@temabrand3382
@temabrand3382 День назад
አይዞህ ወንድሜ ፈተና ሲበዛ ለበጎነው ምረቱን ያምጣልህ ወንድሜ በርታ ❤❤❤
@banchikasaeh6624
@banchikasaeh6624 День назад
ፀበልሂድ አይዞህ
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 День назад
መበል መበል ይሃድ የሰው እጅ ነው😅😅😅
@AazebAazeb-rs8qo
@AazebAazeb-rs8qo День назад
😮😮😮❤
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 День назад
የሰው እጅ ሊሆን ይችላል መበል ሒድ ልጄ ሌላ አየደለም እግዚአብሔር ይርዳሕ❤❤❤
@eyobteshome5280
@eyobteshome5280 День назад
አይዞህ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን!
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 День назад
አላሕ ይርዳቹሕ አይዟቹሕ ያልፋል