Тёмный

ለሃይማኖታችን ዝም አንልም...! ሰላማዊ ሰልፍ በኋይት ሃውስ፤ March 31, 2024 

AbabuMediaArchive                    አባቡ ሚዲያ ማህደር
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@atsedebisrat7277
@atsedebisrat7277 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ የእናት ብቻ ስትሆን የሁሉ የብሔረሰብና የሁሉ ኃይማኖተኛ ናት።
@MenbereZenebe-h5i
@MenbereZenebe-h5i 6 месяцев назад
አይደለችም ኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ብቻና ብቻ ናት እንኳን ኢትዮጵያ አለም ሁሉ የኦርቶደክስናት እየመረረህ ታየዋለህ የዘይት ተረጂ
@pastorberhanubiru4095
@pastorberhanubiru4095 6 месяцев назад
Abiy is a man of God if you know God you know him.
@Sade948
@Sade948 6 месяцев назад
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ እዛ አሜሪካ ሁነው እንታጉል የሚሉት እስኪ ሂዱና ታገሉ እናተ አሜሪካ ሁናችሁ አንፈራም አሰጋም ትላላችሁ እዛ ያለውን ስቃይአታቅም እስኪ እግዳ ሂዱና ተዋጉ ምዲረ ደቆሮ
@አባቡ
@አባቡ 6 месяцев назад
የሚሞቱት ወገኖችህ ግድ አይልህምን...?! ድምፅ አልባ ለሆነው ህዝባችን ድምፅ መሆን፣ አትግደሉ፣ ቤተ ክርስቲያንን አታፍርሱ ማለት ጥፋቱ ምንድነው?! ለመሆኑ ደንቆሮው አንተ ነህ እዚህ የተሰበሰበው ኢትዮጵያዊ?! ወደ ቀልብህ ተመለስ!
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 6 месяцев назад
​@@አባቡችግሩ በሀይማኖት ሽፋን ፖለቲካዉም ተጨመረበት ሃይማኖት ፀሎት እንጂ ስድብ አይሄድም ለዚ ነዉ አብዛኛዉ አገር ቤት ያለዉ ዝምታን የመረጠዉ
@ahmedyibre6424
@ahmedyibre6424 6 месяцев назад
​@@አባቡልክ ነህ ወንድሜ ሁሉም በያለበት የቻለውን ያድርግ ሲጀመር የኛ ተስፋ ውጭ ያሉት ዘመዶቻችን ናቸው።።።
@peace.b2227
@peace.b2227 6 месяцев назад
You video is high quality. You should considered sharing it with the host and some of the key speakers. They could use it in their media outlet. Thanks for capturing the gathering.
@SameLove-oy8yt
@SameLove-oy8yt 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@MiseAnam
@MiseAnam 6 месяцев назад
የሴት ጀግና እመቤቴ ትጠብቅሽ የልባችንን ነው የተናገርሽው
@romanadenew7202
@romanadenew7202 6 месяцев назад
እናቴ ጀግና የሚያስብለው ሀገር ገብተው ሲትግሉነው ከሀገር ውጪ ምንም ይፎክራል
@militegebrenegus6390
@militegebrenegus6390 6 месяцев назад
Amlak.mihiretu. yewuridelna
@seadesalih8344
@seadesalih8344 6 месяцев назад
ወደዳችሁም ጠላችሁም ከዚህ በኋላ የአንድ እምነት የበላይነት የዚህ ትዉልድ የሚሸከም ጫንቃ የለዉም ተስማምታችሁ ከሌላዉ እምነት ጋ ብትኖሩ ይሻላችኋል
@TINTAG.S
@TINTAG.S 6 месяцев назад
የመሳይን እናት በጾሙ ያስለቀሰው የልጃቸው ወሬ ቆርጦ መቀጠል ነው።
@seadesalih8344
@seadesalih8344 6 месяцев назад
ኢትዮጲያ የ84 ብሄር ብሄረሰቦች የብዙ እምነት ተከታይ ሃገር ናት
@zewdituhaile7753
@zewdituhaile7753 6 месяцев назад
አይ ሀገር መፍስ በርቱ
@MenbereZenebe-h5i
@MenbereZenebe-h5i 6 месяцев назад
ታሣዝናላችሁ ለኢትዮጵያ ጠላቷ ያህዛብ አገር ሆናችሁ ስለኢትዮጵያ ብትጮሁ የደንቆሮ ለቅሶ ነው እነሱ መሠሉኝ ኢትዮጵያ እንድትጠፋ መናፍቃን እዲበዙ የሚያግዙት አሁን የወጣችሁትን ሠልፍ በቤታች ለፈጣሪ ሐእናቱ ለእመብርሃን ብታለቅሱ ትክክለኛው መፍትሄነው እሱ ምን ያድርግ የተከፈተ በር ወለልያለ አገኘ ትክክለኛ እምነት ላይነን እኛ ከአዝቦጋር ከእመቤታችን ጠላትጋር አብሮ እየበሉ ለኦርቶዶክስ መጨነቅ አይመስልም ገና መቼ ተነካ አስራት አገሯን እማ በናቃችሁት እየፀዳነው።😂
@Homegrown-o6g
@Homegrown-o6g 6 месяцев назад
ምንም መልስ ስታጡ የሚቀጥለው ሰላማዊ ሰልፍ የት ይሆን ?
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@gebresadik7019
@gebresadik7019 6 месяцев назад
የትግራይ ህዝብ ደም እየተፋረዳቹ ነዉ የኑጹሃን ደም ሲፍስ አብይ ሙሴ ነዉ ስትሉ ነበረ
@pastorberhanubiru4095
@pastorberhanubiru4095 6 месяцев назад
እውነት ቢሆንም በውስጡ ፖለቲካ አለበት። White House for political reasons not relevant for your political agenda. Shame on you.😢
@konjitgebre2837
@konjitgebre2837 6 месяцев назад
Shame on you for you
@m1band688
@m1band688 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@bekelekumsa4994
@bekelekumsa4994 6 месяцев назад
ለማሪያም የተሰጠችውን ካርታ ልታሳዩ ትችላላችሁ?የሰው ልጅ ክቡር ነውና ደሙ በከንቱ መፍሰስ የለበትም።ደም አፍሳሹን ግን ፈጣሪ ይበቀላል።ሐይማኖትን ከብሔርና ከፖለቲካ መለየትም ግድ ይላል።የሃይማኖት መድረኮች ጽድቅ፣ምሕረት፣ሰላም፣ፍቅር፣እርቅ እነጂ አመፅና ጥላቻ ባይሰበክባቸው አምላክም ይረዳናል።
@MenbereZenebe-h5i
@MenbereZenebe-h5i 6 месяцев назад
አተ ካርታህ የጠፋህ የአጋንት ቁራጭ እኛስ ካርታችን እሷና አሽሷ ብቻ ናታ የአንተ ካርታ ሲኦል ነው።!!!!
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 6 месяцев назад
እና ምን ልታመጡ ነው ? ይዛው ቦታ ፈልጉ የለም ኢ/ያ የእናንተ ለማኞች ሀገር አይደለችም የኢ/ያዊያን ናት ኢ/ዊያኖች ደግሞ እኛ ነን ስለዚህ ይዛው በርገርሽን እየበላሽ ኑሪ ምድረ ሰገጠ ሁሉ ውሃ ጠጡ ቅናቱን ያበርድላችዋል ... ቅናታሞች ..
@yonastadesse275
@yonastadesse275 6 месяцев назад
አብቹ የስራህን ይስጥህ የስንቱ ጭንብል ገፈፍከው ባለካባው ስንል ባለ ቀሚሱ 😂😂😂 ለማንኛውም እናንተ ከምትጮሁበት አከባቢ የበለጠ ያማረ አደባባይና የተሻሉ አከባቢዮች በዚህ አምስት አመታት በቆራጡ አብቹ አመራርነት ተገንብተዋል የታሪክ በሽታቹ እስኪለቃቹ ጬሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ እየተሰሩ እየተገነቡ ያሉት ነገሮች ሁሉ የዚህን መንግስት አሻራ የያዙ ነገ ከፍ ብለው የሚታዬ ታሪኮች ናቸው መልካም የመቃጠል ዘመን!!!💪💪💪🙏🙏🙏
@atsedebisrat7277
@atsedebisrat7277 6 месяцев назад
ቅዠት
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 6 месяцев назад
የእሰራኤል ባንድራ አየሁ ልበል እናተ አይሁድ ወይስ ክረሰታን ?
@pastorberhanubiru4095
@pastorberhanubiru4095 6 месяцев назад
ውሸት እንደዚህ ለጊዜው ደስ ይላል።😢 ክርስትና ፍቅር ነው አንተ ግን መንግስ ለመገልበጥ ነው። እግዚአብሔር ማስታዋል ይስጣችሁ። ፆማችሁ ይህ ከሆነ shame on you.😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 месяцев назад
ምነው pastor እውነትን ተናገር የተነገረው እውነት አይደለምን መነኮሳት ህፃናት እየተገደሉ አይደለምን አንድ የእምነት አባት መንግስትን በተሳደቡ ሁሉም ቀሳውስት በሳቸው ዐይን መታየት አለባቸው ፓሰተር ከሆንክ እውነት ተናገር አትወግን የራስህን እምነት እንደምታከብር የሌሎችን አትተንኩስ shame on you .
@pastorberhanubiru4095
@pastorberhanubiru4095 6 месяцев назад
@@saraamagreedavid6763 በእውነት ስለአስተያየትሽ አመሰግናለሁ። እውነት ነው መነኮሳቱ ሲገደሉ ያላዘነ አለ ብዬ አላምንም። እኔም በጣም አዝኛለሁ። የዻዻሱም ሆነ የሰውየው ንግግር ግን የአእግዚአብሔር ቃል ፈጽሞ አይደግፈውም። ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው። ነፍሰ ገዳይ የአእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም። ጌታም ሆነ ወንጌላችን ያስተማረን ፍቅር እና ማስታረቅን ነው። ወደ እግዚአበሔር ለመመለስ የንሰሀ እድል አለን። ለአእውነት እንጂ ለጥላቻ ቦታ አትስጭ። እግዚአብሔር ሁሉን ያያል ተባረኪልኝ።
Далее
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Просмотров 254 тыс.
СДЕЛАЛИ СОБСТВЕННЫЙ МУЛЬТИК
25:15
TURKEY | A Muslim Superpower?
13:52
Просмотров 156 тыс.
Why This Country Was Erased From History
16:50
Просмотров 1,4 млн