Тёмный
No video :(

ለህይወት የቀረበሽን ወንድ በዚህ ታውቂዋለሽ! 

Wintana Yilma
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

አዲስ ፍቅረኛ ስትይዢ ሁሉ ነገሩን ልትወጂው ትቺያለሽ እሱ ግን ተመችተሸው ነው ወይስ ወዶሽ ነው የቀረበሽ? ሁኔታው የሚያስደስት ሊሆን ይችላል አላማው ግን ጊዜያዊ ከሆነ ትጎጃለሽ፤ እውነተኛ እንደሆና ለህይወት እንደቀረበሽ ልታረጋግጪ ይገባል፡፡

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@zenahyimer6684
@zenahyimer6684 2 года назад
ቃላት የለኝም የእውነት ግልጽነትሽ ብቻ ተመችቶኛል 🌹🌹🌹🌹🙏🙏
@Fikerknojo
@Fikerknojo 2 года назад
እሰቲ ሰለ እሩቅ ፍቅር ደግሞ አንድ ነገር በይን እናመሰግናለን ለምክርሸ
@user-zg2hr1tn2j
@user-zg2hr1tn2j 2 года назад
የኔም ጥያቄ ነዉ?
@elsyelsy6533
@elsyelsy6533 2 года назад
@@user-zg2hr1tn2jt
@AlemMulat-fd7mf
@AlemMulat-fd7mf 4 месяца назад
​በጠ😂ዠ@@elsyelsy6533
@SemiraSemira-ln9ln
@SemiraSemira-ln9ln Год назад
እድለኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ...✍️🌷🌷🌷ሀላሌዋ ይለያልኮ የኔ ባል❤❤❤
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 года назад
የኔ ፍልቅልቅ የኔ ፍድሻ በመሃል የምትዩ ነገርያስቀኛል የኔ ቆንጆ ደስ የምል ምክርነዉ እናመሰግናለን🙏💕💕💞
@meazaashenafi2347
@meazaashenafi2347 2 года назад
ጎበዝ ነሽ የምር አመስግንሻለሁ የልተዛዛ እጥር ምጥን ያለ
@user-pl8pv8wm7n
@user-pl8pv8wm7n 2 года назад
እናመስግናለን እህቴ በርች ሀራፍነው
@hanamersha1518
@hanamersha1518 2 года назад
❤ betam gobez nesh yene fkr hulem selamsh yinza
@taibahali7857
@taibahali7857 2 года назад
ምክርሽ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርች እኔስ እስከአሁን ብቼኝነትን መርጫለሁ ግን ትምርትሽን እየተከታተልኩ ነዉ
@gfftggt6311
@gfftggt6311 2 года назад
ይሻላል💔
@rahilrahil3326
@rahilrahil3326 3 года назад
ሴት እኮ የዋህናት የተባልነውን ቶሎ እናምናለን
@hjjdhndbhsh9339
@hjjdhndbhsh9339 2 года назад
አችን ለመግለፅ ቃላት ያሰኛል ግን በጣም ነው የምወድሽ ♥️♥️♥️🥰🥰
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa 3 года назад
ከንች ብዙ ትምርት አግቻሌሁ በጣም እንማሰግናሌን በርች
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን 💚💛❤️
@dawitamsalu-asfaw1144
@dawitamsalu-asfaw1144 2 года назад
Hi wintana, thank you for your lesson. Keep doing your good work. Bless you.
@user-gk3fw7ht9l
@user-gk3fw7ht9l 2 года назад
የኔ ፍልቅልቅ ስታምሪ በፈገግታ ነው የምታስተምሪው እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ 😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖
@samuelasefa2839
@samuelasefa2839 2 года назад
wintana እንኳን በሰላም መጣሽ አዲሱን አመት አልተገናኘንም አይደል እንኳን አደረሰሽ ስለሁሉም ነገር በርች
@findsearch5890
@findsearch5890 2 года назад
በጠም ደስ የሚል ሚክር ነዉ እህተች ለቶጎዱ ሴቶች ማደሀኒት ተሽ ዉዴ
@yohanagirma1494
@yohanagirma1494 Год назад
Yen konjo fetari yibarkishi kachi bzwu temrilehu
@bisrabisra6783
@bisrabisra6783 2 года назад
እኔኳ ተመስገን ቢሂድም ከኔ የበለጠ ስላላገኝ የትነሽ እያለ ተመልሶ መጥቶን እናም እወድሽ አለሁ💘💘💘
@genimulat9858
@genimulat9858 2 года назад
☺☺☺☺☺ቀደም ብዬ ያሽን ምክር ብእሰማ ኖሮ ሃሪፍ ነበር ግን ለወደፊቱ ይጠቅመኛል አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@lilieshetu9018
@lilieshetu9018 Год назад
ዊታዬ ፍቅረኛ አለኝ ብዙመሰዋትነት ከፍዬለታለው እና እኔን ቤቱውስጥ ስንገናኝብቻነው የሚያወራኝ ውጪ ግን አላቀውም አያቀኝም እና ብዙ ሰአትም በስልክ ብዙ ስአት አናወራም ለኔክብር የለውም ሲክስ እንድናረግ ብቻ ነው የሚፈልገው ይሄን ምትያለሽ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 3 года назад
ጥላቴ ይቀበር ለወንድ ደግሞ ቱቱቱ ለሳምንት ለማያልፍ ፍቅር መጨነቅ ለትምህርቱ እናመሰግናለን
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 2 года назад
ሳህ ትክክል የሚገርም አገላለፅነው የገለፅሻቸው
@yrdaqueen1087
@yrdaqueen1087 3 года назад
Zare ኣንደኛ negn ላይክ ኣድርጉኝ 😳😋
@yoditgermew2440
@yoditgermew2440 2 года назад
Ewnat min lilshi endemichil alkm ketilk chiger new yadanshig egizhabhar yistshi emebta tibarkshi!!!
@user-pt9gp2sg7t
@user-pt9gp2sg7t 3 года назад
ፍልቅልቅደስ ትይኛለሺ እናመሰግናለን ለምክርሺ 🌹🌹🌹🌹🌹
@user-qp2ne8bc2y
@user-qp2ne8bc2y 2 года назад
እናመሰግናለን 🥰
@helansisay2153
@helansisay2153 2 года назад
አረፍ ትምህርት ነው ማሬ ጥያቄ ነበርኝ ከቻልሽ እኔ የምወደው ልጂ አለ ግን እደምወደው አልነገርኩትም ፈራሁ ምን ትይኛለሽ ፍቅሬን ልገወር ወይስ ልታገስ
@azeezaa8029
@azeezaa8029 2 года назад
የኔ ውድ እስከ ዛሬ የት ነበርሽ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
Enkan dena metesh yene konjo betam thank you
@zabebimohammed8462
@zabebimohammed8462 2 года назад
ትክክል ነሽ ውድ አጋጥሞኛል
@kebebushgirma6595
@kebebushgirma6595 Год назад
ቀልድሽ ስመች💓💓💓💓
@yutuu6420
@yutuu6420 2 года назад
በጣምትክክልነሽየኔቆጆ በርች
@hassethasset6528
@hassethasset6528 2 года назад
Thank you wintaye betam enamesgnalen
@konjoet9126
@konjoet9126 2 года назад
እናመሠግናለን
@meriimerii1825
@meriimerii1825 3 года назад
ትክክል ነሸ
@redietmolla6324
@redietmolla6324 2 года назад
Hulem tikikil nesh
@eefrrufgffg4531
@eefrrufgffg4531 2 года назад
ያሩሂአላህይጨምርልሽ
@hayatmohammed821
@hayatmohammed821 2 года назад
የኔቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣም ነዉ ደስስስስስ እምትይኝዉ ዉድድድድድድድድድ
@astermuluna1599
@astermuluna1599 3 года назад
Thanks you yene konjoo♥🙏
@hannabeyene7440
@hannabeyene7440 2 года назад
God bless you
@yemedhanialemlij9744
@yemedhanialemlij9744 2 года назад
እስኪ እህቶኜ መላለበዪ የ 3 ልጆኘ ኣባት ነው ግን ተላያቶዋሌ እኔ ደሞ የ አንድ ልጅ እናት ነይ በታም ነው እምያፈቅረኝ እኔ ደሞ እንዴት እሱ 3 ልጆኘ አኔ 1 እንዴት ብየ መወሰን ኣቃተኝ 😢
@user-ps9eq6tw5f
@user-ps9eq6tw5f 2 года назад
የሚወድሸ ከሆነ አግቢው
@yemedhanialemlij9744
@yemedhanialemlij9744 2 года назад
@@user-ps9eq6tw5f betam new emiwedeg
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 года назад
እናመሰግናለን
@appcell6395
@appcell6395 2 года назад
Tnx yene konjo🙏🏼🙏🏼
@zuzu2641
@zuzu2641 2 года назад
ስታምሪ በርች ውዴ እስኪ ስለ እሩቅ ትዳር አንድ በይኝ
@meri5519
@meri5519 3 года назад
ሁሉም ነገር እኔጋ አለ አሁን ግን ብሎክ አድርጋለው ተገላገልኩ
@fikerfker4357
@fikerfker4357 2 года назад
እኔም ብሎክ ማርግ ፈልጌ ነበር ግን ፈራሁ ምክንያቱም ፎቶ ልኬለት ነበር አሁን ግራ ገባኝ ኦላይን ሳየው እናደዳለሁ ምን ላርግ
@enenegn5719
@enenegn5719 2 года назад
@@fikerfker4357 ኦላይን ገብተሽ አትዪ እንደሞተ ቁጠሪው።
@enenegn5719
@enenegn5719 2 года назад
በርቺ ጎበዝ። ሴት ልጅ ጠንከር ቆፍጠን ነው። ወንድ ልጅ እንተኛ ብሎ ሲጠይቅ መጀመሪያ እንጋባ ነው መልሱ ፣አብሮ ለመኖር ተዘገጃጅቷል ወይ? እንዴት በድፍረት እንተኛ ብሎ ይጠይቃል ገና ባል ለመሆን ካልተዘገጃጀ
@tgtube4089
@tgtube4089 2 года назад
ያልሽው ሁሉ ልክ ነው ግን ውዴ እኔ ያንን ወንድ የማልወደው ከሆነስ ምን መድረግ አለብኝ ከእርሱ ፍቅር እንዲንይዛኝ 🤕
@zenahyimer6684
@zenahyimer6684 2 года назад
ግን ዛሬ አሥተያየት አለኝ ክክክክ እንዳደነግጪ ለምን ካሜራውን በትክክል አላደረግሽውም
@kamarnasser7167
@kamarnasser7167 2 года назад
ዊቱዬ ስውድሽ ወላሂ በፍቅር ነው የምሰማሽ
@mengistubirhie6685
@mengistubirhie6685 2 года назад
ere anchi lij tey yerasishin mircha nuri egna magibat anifeligim
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 года назад
ሰወድሺ የኔ መልካም
@adanechyirgu
@adanechyirgu Год назад
Yannn bawekush noro witay
@monajaml4956
@monajaml4956 2 года назад
ሚዲያ ላይ፡የተዋወቅነው፡ወንዶ እንዴት ልናውቀውእችላለን
@user-eu8or7hz1b
@user-eu8or7hz1b 9 месяцев назад
እስቲ ሰለ እሩቅ ፍቅር ንገሪን
@dagimbelay612
@dagimbelay612 2 года назад
Ene eko yemtyiwn sesema sesema anchinu lafekresh new
@AminaAbdela-dq5vk
@AminaAbdela-dq5vk 2 месяца назад
🙏
@selaminabahru571
@selaminabahru571 3 года назад
ፍለቅልቅ ሰወድሺ
@nejatnejat9950
@nejatnejat9950 2 года назад
አንችህ ልጂ ስወአድሽ
@lindalina3745
@lindalina3745 2 года назад
Yena kongo setamre slmkrs amsegnalh
@sebleteklu5881
@sebleteklu5881 2 года назад
tnx my girl
@kulsumaminur6646
@kulsumaminur6646 2 года назад
በጣም እወድሻለሁ
@mulugojamanteneh3720
@mulugojamanteneh3720 2 года назад
ልዩ ሴት!♥
@konjoet9126
@konjoet9126 3 года назад
የኔ ፍልቅልቅ ስወዲሺ እኮ
@hiwotnuriligni7904
@hiwotnuriligni7904 2 года назад
ምክርሽበጣምአሪፍናው
@MrGamer-yb4pr
@MrGamer-yb4pr 2 года назад
ያንችተከታዪነው ፎንቃየ ግን ምኑም አልገባኝም።
@user-ps9eq6tw5f
@user-ps9eq6tw5f 2 года назад
ሁሉንም ያሞላ ነበር ታዲያ ባለትዳር ሁኖብኝ ከበደኝ
@muluemebetmillion8653
@muluemebetmillion8653 Год назад
ዊንቲ ቆንጆ
@aliyesufyimer1220
@aliyesufyimer1220 2 года назад
በትክክል
@user-qm3ok9sh9w
@user-qm3ok9sh9w 2 года назад
ዊንትየ ኣንችን መከታተል ከጀመርኩ ወድያ መንገዴን ቀና የቀና ሂወት ይስጥሽ ማርየ እወድሻለው ዉድዋ እህቴ
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Год назад
ከልብ ነው የማከብርሽ እስኪ በርቀት ላለን ሌላ ቭድዩ ስሪልኝ
@Berta-lg4wl
@Berta-lg4wl 24 дня назад
የኔዉድእሲኪአድነገርላማክርሽ
@wintanayilma
@wintanayilma 24 дня назад
@@Berta-lg4wl eshi telegram lay voice lakleng @miyawitty
@mesemese1352
@mesemese1352 2 года назад
Yene konjo
@mdvip8961
@mdvip8961 2 года назад
የኔማር በርች
@SemitaSemir
@SemitaSemir Месяц назад
እደትብየል ለየው ሁሉምልክነሺገጥሞኛል
@abentmarkos4088
@abentmarkos4088 2 года назад
ልዩ እኮ ነሽ
@birqeegirmaa1827
@birqeegirmaa1827 Год назад
Selam 🥰🥰🥰🥰🥰
@bezafanos3665
@bezafanos3665 2 года назад
Ewntem feleklek nsh btamnw ymewdesh nurilen rjem edmena tens yestesh
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 2 года назад
እውነትም ዊታነሽ ይመችሽ አቦ
@mastewalmolalign9284
@mastewalmolalign9284 2 года назад
ፍቅረኛዬ በጣም በጣም ይቀናል ምን ይሻለኛል?
@enenegn5719
@enenegn5719 2 года назад
ሴቱም ለአቅመ ትዳር እራሱን ላላዘጋጀ ወንድ ፍቅር ባይዛት ። ጓደኛ ስትይዝ ነገር አስተካክለው ልንጋባ የምንችል ሰዎች ነን ወይ ብላ መጠየቅ? እሱ ገና የዛሬ 10 አመትም የመግባት ሀሳብ የሌለው ሆኖ ቦይፍሬንዴ ይባላላል። ቦይ ፍሬንድ ሰበብ ፍቅር አይያዛቹ። በትክክል ተነጋግራቹ እራሳቹን ለአብሮነት ለመኖር የምትፍጨረጨሩና ልትጋቡና ልትኖሩ የምትሆኑ ስትስማሙ ብቻ እጮኛ አድርጉት ከዛ ተጋቡ። አትሞኙ ሴቶች እናንተ የቀይ ፍሬንዶች እቃቃ አይደላቹም። ባል መሆን ካልቻለ ጥርግ ይበል። 20 አመትና ከዛ በላይ ሆኖት ህፃንነት የለም።
@hime1812
@hime1812 2 года назад
3 tegna 😂😂😂 👍😘
@milanabood5582
@milanabood5582 2 года назад
አሪፍምክርነው።የነሱጸባይ.መያዣየለውም
@hialain762
@hialain762 10 месяцев назад
😂😂😂😂❤❤❤❤💋💋💋💋ስወድሽ
@wesenderbe1192
@wesenderbe1192 2 года назад
Astemar mikir nw
@nestanettesfaye4748
@nestanettesfaye4748 Год назад
Fer. Teru
@sebledejena287
@sebledejena287 2 года назад
ለምን እንደምወድሽ ታውዊያለሽ ወሬ አታበዢም ስወድሽ
@MrGamer-yb4pr
@MrGamer-yb4pr 2 года назад
አወእሱነዉ ያችን ቻናል ያስተዋወቀኝ።።
@birtkanayele107
@birtkanayele107 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍
@zabebimohammed8462
@zabebimohammed8462 2 года назад
ስል እርቅ ፍቅር እስቲንገሪኝ
@fatemafatema6186
@fatemafatema6186 2 года назад
Seleke.shene.lakelege
@SemitaSemir
@SemitaSemir Месяц назад
ማርነሺበርች❤
@serenabayaa571
@serenabayaa571 Год назад
👍👍👍
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 2 года назад
Era yatebetu debo debo iyelu iya kemsu leshi iyelu nwu
@lebasifisaha1505
@lebasifisaha1505 8 месяцев назад
Tax
@hhpp1525
@hhpp1525 2 года назад
👍👍🌷
@user-hu1qy5qd6s
@user-hu1qy5qd6s 2 месяца назад
ድግል ጠፋ
@user-yx3lx3mm3r
@user-yx3lx3mm3r 3 года назад
አትታይምኮ ነው ስልኬ ነው
@amaamm1806
@amaamm1806 2 года назад
ሣህ የኔውድድድድድ
@eefrrufgffg4531
@eefrrufgffg4531 2 года назад
ፈግታሽማራኪጨወታሽአይቻልመሣቅመጫወቱካንቺጋይመቻል
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 года назад
በትክክክልል። በርቺ። ወደኔ ቻናል። ይገፉፉሻል። ተመችቶኛል
@mengistubirhie6685
@mengistubirhie6685 2 года назад
kumesh tikeriatalesh tebik eyalish
@enenegn5719
@enenegn5719 2 года назад
ለአቅመ ትዳር ካልደረሰ ለምን ይልከሰከሳል? እራሱን ካልጠበቀ ሴት አዳሪጋ ይሂድ እንጂ ለአቅመ ትዳር ካልደረሰ አብሮ መተኛት የለም ዝሙት ነው። እስከዛሬም ቦይፍሬንድ እያላቹ ስንቱን እህቶቻችን ጋር ዘሙታችዋል
@saramokriya1942
@saramokriya1942 2 года назад
ስወድ ሽ ❤️💋💋💋💋💋
@addismarkos3690
@addismarkos3690 2 года назад
Ewnteshi.New
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 3 месяца назад
❤😂❤
Далее
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 6 млн
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Просмотров 8 млн