Тёмный

# ለመኖርያአም ለስራም የሚሆን ባዶ ቦታ ቤት 

Подписаться
Просмотров 35 тыс.
% 1 584

#እማማ ጨቤ Ekru Tueb#
#Emu Sakina Tube#
#DawudTube#
#Nejah mede#
#Ashruka channel#
#BABo ባቦ Tube#
#Tateq media#
#kuraz Tube#
#wollotube#
#Jamal huseen#
#mame Tube#
# kewser Tube#
#khalid Tube#
#ethio360#
#Donkey Tube#
#comedian Eshetu melese#
#አብርሸየቄራው#
#SEADl&ALl TUBE#
#Hanna Yohnnes ጎጂዬ#
ኩራዝ tube #ኩራዝ _tube #donkey_tube #wollotube #abel_birhanu #babi
#እማማ_ጨቤ #Ekrutube
#Emu Sakina Tube #DawudTube
#Nejah_media #Ashruka_channel #BABo_ ባቦ_Tube #Tateq_media #kuraz_Tube #wollotube
#Jamal_huseen #mame_Tube
#kewser_Tube #khalid_Tube #ethio360
#comedian_Eshetu_melese
#አብርሸየቄራው #SEADl&ALl_TUBE #Hanna_Yohnnes_ጎጂዬ
#seifuonebs #ashruka #dawudtube #ebstvworldwide #bilaltv #barkot_entertainment #abrelohd #halaltube #hope_entertainment #emusekina_tube #manyazewal_eshetu #shukshukta-zehabesha #YDTOM #addis_kimemoch #oromia #tigray # obn # omn #akishow #fana #ebs #seifuonebs #zehabesha #abelbirhanu #ሰበር መረጃ #abiyahmed #jeobiden #nejah_media #ethiopia #ethiopianhistory #miftahkey #wollotube #amazingfact #eritrea #esayasafaworki #juharmuhamed #abay #ashruka #dani_royal # #zehabesha #miftahkey #wollotube #redwanhayatu #mametube #fana #ebc #feven_ketema #melat_demessie #fanisamri | እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ኩራዝ tube ቻናላችንን ሰብስክራይብ ብታደርጉ #ጨዋታ #ሳቅ #ቁምነገሮች #አዳዲስመረጃዎች #የህይወትተሞክሮዎችን #ማህበራዊጉዳዮችና የመሳሰሉትን በቻናላችን ታገኛላችሁ። ገንቢ ሀሳባችሁን ሁሌም ለግሱኝ አሠሰግናለሁ።
ሰላም ለእምዬ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የናንተው ሀኒ
#ኩራዝ_tube

Опубликовано:

 

20 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 472   
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
ዋናው ሀገር ሰላም ይሁን እንጂ ተከራይተንም ቢሆን እንኖራለን እራሳችሁን አትጨነቁ እሕቶቸ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል
@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ 2 года назад
ትክክል
@hdyaomar5571
@hdyaomar5571 2 года назад
ትከክል እህተ
@መሥወለተጽዮን
@መሥወለተጽዮን 2 года назад
እሽ የኔ ዉድ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
በትክክል የወሎ ልጆችን ከንቱ ያስቀረ ቤት ላይ ማተኮር ነው በአደጉ አገሮች ራሱ ተከራይቶ መኖር የተለመደ ነው ሰሜንውሎላይ ቤት ቤት ቤት ጎበዝ ተከራይቶም ይኖራል ዩቱበሮችም ኑ ይላሉ ግን የሚያሳዩት ቤትግዙ ብቻ ቲሽ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@@Sofi-ks3zoትክክል ነሽ ግን ቤት የሁሉም ፍላጎት ስለሆነ ነው አትበሳጭ ለሰው ዋነው የገር ጤና ነው ሲቀጥል የሀገር ሰላም ካዛ ውጭ ለቁስ ነገር መጨነቅ የለብንም ሁሉም ቀሪ ነው
@ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ
@ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ለኖሮ ወድነት ያአሏህ ምነዉ መቶ ሺ እደ መቶብ ሆነባቸዉ ሁሉም መስተካከል አለበት እሚል እጃ አዉጡ እደት ነዉ ቤት በአሏህ ተስፋ አልቆርም እጅ
@ኡምሂባ-ዸ8ነ
@ኡምሂባ-ዸ8ነ 2 года назад
ወላሂ እኔም በአላህ ተሥፍ አልቆርጥም እጅ ሣሥበዉ ደከመኝ
@ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ
@ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ 2 года назад
@@ኡምሂባ-ዸ8ነ በጣም ወላሂ ይደከማል አብሺሪ አሏህ ያለዉ ነዉ እሚሆነዉ ያዉ ሰዉ ስለሆን ማሰብ አይቀርም እጁ
@ኡምሂባ-ዸ8ነ
@ኡምሂባ-ዸ8ነ 2 года назад
@@ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ በጣምእህት
@ኡምሂባ-ዸ8ነ
@ኡምሂባ-ዸ8ነ 2 года назад
@@ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ እሻአላህአላህያለዉአይቀረም
@yabyab5036
@yabyab5036 2 года назад
እኔስ ብትሉ ለምነዉ የምሰራዉ ብሩ ዉል የለዉ እላለሁ ብቻ ዋናዉ ጤና እህቶቸ
@tirubirhantube4414
@tirubirhantube4414 2 года назад
ማነው ቤት መስራት እንደኔ የሰለቸው ላይክ😪
@አኢሻእናቴንናፋቂ
@አኢሻእናቴንናፋቂ 2 года назад
እኔ
@ኡሙሀኒፋ
@ኡሙሀኒፋ 2 года назад
እኔ
@wddss8555
@wddss8555 2 года назад
እኔም እህ
@tirubirhantube4414
@tirubirhantube4414 2 года назад
@@ኡሙሀኒፋ አይዟችሁ እህቶቸ አንድ ቀን ህልማችን እውን ይሆናል ከፈጣሪጋ😍💕
@ዜድገጠሬዋዩቶብ
@ዜድገጠሬዋዩቶብ 2 года назад
እኔ ድካም ብቻ
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 2 года назад
የጂብሪል ምክር ለታለቁ ነበይ ለነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ ጂብሪል እንዲህ አለኝ አንተ ሙሃመድ ሆይ የፈለከውን ያህል ብትኖር ትሞታለህ የፈለከውን ብትወደው ትለየዋለህ የፈለከውን ስራ ብትሰራ ዋጋውን ታገኛለህ እወቅ የአማኝ ክብሩ የለሌት ሰላት መስገዱ የበላይነቱን ከሰዎች መብቃቃቱ ነው ።
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
መዲየ ደምሪኝ እህት
@zehara4678
@zehara4678 Месяц назад
አለህ የጠብቅሽ
@salihat7830
@salihat7830 2 года назад
አሁንማ የአረብ ሀገር ሸቃላ ወደ አሜሪካ ወይም ወደ ጀርመን መሰደድ ሊኖርብን ነው በሪያልማ ቤት መግዛት አይታሰብም
@ዘይነብሙሀመድ-ሰ9ጰ
@ዘይነብሙሀመድ-ሰ9ጰ 2 года назад
በውነትውነትነው እኒራሱማመንነውያቃተኝ
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 2 года назад
😀😀😀😀😀
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ 2 года назад
እውነት ነው እፍፍፍፍፍ ሰደት
@yube1814
@yube1814 2 года назад
😂😂 የምር እዳው በጣምኮነው ተስፋ የሚያስቆርጠው
@fafi2537
@fafi2537 2 года назад
አይይይ የኛነገረ ወላ በጣም ነዉ የሚገርመዉ ለስቱ እንሆናል ሆ
@Tube-wm4dl
@Tube-wm4dl 2 года назад
ውድ የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@መኪያነዳጋመሀመድ
@መኪያነዳጋመሀመድ 2 года назад
በህልሜ ልገዛው እችላለው እጂ በውንማ የማይታሰው ነገር ነው ወዳጄ
@ፍጡሚሠኢድ
@ፍጡሚሠኢድ 7 месяцев назад
ክክክክክ
@ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
ጉድ ጉድ ለምን አይቀርብኝም እድሜየን መጨረስ ነው😥 ይሄ ሚሊየን የሚባል ቁጥር ምነው አቃለላችሁት 😌😌😌😢😢😢😢እኔስ ደክሞኛል ከነጭራሹን አልጀምርም ትቸው ወደ ሀገሬ ልገባ ነው የራሱ ጉዳይ 😕😕እናመሰግናለን የኔ ውድ 🙏
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
የኔይቱ በይተጠናክሪ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ዋና የቂጥሽ መቀመጫ ነው ለሁለት ተጋርተሽ ወይንም ቁብ ገብተው ሰሪ
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 2 года назад
ቁራአን መቅረት ለምትፈልጉ ሰብስክረይብ አድርጉኝ
@naemahnh5634
@naemahnh5634 2 года назад
ኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የመዳም ቅምሞች ፍትህ ለቤት እንውጣ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ ፕሮፋሌን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ
@user-hv4ns5sd7w
@user-hv4ns5sd7w 2 года назад
በጣም 🥺😥
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
አብሽሪ ውደ በዚህ አጋጣሚ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@abdulkerimtube5951 አብድ ሰብስክራይብ አድርገኝ ቪደወ እይና
@Sariy177
@Sariy177 2 года назад
@@Dryahyashow ነይ ከኔጋ እንደማመር
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 года назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪዎች መልስ
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Год назад
ሡለ ላሑ አለሒ ወሠለም💔💖🌹💘🌹
@NERYA414
@NERYA414 2 года назад
ወላሂ በጣም የሚያማምሩ ቤቶች ናቸው እና ለኛ ደግሞ ዱአ አድርጉልን ለራያ ተስፋቢስ ሁነናል
@የአሳምነውልጅከወሎ
ኧረ ሁላችንም ነን እህቴ
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
አይዞሽ ሁሉም አማራ ያሳስበናል አላህ አለን ጥላቶቻችንን አላህ ያጥፋልን ያረብ 😍😍
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ
አብሸሩ አው ያልፈል አትጨነቂ እደመሸአይቀረም
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 года назад
ወይይይይይ ገንዘቡ በቃ አልተከረም እኛም ደከመን በመዳም ኩሽና ኡፍፍፍ
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 2 года назад
በጣም ከአእምሮየ በላይ ሆነብኝ ሁሉም ነገር
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ 2 года назад
@@jemilyhusin4232 ሁላችንም ነን አይዞን
@rahmayoutube3893
@rahmayoutube3893 2 года назад
እህት እናመሰግናለን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን የጉራዝ ቤተሰቦይ ሰለምቴ እህታችሁ ነኝ አበርታቱኝ የኡስታዞቻችን ዳአዋወች እምታገኘበት ቻናል ነው ጉራዝ እህቴ እኔ ወልደት ነኝ ያው በአካል ለመገናኝት ያብቃን
@Mekdesyimam
@Mekdesyimam 2 года назад
እረጉድ አልሰማውየለንም ይህንያክልየትአገተን እፍፍፍፍ ፍትህ እን ውጣ የምር
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ሴቶችየ ምክር ከእህትታችሁ ብቻችሁን አትልፉ ነገወንዲ ለሚኖርበት ቤትተጣምራችሁ ልፉ ወላሂ ብችችሁን አይገፋም. ጤናችሁን እዳታጡ
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 2 года назад
በትክክል
@ወሎሀይቅይቶብ
@ወሎሀይቅይቶብ 2 года назад
ትክክል
@ስልጤውከወሎዋዉብየስደተኞ
ትክክል ይመስለኛል
@abxav5729
@abxav5729 Год назад
ማሻ አላህ ጀምየ ወንድምዬው🎉🎉ሲቀጥል የቤቱ አድናቂ ነኝ መግዛቱኳ አይታሰብም😢😢😅
@የአሳምነውልጅከወሎ
እኔ የጨነቀኝ ነገር ወደፊት ምን ልንበላ ነው ሁሉም የእርሻ መሬት ቤት ተሰራበት ያአላህ
@habibamohammed8071
@habibamohammed8071 Год назад
የኔምጥያቄነው
@ዜድቢንትባባ
@ዜድቢንትባባ 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ እኮን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ቤቶቹ ጥሩ ጥሩ ነበሩ የዋጋው ነገር ነውጂ ሁለት ሚሌየን እረኡኡኡኡኡ ሁሉም ነገር ተወደደ ወይኔ
@طويبه-ح6ح
@طويبه-ح6ح 2 года назад
ሚሊየን እ ሀገራችን እንዳንገባ ነዉ ጥረታችሁ ሳር ቤት ሰርቼ እኖራለሁ ሀሊቁ ይርዳኝ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
ለምንድነው የወሎ ልጆች ቤትላይ የያዝነውን የምንጨርሰው ??ለምንስ ቤት እያላችሁ ትመክሩናላችሁ?ሰው ተከራይቶ ይኖራልኮ ለዚህነው አረብሀገር እድሜ ፈጂተን ከቤት ሌላ ንብረት የሌለን እረ እየተለወጥን ጎበዝ
@semira-g2r
@semira-g2r 2 года назад
ብሩ ቢቀመጥ ስለሚያልቅ ቤት ላይ ቢሆንን የተሻለ ነው
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 2 года назад
ቤት የሰው ልጅ ለመኖር ስለሚ ያስፈልግ ነው
@ababutu903
@ababutu903 2 года назад
እኔ ወደ ክፍለ ሀገር ቤት ሰርቻለሁ እና አራት መቶ ሽ ነበረኝ አሁን ባዶ ቦታ ግዙልኝ ብያቸው ቤተሰብን ምን ይሰራልሻል ብሩ ይቀመጥ አሉኝ ምን ትሉኛላችሁ
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 2 года назад
@@ababutu903 አህቴ ብሩ ቢቀመጥ ምን ይጠቅማን ቦታ ይግዙልሽ ባሰሪበትኳ ብሸጭው ያተርፍሻን
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
@@bvhussenyimam1366 ተከራይቶ መኖር ይቻላል በብርሽ እየሰረሰሽበት እድሜ ጨርሰረሽ የሚኖርሽ ቤት ብቻ ከዚያ ተመልሰሽ አረብ ሀገር
@tirubirhantube4414
@tirubirhantube4414 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ወንድሞቸ ሰላም ለሀገራችን ይሁን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@emanyewelolj9129
@emanyewelolj9129 2 года назад
Amin yareb mamaye
@hawi5630
@hawi5630 2 года назад
እኔ መርሳ እንጨቱ ቆርቆሮዉ ብቻ የቆመ 700 000 አግኝቻለሁ እስኪ እኛን የሚመጥን አሳይ
@zuzu8113
@zuzu8113 10 месяцев назад
እዉነትሽነዉ አባብይኝ🙄
@zehara605
@zehara605 2 года назад
የት ነወ ይሄ ጉዲ ያወም መርሳ ነወ መሰለኝ ዴሴማ አይነካም በዝህ አያያዝ ጉዲ😁 መዳም ቤት ተሰርቶ በሚሊዩን ሲሉ አያፍሪም
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht 2 года назад
ክክክክ
@fudr.5623
@fudr.5623 2 года назад
እወነትትሸኝ ነው ዉንድሜ መሪት አንድ ነጥብ ሰድሰት ገሱብሀን አላህ ዳደቦሩ ድሴ
@habeshatube1258
@habeshatube1258 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ምርጥ ቤት ነው
@umemuaztube
@umemuaztube 2 года назад
ምርጥ መረጃ ቀጥይበት የመዳም ቅመሞች የለቹበትን ቦታ መስለቹ አትኑሩ አንደንዴ ሀገር የለውን ነገር ደውለቹ ጠይቁ መግበታችን አይቀርምና👌👌👌👌
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 года назад
አህሌን🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@AduMobil
@AduMobil 27 дней назад
ኧረ ጀማል ያሢን ከብሯል እኮ ቤት በማሻሻጥ ።ያገሬ ልጂ ማሻላህ በርታ
@kuwait4768
@kuwait4768 2 года назад
አይዞችሁ እህቶች የመደም ቅመሞች አሁን ይቀንሳል የዛን ግዜ እንገዛለን ኢንሻላህ 👍
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 2 года назад
👍👍👍👍👂👂✔✔✔✔
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ ፕሮፋሌን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
@@modinaibrahim685ውዶቸ ፕሮፋሌን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ
@yabyab5036
@yabyab5036 2 года назад
ያርግልን ዉዴ
@رحمهاحمد-ظ1ف
@رحمهاحمد-ظ1ف 2 года назад
እሽአላህ
@AaAa-iq7bl
@AaAa-iq7bl 3 месяца назад
የት ነው ይሄ ቤት በአሏህ ንገሩኝ
@amentube71
@amentube71 2 года назад
ዋው በጣም ጥሩ ነው ብር ላለው ሰው ችግሩ ግን እንዴት ይጠራቀም
@የአሳምነውልጅከወሎ
ጁንታው ሀይቅ ቤቴን መስታወቱን ሰባብረውብኛል አሁንም ባይመጡ አስተካክሌ ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
አይዞሽ አይመጡም እኔም ሀገር ልገባ ነው አላህ ያጥፋልን እነኝህ ውሾች ከኔ ቤት ከርመው ነው የሄዱት ግን ምንም አላረጉትም 😎😎
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
አሏህ ያሳካልሽ እህት አገራችንንም ሰላም ያድርግልን እጅ አሏህ የላፈልንን እንኖራለን
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
እንደው አላህ ይድረስልን እየመጡነው አሉ ድጋሜ አላህ ያጥፋልን እነዝህ ነቀርሳወች ሀገርልገባ ሳምንት ቀረኝ ግን በጣም ጨንቆኛል እንደው አላህየ የሚስኪኖችን መሰቃየት አንተ በቃበለን የአምነውን ጉድ አሁንም እንዳታሳየን
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
@@mlove4025 እኛ ቤት ምንም አልቀራቸው አምና
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
@@tube-bj9bh አሚን አላህ ያጥፋልን ችጋራም መች አርፎ ይቀመጣል መሪ አልባ ሀገር በየ ቀኑ ለቅሶ ሆነ የድሀው እንባ ደም ይፍረድባቸው ያረብ
@የወሎልጂዩቱብያውምየከላላ
ኸይ ኢንሻ አላህ ሁለት ሚሌን አለች እራሱ ምነው ሀብታም ሀብታም አጫወተሺ ብሪቱን ናቅሻት ይህ የለለው ሰንት ህዝብ አለ ተከራክርው እንኳን እንዳይገዙ ታረጊ አለሺ ይገባዋል ምናምን ማለቱን ምን አሰፈለገው
@nebilatube5713
@nebilatube5713 2 года назад
ሀኒቾ እናመሰግናለን ለመረጃዉ ግን ክፍለ ሀገር ላይ አንዲ ነጥብ ቦታ😱😱
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 года назад
በጣም ቆጆነዉ ቢወደድም አይፈረድም
@richwolo9414
@richwolo9414 2 года назад
ሀንየ ማሻአሏህ ደስ ይላል ስልክሽን አስቀምጭልኝ በአሏህ
@sedaseda9330
@sedaseda9330 Год назад
በርችልንእህትችን
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 года назад
😍😍😍😍😍😍
@aas5438
@aas5438 3 месяца назад
የት አገር ነው
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
ሀገራችን ሰላም ይሁን እንጂ ዝንጥ ያለ ቤት አለኝ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ 😥😥💚💛❤️
@ስልጤውከወሎዋዉብየስደተኞ
ኡነትሽነው
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 года назад
የምንአባቱቤት እዛውጥቅርይበል ነገ ጦርነትመቶለሚያፈራርሰው ቤት አላስበውም ዋናውነገርጤና
@ሱሱየበረሃዋእርግብ
አሰላም ወአሊኩም ራህመቱላ ወበረከቱ ኩራዝየ ቁጥርሽን እዴት ላግኝው
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 2 года назад
ማሻ አላህ ጥርት ያለ ቤት ነዉ
@mideya
@mideya 2 года назад
ማሻአላ ተባረካላ ቀጥይበት ውደ. ምርጥ መረጃነው
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
ቤት መግዛት አይታሰብም ሆ ትግስቱን ስጠኝ
@kedirayalew2301
@kedirayalew2301 Год назад
የት አካባቢ ነው
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj 2 года назад
ወላሂ የተሰራው ይሻላል መገን በመርሳ አካባቢ ወርቅ ነውዴ ከመሬቱ ውስጥ ያለው ባዶ ቦታ 1 ነጥብ ያለጢፍ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኘ8ነ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاة ياعوكتى መርሳ ላይ በጣም ውድ ነው ያው ከቦታ ቦታ ይለያያል ምሳሌ ከረስላማ ።አንድ ነጥብ ተኩል ።ይመስለኛል ተሽጧል ።ግን ከህጋዊ ።ህገ ወጡ ።ውድ ነው እኔስ የዛሬ ሁለት አመት ።ሀምሳ ሽብር ገዝቸ ነበር ህገ ወጥ ።ከተማው ጋር አስራምስት ደቂቃ ።ነው መርሳ ከሆንሽ ታውቂዋለሽ ።ጎላ ቀየ ነው አሁን ግን ሶስመቶ ሽብር ።ይሆናል ።ሰላሳ ዜጎ ።ሰርቸበታለሁ ።እዛው ነው አላህ ሰላም ነሀገሬ ይመልሰኝ ።እንጂ ።ይበቃኛል አልሀምዱሊላህ ።
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj 2 года назад
@@ቅድሚያለተውሂድ-ኘ8ነ ጎበዝ ደግ አርገሻል እኔም አለኝ ህገ ወጥ ግን እፈራለሁ ፕላኑን ሰርቼ ሀገር ገብቼ አላህ ብሎልኝ ቢያፈርሱት ብየ እፈራለሁ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኘ8ነ
@@Tube-iz3xj የት መርሳ ነው አብሽር አላህ ለኛ ካላለው ህጋዊይም ቢሆን ትርጉም የለውም አላህ ለኛ ካለው ግን ሁሉም ይሆናል
@hrytdgtfmch9632
@hrytdgtfmch9632 2 года назад
ስት ክፍል ዉዴ ጎበዝ በርቺ
@-Ele
@-Ele 2 года назад
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ ሰብ በላይክ ።🌹🌹👍
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 года назад
ውዶቸ ፕሮፋሌን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ
@ሁሉምያልፍል-ቈ3ፀ
@ሁሉምያልፍል-ቈ3ፀ 2 года назад
ወይ ጉድ እረ ብሩ ምንም አልሰራም አለሳ እደወረቀት ሆነ
@hawaYimam-ke9sg
@hawaYimam-ke9sg 5 месяцев назад
የት ነው
@ThaythuThaythu
@ThaythuThaythu 9 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zeharahusin3457
@zeharahusin3457 2 года назад
ወላሂ አልገዛም ዱኒያ እኮ ነው ጀነት አይደለ በግማሽ ወረት በግማሽ ቤቴን አድርጌ ለምን አልኖርም
@prettythayebabirehon2778
@prettythayebabirehon2778 Год назад
ኩራዝየ ቁጥርሽን አስቀምጭው
@የትምብትሆንአላህንፍ-ዀ9ጰ
የት ነወ
@mesifkr-or
@mesifkr-or 2 года назад
ጁታወቹ መጡ እያሉነው ስለቤት ስለቦታ ማሰብ ቀረ ደም እስኪ የራያልጆች ምን አድስ አለ የደወለ ካለ አሁንስ የወሎሰው መከራችን በዛ ክረምቱም ጦርነቱም እኛውላይ ሆነ ይህ ቀን ያልፍ ይሆን
@mosebtube1027
@mosebtube1027 2 года назад
በጣም ከባድ ነው ጦርነት መጣ አሉ እንዴ እኔ ዜና መስማት አቁሜያለሁ ጭንቀት ብቻ ሆነ
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
እህ የወሎ ሰቆቃጰእስከመቸ አላህይድረስልን አምና ስንትመከራ አሳልፈን አሁን ድጋሜ እነዝህን ነቀርሳወች አላህ ይጨርስልን 😢
@dubai1280
@dubai1280 10 месяцев назад
የት ነዉ ቪድወዉ የመቸ ነዉ እኔ ልግዛወ ወላሂ በምነዉ እማገኛችሁ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 2 года назад
የሁለት ሚሊየን ነገር ኡኡኡ ሲጠሩት እራሱ ጉድ
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 года назад
አህለን ሁቢ
@mereere5285
@mereere5285 2 года назад
አህለን ሀኒየ
@فطومفطوم-د7ض
@فطومفطوم-د7ض 9 месяцев назад
አሪፊነዉ እረበኛ ዉድነዉ
@SolomonWondemu-eq1re
@SolomonWondemu-eq1re Год назад
በምድነው የምትገኝው ስልክ ለምን አታስቀምጭም ❗
@ላታህዝንኢነአሏህማአህ
ወላሂ ሀሪፍ ነዉ በኮ/ቻ አይነት
@የደሠታምንጭየቱበረ
የትነውሀገረሸ ውዴ
@prettythayebabirehon2778
@prettythayebabirehon2778 Год назад
እኔም ያገርሽ ልጅ ነኝ
@semiraseid4588
@semiraseid4588 2 года назад
ይህኳ ለማዳም ሸቃሎች አይሆንም 2. ኦኦኦኦ
@medifentaw7513
@medifentaw7513 10 месяцев назад
እኔ የዛሬ ሁለት አመት እኔ ወልደያ አንዲ ነጥብ 400 sh ነው የገዛሁት አሁን ቢሆን በጣም ይወደድብኝ ነበር አልሀምዱሊላህ
@ZerihunKassahun-sh7bu
@ZerihunKassahun-sh7bu Месяц назад
ዋጋው ስንት ነው
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
በርቺ ኩራዝዬ
@MosMoj
@MosMoj 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-vp1gk
@tube-vp1gk 2 года назад
ሚሊየን ቀላል ሆነች
@loulouloulou7016
@loulouloulou7016 2 года назад
በገዘብየማልገዛው እድሜየን የትለገኜውነውተዳ ሆ
@jamutubeh999
@jamutubeh999 2 года назад
Wa'ayikuselam worahimatulahi wobarakatuhu selam kuraziye masha'ala 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 arifinew
@seadawollo6403
@seadawollo6403 2 года назад
ኢሻአልህ
@Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
@Hawaሀዋዩቱብ1-x3c 2 года назад
ሰላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የኩራዝ ተከታዮች ሰላም ብያለሁ
@MhmdMhmd-vh5vm
@MhmdMhmd-vh5vm 4 месяца назад
የመቸነውኩራዝ
@SofiA-pj7yg
@SofiA-pj7yg 2 года назад
ካርታከለውወይ ምንሰርቶይታደራልስምእኮ አዛውረውነው ሚሸጡ ወልድያኮንደሚንየምስስንትነውመሬትአሊያ1ኛፎቅ
@አዩብማሩሽጋ
@አዩብማሩሽጋ Год назад
የት ነው ሰፍሩ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
የት ነው ሀንዬ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 года назад
አሪፍ ነው
@hhaa44473
@hhaa44473 2 года назад
ማሻአላህ በደህናዉ ጊዜ አባየ እድሜ አላህ ይስጥልኝ ሰርቶልናል አልሀምዱሊላህ
@محمدامين-ش7ك
@محمدامين-ش7ك 2 года назад
እኝአገዘማአገርሰላማይሁንዋነውአገርሰላምሴሆነውውሬበቸነውእናተልበርቻወነውበተልይአቸነአስማምእባከሸቅልደኝናቻው
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 2 года назад
ማሻ አላህ ምርጥ ምርጥ ቤት አለ አገር ሰላም ይሁን እጅ
@zbh6796
@zbh6796 2 года назад
የት እደሆነ አልገለፅሽም
@youtubeetatu8036
@youtubeetatu8036 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች አብሽሩ አይ ዞን እህት ወንድሞቼ ውይ ኩራዝዬ በጣም ውድ ነው የት አገር አካባቢ ነው
@kedirayalew2301
@kedirayalew2301 Год назад
ዋጮ ነው
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
በጣም ሀሪፍ ሰፊ ቦታ ነው ብር ላለው ሰው
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 2 года назад
እንዴ አቅሜ ልጨርስ ነው ገና ያሰባችሁ አላህ ያሳካላችሁ ቤት ሰማይነካ ከባድ ነው።
@ጊዜወርቅነው
@ጊዜወርቅነው 2 года назад
የት ነው ሀገሩ? ??
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 года назад
መርሳ
@dndbrjtjt6032
@dndbrjtjt6032 Год назад
የት ነው የይዘሮ ኩራዝ ወደወልድያስ ዝመችጅ እደባለፈው
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
እግዚኦ ባዶ ቦታ ይህን ያክል እኔማ ተስፋቆረጥኩ
@ክፋትንጥሉ
@ክፋትንጥሉ Год назад
ወይ ብር ሸክም ብቻ እረ ወደት እንጩህ እፍፍፍ የውሀ መሬት ፈልጊልኝ ጉራዝየ እኔስ ግብርናየ ይሻለኛል
@mekiyaahmed8632
@mekiyaahmed8632 7 месяцев назад
የት ነው በአላህ መልሽልኝ 🤔
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 года назад
ጉድ ነው
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
ስልክሺን አስቀምጪልኝ እኔ መርሳ ከገባየው አከባቢ እፈልጋለሁ
@meryem...334
@meryem...334 Год назад
ኩራዝ ላናግርሽ እፈልግ ነበር እንዴት ነው የማገኝሽ?
@muminamumina4108
@muminamumina4108 4 месяца назад
እኔም እሼጥነበር
@የደሠታምንጭየቱበረ
የትነው ኩራዝየ
@ኤፍነኝየማየናፋቂ
የኔ ዉድድድ አልተሸጠደሁ ልግዛዉ ንገሪኝ በአላህ ከተሸጠ ደሞ እደዚህ ያለ አሳይኝ በአላህ እዳታልፊኝ መግዛት እፈልጋለሁ😥😥😥