Тёмный

ለመጀመሪያ ጊዜ ሳምሪን Prank አደረኳት | Samtella | Couple | Love | couple prank 

Samtella ሳምቴላ
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 322 тыс.
50% 1

#samtella #ethiopia #coupleprank ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሳምቴላ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? በዚህ ቪዲዮ ሳምሪን ፕራንክ እናደርጋለን እስከ ፍፃሜው አብራችሁን ቆዩ::
Abel kifle subscribe
👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
youtube.com/@Abel-kifle?si=B3...
ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
instagram :-
abel_kifle_stel...
samrawitderibe?...
tiktok :- tiktok.com/@abkifel
www.tiktok.com/@sam_deribe?_t...
facebook :- stella.kifle...

Опубликовано:

 

29 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,7 тыс.   
@Brtukuan-jb1qe
@Brtukuan-jb1qe 4 месяца назад
ሳምሪ እርጊዝ ነች የምትሉ 🤚
@Ashenafinolawi
@Ashenafinolawi 4 месяца назад
Ayi habesha😂
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 4 месяца назад
እንደኔ ይሔንን ነገር ባንጠይቅ ለነሱ አንተወው በጣም ከባድ ነዉ የእግዜብሔር ስራ ነዉ
@seadaawol8455
@seadaawol8455 4 месяца назад
አወ ናት እኮ
@bzou632
@bzou632 4 месяца назад
😍😍😍
@user-hj1st4xr2h
@user-hj1st4xr2h 4 месяца назад
እነራሱ ሰለቸኝ እርጉዝ ናት መሰል የምሉት ነገር
@helendegu2389
@helendegu2389 4 месяца назад
አብሯሏት እያደረ ማማየ ናፍቃኛለች 😂😂😂😂 እስኪ ወንዶች ከዚህ ተማሩ እስኪ እዩት እንዴት ፍቅር እንደሚሰጣት
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 2 месяца назад
❤❤❤
@Mshawaab
@Mshawaab 4 месяца назад
በሄወቴ የባሏን ቃል የምትጠብቅ ደስ ይለኛል አላህ ይጠብቃችሁ❤
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z 4 месяца назад
ስታምሪ❤❤❤ ቅር ካላላችሁ አንድ አስተያየት አለኝ የወለሉ ምንጣፍ ጥቁር ክለር ቤቲን ውበት አልሰጠውም እንደ ዲዛይነር ሲገመገም ቤታችሁ ቆንጆ ሰለሆነ ነው
@ribkayemariam1916
@ribkayemariam1916 4 месяца назад
Mareyamen ename eyalku nebere keyerute konjobat new yalachu
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 4 месяца назад
አዎ ውበቱን አጥፍቶታል
@samurisamuri4424
@samurisamuri4424 4 месяца назад
​@@user-sh3or6bi6uይገርማል እኔም እያልኩ ነበር የሆነ ነጭ ከለር ቢኖረው ጥቁር ላይ ያምል ነበር🙏
@Marakitube
@Marakitube 4 месяца назад
ትክክል ምንጣፉ ብቻ ሳይሆን ሶፋ ላይ ያለው ጥቁር ትራስ አያምርም እና የእኔም አስተያየት የሆነ መሃሉ ላይ ነጭ ጣል ጣል ያለበት ምንጣፍ ሰማዊ💙 ወይም ግሪን💚ካለዛም ፐርፕል💜 ቢሆን አሪፍ ነው ከቤቱ ጋር ማች ይሆናል በተርፈ በርቱልኝ በጣም እወዳችሁሃለው❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 4 месяца назад
ያ ትክክል
@zainabkwt5818
@zainabkwt5818 4 месяца назад
ደሞኮ ሥቴድ ሥመጣ በር ትዘጋለች የኔማር ትህትናዋ ዋዉ መጨረሻችሁን ያሣምር ላችሁ
@sgysyeys8004
@sgysyeys8004 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@sameraheb4449
@sameraheb4449 4 месяца назад
አቤት መታደል ፍቅር እስከ መቃብር ብለናል ልኡል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 4 месяца назад
ትሁትናት❤❤❤ የኔ የዋህ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 4 месяца назад
አሜንንንንን
@user-jw2tf6hi4z
@user-jw2tf6hi4z 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrimiki4328
@samrimiki4328 4 месяца назад
Samri አይዞሽ በጣም ደስ የሚል Prank ነው በዛ ላይ እንደዛ ደክሞሽ ብድርሽን ግን መመለስ አለበሽ አቤላ ተሳክቶልካል፡፡
@dbdhhheeh
@dbdhhheeh 4 месяца назад
ማርያም ደስስስ ስትሉ ብድርሽን ክፈዬ እማ እዳረሽው ❤ በፍቅር በጤና በሰላም ያኑራችሁ
@Hayat-hr1ip
@Hayat-hr1ip 4 месяца назад
ታድላችሁ ፍቅራችሁ ድሰሰትሉ አላህየ ለኔም ጥሩባልሰጠኝ😢በእዉነት ሰለቸኝ ብቸኝነት😢😢😢
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 4 месяца назад
አብሽሪ ማማዬ ይሰጥሻል ሁሉም በሰብር ነዉ
@Hayat-hr1ip
@Hayat-hr1ip 4 месяца назад
@@GsfDds-zg8wu አሚን ዉድ
@birukgidey8805
@birukgidey8805 4 месяца назад
ፈጣር የልብሽ ይስጥሽ እህታችን
@Hayat-hr1ip
@Hayat-hr1ip 4 месяца назад
@@birukgidey8805 አሚን ያርብ
@taibahahmad7690
@taibahahmad7690 4 месяца назад
አሜን😂😂😂
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 4 месяца назад
በጣም ጨዋ ነች ሚስትክ ማሪያምን ደስ የምትሉ ባልና ሚስቶች ናችው ስታምሩ❤❤❤❤
@user-ep8xj5in2n
@user-ep8xj5in2n 3 месяца назад
❤❤❤mesallah kesew ayene yetbekacuh
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 4 месяца назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል።እግዚአብሄር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁ❤❤❤
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 4 месяца назад
ዋዉ ታድላችሁ ደስ ትላላችሁ የመልስ ምቱን በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤❤
@sannayt941
@sannayt941 4 месяца назад
እንደዚህ የሚዋደዱ ሰዎች ሳይ ልቤ ደስ ይለዋል ግን በብዛት ከሀድዎችን ስለማይ ነዉ መሰለኝ
@bitudiredire5165
@bitudiredire5165 4 месяца назад
በጣም እኔ እራሱ እንዴት ደስ እንደ ምለኝ
@fatumawase
@fatumawase 4 месяца назад
​@@MaranataRU-vidደምሪኛ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 4 месяца назад
አረ ካሀዲ አንችነሽ በእግዝአብሔር
@yewoggata-lo2iw
@yewoggata-lo2iw 4 месяца назад
በጣም
@riste857
@riste857 4 месяца назад
ምን ብላችሁ ፀልያችሁ ነው ፍቅራችሁ ደስ ሲል የኔ 2 አንድ አይነት ስወዳችሁ ማሮቼ ❤❤
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 4 месяца назад
ለእኔ ነገረኝ
@nesantelegseberu799
@nesantelegseberu799 4 месяца назад
እኔ አንቺን ብሆን ጎትቼ ነበር የምንወጣው አይዞሽ ቆንጂዬ እርጋታሽ ዋው ነው እኔ ብሆን ቸኩዬ ስቀውጠው ነበር የምቀረፀው አይለያችሁ
@romanlemma1683
@romanlemma1683 3 месяца назад
የኔ እናት ስነስርአቱዋ አቤት አስተዳደግ ፍቅራችሁን እስከ መቃብር ያርግላችሁ
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 4 месяца назад
ደስ የሚል ፕራንክ ❤❤ ሳምሪ ብድርሽን መልሽ እንጠብቃለን ወላሂ ስታምሩ ለተመልካች ለእይታ ደስ የሚል ለጆሮ የማይረብሽ ፍቅር የተሞለበት ፕራንክ 👉 የዚህ ፕራንክ መጥፎነቱ አጭር መሆኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 4 месяца назад
ደምሪኝ መሪማ❤
@yabalebachew2683
@yabalebachew2683 4 месяца назад
ስዎዳችሁ ማርያምን የኔናት አሳዘነችኝ❤❤❤❤
@Habeshwit
@Habeshwit 4 месяца назад
Woyo!!!! Kkkk! I am in love with you guys. ❤❤❤❤ Samiriy ko erguze meslichehn silzeh prank belh bigze lije endatsewdat ohhhh🤣🤣🤣🤣
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 4 месяца назад
ምርጥ ብል ነህእንዴት አዘንክላት ተባረክ ግን አንቺም ብድርሽን ምላሽ አትልቀቂው
@ammarcell2790
@ammarcell2790 4 месяца назад
ቤታቸውን ወደድኩት ቅልል ያለ ነው ኮተት ያልበዛበት።
@rabia4266
@rabia4266 4 месяца назад
❤❤❤❤
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 4 месяца назад
ሁሉም ሀብታም ቤት እንደዚ ነው እኮ እቃ አያበዙም😂እኛ ጋር ነው ኮተት ያለው😂😂😂❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 4 месяца назад
​@@weynshetwudima-cc6cs😂😂
@edantirfe8994
@edantirfe8994 4 месяца назад
😂😂😂
@Fufi-bs1kj
@Fufi-bs1kj 4 месяца назад
​@@weynshetwudima-cc6csእኮ😂😂😂😂😊
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 4 месяца назад
ቀለል ያለ ፕራንክ ደስ ይላል ፍቅራችሁም ያስቀናል ❤
@Saif-dh3rl
@Saif-dh3rl 4 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን በተረፍዉድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 4 месяца назад
ሳምሪ "አንች" ሚለውን ቃል ግን አትጠቀሚው ።በተረፈ ታምራላችሁ
@etalemakelegn7440
@etalemakelegn7440 4 месяца назад
የፍቅር መገላጫ ነው የእኛ አገር ባህል ነው
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 4 месяца назад
@@etalemakelegn7440 አንድ ሀገር አይደለን
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 4 месяца назад
ወይኔ ደስ ስትሉ ወላሂ ፍቅርችሁን ይጨምርላችሁ ደሞ ቶቶሎ ልቀቁ ቪዶ ምድርሽን ደሞ መልሽ የኔ ውድ እጠብቃለን😅😅
@AyatMensur
@AyatMensur 4 месяца назад
ደምሪኝ እህቴ❤
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 4 месяца назад
በጣም ነው የምወዳትሁ እግዚአብሔር ፍቅራትሁን ይብዛላችሁ አሳዘናችኝ❤❤❤❤❤
@user-qu9ob2qt2h
@user-qu9ob2qt2h 4 месяца назад
ስታምሩ ዉዲዲዲዲ ❤❤❤ ቀጣይ አችን እጠብቃለን ተበቀይዉ ማርየ 😊😊
@richohaile7039
@richohaile7039 4 месяца назад
ማርያምን በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 4 месяца назад
የአላህ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አቦ ያላት ክብር ድክም ብሏት አለባበስ ፀባይ ቆንጅና አደኛ ወላሂ ❤❤ተኮለኛ አቤሎ😂ቁሚ አልቆምም😅😅
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 4 месяца назад
ምርጥ ናችሁ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 4 месяца назад
የኔሚስኪን ደክሟት አጉላታሀት የተመታህ ባሉየው😅😅😅 ደሞ ታዛዠነቷ ሣምሪ ቆጆ
@tsegatsega8659
@tsegatsega8659 4 месяца назад
ሳምሪ ግን ምስኪን ነገር ናት ፀባይዋ እግዚአብሔር ቤታችሁን በልጅ ይባርከዉ!!
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 4 месяца назад
እውነት የፍቅር ተመሣሌት ናችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 4 месяца назад
አወይ የጌታችን ስቅለት መታደል አባቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው
@MahiDan-vz4gt
@MahiDan-vz4gt 4 месяца назад
Dess telalachu Egziyabher beleje yebarekachu aberachu areju
@user-gi8ic8bc9s
@user-gi8ic8bc9s 4 месяца назад
በጣም የምታምሩ ፍቅረኛሞች እሷም በጣም ትጨነቅለታለች እሱም እንደዛው ውይይይይ ከሰው አይን ንጠብቃችሁ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 месяца назад
እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ተባረኩ ቤታችሁ እንዴት ያምራል🎉
@AboodAbood-yg6wj
@AboodAbood-yg6wj 4 месяца назад
ደሥ ትላላችሁ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@foziyahassen-fc4ln
@foziyahassen-fc4ln 4 месяца назад
Yene fkroch gena melkekachhun endayehun yekefetkut kezi buhuwala metfat yasketal hule nu eshi ye transport bene new😂kelel Yale prank new endezi feta adrgun yemels mtun entebkalen samriye hulatachhunm wddddddd❤❤❤❤❤ beka tleyalachhu lbachhun saykeyrbachhu rejm edme ke tena ga stasazn tasazh yemr mist nat kelbuwa balukawm endezaw😊😊😊😊😊
@user-lv1dl2bi8w
@user-lv1dl2bi8w 4 месяца назад
wow fikrachihu yaskinal fitari yebarkachihu
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 4 месяца назад
ዋዉ ልባም ሴት እና መልካም ባል ዪመቻችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ዪጨምርላችሁ ተባረኩልኝ የክርስቶስ ፍቅር መስቀልሽ ዉበትሽ እኮ ነዉ ሞገስሽ እሰዪ
@temabrand3382
@temabrand3382 4 месяца назад
የምር አንደኛናቹ ፍቅር አስከ መቃብር ማለት እናተናቹ❤❤❤ በልጅይባርካቹ እግዚአብሔር
@hannadaniel1383
@hannadaniel1383 4 месяца назад
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ አትጥፉ
@user-vc5vq1ut7h
@user-vc5vq1ut7h 4 месяца назад
ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ቤታችሁን ይባርክ🎉🎉🎉🎉
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 4 месяца назад
አእቺን ስወዳት ምናይነት ቤተሰብ ነዉ ያሣደጋት ንግግሯ ሁሉ ነገሯ በልክ ቆጆ ሴት ነሽ የምር ሳምሪየየ❤❤❤❤
@mabratmabrat1979
@mabratmabrat1979 4 месяца назад
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ly8kn9tz5k
@user-ly8kn9tz5k 4 месяца назад
ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-fv4sl9ez4w
@user-fv4sl9ez4w 4 месяца назад
የኔ ውዶች ታምራላችሁ አይዞህ በርታ ትለምዳለህ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 4 месяца назад
ሀራም አለይክ አታሳዝንህም በጣም አሳዘነችኝ ደግመህ እንዳታደርግ እየደከማት❤❤❤😢😢😢
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 4 месяца назад
Well የኔ ውዶች 😍😍😍😍 በጣም ነው የምዳችሁ የኔ ወሎየወች❤
@wubedel4103
@wubedel4103 4 месяца назад
ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ፕራክ ነገር 😂እንወዳለን ግን ዘና እሚደርግ እሚስጨን No
@user-tv2pv5bf2d
@user-tv2pv5bf2d 3 месяца назад
Betam gerami frank new yewunet yimechh!!!! Yewunet betam new yetmechegn! Betam new desi yemtlut,
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 месяца назад
የኔ ዉዶች ደሥ የሚል ቀለል ያለ ብራክ ወላዲተ አምላክ ፍቅራቹህን ከዚህም በላይ ታብዛላቹህ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤ አቤል በፍራቻ ነበር ብራክ እያደረገ የነበር ምን ያህል እንደሚሳሳልሽ ሳምሪዬ አዘነጠሽ በሉ እራታቹህን ብሉ ሊሄድ አለ እዚህዉ እቤትሽ ሹሮሽን ትበያታለሽ አለ በሳቅ😂😂😂😂😂
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 4 месяца назад
እውነት ግፉ ነው ብድርሽን መልሺ❤❤❤🎉🎉🎉ስወዳቹ የኔ መልካም❤❤❤
@selamawithaile6129
@selamawithaile6129 4 месяца назад
ስታምሩ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው!!❤️❤️❤️❤️
@SikoSilo-eb8bi
@SikoSilo-eb8bi 4 месяца назад
የኔ ፍቅሮች አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ወላሂ❤❤❤❤❤
@saada5858
@saada5858 4 месяца назад
ሳምሪ እርጉዚ ነሽልበል ❤❤❤❤❤❤አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በደስታ አላህ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JeriyLovo-we9vx
@JeriyLovo-we9vx 4 месяца назад
ዉይ እዲያዉ ምን አይነት ቤተሰብ ምን አይነት ፍቆር ነዉ እዴት ደስ እደምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ih6dk
@user-ih6dk 4 месяца назад
የኔ ቆንጆ እርጉዝ ናት መስለኚ❤❤እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቺሁ
@betty8479
@betty8479 4 месяца назад
በጣም የምወዳቹ ማርያምን እመቤቴ ትጠብቃቹ ❤❤
@user-mk6pc4iw4w
@user-mk6pc4iw4w 4 месяца назад
አቤላ ጎበዝ በፍቅር የታጀበ ፕራክ አይለያቹ አብራቹ አርጁ እወዳችዋለዉ❤❤❤❤❤❤❤
@family5366
@family5366 4 месяца назад
የኔ ውዶች በቃ እውነት የሚበለው ነገር እናተ ጋር አለ የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር አምላክ እሰከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ በተረፈ በጣም ነው የምወዳቺሁ😍😍😍😍😍😍
@user-zs7yi1zj4l
@user-zs7yi1zj4l 4 месяца назад
Masha alahi ayeleyachihu
@almazdubale9277
@almazdubale9277 4 месяца назад
ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ እመብረሃን በልጅ ትባርካችሁ
@tizuydegelemaryamelje1384
@tizuydegelemaryamelje1384 4 месяца назад
ሰላአማችሁ ይብዛልኝ የኔ ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ ፕራኩ ይቀጥል
@fandsha386
@fandsha386 4 месяца назад
ሁሌም እናተን ሳይ ወለየ በመሆኔ እኮራለሁ ስታምሩ አቤላ የሰፈሬ ልጅ ሳምሪየ አጀቴን በላችው በተለይ አሞኛል ብለሀት ስትተኛ እዴት እደሆነች የኔ ቆንጆ ሳምሪየ በቀጣይ ያቺን እጠብቃለን
@hiwottiruneh3973
@hiwottiruneh3973 4 месяца назад
ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራትሁን ያዝልቀው❤❤❤❤
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 4 месяца назад
ስታምሩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ፕራክ 😂😂😂😂 ግን ሰው ከስራ ሲመጣ ወደፕራክ አትሂዱ ግፍ ነው
@user-vd5ef9ne6k
@user-vd5ef9ne6k 4 месяца назад
እዉይ yene ማርዬ አሳዘነቺኝ ዉድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ደግሞ 🥰😊
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 4 месяца назад
😢😂😂😂Tebarekuu🥰
@hannaatena7844
@hannaatena7844 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yabdkuletsami1764
@yabdkuletsami1764 4 месяца назад
😂😂😂😂ቅዱስ እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክ አይደለም ሌላ ንፋስ እንኳን አይግባበት ሁሌም ደስ ይባላችሁ
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችኩ ስታስቀኑ ነገሩ የዛች ንግስት የዳጊ ወድም አደለህ ሳምሪ ጨዋ ያሳደጋት ተባረኩ❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 4 месяца назад
ስታምሩ❤❤❤ ለፍቅር እማ ወሎየ አይደለህ ይመችህ ደስ የሚል ነው
@user-jz5nw7sw6r
@user-jz5nw7sw6r 4 месяца назад
ደስይላል ❤❤❤❤ ግን ስለደከማት አሳዘነችኝ❤❤❤
@wude6712
@wude6712 4 месяца назад
እንኳን ደና መጣቹ በጣም ናፍቃቹን ነበር ዋውው ምርጥ ቀለል ያለ ፕራንክ ነው ሳምሪ ተዘጋጂበት እጥፉን ነው የምንጠብቀው
@AyatMensur
@AyatMensur 4 месяца назад
ቤተሠው እንሁን እህት
@fatumawase
@fatumawase 4 месяца назад
ደምሪኛ​@@AyatMensur
@luseetp8101.subscribe
@luseetp8101.subscribe 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 4 месяца назад
❤❤❤❤
@zekiyatube954
@zekiyatube954 4 месяца назад
ሀራም አለይክ ስራ ውሎ ወደቤት ሲገባ እንዴት እደምደክም የምር ሲጀመር እሷ መቼ መብላት አማራት ማረፍ እንጂ
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 4 месяца назад
እኔ እራሱ ደበረኝ ድካምን አቀዋለሁ የኔ ሚስክን ሳምሪ
@user-dg9og7uu7t
@user-dg9og7uu7t 4 месяца назад
ስታምሩ የኔ ደሞቸ
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 4 месяца назад
ስታሳዝን በድካሟላይ ፈቅራችሁን ያብዛው❤
@Emuyarsamalij
@Emuyarsamalij 4 месяца назад
ውይ ስወዳችሁ ❤ አትጥፍብን እመቤቴ ማርያም ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ታርግላችሁ
@user-ob6ru9rj9k
@user-ob6ru9rj9k 4 месяца назад
የኔ ውድ በጣም ነው የደከማት አይዞሽ❤❤❤😊
@hckid2748
@hckid2748 4 месяца назад
ደክሞኛል ደክሞኛልእያለች ህጂ ቀይሪ አፋቅርሻለሁ እሄ ፓርት በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂
@astermekonen8274
@astermekonen8274 4 месяца назад
በጣም ደሰ ትሎኛላች ልክ ያላችው ጥንዶች ኘራንክ እንዲህ ነው ለዛ ያለው በርቱ፡፡
@user-vu6cg5lo2d
@user-vu6cg5lo2d 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 4 месяца назад
ስወዳችሁ እኮ ወላሂ❤❤
@user-py5gd4zb5x
@user-py5gd4zb5x 4 месяца назад
እኔኮ መጀመሪያ ላይ እንዴነሽ ዴህና ነሽወይ እምትሏት ነገር ስታስቀኝ😂😂😂የኔ ማሮች በጣም ነው የምጣፍጡት 😘😘
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 4 месяца назад
ደደደደደ ወሎየ ስለሆነ ነው 😅😅😅
@user-pe6xb2vd6n
@user-pe6xb2vd6n 3 месяца назад
።😅😅😅😅😅😅
@user-pe6xb2vd6n
@user-pe6xb2vd6n 3 месяца назад
ወሎ።ግራግሩ
@SaedaMohammed-zk3tp
@SaedaMohammed-zk3tp 4 месяца назад
መሽአላህ በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@kuwaitkuwait-bp7ip
@kuwaitkuwait-bp7ip 4 месяца назад
በመጀመራ እንኳን ደህና መጣቹ ጠፍታቹ ነበር ደሞ እህትህም ዳጊ ጠፍታለች በል እግዚአብሔር። ይርዳህ
@user-xv2ry7vp6d
@user-xv2ry7vp6d 4 месяца назад
ወላሂ አሳዘነችን ማነናውም ማሻላ ብያለሁ የቤታቹ አድስነን
@ekram-zw1yz
@ekram-zw1yz 4 месяца назад
በጣም ደሥ ትላላቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ❤❤
@AyatMensur
@AyatMensur 4 месяца назад
ደምሪኝ እህቴ❤
@sgysyeys8004
@sgysyeys8004 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-zz2vi7fm2m
@user-zz2vi7fm2m 2 месяца назад
Belji ybarkachihu
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 4 месяца назад
በጣም ደስ ❤❤❤ ትላላችሁ
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 4 месяца назад
ስታምሩ❤❤❤❤
@Omyasmin757
@Omyasmin757 4 месяца назад
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤
@user-xv1vz3sv2y
@user-xv1vz3sv2y 4 месяца назад
የኔ ዉዶች ሥወዳችሁ ወላሂ አሏህ ከፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ❤🎉
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 4 месяца назад
😂😂😂ታምራላችሁ የኔቆጆ አልባበስሽ ያምራል እግዚአብሄር ፍቅራትሁን ያብዛው ❤❤❤
@user-ld4my8lz3k
@user-ld4my8lz3k 4 месяца назад
yeni Mrtochi Fetari Befkr Yanuracchuh ❤❤❤❤❤❤❤❤Swedachu
@hanaetho-tm3mx
@hanaetho-tm3mx 4 месяца назад
ወዬይ ግፍክ በማርያም ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ🎉
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 4 месяца назад
በጣም ናው የምወዳቹህ ቤታቹህ ሲምር ወለዱ ከበዱ❤
@rak7888
@rak7888 4 месяца назад
እምወዳችሁ,መጣችሁልኝወይ❤❤❤❤❤የፍቅርተምሳሌቶች😘😘😘😘😘
Далее
እሁድን በዳጊ መኖሪያ ቤት
19:27
Просмотров 1,3 млн
የእህቴ የምርቃት ፕሮግራም
10:09
Просмотров 237 тыс.