Тёмный

ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ኢሉሚናቲ 666 የነገሩኝ የቢሮዬ ልጆች ናቸው"መንሱር ጀማል 

Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 251 тыс.
50% 1

#Ethiopia#"ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ኢሉሚናቲ 666 የነገሩኝ የቢሮዬ ልጆች ናቸው"መንሱር ጀማል

Опубликовано:

 

26 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 738   
@forgotemail594
@forgotemail594 2 года назад
ሰው ሰርቶ ካለበሰ ካላጌጠ ምን ኖረ ይባላል ግድ ነው እግዚአብሔር ይጨምርልክ መንሱር. 🙏🙏🙏✌👌
@seadamohammed8294
@seadamohammed8294 2 года назад
እውነት ነው በጣም
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
በትክክል 🙏
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 2 года назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@fafisualih4212
@fafisualih4212 2 года назад
ትክክል ሰርተሽ ካገኝሽ ዝንጥ ነው እንጂ
@luluhide5828
@luluhide5828 2 года назад
እኮ!! የኢትዮጵያ ሕዝብ ችግር የዓለም ቢልየነሮች ብዙ ቢልየን ብር ቢለግሱ አይቀረፍም እና ደሃ በዛ ተብሎ ሃብታም አይዘንጥ? ሆሆሆ
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 2 года назад
ስለአገርህና ስለእምነትህ የገለፅከው አገላለፅ ገራሚ ነው 💚💛❤️ 🤙
@ibrahimsaleh2480
@ibrahimsaleh2480 2 года назад
መንሱሬ አሁንም በዲንህ ጠንካራ በመሆንህ ኮራንብህ በድጋሚ በሃይማኖትህ በፍፁም አትደራደር ፈተናወች ስለሚበዙብህ ተጠንቀቅ አላህ ይጠብቅህ الله يثبتك بدينك ويحفظك
@faizaseyfedin1467
@faizaseyfedin1467 2 года назад
men nekash ehet yemuslim sm yaze enji mech muslim hone betinishu werk lewend lij haram nw gn esu kene daimendu nw yaregew
@faizaseyfedin1467
@faizaseyfedin1467 2 года назад
Sorry semehen lb alalKutem Nebr
@sweety2898
@sweety2898 2 года назад
@@faizaseyfedin1467 man please dont judge zm bleh ,first of layawk ychlal and ante snt wenjel eyalebh sewn lemenager atrut ...;)
@sahimaahim4725
@sahimaahim4725 2 года назад
إن الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموااللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد , اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على🌠❤📿📿📿
@nefisa70
@nefisa70 2 года назад
@@faizaseyfedin1467 ሙሥሊም ካልሆነ ለምን ፆም ፆመ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 года назад
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።!
@maryebelete7007
@maryebelete7007 2 года назад
ወድም መሱር አላህ ጨምሮ ይስጥህ ግን ብዙ ጥላት ይኖራል እራስህን ጠብቅ !
@user-jw5xw2pr3l
@user-jw5xw2pr3l 2 года назад
minbal
@user-iy6hy3ez2n
@user-iy6hy3ez2n 2 года назад
እግዚሃብሄር ያለህን ይባርክልህ በጣም ግልፅ ሰው ነህ ሆኖም ግን ለደንነትህ ያለህን ነገር ብዙም ግልፅ አታድርግ
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 2 года назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@abbmkcerty203
@abbmkcerty203 2 года назад
❤❤❤❤❤
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
ይመችህ መንሱሬ ፈታ በል የሀገራችን ሀብታም ስለሆንክ ደስ ብሎኛል ደሀ ብቻ ናችሁ ለሚሉን እራሱ አይደለም ብለን መከራከሪያ አድርገን እናቀርብሀለን
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 года назад
ማነው ያለው ኢትዮጵያ ሙስሊሞች ይበዛሉ ሀብታሞች ልታይ ልታይ ስለማይሉ ነው
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
😄👍👍👍
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 года назад
በሱ ሀብት የኛ ምቀኝነት አይደለህም የምንለዉ ነገር ጨምሮ ይስጥህ መንሱሬ
@nathanahadu9929
@nathanahadu9929 2 года назад
መንሱር positive የሆነ ሰው ፀባዩ ደስ ይላል
@zuloveehio141
@zuloveehio141 2 года назад
ኮፊደንሱ ይመቸኛል ☺️
@user-gg3vx4xx1r
@user-gg3vx4xx1r 2 года назад
ውይ አተሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 года назад
አሚንንን ሳለም ነ ፉቅር ለሀገረችን ለህዝባችን
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 2 года назад
We need more people like him. Poverty and missery has been killing us ALL. Rich people bring blessings to their countries, poor people bring nothing but hate and disappointment . Appreciate people who are better and more successful than you. In many cultures they are examples for bettering societies go forward.
@temari9806
@temari9806 2 года назад
History shows that poverty and misery are often the result of the greed of rich and the ruling class. Whereas in countries were the law makes sure there is distribution of wealth, there is much less poverty and misery. You can see the Scandinavian countries where showing off your wealth is actually a taboo. It should actually be embarrassing to show off your material things, especially in a country like ours. There is no point to it really.
@motiyoanes733
@motiyoanes733 2 года назад
I like the perspective of both ideas
@tenagneshewaye9590
@tenagneshewaye9590 2 года назад
አቶ መንሱርን በኩላሊት ሕመም ላይ የሰጡትን አስተያየት ሰምቼ በጣም አዘንኩ ምክንያቱም እኔ አስተያየት ሰጪዋ የኩላሊት እጥበት እያደረግሁ ያለሁ ስሆን ነገር ግን መጠጥ የማልጠጣ ስሆን በተፈጥሮ ባጋጠመኝ የኩላሊት ሕመም ምክንያት ይህ በሽታ አጋጠሞኛል ስለዚህ ዝም ብለን አስተያየት ከምንሰጥ ስለኩላሊት ሕመም የሚያውቁትን ባለሙያ መጠየቅ መልካም ነው እለሰለሁ። ምክንያቱም የመጠጣት ልምዱ ለሌላቸውና እንደ እኔ ባጋጠማቸው ሕመም እየተቸገሩ ላሉ ሕመምተኞች ሞራል ይነካል። ይልቁን ባለሀብቱ የተቸገሩትን ይርዳ ቢሉ ያስመሰግነሰቸው ነበር።
@truthteller9493
@truthteller9493 2 года назад
Ayizosh Fetare yimaresh
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 года назад
መንሱሬ❤️አይዋሽም አብዛኛውን የኛ ሰው ተሳዳቢ ነው፡፡ አላህ ልቦና ይስጣቸው፡፡
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 2 года назад
በምን አወቅሽ? የምታውቂው በቅርብ ነው
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 года назад
እሱን የማያውቀው አለ እንዴ? እዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 2 года назад
@@Sofia-zd3es አይዋሽም ስላልሽ ነው በቅርብ ታውቂዋለሽ ወይ?
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
👍🙏
@yisakbedlu8924
@yisakbedlu8924 2 года назад
lk nat yemisera sw msd bahl eyhon mtwal.tish
@vission163
@vission163 2 года назад
Iam admires him he his hero and a man of confidence !!!
@Tube-wq1ln
@Tube-wq1ln 2 года назад
እንደው ሰው የፈለገውን ነገር ቢያደርግ ይሄንን ያህል መጨነቅ ለምን አስፈለገ የውጭ ዜጎች ስንት ጉድ ያደርጉ የለም እንዴ ሱብሀን አላህ እኛ እኮ መለወጥ ያልቻልነው የሰውን እያየን ነው አላህ ባለህ ላይ ይጨምርልህ መልካምም ነገርም የምትሰራበት ያድርግህ
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 2 года назад
መንሱር ድህነትን እየተበቀለው ነው ኧረ ካሌብ ምን ነካህ ሆነም አልሆነም ተወው ዘና ያድርገን
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 года назад
ወዉ ካሌብዬ ምርጥ ሳዉ አማጣሀልን እናመሰግናለን ሁለታቹም ታምረለቹ አለህ ይጣብቀቹ
@makahind4980
@makahind4980 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ መንሱራችን 🥰🥰
@adambosat238
@adambosat238 2 года назад
Wow!This Man "Mansur " is Genius, His very straight forward, person. You have to learn every one from him. God bless you! Man .
@mahaletfekremariam3864
@mahaletfekremariam3864 2 года назад
ይሄን ያክል የወረደ አስተሳሰብ ምንድነው ሰውየው ይጨነቅበት ምንድነው ማወጣጣት እደእድሜአችን ብናስብ ምናለበት ።
@makahind4980
@makahind4980 2 года назад
ግን ጠላት አታፍራ ሀብትህን ስራበትጂ ብዙም ሚድያ ላይ አታዉጣ
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 2 года назад
Big up mensure...keep shinning...it doesn't matter weather your ring is diamond or not...you have a diamond heart helping people ...
@carepharm3502
@carepharm3502 2 года назад
He is always postive and humble let him live his life Allah yechmrelt
@540963
@540963 2 года назад
You are right
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
ሙስሪ አደንቅ ሀለሁ ሁለታችሁም confidence’s አላችሁ በናንተ ቃለ መጠይቅ 🤩😁ተዝናናሁ! 👍🏾🙏🏾 🕊✌🏽💚💛❤️
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 2 года назад
መንሱር በራሱ ልፋት እዚከደረሰ በጣም ጎበዝ ነዉ ሀገራችን ባለሀብቶች ሲበዙ እንኮራባቸዋለን መንሱር ልቡ መልካም ሰዉ ይመስላል ባለክላይ ይጨምርልክ እድሜና ጤናንም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 2 года назад
መስራት, ማግኘት, መርዳት, ራስን መውደድ, ለራስ ጥሩ ነገር መመኘት, ....አቦ ይመችህ. እኔም ላይ እየተጋባብኝ ነው.
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 года назад
እጂህን ቆርጠው እዳይጥሉህ ዳይመንድ ዳይመንድ ሥትል
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር መንሱሬ የኛ ሰው ቅናት እና የስድብ ሱስ ተክነውበታል አሁንም እኮ ኮሜቱ ላይ የሚሳደቡ አሉ እረ ልቦና ይስጣቹ
@hilenawgiorgis6857
@hilenawgiorgis6857 2 года назад
የምታመልከዉ አምላክ ይጠብቅህ ።እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ነዉ የጠፉው።።።።።
@thtnaayalew5326
@thtnaayalew5326 2 года назад
Asaterkew betam arif koyta new much respect for both of you 💖
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 2 года назад
መንሱር ጀማል ኣላህ ይጠብቅክ።ኮንፊደንስክ ደስ ይለኛል።ኣትሊስት ኣቨሬጅ ሙስሊም መሆንክን ደስ ይለኛል።በልድህነት celebrate ,self pity ምናምን ትተክ በትክክለኛው መንገድ ባለጸጋ ለመሆክ ወጣቱ ጥረት እንዲያረግ ኣር ኣያ ለመሆን ነው እየጣርክ ያለከው።ኣላህ ይርዳክ መንሱሬ
@davidgebre5349
@davidgebre5349 2 года назад
Gentle man ever in Ethiopia 👌👌👌
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
ሰው ግን ስለ ሰው ምን አስጨነቀው???? ይሄ ሰው? በብሩ በገንዘቡ? የፈለገውን ቢገዛ? ቢያደርግ? መብቱ ነው::
@ephremw7865
@ephremw7865 2 года назад
ምቀኝነት ነዋ
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 2 года назад
ማሻ አላህ
@yesufassefaeshetu5641
@yesufassefaeshetu5641 2 года назад
he is a smart man lol...I appreciate him.
@luluhide5828
@luluhide5828 2 года назад
ይቺ ዓለም የሁለት ተቃራኒ ነገሮች ጥምረት ነች ብርሃን - ጨለማ መኖር - መሞት ሰላም - ጦርነት ፍቅር - ጥላቻ ማግኘት - ማጣት ደሃ - ሃብታም በቃ እኛ ድሆች የተሰጠንን መክሊት ስለቀበርን ነው ደሃ የሆነው መንሱር ደግሞ መክሊቱን ሰርቶ አትርፎበታል እናም ምቀኝነታችንን ትተን ድህነታችንን አምነን መቀበል ነው
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
እኛ ነን ጀግና ይላሉ ግን የድህነት የርሃብ የስዴት ጀግና ሀገሬ በርሃብ በችግር እየተሰቃዩ እንላለን ጀግና ከሳር ቤት አልወጣን መብራት የለን ወይስ ውሃ በጨለማ ኑሮ እንላለን ጀግና
@ajibaaj3267
@ajibaaj3267 2 года назад
ወንድም መንሱር አላህ ይጠብቅህ መሻራሀንም ያሰምርልህ ዱኒያ ፍትና ነት ከቻልክባት ትጣቀምባተላህ ብቻ ለሁላቱም ሀገርህ ምትነግድባት አላህ ያርግልህ ራመዳን ሙባራክ
@dr.erdachewkassa2784
@dr.erdachewkassa2784 2 года назад
መንሱር ጀማል አንተ ለ እትዮጽያ ህዝብ ኩራት ነህ። ከድህነት መውጣት እንደምቻል ያሰየህ ምርጥ ሰው ነህ። keep shining.
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 года назад
ይመችህ መንሱሬ
@zuloveehio141
@zuloveehio141 2 года назад
ማነው እንደ እኔ ለማየት የጎጎ🤣 አበሻ ሰንባል ለነገር ጫማ ሳናረግ ነው የምንሮጠው🤣
@hawwabaatii4200
@hawwabaatii4200 2 года назад
Kkkkk tikiikiilll kkkk
@user-ic1qr2vn1j
@user-ic1qr2vn1j 2 года назад
😁😁
@user-wo8ks7de1c
@user-wo8ks7de1c 2 года назад
😂😂😂😂😂
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
🤪😀😀😀በካልሲ ነዉ የሮጥኩት
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 года назад
ወሬ ሡሥ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 года назад
He is so handsome and brave. Nice to hear his conversation.
@Tube-nn4ct
@Tube-nn4ct 2 года назад
መንሱሴ አላህ ይጨምርልህ
@lilibelay8821
@lilibelay8821 2 года назад
በርቱልን የሀገራችን ባለሀብቶች አድጋችሁ አሳድጉ ህዝባችሁ በተቻላችሁ መጠን በርቱ👌👌👌
@mimisha3676
@mimisha3676 2 года назад
አምጣው እንጂ ተመቸኝ 😂 ይብዛልህ መሱር 👏🏾👍🏾
@trialtube6365
@trialtube6365 2 года назад
እውነት ነው፣ ለጥሩ ነገር መጣር፣ መታገል መልካም ነው። ድህነትን መግፉት ያስፈልጋል።
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 года назад
መንሱር የአሏህ እገዛና ጥበቃዉ አይለይህ ያሰብከዉን ሁሉ አሏህ ያሳካልህ በሰጠህ ላይ ይጨምርልህ የሰዉ ወሬ አትስማ ወደ ፊት ገስግስ ለምታደርጋቸዉ መልካም ስራዎች እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ነገር እንማራለን በርታልን
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 2 года назад
ኡኡኡኡ አሁን ደግሞ convince አደረከኝ በቃ የፈለከውን ልበስ : ይሄን ነው እምለብስ: ይሄን ነው እማደርግ እምትለው ነገር አይመቸኝም ነበር:: ቅንጡ የአንድ ቀን ሰርግ ከማድረግ ይልቅ የ5 ሰዎችን ህይወት መቀየር በብዙ ይመዝናልና እኔም እንዳንተ የሰርግ አድናቂ አይደለሁም::
@seida3443
@seida3443 2 года назад
ወይኔ ሰው ካለው እኩዋን ዳይመንድ ሌላ ብያደርግ አቤት ቅናታችን አላህ ይዘንለን
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
አቤት የቅናት ጥግ አይገርምም
@zinashassefa3183
@zinashassefa3183 2 года назад
መሱር ጀግና ነው በቃ እራሱን ከራሱ በላይ ማን ሊያውቀው ይችላል?
@HalimaHalima-dc4ln
@HalimaHalima-dc4ln 2 года назад
ካሌብየ ምርጥ ስው መንሱሬ ጀግና ማሻ አሏህ አሏህ አክበር አሏህ ጨማምሮ ይስጥህ ያረብ
@fekadusheferaw5776
@fekadusheferaw5776 2 года назад
ካሌብ ወደድኩ ፈጣሪ አብወዝቶ ይባርክ መንሡርም ግልጽ ሠው ነው ይባረክ ካሌብ ብዙ ትውልድን ነው ያዳንከው ወጣቱ ባጭር ለመክበር ወደ 666ጉራ እያለ ነው በጠራራ ጸሀይ መብረቅ ሊያወርዱብን ነው ካሌብ እዚ ላይ ብዙ መሠራት አለበት አመሠግናለው።
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 2 года назад
መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ በሀይማኖቱ ጠካራሰው ሁን
@seidseid596
@seidseid596 2 года назад
ዋዉ መንሱሬ ምርጥ ዳዋ ነዉ ያደረክልን
@user-dc2kg8yw6p
@user-dc2kg8yw6p 2 года назад
መሱሬ የኢስላም ወድሜ ጣትክን አደራ ከሌባ ተጠንቀቅ አደራ ከዛሬ ጀምሮ
@selinatoday1557
@selinatoday1557 2 года назад
You don’t have to prove for those negative people. Go head man. Shine up brother
@vission163
@vission163 2 года назад
woow betam techenike neber chek sidereg gin mensure hiwunetegna hunowal silezihi thanks bro!!!
@memmeem7920
@memmeem7920 2 года назад
በጣም ሚገረመኝ ነገረ የእህቴ ልጅ ስሙ መንሱረ የባቱ ስም ጀማል ነዉ እና አንድ ድረጅት እንደ ምትከፈትለት እፈልጋለሁ😄😄😄😄
@seadadawod5197
@seadadawod5197 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@sadatahayoutube1971
@sadatahayoutube1971 2 года назад
ሀሀሀሀ
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g 2 года назад
ከከከከከከከ
@user-gx7qu2qy6h
@user-gx7qu2qy6h 2 года назад
እኔወንድም ስምመንሱርነው
@hawisamuel9079
@hawisamuel9079 2 года назад
God bless you.
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 2 года назад
ብዙም ከፍከፍአትበል ወድሜ ቢኖርህም እደለለህ ሁነህኑር🥀💞
@omy1786
@omy1786 2 года назад
ለምን?
@hooahooa6181
@hooahooa6181 2 года назад
ትክክል ማሬ
@keryaabdella2522
@keryaabdella2522 2 года назад
እኮ ለምን
@mahishallom1369
@mahishallom1369 2 года назад
ዱቄት ነገር ነሽ ፉዓ ብሎ ይኑር ሰርቶ በላቡ ላመጣው ገንዘብ የምን ማጎንበስ ነው!!
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 2 года назад
@@mahishallom1369 ደቆሮ ነገር ለራሡእጂየሚጠቀው ለማነውከብት ሢበጠረቅ አዱይደፍዋል ካለውአለው እየወጡይሄንያህነውቀለበቴ ሠአቴ ማለቱ ቱ ደነዝ
@omarmuktar1009
@omarmuktar1009 2 года назад
Mashallah bro Allah berkati yergil
@chalkedir3457
@chalkedir3457 2 года назад
Mashallah mashallah 😘😍😍😍
@addislife9502
@addislife9502 2 года назад
ፀባዩና አነጋገሩ ስርአት ያለው ነው መልካምነት ከዚህ ነው የሚጀምረው 👌👌👌👌👍👍👍
@user-px2fn8yb2u
@user-px2fn8yb2u 2 года назад
አላህ ይጠብቅሕ እራሥህንም ጠብቅ ሠበቡን አድርሥ በዝህ በተቃወሠ ሠአት እዳይገሉህ እፈራለሁ መሡሬ
@mohammefahmed522
@mohammefahmed522 2 года назад
አልሀምዱልላ አላህ ይጠብቅህ ጊዜዉ አስቸጋሪነዉ አላህ ወደኸይሩ ይምራን
@abeyelebe5949
@abeyelebe5949 2 года назад
አላህ ያለህን ይባርክልህ ሁላችንም ጥሩ ንሮ መኖር እንፈልጋለን ለምን ይዋሻል እሱ የሚፈልገውን ነው እየኖረ ያለው ይመቸው
@arsemameshashal1487
@arsemameshashal1487 2 года назад
በጣም የምወደው ሰው ነው ብልህ አዋቂ መልካም አንደበተ ርቱእ ቃላት የለኝም አደንቀዋለሁ
@Ahayel
@Ahayel 2 года назад
ተጫዋችን ነክ መንሱሬ አበሻ ያለ ወሬ የለንም አይዞክ እነሱ ያውሩ አንተ በርታ ስራክን ስራ ያገር ልጅ ይመቻችሁ
@hawaabashir3095
@hawaabashir3095 2 года назад
MaashAllaah ማሸአለሀ አለሀይጠቢቆውኢደሀቴአይነትለህዝቢዬሚየሲቢሰውየቢዘልንየሪቢ☝☝❤❤❤❤❤
@user-fc2jl3xk4v
@user-fc2jl3xk4v 2 года назад
መሱሬ ኑርልል
@amifaethio4224
@amifaethio4224 2 года назад
ወንድም መንሱር አላህ ይጨምርልህ ከምቀኛም አላህ ይጠብቅህ
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 года назад
Selam new kalebo betam tefetehal beteley yeperogramu mecheresha lay yalew game asetemari new
@mikiyasbiniyam8403
@mikiyasbiniyam8403 2 года назад
u are a very smart person mensur... i understand the real reason you are doing what u are doing
@sofhincomedy405
@sofhincomedy405 2 года назад
መንሱር አላህ ይጠብቅህ ።ግን ብዙም ግልፅ አትሁን
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy 2 года назад
መንሱር እግዚአብሔር ጨማምሮ፡ይስጥህ እኔ መጀመርያ ላይ፡ሳይህ አትመቸኝም ነበር እንደዚህ ጥሩ ሰው ነህ
@Ethio7200
@Ethio7200 2 года назад
I like this guy confidence
@aljzernuru4447
@aljzernuru4447 2 года назад
አላህ ለአኬራቤትህየምሠራያርግህ መሥኪዶችንየየቲምመርከዞችን ሀጂየሚፈልጉሽሞግሌዎችን።
@eteneshamare7094
@eteneshamare7094 2 года назад
Thank you so much sharing your experience gash mensure
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 года назад
መኑሱር ጀግና ኢትዮጵያ 👍👍❤️💪💪♥️💓🙏💕በርታ
@truthteller9493
@truthteller9493 2 года назад
💎 Diamond mareg adelam esu ignam mareg inechilalen that's not a big deal gin yihe alaigne yihe maletu mindinaw tiqimu specially balefew barekaw interview lay. Besides I'm so impressive by your work
@ekrutube4011
@ekrutube4011 2 года назад
እኔም እንዳታ የሀገራችን ሴት ባለሀብት እሆናለሁ ኢንሻ አላህ መመኝት አይከፋም በሚለው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
አሁን ሸቃልነት ከሆነ እምሰሪው 😭😭😭
@ekrutube4011
@ekrutube4011 2 года назад
@@eshetubeyene9557 አወ ነኝ ግን ብሆንም እሚያግደኝ ነገር አይኖርም ዋናው እችላለሁ ብሎ መነሳት ነው ደግሞ ዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርገኝ እሸቱ ወንድሜ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
@@ekrutube4011 እሺ የኔ ፍቅር
@ekrutube4011
@ekrutube4011 2 года назад
@@eshetubeyene9557 ሽኩራን ወንድም
@aditeka5784
@aditeka5784 2 года назад
ትሆኛለሽ የኔ እናት
@derrebekassahibbebo3988
@derrebekassahibbebo3988 Год назад
እጠይቃለሁ፡፡ ስንት ቁም ነገር እና ለነፍስ ምግብ የሰዉ ልጅ በሚራብበት ጊዜ ስለ ወርቅ እና ስዳይመንድ ማዉራት በእዉነቱ ተገቢ ነዉን? እስት በግዚአብሔር ከዚህ ፕሮግራም ምንዲነዉ የምንማረዉ? የግለሰቦችን ጉራ እነጂ
@ezunajr1046
@ezunajr1046 2 года назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ 18ሜሌየን ተርቡ እናተ ስለዳይመንድ ታወራላችሁ አይ ኢትዮጵያ አሳፋሪ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
እሱ ቢያወራም ያምርበታል ለተራቡት እረድቶ ነው እስኪ እኛም ለጆሮአችን ስለ ዳይመንድ እናዳምጥበት ችግር ብቻ መስማት ሰልችቶናል
@martef6435
@martef6435 2 года назад
chigir wust honen enkoan yesun desta enisima eski,yesew desta yasidesitachu eji
@aminatajuu714
@aminatajuu714 2 года назад
Mashaa Allah tabarkallah
@abdurhmansabir8258
@abdurhmansabir8258 2 года назад
Mashallah allah yitebekeh mensure
@yimertube6444
@yimertube6444 2 года назад
ማሻአላህ መንሱር አላህ ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ እንደዚህ ሰርቶ ደክሞ በላቡ ዋጋ ማጌጥ ደስ ይላል በአገራችን ስንት ሌባ አለ ሰርቆ የሚበላ ሰርቶ የሚያጌጥ እነሱን አላህ ያጥፋልን እና እንደ አንተ አይነቱን ሰርቶ የሚለወጠውን ያብዛልን ባለህ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ከጤና ጋ ይስጥህ ራስክን ጠብቅ
@mulumitku4817
@mulumitku4817 2 года назад
እንደው በዜህ ጌዜ በዚህ ሰአት ያንተ ዳይመንድ እውነት ሜዛን ያነሳል ወገን በጦርነት እያለቀ ወገን በርሀብ እያለቀ እውነት ሰላምን ይሰጥሀል የተራበ በበዛበት ሀገር ያንተ ገንዘብ እንደ ትል ነው
@user-xe8pm7ys5o
@user-xe8pm7ys5o 2 года назад
በጠም እዉነት ህይወት እንድህ ናት🤔🤔
@myhero6436
@myhero6436 2 года назад
ሰዎችንም ይረዳል እኮ 🙄
@user-zb6bq1bq9v
@user-zb6bq1bq9v 2 года назад
አይ ዱኛ እኔም አለሁ አረብ ቤት ሰርቼ መልሼ ለህክምና መንሱርየ እባክህን እስኪ ዳይመንድ ምናምን ከምትለብስ እኛን በአረብ ቤት ምንሰቃየውን እህቶችህን አንሳን
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር 😍❤ ጨምሮ ይስጥክ መንሱር ወድማችን
@butterflysomethingreallyho2248
@butterflysomethingreallyho2248 2 года назад
መንሱሬ እንደዚህ ህዝብ ምቀኛ የሆነብህ ድህነቱ ስላንገበገበው ነው አትፍረድበት 😂😂 ግን በጣም ጎበዝ ይህ በራስ መተማመንህ በባዶ አልመጣም ለፍተህ ስርተህ ለዚ ደረጃእስከበቃህ ድረስ ያምርብሀል አለኝ ብትልም ይመችህ ይታደሉታል እንጂ አይታደሉትም 😀😀😀
@teferiteshome8750
@teferiteshome8750 2 года назад
በከንቱ አለም ስለ ከንቱ ነገር የሚያወራ የሚያወራኢትዪ
@Noahtube342
@Noahtube342 2 года назад
የእውነት ባለሃብት ቢሆን ኖሮ በየ ሚዲያው እና ቲክቶክ ላይ አይቀደድም ነበር ሲቀጥል መመርመሪያውን እራሱ ቼክ አድርጎ ይዞት እንደመጣ ያስታውቃል::ሰው በኑሮ ውድነት በቀን አንዴ መብላት ተስኖት እሱ በየሚዲያው ሳክስ ነው ስራው
@elhammohammed4349
@elhammohammed4349 2 года назад
መንሡሬ አላህ ይጠብቅህ ዲንህ ላይ በርታ ምቀኞች ብዙ ያወራሉ ዲንህ ላይ ከጠነከርክ ታሸንፋቸዋለህ በርታ በርታ 💪💪💪💪💪 ሠው በላቡ የፈለገውን ሲያደርግ ደስ ይላል ደግሞ ሁለተኛ ሚስት አገባለሁ ካልክ ሙስሊም ኢማንተኛ እንጂ አኼራህን የምታበላሽ አዝማሪ ራቁት ሂያጅ ድራማ ሰሪ ታዋቂ በአላህ ተጠበቅ።
@honey48757
@honey48757 2 года назад
Mansur Beye Botaw Litay Litay Atibel. Mikegna Yibezbikal 👍🏾👍🏾👍🏾
@ccc-zu9pv
@ccc-zu9pv 2 года назад
በጣም የምቀኝነትና የቅናት መንፈሥ ነው።
@frealemu3490
@frealemu3490 2 года назад
የኔ ጨዋ አቦ ይመችህ መንሡርዬ
@user-mk3ls1dq2y
@user-mk3ls1dq2y 2 года назад
አላህ ለአኼራ ከሚገበዩበት ያድርግህ አላህ ይባርክልህ አላህ የኢማን ሀብታም ያድርገን ያረብ
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 года назад
እኔ ግን ሁሉ ነገርህ እንዳለ ሆኖ በጣም ዳር ባትወጣ መልካም ነው ማለቴ ሁሉ ነገርህን አታውራ አንዱ ይቀጭሃል ኢትዮ ውስጥ በሽታው ይህ ነው ሲቀጥል ሀብታም ነኝ ብሎ ማውራት እራሱ ትልቅ ፈተና ነው ጌታህን ተሰትረህ አመስግን ወንድሜ
@sabahaile1697
@sabahaile1697 2 года назад
ወይ ጉድ ዘንድሮ
@mehretmerid7221
@mehretmerid7221 2 года назад
U really inspire me
Далее
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
Просмотров 2,3 млн
የከበሩ ድንጋዮችን ላኪዋ ወጣት
9:32
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
Просмотров 2,3 млн