Тёмный

“ቀለበቴ ብቻ 30 ሺ ዶላር ነው” መንሱር ጀማል ክፍል 1 - Mabriya Matfia with Mensur Jemal  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 481 тыс.
50% 1

ክፍል 2- Mabriya Matfia Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Видеоклипы

Опубликовано:

 

4 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@begood4all157
@begood4all157 2 года назад
ይመችህ ሰው አልነካህ ሰው ከሰው አላጋጨህ የሰው ንብረት አልዘረፍክ ሰርተህ ፈታ ዘና ማለት ለሌሎችም ሞራል መሆን በጣም ጥሩ ነገር ነው 👍
@fafisualih4212
@fafisualih4212 2 года назад
ይመችሽ(ህ)
@user-gt4sj4ft6w
@user-gt4sj4ft6w 2 года назад
ወንድሜ ለዚህ ደሀ ህዝብ ማስተማር ያለብህ ጉቺ ሮሌክስ ሳይሆን ከድህነት ያመለጥክበትን የህይወት መንገድ ለህዝብ ብታስተምር መልካም ነው እላለሁ!!
@kasechayele2806
@kasechayele2806 2 года назад
Tkikil
@metasebiakassaye3747
@metasebiakassaye3747 2 года назад
The Gucci is fake one since the price of Gucci for a suit is more than 3,000 iUS
@selinaendale5803
@selinaendale5803 2 года назад
የተቻለውን ወጣቱ እውቀቱን አቅሙን እንዲጠቀም ያስተምራል። እውቀቱ እያላቸው ገንዘብ በማጣት የተዳከሙትን የተወሰኑ ወጣቶች በገንዘብ ይደግፋል ችግሩ እኛ ቁጭ ብለን አቃቂር ማውጣት እንጂ የሚሰራ ሰው እያበረታታን አብረን መሯሯጥ መለወጥ አንፈልግም
@des895
@des895 2 года назад
የጠያቂው ጥፋት ነው: እንዴትአርገህ እዚ ደረስክ ብሎ መጠየቅ
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh 2 года назад
@@metasebiakassaye3747 😂sale weto new ale betay
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
መንሱር ይህ ቃለ መጠየቅ በጣም የብዙ ሰዋች በአንተ ላይ ያላቸው አመለካከት የሚያሰቀይር ነው። ቅንነትህ ያለህ positive energy ወደ ሊላው የሚተላለፍ ነው። በርታ ያንተ አይነቶቹን ያብዛልንመንሱር 🥰 አገራችንን ሰላም ነስቶን የህዝብ መከራ የተራዘመው በ negative energy 🔋 የተሞሉ በጥላቻ የታወሩ ሰዋች በዝተው ነው
@user-yg7wf4xl8e
@user-yg7wf4xl8e 2 года назад
እውነት ለመናገር በልጅነቱ የተፈተነ ሰው ሲያልፍለት ደስ ይላል የበለጠ ይስጥህ !!
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
ትክክል
@hewan676
@hewan676 2 года назад
በጣምስቶቻችንነን በችግርያደግነው
@md.yashinyashin2672
@md.yashinyashin2672 2 года назад
ትክክል
@philiposrama
@philiposrama Год назад
ይሄኮ ሁሉም የሚሉት ነው። መፈተኑን ከእርሱ እንጂ ካሳደጉት ማህበረሰቦች አላገኘንም
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 года назад
የሀብቱ መጠን ሳይሆን ሚያስፈልገው እትዴት ሀብታም እንደሆነ መንገዱን ማሳየት ነው ያለበት እንዴት መስራት እንዳለባቸው ማስተማር በቅንነት 100%በቅንነት
@TseganehKuma
@TseganehKuma 2 года назад
አንድ ጊዜ አንዲት ጋዜጠኛ ቢል ጌትስን ኢንተርቪው ስታደርገው "እንዴት እንዲህ ሃብታም ሆንክ?" ብላ ስትጠይቀው ቼኩን አወጣና የፈለግሺውን ያክል ገንዘብ ፃፊና ልፈርምልሽ አላት:: እሷም አይ አልፅፍም አለችው:: እባክሽ ቢላትም እምቢ አለች:: እንግዲያውስ ሃብታም የሆንኩት የተሰጠኝን ቻንስ ስለተጠቀምኩበት ነው:: አንቺ ግን የተሰጠሽን ቻንስ አልተጠቀምሽበትም:: አላት:: ቻንሱን ተጠቅሞ ነው ሃብታም የሆነው::
@des895
@des895 2 года назад
አስተማረ እኮ ስራ ከልጅነቱ ነው የጀመረው 18 ኪሎ ሜትር ተጉዞ ቡና ሸጦ ከሄደበት ደሞ ጨው ይዞ ሰፈሩ ይሸጣል: ጥፋቱ ደሞ የጠያቂው ነው
@tube-gz1he
@tube-gz1he 2 года назад
ሰውዬው መች ጠየቀው ሰው ስንት ብር አለህ ተብሎ ይጠይቃል??
@dytutor
@dytutor 2 года назад
የኢትዮጵያ አሁን ያለ ወጣት ና ከድህነት እንዴት እነወደሚወጣ ተማር ሲበል አይሰማም ከዛ ሀብታም ሲያይ ደሞ አስተምረን እነወጂ ይላል። እስኪ RU-vid ላይ የኤርሚያስ አመልጋ ስለስራ የሚያስተምረውን ቪድዮ ከ1ሺህ በታች ቪው ነው ያለው። የማይሆን ተራ ወሬ እና ዘፈን ግን በሚሊዮን ቪው ነው። ያው ትኩረት ያረክበት ነገር ነው የምታገኘው ያው ከሱ በላይ ሀብታም ኤርሚያስ አለ እሱን ማየት ነው። ያስተምራል ሰው ግን አያይም።
@tsegayedegela394
@tsegayedegela394 2 года назад
ENDET ENDESERAMA TENAGERE EKO. LEFTWAL
@nafkot__og
@nafkot__og 2 года назад
ይመች እኔ ተመችቶኛል ሙድ ደሀ እደሆነ ሰነፍ ነው ቁጭ ብሎ መብላት ነው ሚፈልገው ከሰራ ታገኛለ ባለክ ላይ ፈጣሪ ይጨምርል
@user-gi5pj6im9n
@user-gi5pj6im9n 2 года назад
ከታሪክህ ሁሉ በጣም ደስ ያለኝ ነገር ለእስልምናህ ያለህ ክብር ነው አልሀምዱሊላህ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 года назад
በቅርቡ ሀገሬ ገብቼ ሰርቼ ሚሊየነር እሆናለሁ እኔም ከሸቃላነት ወደ ሚሊየነርነት ባልሆንም እንኳን በሀገሬ ዘና ብየ እኖራለሁ ከቤተሰቤ ጋር
@nebilmohammed8170
@nebilmohammed8170 2 года назад
የመጣህበት መንገድ ከባድ ነበር እናም አሰተማሪ ነው ይጨምርልህ ካለህ በላይ
@seidanuru1000
@seidanuru1000 2 года назад
የመጣህበት መንገድ በጣም አስቸጋሪ እና ደስ እሚል ነው! ነገርግን አሁን እምታደርጋቸው ነገሮች በጣም የተጋነኑ ይመስለኛል!
@amenasaeed495
@amenasaeed495 2 года назад
ትክክል
@demekehussen7690
@demekehussen7690 2 года назад
ለዚህ ህዝብ ማስተማር ያለብህ ስለ ሱፍህ እና የቅንጦት ንብረቶችህ ሳይሆን ተወልደህ ላደክበት ማህበረሰብ ምን አደረክ ተብለህ ስትጠየቅ ይህንን አደረኩ ማለት ስትችል አንተ የኔ ጀግና ነህ ግንመገኛህ ከማሻ ነው ከከፋ ዞን ይባላል ይህንን ግልጽ አድርገው መልካም!!!
@nanilove2121
@nanilove2121 2 года назад
I like his Confidence
@hementube7948
@hementube7948 2 года назад
በጣም ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው በጎ ሰዎች መሀከል መንሱሬ አንዱ ነው። እረጅም እድሜ ተመኘውልክ መንሱሬ!!!
@tub4465
@tub4465 2 года назад
ቢሊይነር ሚሊይነር ሁሉም ከንቱ መጨረሻ በ3 meter መጨረሻ ወደማንመለስቡት እንሄዳለን እናም ወዳጁ ድንገት ለምታጣት ህይወት ሙልካም ስራ ስራ
@BINTYIMAMtube2223
@BINTYIMAMtube2223 2 года назад
ወንድሜ ሙስሊም እንደመሆንህ መጠን አትኮፈስ ጌታህን አስታውስ ሚስኪኖችን እርዳበት መስጅድ አሰራበት ልክ ደክሜ ጥሬ ግሬ ነው ያገኘሁት ብለህ አትሰብ ይህን ያሥገኘህ ጌታህ አሏህ ሱብሀነሁወታአላህ ነው ሁሉን የረዘቀህ ጌታህን አስብ ለሰከንድ እስትንፋስህን የሚያቆየው ሀያሉ ጌታነው ስለዚህ አትኮፈስ ወንድሜ
@user-gl7pt7fu4i
@user-gl7pt7fu4i 2 года назад
አወ
@melatkumsa2725
@melatkumsa2725 2 года назад
🤐🤐🤐
@Sirage111d
@Sirage111d Год назад
Exactly some they forgot who give them by the way muslim man gold or demand never wear on silver or any other thing can wear not white gold or golden gold all same gold is gold
@addislij3053
@addislij3053 2 года назад
We have to be presentable and ready daily, regardless of the task on hand. Happiness brings happiness! Looking your best daily boosts self confidence and brings positive energy. This is my first time seeing this gentleman he looks very sincere and down to Earth.
@smohammed7586
@smohammed7586 2 года назад
የምትኖረውን ስለተናገርክ ከሐበሻ አስተያየት አታመልጥም እኔ ግን በግል ውስጥህ ያለው positive energy ይመቸኛል go head ...respect
@smohammed7586
@smohammed7586 2 года назад
@@ETBeMore ሰላም ዘ ኢትዮጵያ ሰላም ማለት ምንን ይወክላል???
@ETBeMore
@ETBeMore 2 года назад
Am a fan of humility & humbleness!! Not materialism! New Money, bling bling ghetto fabulous ain't my cup of tea!! Materialism is a sign of የጎደለ፣ ማሟያ! ሰላም፣ ያለው፣ ሙሉ ሰውነ ው። ሊያሟሏ፣ አይወጣጠርም፣ ደሀ ላይ፣ አያገሳም!!!!
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 года назад
እስማማለሁ
@mewenet2874
@mewenet2874 2 года назад
Ye sew lij litawek yemigebaw be siraw new enji media lay eyezoru silaweru aydelem. Beyetignawum emnetim Eredahu bilo menager yemifeked aymesilegnm… yichi alem tefi nat sigam ferash new …esu endalew zare lay yemiredaw merdat felgo semayawiwun hiwot asibo sayhon nege president yemehon dream silalew kewedihu yemircha kiskesa new. So, for me this is not positive energy rather better to say adult version of እንቁልልጭ
@sarahabshawet
@sarahabshawet 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም ጤናም ሀብትም ከአላህ ነውና ጌታህን አመስግን አላህ የበለጠ ይስጥህ መልካም ነገር የምትሰራበት አላህ ያድርግህ
@selam1599
@selam1599 2 года назад
ምነዉ ተደራጅታቹ ማጅራቴን በሉኝ አልክ
@Victoria-cs4oc
@Victoria-cs4oc 2 года назад
😂😂😂😂😂👍🏻
@aminaishak7147
@aminaishak7147 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-xe8pm7ys5o
@user-xe8pm7ys5o 2 года назад
በጣም ያስብላል 😂😂😂😂
@kkh5784
@kkh5784 2 года назад
ክክክክ
@life7810
@life7810 2 года назад
😅😅😅😅😅
@abdulwahidali493
@abdulwahidali493 2 года назад
Mensur, you are special well articulated. And i appreciate your confidence and you are good example Muslim millionaire out there who are not paying zakat and following islam.
@samm5903
@samm5903 2 года назад
ጨምሮ ይስጥህ ወንድም ለተቸገሩም ማገዝህን ቀጥል
@eyea7297
@eyea7297 2 года назад
ፆም ጠብቆ ጥቂት ልብሶች ይዘክራል ከስራው ጉራው በለጠ
@carepharm3502
@carepharm3502 2 года назад
@@eyea7297 esti +ve hun bemin awek endesu endehone endemiyaderg?
@helenassefa6333
@helenassefa6333 2 года назад
መንሱር ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ ሁልጌዜ ጥሩ ስሰራ ሰርተክ ያገኘከው ስለሆነ ኮንፊደንስክ ደስ ይላል ፕሬዘዳንት እንድትሆን እኔም አንዷ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@Emumhamedsofi
@Emumhamedsofi 2 года назад
ማሻአላህ መንሡር በንግድ ላይ ነው ያለሁት ኢንሻአላህ እንዳንተ ሠርቶ ለመለወጥ ትግል ላይ ነኝ መንሡር ስለየቲም ምን ያክል ቦታና እዝነት አለህ እሥኪ በአንተ አንደበት
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 2 года назад
መሱሬ ኮራሁብህ የመጣህበትን ማስታወስህ በርታልን ከዚህም በላይ አላህ ይስጥህ
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 года назад
ፈጣሪ ቀሪ ዘመንክን ይባርክልክ ላጲስ እራሴን ጠላዉ ላልከዉ እራስክን ከሌላ ሰዉ ጋር አታወዳድር ደስታን ታጣለክ በተሰጠክ አመስግን ስላወራ አደለም ዉስጡን ፈጣሪ ያቃል ከሁሉም የዉስጥ ሰላም ይበልጣል ምን ታቃለክ ተኝቶ አያድር ይሆናል ስላወራ ደስተኛ ነዉ ዉስጡ ሰላም አለዉ ብሎ ማሰብ አይቻልም ስለዚ ባላቹ ነገር ሁሉ አመስግኑ ስለሁሉም ተመስገን🙏
@tesfayesenay
@tesfayesenay 2 года назад
Min ehem birr hono new kene selam ena tena ayibeltim
@temesgenabate7204
@temesgenabate7204 2 года назад
አለማወቅ ደፋር ያደርጋል ፤ የሚለውን ነገር ያየሁት ባንተ ነው ወንድሜ
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 2 года назад
Bewnet jil new enji😩😩😩😩🙃
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
ምኑ ነው አለማወቁ? እራሱን አውቆ እራሱን አሰመልጦ ለሊሎች መንገድ እያሳየ ነው። ደፍር ካልከው እራሱን ማሰመለጡ ነው
@carepharm3502
@carepharm3502 2 года назад
@@solianasoliana4052 tikeklga mels 👍
@saranega6568
@saranega6568 2 года назад
Betam betam betam. Irtib fara yasafral bicha
@mohammedmohammod4147
@mohammedmohammod4147 2 года назад
Ewenit niw
@atd605
@atd605 2 года назад
God bless you more again and again! Very positive ☺ honest person!!
@selinaendale5803
@selinaendale5803 2 года назад
ሰው ከሰራ ከለፋ ያገኛል። ፅድት ፍክት ብለህ ዛሬን መኖር ትክክል ነው መንሱር 👍👍👍👍👍
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ . የተሳካለት ኢትዮጵዊ ማየት በጣም ያስደስተኛል በሚቀጥለው ፕሮግራም ምን ሰርተህ ሚሊየነር እንደሆንክ ብትነግረን ይጠቅመናል thank you 🙏
@kedawdoandhotea3398
@kedawdoandhotea3398 2 года назад
I really like your energy Ana positivity.keep it up Brother!!
@addisalemtesfa8448
@addisalemtesfa8448 2 года назад
Interesting personality! Keep up the good work!
@selma5801
@selma5801 2 года назад
ራስክን ጠብቅ ወንድማችን የኛ ሰው ሀገር የሚያለማን ሰው ከማበረታታት ይልቅ በቅናት ሲጦዙ ነው የምናያቸው
@yosephtekle9904
@yosephtekle9904 2 года назад
ላጲስ: "ዛሬ ከበድ ያለ እንግዳ ነው ይዤላቹ የመጣሁት" መንሱር: "እውነት ነው ከበድ ያልኩ እንግዳ ነኝ" 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ መንሱር
@ma_molla
@ma_molla 2 года назад
ጨዋታ ግን አያሥፈራም ደስ ሲል
@hayatsaed7577
@hayatsaed7577 2 года назад
ምን እደዝሰዉ የቀለለ አለ ተፌስታል ያነሰ ሌባ ቀላል
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 года назад
እንኳን አለኝ ብለህ ሀገራችን የለኝም ብልህ ይደፉሀል ነብስ ረክሳለች ተደብቀህ ኑር
@user-kb9zn2js6m
@user-kb9zn2js6m 2 года назад
jf Hmm
@user-kb9zn2js6m
@user-kb9zn2js6m 2 года назад
My g jf f t7 j bcg fghh ha 7h7b
@user-kb9zn2js6m
@user-kb9zn2js6m 2 года назад
b7h In gb77
@kedlove1774
@kedlove1774 2 года назад
ከምርሽ ነው
@lemlemtadesse3924
@lemlemtadesse3924 2 года назад
Its nice to see rich people ...it gives hope to see young habesha brother doing well...please እንዴት ሀብት እንዳገኛህ ብታስተምር ደስ ይላል
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 2 года назад
አሏህ ይጨምርልህ መንሱር ጀማል❤❤❤
@sitinahussen954
@sitinahussen954 2 года назад
Good job 👍🏼 በራሱ አለም የሚኖር የሚያዝናናን ሰፈር አገር የማይረብሽ ምርር ኢትዮጲያዊ
@Snan-ex4sc
@Snan-ex4sc 2 года назад
Aha ehe yegebaw kero new eyalesh new. Dula yizo nebret ayawedmem eyalesh new😂😂 kehone lik satogn atkerim.
@mohamedhanafe3226
@mohamedhanafe3226 2 года назад
እውነቱነው አብሮኝ ተምራል ዘጠነኛ ክፍል እኔ የመቱልጅነኝ ከድሮም ዘናጭነው መሱር
@momenamhmed7412
@momenamhmed7412 2 года назад
አልተጋባብህም ማለቴ ሀብቱሀሀሀሀሀሀ
@user-rv4gt6wj1u
@user-rv4gt6wj1u 2 года назад
ጠያቂውም ተጠያቂውም ዘና አረጋቹሁኝ መንሱር ጀማል አላህ በረካ ያድርግልህ ሀብትህን አላህ በሚፈቅደው ነገር ምታውል አላህ ያድርግህ ጠያቅያችን ግን ይህ ሱፍ በምን ማሺን እደ ሚያሳጥበው መንሱር ጀማልን ብትጠይቅልን ውስጤ ነበር አያቴ በቾ እየሂደ ስራ ይሰራ ነበር በቾ ነኝ ሲል አስታወስኩኝ
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ መነሱር እኔም ኖሮኝ ብጥርቅ ብል እራስህን ጠብቅ ለቁስ ብለዉ ህይወት ሚቀጥፉ ስላሉ የመዳም ቅመሞች አላህ ይሁነን
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 2 года назад
ኧረ ሰው አባቴ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። አንተም ቸር ሁን ስጥ። እኔ ወደ ፯ እና ፰ ወር ሆነኝ ከትናንትናዋ እኔ ጋ ተወዳድሬ ራሴን መለወጥ ከጀመርኩ። ለውጤ ምርጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ገና ደግሞ ይበልጥ ብዙ ይቀረኛል። እናንተም በራሳችሁ መንገድ በርቱ
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 года назад
Well done!
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 2 года назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ashenafizeleke54
@ashenafizeleke54 2 года назад
ስኬትህን ልፋትህን ባደንቅም በረሀብ ስንቱ በሚረግፍባት ሀገር እንዲህ መሆን ትንሽ አይከብድም 1.5 ቀለበቱን ተጨማሪ ስራ ብትፈጥርበት ስንት ድሀ በልቶ ያድር ነበር 70 ሱፍህን ወደ 15 ብትቀንሰውና ወጪውንም ሌላ ስራ ብትፈጥርበት ብዙ ሰዎችን ረድተህ ያንተንም ወደ ቢሊየርነት ግስጋሴ ያፋጥንልህ ነበር ወንድሜ
@bamboom9184
@bamboom9184 2 года назад
I get your point of view but he might already be helping others and he literally said he is planning to build a hospital so i dont think we should focus on the ring🤷‍♂️.
@meramtube5788
@meramtube5788 2 года назад
ለአርቲስቶች ንገሪያቸው
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@meramtube5788 demiry pls pls pls 🙏
@Wm.K
@Wm.K 2 года назад
Allah yetebikh yega hizb jofe yitelale bro
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 года назад
ጨምሮ ይስጥህ መንሱሬ ❤️🙏🏽
@yohannes1471
@yohannes1471 2 года назад
I loved your show because you invited so many Syco people, but he is the best .keep up the good work.
@alexanderassefa400
@alexanderassefa400 2 года назад
lol
@betalmakonnen4041
@betalmakonnen4041 2 года назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ መስረትህን በኩራት የምትናገር ምርጥ ስው የልፋትህ ውጤት ዛሬ አይተከዋልና ጉረኛ አያስብልህም
@seidmengstu5746
@seidmengstu5746 2 года назад
ድሀ ማለት መስራት የማይችል ብቻ ነው ሙሉ ጤንነት ያለው ሁሉም ደሀ አይባለም
@birukabraham1134
@birukabraham1134 2 года назад
መንሱር ምርጥ ሰው ነው! የስራ ሰው ነው። ከሱ ልንማር ይገባል።
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 2 года назад
እስኪ አሁን የተራበውን አብላ ድረስላቸው የነገን ፈጣሪ ያውቃል ጥለኸው ከመሄድህ በፊት ፅደቅ
@m.o3412
@m.o3412 2 года назад
እየረዳ እንደሆነ ይነገርለታል እሱም ተናግሯል
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 2 года назад
ያ ማለት የለበሰውን ልብስ ለቅርብ ዘመዱ መስጠት ነው መርዳት?
@bl8869
@bl8869 2 года назад
“Negative people have a problem for every solution” Albert Einstein! The fact that you are utilizing social media for positive and investing in new ideas and start ups is commendable! The hell with negative people and the naysayers! Berta and God bless you!👍
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 2 года назад
በግፍ የጣልካትን ልጅህን ምስትህን ጠይቅ በምድያ የምታወራሁን ለመኖር መጀመሪያ የዝነት ታደሰ ይመር የባለቤትህን አስተካክል💔💔💔
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 года назад
ያለህን መናገር ጉረኝነት አይደለም እውነታ እንጂ 🥰የለፋ ሰው የልፋቱን ዋጋ ሲያገኝ መንሻውን ሳይረሳ ሲቀር በጣም ደስ ይላል ባለህ ላይ ጨምሮ ፈጣሪ ይስጥህ ዋናው ጤና ነውና ጤናህን ፈጣሪ ያብዛልህ ከሰው ጅብ ይጠብቅህ🙏
@tribalboy6578
@tribalboy6578 2 года назад
እድሜና ጤናውን ይስጥህ ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉም ይቻላል።
@girmachewteshome357
@girmachewteshome357 2 года назад
Ewnet nw
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 2 года назад
ገራሚ ነህ አላህ ጥላቶቺህን ይያዝልህ ኢሻአላህ ምኞትህንም ያሳካልህ
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 2 года назад
ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@sebsibegetahun3735
@sebsibegetahun3735 2 года назад
mensur always speak truth. long live mensure!
@eagleeye667
@eagleeye667 2 года назад
Big think you will be bigger . He seems very genius and confident to reach and archive his dreams. Enjoy your deams Bro.
@sameeramuohammed494
@sameeramuohammed494 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ በእስር ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን. ፍትህ. ፍትህ ፍትህ
@zerihungeleta5689
@zerihungeleta5689 2 года назад
I like his confidence. Keep on!
@nadi7244
@nadi7244 2 года назад
Masha Allah I’m proud of you my brother ❤️❤️❤️
@user-to6pm4lh7n
@user-to6pm4lh7n 2 года назад
ጨምሮ ይስጥህ እንደመልካምነትህ ግን ሳክስዋን 🎷 ቀንሳት ይህን ምስኪን ህዝብ አታዝገው
@zo-ma6557
@zo-ma6557 2 года назад
መንሱር- "በ 17 አመቴ ነው ጫማ ያደረኩት" ጋዜጠኛ- "በቀል ላይ ነሃ ዛሬ!" 😂😂😂😂😂😂
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 2 года назад
I always laugh when people say, my ring, car, clothes casts a million dollars? What is point of a million dollars worth material? Of course ,except a house? We are making rich people richer, by buying their products in millions. Just get what you need, not what you want. It is a shame to live this type of life, even worse to talk about it in Ethiopia.
@oumahmed965
@oumahmed965 2 года назад
Accurate !
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 2 года назад
we call it CLASS.
@filmonsemere7939
@filmonsemere7939 2 года назад
Mental slavery egotism
@etyopiawit
@etyopiawit 2 года назад
Thank you!!
@yassinsaid1197
@yassinsaid1197 2 года назад
Why hate on people if you can’t afford it yourself lol let people enjoy and decide what to do with their thing
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 2 года назад
መንሱሬ አቦ ይመችህ ደስ የሚለው ነገር በጣም ሰው ረጂ ነው👍 አይቆጭህም አቦ🥰👍👌
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 года назад
ይመችህ ወንድሜ ❤️
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 2 года назад
ማሻ አላህ እንካንም ኖረህ አላህ ይራህመው አሊ በናት የ 50 ሺ ዶላር ሰአት ነበር ይሚለብሰው ዲናችን ካለው ይልበስ ካለው ይስጥ ነው
@blacklove7488
@blacklove7488 2 года назад
ወርቁ አይተነዉን በሰማዉ ጆሮየ ያንተንም ላዳምጥ የት መሄጃ አለን ብለህ ነዉ😂😂
@user-yn5oc7zn5p
@user-yn5oc7zn5p 6 месяцев назад
Thanks brother
@user-kn5he2uj5m
@user-kn5he2uj5m 2 года назад
መንሱሬ ምንው ዋጋውን አልጠየከኝም አለች 😂😂😂😂
@samsonbeyane5039
@samsonbeyane5039 2 года назад
Extreme showiness.
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 2 года назад
I met this guy. He is so funny. It is amazing how his mind functions. Betam keltafa Newe. Ke Zeketegna Nuro Tenesto Ezih Mederes Bereket Newe
@dawudmuhamed2055
@dawudmuhamed2055 2 года назад
quxarun faqadenta kahon basaxan
@yohannes987
@yohannes987 2 года назад
በጣም ታዝናናኛለህ ይመችህ
@selamtube6934
@selamtube6934 2 года назад
Masha allah gobeze neh welahi allah yetebekh mendury
@enderasenegn
@enderasenegn 2 года назад
ሰርቶ ደክሞ ፈታ ይበል ልብሱ 50 ሺ ሲያንሰው ነው ገራሚ ሱፍ ነው👌
@yootube1
@yootube1 2 года назад
ወንድም መንሱር ለመታወቅ በምታደርገው ጥረት እራስህን እንዳታጣ !
@momenamhmed7412
@momenamhmed7412 2 года назад
ኢትዮ እዲህ አይነት ያሳጥራል
@tinbitdaniel6342
@tinbitdaniel6342 2 года назад
Eko sibeza guregna neger new simeslgn saylfa new yagegnwu
@Mohamedali-fk9gx
@Mohamedali-fk9gx 7 месяцев назад
እሄ የአሏህ ተአምር ነው እኛንም በስደት ያለነውን አሏህ ይባርክልን👌💍💍
@SuperDocho
@SuperDocho 2 года назад
What how much you side the Gucci coat price ? Is that reel one or you talking abut the copy?
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
እንደዚህ አይነትም ሰው አለ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል ችግር ላይ እንዳለ ሚገርም ነው ልብ ይስጠን!!
@tgmcmaster2639
@tgmcmaster2639 2 года назад
Lol
@ETBeMore
@ETBeMore 2 года назад
I thought am the only one shocked!! ዘቅጠናል!!!
@tgmcmaster2639
@tgmcmaster2639 2 года назад
@@ETBeMore I am shocked too
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 2 года назад
አዳሜ በቅናት ጧ ያልሽ ትመስያለሽ ትሽ እንደሱ ረጂ አለወይ መንሱር በርታልን👍
@ETBeMore
@ETBeMore 2 года назад
@@user-fn5cp4dz3h ፈረንጅ ሲተርት፣ "Ignorance is a bliss" ይላል። ታድለህ። ቅናት ትርጉሙን፣ ታውቀዋለህ? የሚቀና ጠፍቶ፣ በdirt poor country የሚወጣጠር፣ ይቀናል?
@tribalboy6578
@tribalboy6578 2 года назад
ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ I love your confidence!
@user-vy6rg9ee8v
@user-vy6rg9ee8v 2 года назад
አላህ ያቀድከውን ያሳካልህ ወንድሜ መንሱር አላህ የሰጠህን ኒእማ ለኸይር እምታውለ ው አኼራህን እምገዛበት ያድስግህ
@ethiofirst5002
@ethiofirst5002 2 года назад
ይገባሀል የልፋትህ ነው ወንድሜ፡ በዛላይ ቅን ለሰው አሳቢ ትመስላለህ እሱን ያብዛልህ፡ ሀብትህን እግዚአብሔር ሲያበዛልህ ቅንነትህን ለደሀዎች ለሌላቸው ለተቸገሩ ደራሽ የመሆንህን ፀጋውን ያብዛልህ።
@hailegedlu3725
@hailegedlu3725 2 года назад
ምንድነው የሚሰራው፣ሚሊየነር የሆነው በምን መንገድ ነው?ለማለት የተፈለገው ከሥራውና ከጥረት መንገዱም ሰዎች እንዲማሩበት ለማለት ነው።በተረፈ በርታ፣ቢሊየነር ለመሆን ግፋ፣ገናወጣት ነህ ትደርስበታለህ።
@jonney235
@jonney235 2 года назад
Sometimes, when you are ignorant, you feel like a hero. No matter how you are rich money , you can't buy wisdom and a great personality. Almoke defar yadergal nefse yimar
@davidodav
@davidodav 2 года назад
thank you! this is the best comment!
@Moneybag444
@Moneybag444 2 года назад
ደስ የሚል ልብ ነው ያለህ💚💛❤️
@seyaeco
@seyaeco 2 года назад
መንሱር እጅግ በጣም ነው የኮራሁብህ ትለያለህ በባዶ እግር እንደሄድክ ሁላ አሁን ሰባ ሱፍ አለህ የህ የአላህ ሰ.ወ ፀጋ ነውና አላህን ከማመስገን ወደሃላ እነዳትል አለህ ሰ.ወ የፈለገው ሰው ከፍ የሚያደርግ የፈለገው ደሞ ዝቅ የሚያደርግ ነውና ሰደቃ በመስጠት አላህን አስደስተው፡፡ ኮርቼብሃለሁኝ ማበሪያ ማጥፍያ ፕሮግራም የመጡ ሰዎች ተዋርደው ሲመለሱ ነበር ማየው አነተ ግን ያለህ አለኝ እውነት ስታወራ ደስ የላል፡፡ አላህ ለምኞትህ የብቃህ፡፡
@climaxtouches1381
@climaxtouches1381 2 года назад
መንሱር ይመቸኛል 😍❤
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 2 года назад
ኑሮዬ ይታይልኝ የሚል መንፈስ ያለበት ፕሮግራም ነው!!!!!
@rahilnatan5549
@rahilnatan5549 2 года назад
እንካን እሱ ሰርቶ ያገኘውን ይቅር እና እጭብርባሪ ሌባ ባለህብት ጉራውን ይቸረችራል
@tsegayedegela394
@tsegayedegela394 2 года назад
great personality! Mensur RESPECT
@senaitbekele957
@senaitbekele957 2 года назад
He have posetive personally good job God bless you 🙏
@user-mh2lp2uo9f
@user-mh2lp2uo9f 2 года назад
"እረዳለሁ ፣ሩህሩህ ነኝ" ይል ና ቀለበቱ $30,000 ተገዛ። ችግር የለም የቸገራችሁ ካላችሁ ጠይቁ ይሰጣችኋል !
@bezalemmekonnen8273
@bezalemmekonnen8273 2 года назад
ላፒስ እምያቀርባቸዉን እንግዳች በጣም እንደምያቃቸዉ አርጎ ነው አክት እምያረገዉ
@user-vm4hh9ic4l
@user-vm4hh9ic4l 2 года назад
የመንሱር መልስ ተመቹቶኛ።ተባረክ ያብዛልእ፡ካለእበት ወዳ ከፋታ ደረጃ ዳረስ
@user-pe6ui5gm6o
@user-pe6ui5gm6o 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ከአይን ያውጣህ ያረብ
@mituethio
@mituethio 2 года назад
መንሱር ጀማል ግን እራስህ ላይ የምታደርጋቸው ነገሮች ጥሩ ናቸው ግን በጣም ግን አለኝ አለኝ ማለት ጥሩ አይደለም የምትኖረው ኢትዮጲያ ነው ምን ለ ማለት ፈልጌ ነው ማ ላይ ነው የምትጎርረው ለራሱ ኑሮ ያጦዘው ማህበረሰብ ላይ ትንሽ አይከብድም
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 2 года назад
ትክክል
@abay3517
@abay3517 2 года назад
ከበቾ እረኛ ምን ይጠበቃል የምላሱ ቅብጥርጥር የሰሚውን ምንነት ያላገናዘበ ነው
@aminaishak7147
@aminaishak7147 2 года назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አለኝ ማለት እንደነውር አርገን ለምን እንቆጥራለን ?
@mewenet2874
@mewenet2874 2 года назад
Alegn teblo leminegerew sew yileyayal. And le rabew sew sile burger, pizza, yemekina, yelibs brand bitnegriw minu new mn yichemriletal? Siketil beye mediaw eyezoru sew madenkor des ayilm.
@ethio-code6509
@ethio-code6509 2 года назад
ይጎርር በገዛ ሀብቱ
@honeysweethoneysweet5670
@honeysweethoneysweet5670 2 года назад
በዚህ መልኩ ማቅራራት ምንጩ ከየት ነው ወይ ጉድ
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 года назад
Nice interview 👌
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 года назад
መሡር። ጨምሮ ጨሜምሮ ይሥጥህ። ግን ብዙየተራበም ሥላለ። ለልብሥ። ይሄንያክል ባታወጣ። ዱንያ ፈራሽናትና። የነገህን የዘላለምቤትህን። ብትገነባ። ባይነኝ። ይሄሁሉ ልብሥ። ተከትሎህ። አይሄድም። ይሄንሥል። ያንተን ደሥታ መቃወሜ። አይደለም። ሁሌም ደሥይበልህ።በዚህሥኬትህ ውሥጥ ብዙም ውጣዉረድ። ፈተናም ይኖራል። ይሄንሁሉ አልፈህ። እዚህሥላደረሠህም አላህ። አልሀምዱሊላህ በለዉ ጀግናነህ። ያደክበትንም። አለመርሣትህ አንዳንዶች እየረሡት። ተቸግረናል
@ousmanmebb2280
@ousmanmebb2280 2 года назад
Good interview with good journalist , i enjoy it
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 2 года назад
እግዚያብሄር ያለህን ይባርክል ጨማምሮ ይስጥህ
@teshukayealem6601
@teshukayealem6601 2 года назад
ይህ መንሡር ሚባል ሠው አክባሪው ነኝ! ሥራ እድል ይፍጠርልኝ።
@seyfkehantube2330
@seyfkehantube2330 2 года назад
የ ወንድ ጎደኛ አለህ ወይ ጉድ ይሳቀቃል መቼም አንድ ምክር እጠብቃለሁ ከኡስጣዝ ሳዳት ከማል እንደሚሰጥህ ኢንሻ አላህ
Далее
Why Don't Ice Rinks Melt?
01:00
Просмотров 6 млн
Şəbnəm Tovuzlu - Həsrət Qalasan (Yeni 2024)
3:31
SHAMAN - Премия МУЗ-ТВ 2024
4:36
Просмотров 384 тыс.