Тёмный

ለመጀመሪያ ግዜ ማርገዟን ሰርፕራይዝ ስታደርገኝ ያልጠበቀችው ተፈጠረ 

BABO TUBE ባቦ ዩቱዩብ
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

13 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 549   
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
የፈለጋችሁትን የቤት እቃ አልባሳት እምትፈልጉ ውደ ሊኩ ጎራ ይበሉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4qUgy4XucxQ.html የህቴን ቻናልም ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ru-vid.com/show-UCJ-bQq6CkQGZj0m-cO1dDMg
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y Год назад
ሀዋ አታረግዝም ያለህ አለደ እና አች አርግዘሽ ረበሳቅቅቅቅ ክክክክክ ማሻ አሏህ መብሩክ ለእኔም ዱአ አዲርጉልኝ
@seada5485
@seada5485 Год назад
መሻአላመሻአላ አላህ በሰላምደሞ ወልደሽ እምስሙያርጋቹህ እንኳንደስአላቹህ ሀዉየ አብዱ
@Yesuftube-rz9ce
@Yesuftube-rz9ce Год назад
ክክ አችአርግዘሽ አላለም
@Yesuftube-rz9ce
@Yesuftube-rz9ce Год назад
ኧረ አችላትም መሸከም ክክ
@sitratube1193
@sitratube1193 Год назад
አይፎን አላለም😀😀😀
@EMUHANFA
@EMUHANFA Год назад
ሚስቱ ከሆስፒታል ደወለችለትና አሁንም ሴት ልጅ እንደወለደች ነገረችው... በደስታ በጣም ጮኸ "ከእሳት ግርዶ የሚሆነኝ ሌላ ሒጃብ" ሲል ተናገረ!
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g Год назад
በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ ሲቀጥል እህቴ ደስታም ይሁን ሀዘን በመጠኑ እናድርገው መጨረሻውን አላህ ያሳምርላችሁ
@emuselhedin4761
@emuselhedin4761 Год назад
እኮን ደስ አላችሁ ሳሊህ የሆነውን ልጅ ይወፍቃችሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንን
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q Год назад
ሚስት ስታርግዝ ደስ ሲለው ይህን ልጅ አየሁ ምርጥ ልጅ ይወፍቃችሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እረሙልትዋል።ይኔባል
@user-gc4sj2qx3t
@user-gc4sj2qx3t Год назад
የኔባልም የልጅ ፍቅር አለው በሰላም ሀገር ገብቸ እድወልድ ጉአ አድርጉልኝ
@zuzutube8681
@zuzutube8681 Год назад
ወየው በሳቅ አንች አርግዘሽ አላለም ሚስኪን ለማንኛውም በጣም ደስ ይላል አላህ ሷሊህ የሆነ ልጂ ይወፍቃችሁ
@susutube360
@susutube360 Год назад
እንዴ ላታረግዝ ነው እንዴ ያገባሀት 🙈ደስታው ልክ ነህ ግን አንች አርግዘሽ🫣
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
ድግት ሰርፕራይዝ ስትደረጉ ሰው እሚልው ያጣና ክክክክ ይቃዣል
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Год назад
በጦርነቱ ከወለጋ እና ከመተከል ለተፈናቀሉ ህፃናቶች የደብተር መግዥያ እባካችሁ ሁላችሁም ተባበሩን ቢያንስ ለ50 ተማሪ መድረስ እንድንችል አግዙን
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Год назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️
@seaditube1578
@seaditube1578 Год назад
ደምሩኝ እመልሳለሁ
@gjihbhhhb9876
@gjihbhhhb9876 Год назад
ደሥ ይላል ሚሥት ስታረግዚ ባል ደስ ሲለው በጣም ነው ደስ እሚለው እኔግን ዉጪልኚ ነው የትባልኩት አልሀምዱሊላሂ በሥ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 месяца назад
😢😢😢😢
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
አች አርግዘሽ አላለሚ አጠራጠርከኝ አብረህ እያደርክ አች አርግዘሽ ትላለህ 😂😂😂😂😂 ለማንኛውም ማሻአላህ አላህ ሳለህልጅ የወፍቃችሁ ውዶቸየ😘😘😘😘😘
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
ድገት ሰርፕራይዝ አድናብሮሽ አያውቅም ተደናበርኩኝ ክክክክክክ
@sofya9565
@sofya9565 Год назад
ክክክክክ አማረኛዋ ሥትጣም
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r Год назад
@@BABOTUBE 🤣🤣
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
@@BABOTUBE አብሽር አላህ ጤነኛ ሳለህ ልጅ የወፍቃችሁ 😘
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@Pnice-fh7gg
@Pnice-fh7gg 3 месяца назад
ሱበሀን አሏህ መመሳሰል ቁርጥ የየሹማዬን ልጂ ነዉ እሚመስለዉ አብዱ ሳየዉ ሁሌም እደነግጣለሑ
@toyebaemame8364
@toyebaemame8364 Год назад
መልካም ማርገዝ ዩቱበሮች ዘንድሮ በማርገዝ ዙራችኋል😂😂😂
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Год назад
🤣🤣👌🇪🇹
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Год назад
ክክክክክ
@user-sx4ks4uk1i
@user-sx4ks4uk1i Год назад
ሳህክክክክ
@zubaydah5837
@zubaydah5837 Год назад
በጣም ፉክክር ነውደ
@user-ss5he7bd7h
@user-ss5he7bd7h Год назад
ክክክክአብሽሩየመዳምቅመሞች
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix Год назад
ባቦ የልጂአባት ልትሆነው ማሻአላህ እኳን ደስአላችሁ ለኡማው ጠቃሚ ጤነኛልጂ ይስጣችሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንንን
@ekru7385
@ekru7385 Год назад
ደጋግሜ አየሁት አንች አርግዘሽ በሚለው🤗😂😂😂ያሀቢቢ መቼ ይሁን መጥቼ እንዲህ አርግዤ የማስደስትህ 😔😢😢😢እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ 🌹🌹🍒🍒
@lblb4521
@lblb4521 Год назад
አላህ በሰላም ያገናኘችሁ
@user-bl7ec8kq9u
@user-bl7ec8kq9u Год назад
ኢንሻ አላህ ውዴ አብሽሪ እኔም እዳችው ነኝ አላህ ቅርብ ያርግልነ ያረብ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንን እህታችን አላህ የዱኒያን ሽታ ትዳርን ይውፍቃችሁ
@user-cp6vi2ri3y
@user-cp6vi2ri3y Год назад
አብሽሪ ውደ እኔም ህልም ይመስለኝ ነበር አለሀምዱሊላህ በሰላም ሀገሬ ገባሁ አላህ ሳሊህ. ልጅ ይስጠኝ ትመጫለሽ ዋናው ሰላም ና ጤና ነው
@user-dh9gu8lh7p
@user-dh9gu8lh7p Год назад
እኔም ሀቢቢ💋ሁሌ ለልጂጉጉትእዳለነዉ
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q Год назад
ብዙም ስርዐት የለሽም ኢህክትራም ይኑርሽ ፈጠን አትበይ ሴት ልጅ ሀያእ ሲኖራት ነው
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Год назад
እረ ምንይወጣላታል እርግት ያለች ናት የሰው እይታ ይለያያል
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q Год назад
ይሄ የእኔ እይታ ነው
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Год назад
@@user-fx5ph6mi1q እሽ ይመችሽ 😍✌
@HAWABABO
@HAWABABO Год назад
ምክርና ሸዋር ከራስ ይጀምራል ስረአት ከለለን ከቤታቺን ምን ትሰሪአለሽ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Год назад
ባቦ አሳቅህኝ ወላሂ አች አርግዘሺ አላለም ሀዉይ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሺ አላህ ሳሊህ ልጅ ይወፍቃችሁ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r Год назад
ደግሞ ስታምር የኔ ፍልቅልቅ እህቴን ትመስሊኛለሽ ሁሌ አያታለሁ ኮሞቼ አላቅም ዛሬ ግን በደታ ኮመቱት እኖኳን ደስ አለሺ ፍልቅልቋ ቆንጆ በሰላም ወልደሽ የሆድሺን በጀርባሺ ፈጣሪ አርጎ ያሰየን አሜን።
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንንን
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Год назад
ማሻአሏህ ዘንድሮ ዩቱበሮች እንደት እ ክክክክ ልጅ በልጅ ሊሆን ነው ዩቱቡ ሁላ ሷሊህ ልጅ ይሁንልሽ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንን 😄😄😄
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Год назад
በሳቅ ገደለኝ ወላሂ እያለች አንች አንች አርግዘሽ አላለም
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
ክክክ ሰው ሲድእነግጥ
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Год назад
@@BABOTUBE አብሽሩ ደሞቸ በሰላም ወልዳ የምስሙ አላህ ያርግላችሁ ሷሊህ የሆነልጅ አላህ ይወፍቃችሁ ለቤተሰቡ ጠቃሚ ለኡማው አገልጋይ የሆነውን አላህ ይወፍቃችሁ
@faziyawollo
@faziyawollo Год назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሀዉየ የኔ ዉዲ እህት አብዲየ ወንዲማችን እኮን ደስ ያላችሁ ደሥታችሁን ያመሸ ያዲርግልላችሁ ያርብ ያርብ
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu Год назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@BeeBee-wp3el
@BeeBee-wp3el Год назад
@@seaditube-lz2zu a
@user-zw2ei5ev3e
@user-zw2ei5ev3e Год назад
ወይኔ የማነዉ አችአርግዘሽ አላለም ወይኔዛሬ🤣🤣 እንኳንደስአላችሁ ዱአአርጉልኝ ለኔም 5ወሬነዉ በሰላም ለመታቀፍያብቃን ያርብ💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤
@afiya3891
@afiya3891 Год назад
ምነዉ ዩቱበሮች ዘንድሮ በማርገዝ ዞራችሁ ክክክ🥀 አለኩሊሀል እንኳን ዴስ አላችሁ ሷሊህ ልጅ ያድርግላችሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንን
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c Год назад
ማሻአላህ ደስይላል ይውለዱ ይብዙ አላህ ሷሊህ ልጆችን ይስጣቸው
@user-ef5wd3rd8z
@user-ef5wd3rd8z Год назад
ማሻአላህ።መብሩክ።መብሩክ።በድጋሚ።ሁለት።ሁነሽ።።ታቅፊሽ።ለመሳም።ያብቃችሁ።።እንሻአላህ
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o Год назад
ውዴሰብአርጊኝ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንን
@seadasead2516
@seadasead2516 Год назад
ማሻ አሏህ መብሩክ አሏህ ሷሊህ ልጅ ይስጣታችሁ ፈገግ ባቦ እና አንቺ አርግዘሽ አላለም ካንተ አባባል የሀዋ አመላለስ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
ክክክክክክ አሚንንንን
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu Год назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@seadasead2516
@seadasead2516 Год назад
@@seaditube-lz2zu እሽ
@HalimaTube
@HalimaTube Год назад
አላህ በሰላም ሶስት ያርጋችሁ አላህ ጤነኛና መልካም ልጂ ይስጣችሁ
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o Год назад
ውዴሰብአርጊኝ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንን
@seaditube1578
@seaditube1578 Год назад
@@user-od2ug5rk2o ኢክሩ ደምሪኝ እመልሳለሁ
@user-bm2sh7nc3b
@user-bm2sh7nc3b Год назад
መብሩክ አላህ ይወፍቃችሁ ያሥደሥታችሁ እኔንም ተሥደትመልስ ሷሊሁንባልእድሰጠኝ ዱአአርጉልኝ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንን ያረብ ሳይውል ሳያድር ምርጡን አሳቢውን ድነኛውን ባል ይስጥሽ እህቴ
@user-ul5tn8ee9n
@user-ul5tn8ee9n Год назад
ማሻአላህ ግንእኮ ላአላህ ሱጁድ ማድርነበረባቹሁ ከይቅርታ ጋር
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 Год назад
ማሻአላህ ባል ሲጎጎ ደሰይላል
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu Год назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@Jujutube914
@Jujutube914 Год назад
ማሻ አላህ የእኔ መልካም ወንድም እንኳን ደሥ አለህ ወላሒ አሣከኝ አንቺ አርግዘሺ አላለም ደሥታቺሁን እስከጀነት ያድርግላቺሁ ያረብ በሠላም ወልዳ የምትስሙ ያድርጋቺሁ
@tebabe
@tebabe Год назад
ማሻ አላህ አልሃምዱሊሊላህ እክዋን ደስ አለሽ ለምትመኙ ሁሉ አላህ ይፈቀን👍👍👍👍
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንን
@user-qy2zo7fn7i
@user-qy2zo7fn7i Год назад
እንኳን ደስ ያላችሁ። ወልዳችሁ ክበዱ። በተረፈ መልክት ለአብዲ። አንድ ሰው ወላሂ። ሲልህ ማምን አልበህ ከነያቱም ከወላሂ በላይ የልም
@hayatwolloyoutb3278
@hayatwolloyoutb3278 Год назад
እኳንደሥያላችሁ"ግንወላሒአሥቃችሁኛል"አችአርግዘሽአላለምባቦ"ሀዊአታርግዝምያለህማነዉ*አላለችምሀዊይ"ወይኔበሳቅፋነዳሁክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
ክክክክክክክክክክክ ሰው ሲደነግጥ ድገት
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Год назад
እንኳን ደስ አላችሁ ግን ሰፕራይዝ አደራረግሺ በሌላ መልኩ ብታረጊው አሪፍ ነበር
@zenazenat1049
@zenazenat1049 Год назад
ወንድ ሁነ ሴት የእላህ ስጦታ ነው አልሀምዱሊላህ ማለት ነው ።እንካ ድስ አላችሁ በስላም ይፍርጀሽ ውድ ።አቡድ እንካን ድስ አለህ አላህ ሳሊህ ልጅ ይወፍቃችሁ
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Год назад
ክክክ አይፎን አላለም ማሻአላህ ሀዊይ የኔውዴመች ነው ያይሽው አብዲ እንኮንድስአላችሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንን
@hayathayat2324
@hayathayat2324 Год назад
አቺ አረግዘሽ ኪኪኪኪኪ የኔ አባት
@semiratube9958
@semiratube9958 Год назад
አይፎን ሢል ሥቄነበር ቡሀላ አሣዘነኝ ሚሥኪነፍር አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ እድሜ ጤና ሀያትየየዘ የኔፍልቅልቅ ማሻአላህ. የአላህ ደሥታችሁ የኔልብትርትርሊል 🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o Год назад
ውዴሰብአርጊኝ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንን
@fatimaa2958
@fatimaa2958 Год назад
እኩዋንደስአላችሁ ባቦየ እኔም አሁን አራትወር ሊሆነኝነው ህመሙ በርግጥ ከብዶኛል በጣም ሁለትወር ሊሆነኝነው ከተኛሁ በሰውአገር ቢከብድም አልሀምዱሊላህ አላህ ሶሊህልጅይስጠን
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
ወላሂ አላህ ከጭቅሽ ያውጣሽ ግን በውስጥ አግኝን ህመሙን እድተ እደተቋቋምነው እንነግርሻለን ከባድ ነው እህት
@fatimaa2958
@fatimaa2958 Год назад
@@BABOTUBE እሽ እወላሂ በጣም ከብዶኛል መፍትሄ ካላችሁ እኔ ዱባይ ነኝ ባለቤቴ እራሱ ስቃን ሲያይ በቀረብኝ እያለነው ሁለት ወሬ ከተኛሁ
@fatimaa2958
@fatimaa2958 Год назад
@@BABOTUBE አልትራስውድ ተስቸ ከትናት ወዳ 3ወር 15 ቀኑነው አሉኝ ምግብም ባሳር ነውእምቀምሰው
@RahatulQelb
@RahatulQelb Год назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ሷልህ የሆነውን ልጅ ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e Год назад
አይ ሀዋ ያሠላም በሥ ይሄው ነው አላለችም በሥ አፎን
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o Год назад
ማሻአላ ተበረከላ ወይኔየ አብዱ እደት እዳሣቀኝ እኮን ደሥ አላችሁ
@mahboobajordan1267
@mahboobajordan1267 Год назад
አይፎን አላለም አየ ባቦየ አሳከኝ 😁😁😁መብሩክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
እልልል እንኳን ደስ አላችሁ ሀውይ ባቦየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወዴ🌹😘😘😘
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o Год назад
ውዴሰብአርጊኝ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንን
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
@@BABOTUBE ባቦየ እስኪ ይቶብ ከፈትልኝ
@HAWABABO
@HAWABABO Год назад
@@user-wr5dy3eb4d እሽ ዉደ ይከፍትልሻል
@user-go1ye7tc5l
@user-go1ye7tc5l Год назад
ማሻላህ መብሩክ። ባቦ። ሳሊህ ልጅ ይወፍቃቹ። ሸርቱልኝ እስኪ
@elhamlove8178
@elhamlove8178 Год назад
ምድነው ዘድሮ የማርገዝ ማሽን ሁኖል እሳ 😂😂😂
@user-sx4ks4uk1i
@user-sx4ks4uk1i Год назад
ክክክክክክ
@add9654
@add9654 Год назад
ክክክክክ
@madinamadina6467
@madinamadina6467 Год назад
ክክክክክክክ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
ጉሉ መሸአላህ
@hewan676
@hewan676 Год назад
አይባልም እናተአሳድጉ አትባሉ ልጅበልጅነት ነው
@ebtisamyoutube6328
@ebtisamyoutube6328 Год назад
የኔ መልካም ፈገግታሽ ብቻ በቂ ነው አላህ እንካን ያስደሰተሽ ሀያቲ
@amitube4609
@amitube4609 Год назад
እኳን ደስአላቹክ ባቦ እዲ ሀዊ
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia Год назад
አሰላማልኩም ማሻአላህ በጣም ደሰ ይላል መብሩክ እንኳን ደሰ ያላችሁ አላህ በሰላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃችሁ💕💕
@zebuyuetub3309
@zebuyuetub3309 Год назад
እንካን ደስስስስ ያላቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ውዶቼ
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h Год назад
ማሻአላህ መብሩክክ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ግንሴቱሁላ ሰርፕራይዝማድረግያቃል እኔስ የኔውድአርግዣለሁእንኳንደስያለህ ብየየተህሊሉንፎቶላኩለት በስልክነበርያበሰርኩት ስሜቱ ወላሂከባድነው ሳቅም ለቅሶም ድብልቅልቅአለብኝ እንቅልፍሳልተኛአደርኩ ዋልኩ አልሀምዱሊላህ አሁንልጀ ሁለት አመቱ እማማነይ እሽ እያለኝነው።
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
ማሸአላህ ቱባረካላህ እውነት ስሜቱ ከባድ ነው
@user-th5vd6vp1u
@user-th5vd6vp1u Год назад
የኔ መልካሙች አላህ ሁለየ ደስ ይበላችሁ የኔ ዉድ ሃዉየዋ ወልድሽ ለመሳም ያብቃሺ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንንን
@seaditube1578
@seaditube1578 Год назад
እህት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@user-yf8oc9eu5y
@user-yf8oc9eu5y Год назад
ማሻአላ ሀውየ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ ባቦየ መብሩክ ግን አድግዜ ወላሂ ካለይህ እመን እደስተየ አስማልካት ወላሂ ካለይ ማመን አበቃ ዳግም እዳይለመድህ 😂😂
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
ክክክክክ ድግት ሰው ሲደነግጥ
@hawwahawwa2597
@hawwahawwa2597 Год назад
አኳን ደሥ አላቹሁግን ለምን አላህን አታመሠግኑም ፊት መመሥገን ያለበት አላህነው
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Год назад
ኧረ ወደዛ የእርግዝና ዜና በሚዲያ: ትንሽ እፍረት ቢኖር ምን አለበት
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
🤪🤪🤪 አርግዘሽ ልቀቂ አንችም
@seaditube1578
@seaditube1578 Год назад
መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ አላህ በሰላም ይገልግልሽ ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 Год назад
የኔ ቅመሞች የኔ ፍልቅልቅ ጥንዶቺ መሻ አላህ ተባርክ አላህ ደስታቺሁ ደስታየ ነው ዋው
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንንን
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb 9 месяцев назад
አች አነጋገርሽን ቃስ በይ እህቴ❤❤
@zinatzinaaat7213
@zinatzinaaat7213 Год назад
አይፎን ፍሮ 12ማክስ አላለም አብዱ ትልቁ ኒአማ ልጂ ነው አልሀምዱሊላህ አላህ መንታም ይሰጣቹህ አላህየ
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g Год назад
እኳን ደስ አላችሁ 👍👍
@tube8677
@tube8677 Год назад
የማንን አምጥተሽነው አላልክም ባቦ አንቺ አርግዘሽ አላልክም የለለነው ያሳከኘ 😂😂😂
@user-lf5nh4ep6d
@user-lf5nh4ep6d Год назад
እስኪ የባቦን ቁጥር እምታቁ ካላችሁ ላኩልኝ
@marizatube5186
@marizatube5186 Год назад
ይሄ ሰው አይሆንም አላለም ሲሳዝን ፍላጎቱ አይኑ ላይ ያስታውቃል
@mohammedal9657
@mohammedal9657 Год назад
ግን ወዶች ያልጠበኩትነው የምትሉትነገርሥ ባልአደለህደ ምነው 😁😁😂😂😂😂👈
@Fafi_tube
@Fafi_tube Год назад
አብዲ ና ሀዊ እንኳን ደስ አላሁ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ አልፍ መብሩክ ደግሞ በሰላም የእርግዝና ጊዜሸን ጨርሰሽ በሰላም ወልደሽ የምታቅፉ አላህ ያድረጋችሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንንን እህታችን
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Год назад
ኡንከን ደስ አለቹ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 Год назад
የወር አበባ በሄደ በስንት ኛው ቀን አረገሽ ለማወቅ ፈልጌ ነው ንገሪኝ እህቴ
@user-bc1nc8ob7m
@user-bc1nc8ob7m Год назад
ያረቢ የኔም ባል ለልጅ ያለው ጉጉት መቸነው ሰርፕራይዝ የማደርገው ደአ አድርጉልኝ ያጀመአ
@waskan5486
@waskan5486 Год назад
ያገሬልጆች..እካንደስአላችሁ..ማሻአላህ. መብሩክ
@fudr.5623
@fudr.5623 Год назад
ማማየ መሸአላህ ብያለው ግን ፎቅ ታህት አታብዠ ጓደኛይ ወርደባት
@hekmtatyby4654
@hekmtatyby4654 Год назад
እራሣቺሁንእየጠበቃቺሁእህቶች
@fudr.5623
@fudr.5623 Год назад
@የእዉቀት ሚዲያ ማማየ አላህ ይጠብቅሽ በዛላይ ሰበብ አረጊ ፎቅ ታሀት ሰትል ነው በጣም ታማ ብታይ አላሀምዱሊላሂ ወጣላት ተሻላት
@fudr.5623
@fudr.5623 Год назад
@የእዉቀት ሚዲያ ሁለት ወር
@fudr.5623
@fudr.5623 Год назад
አሚን
@zebebatube8475
@zebebatube8475 Год назад
ማሻ አላህ ሀዉይ የኔ ደረባባ አላህ ደስ አለኝ ወልደ ለመሳም ያብቃሺ
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s Год назад
አንደየ ወላሂ ካለች በቂ ነዉ ለምን ታሥደጋግማታለህ? ሙሥሊም በወላሂ አይቀልድም። ወላሂ አለች ማመን ነዉ በቃ። ለማንኛዉም መብሩክ የሀገሬ ልጆች በሠላም ወልደሽ ለመሣም ያብቃችሁ።
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንን እህታችን
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf Год назад
ማሻላህ እኮን ደስ አላችሁ እህት ሰሊኽል አመል የሁነውን ልጅ ይወፍቃችሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንንን
@HubiSeid-ud2yp
@HubiSeid-ud2yp Год назад
ኧረ ወደዛ ብርቅ ነው እንደ መውለድ ትርጉም የለውም ማሳደጉ ነው
@emusalhi
@emusalhi Год назад
መብሩክ መብሩክ እንኮን ደስ አላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ።
@hassunsusu9434
@hassunsusu9434 Год назад
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ወልዶ እንደመሳም ደስ የሚል ነገር የለም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንንንን
@tube3498
@tube3498 Год назад
ሰላምህ ይብዛ ዋውውው ደስ እሚል ሰብራይዝ ተደረክ
@rewdatube581
@rewdatube581 Год назад
አሰላምአለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ወድና ማሻ አላህ 💐የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት የአላህላምና ፍቅር ያብዛላቹ ሀራችንም ሰላሙ ያምጣልን አሪፍቆይታ ነበር በሌላ እንጠብቃልን🌹👌
@user-se3yi7ju5o
@user-se3yi7ju5o Год назад
ማሻአላህ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ውደ
@toebayusuf7504
@toebayusuf7504 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ሷሊልህ ልጅ ይስጣችሁ
@fatimaa2958
@fatimaa2958 Год назад
የኔም ባል ደስብሎታል በጣም ግን በጣም ሲያመኝ በቀረብኝ አለ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Год назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ሀውየ ወንድም አብዱ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እኳን ለዚህ አበቃችሁ መብሩክ በሰላም ተገልገይ የቀንሽ ለታ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንንን
@tubetubeiqratube9768
@tubetubeiqratube9768 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እልፍ መብሩክ እንኳንም ዴስስስ አላችሁ ሷሊህ የሆነ ልጅ ያድርግላችሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንን እህታችን
@sofitube439
@sofitube439 Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ እንኳን ደስ አላችሁ መብሩክ አላህ በሰላምያ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ
@user-ir3ls9eu1f
@user-ir3ls9eu1f Год назад
እና አረገሽልኝ አለ 😍😍😍😍ማሻ አላህ አላህ አይናችሁን በአይናችሁ ምታዩ ያድርጋችሁ ያረብ🙏
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
አሚንንንንን
@furdosmohammed3849
@furdosmohammed3849 Год назад
ማሻአላህተባረክረህማን ሷሊህልጅይወፍቃችሁ
@fetmeymre8342
@fetmeymre8342 Год назад
ማሻአላህ እኳን ዴስ አላችሁ ያርብ እኛንም ይወፍቀን
@user-jq2vb4lk6z
@user-jq2vb4lk6z Год назад
ክክክክ አይ ባቦ አረገሽልኝ አልክ እንኳን ደስ አላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
@user-gn5of4ro1q
@user-gn5of4ro1q Год назад
ማሻአላህ አላህ ሁለት ያድርግሽ
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q Год назад
አንች አርግዘሺ አለ የኔ ምስኪን
@asdrdyiko1363
@asdrdyiko1363 Год назад
እኔ ሴት ነኝ ግን ሴት ልጅ እረጋ ሰትል ነው የሚያምረባት መላስሽ አረዛዝሙ
@tube-yt5ur
@tube-yt5ur Год назад
Aselamalikum arahmetulah weberkathu selam.masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah fetari ystachihu Allah turu lg ywefkachihu
@user-ye3ti9re1e
@user-ye3ti9re1e Год назад
እደት ነው የሜስታውቀው ንገሩኝ ማያቻው ባሌን ሰፕራይዝ ለማድረግ አስቤለሁ
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb Год назад
ረሴቶቺች ሓያ አስጠላቺሑኝ ሓያ ከይማነዉ ለብርብላቺሑ በሚዲያ ዙሙት ሰርታቺሑእዳመጣቺሑነዉ ሖለሞቺን አዳሙጡ እዴት እስለናተ እኔ አፍራለሑ በድርግታቺሑ
@user-dd3mx9pp7j
@user-dd3mx9pp7j Год назад
ማሻአላህ እኳን ዴስ ያላችሁ ባቦዋ አሳከኚ ወነት አችነሽ ያረገሽው አልክኮ ወላሂ ዴስ ስትሉ 👍👍👍
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
ተባረካላህ አደል እሚሳዝን ነገር ነኝ ያገሬልጅ
@user-dd3mx9pp7j
@user-dd3mx9pp7j Год назад
@@BABOTUBE ባቦዋ በዴህና ወልዳ ሀውይም የምንዴሰት አላህ ያረገን ሶሊህ ልጂ አላህ ያረግላችው ወዲም
@BABOTUBE
@BABOTUBE Год назад
@@user-dd3mx9pp7j አሚንንን የኔ እህት
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Год назад
በጣም ቆይሁ ካይኃችሁ ማሻ አላህ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
@toybamohammed1321
@toybamohammed1321 Год назад
እንኳን. ደስስስ አላችሁ. ሶሊህ ልጅ ይወፍቃችሁ
@sifen5
@sifen5 Год назад
ለነት ላባቱ ለሀገር ጠቃሚ ታዛዢ ለኡማው የበቃ የነቃ ልጂ ይስጣችሁ
@wellotube2
@wellotube2 3 месяца назад
መሻአላህ❤❤❤ ደስ ስትሉ የኔ ውዶች
@user-qj8ou5qw7u
@user-qj8ou5qw7u Год назад
መብሩክ አላህ ደስታቺሁን ዘላቂ ያድርግላቺሁ
Далее
НАСТЯ КРАСИВАЯ?? #shorts
00:22
Просмотров 315 тыс.
Мелл хочешь сына от Дилары
00:50
Просмотров 257 тыс.
Магия вне Хогвартса
0:11
Просмотров 12 млн
Кот думает, что он ПИТБУЛЬ
0:14
Let's do it! 🎂
0:41
Просмотров 6 млн
Кот думает, что он ПИТБУЛЬ
0:14