Тёмный
BABO TUBE ባቦ ዩቱዩብ
BABO TUBE ባቦ ዩቱዩብ
BABO TUBE ባቦ ዩቱዩብ
Подписаться

ውድና የተከበራችሁ በመላ አለም ላህ የምትገኙ የቻናሌ ተከታዎች ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ቻናሌን ስለምትከታተሉ ከልብ ዝቅ ብየ አክብሮቴንና ምስጋናየን እያቀረብኩኝ አድስ ለምትቀላቀሉ ሁሉ እንኳን ደህና መጣችሁ

# በBABO # TUBE #የዘወትር ወደናተ የሚቀርቡላችሁ ስራዎች አዝናኝ አስተማሪ የቤተሰብ ጨዎታዎችን ጨምሮ በብዛት እናቀርባለን በስራዎቻችን እደምትኮሩብንና እደምትወዱት ተስፋ አለን

Dear and respected followers of my channel all over the world, I am offering my respect and thanks for following my channel. Welcome to everyone who joins.

At BABO TUBE, we offer you a lot of fun, educational, family games, and we hope that you will be proud of our work and love it.
Комментарии
@salem4086
@salem4086 5 дней назад
እንደዉም ቆሎጡን መገንጠል ነበረብሽ
@salem4086
@salem4086 5 дней назад
ፈጣር አንድ ቀን ያችን አገር. የብዙዋች ደም. ሀገረቷን. ይገለብጣል
@salem4086
@salem4086 5 дней назад
እህቴን ፈጣር እንካን አተረፈሽ
@salem4086
@salem4086 5 дней назад
እነዝህ ሽርጣም አረብ ፈጣር ይፉረድ
@FatumaAhmed-xo5dc
@FatumaAhmed-xo5dc 7 дней назад
አላህይጠብቀን
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 10 дней назад
ልጅ ከመውለድ በላይ ምንም ደስታ የለም አላህ ያስስድግላችሁ አላህ እኛንም ይወፍቀን መብሩክ እኮን ደስ አላችሁ❤❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 10 дней назад
የናት. ሀቅ መቸም አይከፈልም ወላሂ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ ለኛም አላህ ሶሊሁንልጅ ይወፍቀን ያረብ❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 10 дней назад
ማሸአላህ ማሸአላህ❤❤❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 10 дней назад
የኔውድ ሀውየ እኮን ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤
@እሙኢማን-ረ8ኰ
@እሙኢማን-ረ8ኰ 12 дней назад
ደምሩኝቤተሰብ
@user-gy3xu5gy7n
@user-gy3xu5gy7n 13 дней назад
አይዞህ የከፋህ ትመስላለህ ወድልጂ ዝም ብሎእራሱን ካዳበሰ ይጬቀኛል ወድሜ አድነው ምን ሆክ ስለው ምንም ይለኛ ደስተኛ የሆነለታ እና የተከፋ ለት አቀዋለሁ በሩቁ ስልቀርበው ፈቱንነው የማየው ተከፋው የከፋኛል አተም ደስ አላለኝም ዝምታው. ሰው ዝም ካለ የጨቀኛል ይህ የኔ ማንነትነው
@tigetadess6832
@tigetadess6832 14 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ug3cx5my9w
@user-ug3cx5my9w 14 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እዃን በሰላም መጣህ ወድሜ አብሺር አተ ጥሩ ሰዉ ነህ ሰዉ ምቀኛ ነዉ ❤❤❤
@hayataat3196
@hayataat3196 18 дней назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹሁ
@SeadaSeid-y2p
@SeadaSeid-y2p 19 дней назад
ዋናውጤና
@SeadaSeid-y2p
@SeadaSeid-y2p 19 дней назад
እንኩንአላህአተር።ሸ
@user-hs4cz7sb9d
@user-hs4cz7sb9d 21 день назад
አንተ. ግመ. በምን. አባህ. ወያኔ. ዠምታነሳ. ከአላህ. በታች. ሰዉ ሰዉ. ያደረገህ. ወያኔ. ነዉ. ወይ. እናተ. ሰዉ. ሁናቹ. ለወያኔ. ትናገራላቹ. ይቱብ. ጥረቶኞች. ማፈርያዎች. ምታችሀል. ምድረ. አተት. ድምችን. ይሰማ. ጊዜ. ድምፃቹ. ይዘጋ እና. በድን. የምትነግዱ. አቢይ. አህመድ. ለናተ. ይመጥናልችሀል. ሐስብላ. አለኩም. ሰዉ. አታባሉ. እረፉ. ምድረ. ሽንፍላ ወያኔ ተስለህም. አታገኘዉም. እዛዉ. ይቀጥታቹ. መቸም. አትረዱም. አንተ. ንፍጣም. መጀመርያ. ንፍጥህን. ጥረግ. እናተ ብሎ. ጋዜጠኛ. አማራ. የምባል. የለም. አማራ. ናቹ. ብሎ. የነገራቹ. መለስ. ዜናዉይ. ነበር. አናተ. ግን. አይገባችሁም. ምድረ. ደንቆሮ. አቢይ. አህመድ. ለናተ. ይመጥናል.
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 23 дня назад
ማሻአላህ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@naeemaa6659
@naeemaa6659 25 дней назад
አህለን
@ghggfghh-ol4ji
@ghggfghh-ol4ji 25 дней назад
ወድምየወዜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@تركيالقحطاني-س1غ
@تركيالقحطاني-س1غ 26 дней назад
እግዝአብሔርእኳንደረሠልሽ
@user-km5ss1sw2v
@user-km5ss1sw2v 27 дней назад
Egzabhre ymsgene ekanii dashilnee🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 28 дней назад
ጀግነዋ እህቴ አስያ👍👍👍
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 28 дней назад
በሙሀጀሩ ላይ ማንም እዳትመጡብን ዋ ቅን ወድማችነው 👍👍👍
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 28 дней назад
አረድቡሽቢሽ ሀዋ የጠፈች👍👍👍
@user-we9oi3pv6u
@user-we9oi3pv6u 29 дней назад
❤❤❤❤የኔውድእንኳንአተረፈሺ😢😢😢
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Месяц назад
አሰላሙአሊኩም የነበርኚ ቆይታ ሀሪፍነበር በርታውድም
@zdmohammed
@zdmohammed Месяц назад
የአሔሩ ዘመን አላህ ይዘንልን
@habesha5891
@habesha5891 Месяц назад
Wedmachen Tefthel Abdu
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Месяц назад
ስላም አለህ ጠፋህ❤❤❤😢😢😢ወይ ዘድሮው😢😢😢😢
@user-jt6yd8ko8y
@user-jt6yd8ko8y Месяц назад
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ እፍፍ😢😢😢
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m Месяц назад
መገን ባቦ አለህ ግን
@hayatast
@hayatast Месяц назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ አህለን ወድማችን እኳንደህናመጣህ የሚገርምነው ገዘብየስራህንይስጥይ ማያመጣው ጉድየለ ጥሩቆይታነበርበታ🎉🎉🎉
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 Месяц назад
አህለንቢቦ አላህይቁምላት ከጎኗ🎉🎉🎉
@madimahmde1215
@madimahmde1215 Месяц назад
በቦ አለህ እንዴ ጠፍተሀል
@user-bf7wq8qt4h
@user-bf7wq8qt4h Месяц назад
አተ አለህ ወይ ጠፋህሳ
@user-kk3lj4gp3k
@user-kk3lj4gp3k Месяц назад
ፈጣሪ ይጠብቀን ሀቃችን አያስበላብን ኡኡፍፍ 😢😢😢😢😢
@masaretmas2402
@masaretmas2402 Месяц назад
Ayzoshi ehte unkan hiwotishin atrefeshe
@user-hh3wm2dg4w
@user-hh3wm2dg4w Месяц назад
ውነቱነው ቤታቸውን አይተው መውለድ ነው ከወለዱ ቡሀላ ወልጀ ከዳኝ ምናምን በሜዳ ርዱኝ ማድርኤሽ ሤቶች አሥተውሉ
@user-hh3wm2dg4w
@user-hh3wm2dg4w Месяц назад
ሚሥተህ ተገልጣ መውጣቷ ሀራም ነው ትልበስ ላንተም ጡሩ ነው
@user-hh3wm2dg4w
@user-hh3wm2dg4w Месяц назад
ሀቀኛ
@user-hh3wm2dg4w
@user-hh3wm2dg4w Месяц назад
አንች ግን አይንሽን ሠበር አድርጊ ሤት ልጅ የሚያምርባት ሀያእ ሢኖራት ነው ቀወ ቀው አትበይ ሀራም ነው
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Месяц назад
ጂላፎ ጭፉን በደናተ ያሉ ቆሻሻ ነው ወንድሞቻችን ያሳረዳችሁት አህመድ ወሎ አዎ ወሎየ ሙስሊም ወንድማችን እሱ የሰራውን እናተ የሩብ ያክል አልሰራችሁም እንደናተ ጥብ ዘረኛ ስላልሆነ ነው አንተ ክፍት አፍ ሂድና ተዋጋ ወንድ ከሆክ አልጫ እኛ ወሎየወች ወሎየ ነን ገደል ግባ
@የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ
አሰላሙ አለይኩም አህለን ባባ ወንድማችን
@user-uw2xe3kj5e
@user-uw2xe3kj5e Месяц назад
Arif Newu Huletegna Magbatu Akmu Tefekedelet Ena Mastedader Kechale Machn Fasfeked Aytebekbetm Abshru Bertu
@user-wu2fu3bw8e
@user-wu2fu3bw8e Месяц назад
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰብ ላይክ
@user-sj4us6pk4u
@user-sj4us6pk4u Месяц назад
ቆሻሻ ሊትጥዪ ስትወጪ መጮህ ነበረብሽ
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd Месяц назад
የወድሞትየቀመሰነውየሚቀው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 Месяц назад
አንተልጅበሰላምነውየጠፋኸው
@user-ep8cx3yc2h
@user-ep8cx3yc2h Месяц назад
ይሰገርምን እደዉ ስራአጣችሁወይ እረተዉ አለሕን ፍሩ ቀብርስትገቡ አማራነኝ ልትሉነዉይ